ቃል ያደርሳል || ቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ || Bishop Dawit Molalign || Ethiopian Amharic Preaching at ecbcsb

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 авг 2024
  • UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
    ሠላም የዚህ ቻናል ቤተሰዎች በመጀመሪያ እንኳን ወደ እዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ:: በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
    የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች
    • ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ
    • ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ
    • ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ
    • ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ
    • የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት
    • የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት
    • ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት
    በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
    ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃለን::
    +251921295181
    +251900623469
    አስተያየት ወይንም ሀሳብ ካሎት በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ሊያደርሱን ይችላሉ
    +251-114432284
    ስለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ
    የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ የሣሪስ አጥቢያ ጎፋ ከነበረችው ከመጀመሪያ አጥቢያ ለአባላቱ በቦታ ርቀት እና ህብረትን ከማጠናከር አንፃር እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ሰኔ 21 1984ዓ.ም ፍቃድን በማግኘት በሣሪስ ተመሠረተች፡፡ በዚህ መሠረት ሐምሌ 1 1984 ዓ.ም የማምለኪያ ቦታን በመከራየት 30 የሚሆኑ አባላትን በመያዝ የመጀመሪያውን የአምልኮ ፕሮግራም እሁድ ሐምሌ 5 1984 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በነበረውም የአምልኮ ጊዜ በወንድም ላቀው ተሰማ የእግዚአብሔር ቃል የተሠበከ ሲሆን በተጨማሪም የሽማግሌዎች ቦርድን በመወከል ወንድም በዛብህ በልሁ የሳሪስ አጥቢያ ተብላ እንድትጠራ እንደተወሰነ ገልፀው ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
    በመቀጠልም እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ መሠረት አገልግሎቱ እየቀጠለ እና የአባላቱም ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የቦታ ለውጥ ለመደረግ ተወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት በቁጥር መቶ(100) የሚሆኑ አባላትን በመያዝ በ1990 ዓ.ም የራሱዋን ቦታ በማግኘት አዲስ የማምለኪያ ቦታ ልትሰራ ችላለች፡፡ አሁንም በእግዚአብሔር ፍቃድና ቤተ-ክርስቲያን በተሰጣት ፀጋ መሠረት በዚሁ 480 ካ.ሜ በሚያህል በራሱዋ ቦታ ላይ አምስት መቶ ስልሣ(560) የሚያህሉ አባላትን በመያዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሠጣትን ሀላፊነት እየተወጣችና እየፈፀመች ትገኛለች፡፡
    የጠቅላላ አባላት ቁጥር 540 ወንድ፡-175 ሴት፡-365
    The Present Saris Branch of ECBC had been found in Gofa area until sene 21-1989 E.c. Due to some factors such like un suitableness of the area and so as to consolidate unity, The change in location become crucial hence, the current branch found around saris was established hamlea 5 1984 e.c hence the current branch found around saris was planted following successful travel to attain the required license in the same year.
    If the end of course of diligence to solve those factors, It was possible to launch the 1st day the Sunday weekly program in 5 hamlea 1984. On the starting day , the word of God was preached by M.r Lakew Tessema. And M.r Bezabeh belihu Who was from ECBC Board, the verification of the name of the church to be “Saris Branch” and some other derails of ECBC.
    Following that based on the vision, which have been Sourced from God the service continued and was why change in location was essence. Thanks to lord; since the church, with 100 members was able to attain a new 480m2 place, with no rent, load to construct its own shelter. Laying on the will and Grace of God the church is still found, with 540 members performing its responsibility given from God.
    #ቢሾፕ_ዳዊት_ሞላልኝ #Bishop_Dawit_Molalign #Ethiopian_Amharic_Preaching

Комментарии • 87

  • @robeltemechache3933
    @robeltemechache3933 2 месяца назад

    በጌታ በኢየሱስ ስም የሚመጣው ጎርፍ እንዳይወስድህ ፀለይኩ በኢየሱስ ስም አምልጥ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ

  • @tsegeredabekele5195
    @tsegeredabekele5195 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን ቃል ያደርሳል ቃል ያለው አይሞትም ❤❤❤ጌታ ይባርክህ ፓስተር

  • @tamiratitesifay999
    @tamiratitesifay999 2 месяца назад

    ቃል ያደርሳል❤❤❤❤❤❤

  • @leoulsegedali5558
    @leoulsegedali5558 3 дня назад

    Amen

  • @terefezewde4533
    @terefezewde4533 2 года назад +4

    ዋው! ፓስተር ከምንወደው ከአባታችን ከእግዚአብሔር እና ከጌታችንም ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ጸጋ ይብዛልህ።

  • @ElizabethHailemariam-g7d
    @ElizabethHailemariam-g7d 3 дня назад

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab 2 месяца назад

    Wow be maebele weste be wejebe weste GATA yemelekale

  • @hanadubale5886
    @hanadubale5886 2 года назад +1

    ቢሾፕ ዳዊት ጌታ ኢየሱስ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @user-yb3zd8sj7i
    @user-yb3zd8sj7i Месяц назад

    አሜንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤

    • @mihret-dz6sd
      @mihret-dz6sd Месяц назад

      Amne🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @FikruAbera-u2z
    @FikruAbera-u2z 19 дней назад

    GOd bless u❤❤❤

  • @gebremariammengesha2542
    @gebremariammengesha2542 2 года назад +6

    ፓስተር ዳዊት ዘር የሰጠህው ትምህርት አንጀት እርስ ነው ዕድሜ ይስጥህ እግዚአብሔር

  • @mamushmeta1738
    @mamushmeta1738 2 года назад +4

    እግዚአብሐር መልካም ቃሉን ያበራልህ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ!

  • @mamushbekele9115
    @mamushbekele9115 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jesusislord4747
    @jesusislord4747 2 года назад +5

    Praise the lord ❤️❤️❤️

  • @hanaibelievegod4849
    @hanaibelievegod4849 2 года назад

    Geta eyesus yebarkhe p. dav tebarek 😇wededd eshi lejochek balbethe bethe be kerstos dem yeshefen

  • @habtohabituahmad1952
    @habtohabituahmad1952 2 года назад +1

    አሜንንን አዎን በትክክል ፓስተርዬ ብመችም በይመችም እግዚአብሔር ይመላካል

  • @burtukanasefa6069
    @burtukanasefa6069 4 месяца назад

  • @saifsultan8210
    @saifsultan8210 2 года назад

    Amen Amen Amen Amen ye geta jagina birik belilin

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 2 года назад +2

    ዋው በጣም የተባረከ ሰባኪ ዴቭ ጌታ ይባረክህ
    አሁን ለሀገራችን ምያስፈልገው ይህ ትምህርት ነው

  • @emebatbelaynh9668
    @emebatbelaynh9668 2 года назад +4

    ዋዉ ቃል ያደርሳል ቢሾፕ ዴብ ዘመንህን ይባርከዉ ጌታ ፀጋዉ ይብዛልህ🔥🔥🔥📚📚📚

  • @saifsultan8210
    @saifsultan8210 2 года назад

    AMEN qal yaderisal wauuuu ameniiiiiii🙏🙏🙏👏👏👏🛐🛐🛐

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b 2 года назад +4

    ቃሉ ያደርሰኛል አሜን

  • @burtukanasefa6069
    @burtukanasefa6069 4 месяца назад

    Ameeen Ameen Ameeen Eeelleleelelllellellleeleleeleeleleelelellleleleelelekeke Malkam Yehonelwgal Ameeen Ameen Ameen Haalaluyaa❤

  • @kebabush4740
    @kebabush4740 7 месяцев назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙌🙌🙌

  • @mdmubarokmdmubaok1051
    @mdmubarokmdmubaok1051 2 года назад +1

    1ኛ111111111111111111 ተባረክ እውነት ነው ሰውድ

  • @martakebede3937
    @martakebede3937 2 года назад

    Amen haleluya kale yadresal damom yashageral

  • @misganabayisa6798
    @misganabayisa6798 2 года назад

    love you pastorye ante ewunet rejim edime nurilin geta ker edimehen rejim yargewu 🥰🥰😍

  • @halimahali7089
    @halimahali7089 2 года назад

    አሜን አሜን ጌታ ይባረኪ

  • @dagafaabide369
    @dagafaabide369 2 года назад

    አሜን አሜን !!

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 2 года назад

    አሜን አይዟቹ አይዞኝ አሜን ቢ ሾፕ እንወድሃለን እናከብርአለን ተባረክ

  • @adduyegetaliji739
    @adduyegetaliji739 2 года назад

    Bishop DV Geeta zemenihin yibark kal yadersal yashagiral...........💯‼

  • @halimahali7089
    @halimahali7089 2 года назад

    ፓሰተር ጌታ ይባረኪ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 года назад

    Amennnn.aba melkam.yihonilignal haleluyaaaa aminalehu kal yadersegnal🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asterlechisaameen9593
    @asterlechisaameen9593 2 года назад

    Ameeeeeeen Ameeeeeen Ameeen yesuus getanow yadinal ameeeen

  • @spirtualsongtube9294
    @spirtualsongtube9294 Месяц назад

    Geta be atekebu komo aberetagn
    Ayzohi
    Ayzohi
    Ayzohi

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 года назад

    አሜንንንንንንንንንን🙏🙏🙏🙏‼

  • @getachewgebeyehu8676
    @getachewgebeyehu8676 2 года назад

    i like you

  • @mgatwonway8712
    @mgatwonway8712 2 года назад +5

    ጌታ እየሱስ ይባርከው የተመሰገነ የፈጣሪ ባሪያ እወድካለሁ

    • @eyobabay
      @eyobabay 2 года назад

      ወደል አሽቃባጭ።

  • @user-cs9po3hn4g
    @user-cs9po3hn4g 2 года назад

    አግዚአብሔር ታባራክ 🙏🙏❤️

  • @burtukanasefa6069
    @burtukanasefa6069 4 месяца назад

    Ameen Ameen Ameen❤

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 2 года назад

    dinqi timirt now pasteriyee teberekii das yilal🙏🙏🙏❣️❣️❣️❣️❣️iyesus kiristos goftadha halelujah halelujah Ameeen ameeen

  • @sebonaefa6356
    @sebonaefa6356 2 года назад

    may God bless you man of God

  • @ethiopia7131
    @ethiopia7131 2 года назад

    Wowo wowoowowo wowoowowo wowoowowo wowoowowo wowoowowo wowoowowo wowoowowo god is good Jesus is lord Christ very good for me Tabarakilige siwodeki pasiter dev Tabarakilige babuzu barakati

  • @elsaweldemariam1682
    @elsaweldemariam1682 2 года назад

    Amuzing preaching!Lord bless you..

  • @tarikuorsango737
    @tarikuorsango737 2 года назад

    dave tebarek

  • @tumsidoletebo5249
    @tumsidoletebo5249 2 года назад

    Betesabakawu bakeli hali memilax yihunilin! amen!

  • @jesusislord4268
    @jesusislord4268 2 года назад

    አሜንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን🙏🙏🙏

  • @tigisttesema9366
    @tigisttesema9366 2 года назад

    Amen amen amen amen geta zemne yetbrk yehun

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 2 года назад +1

    what an amazing preaching and teaching may GOD bless you pastor

  • @eliasaleme1897
    @eliasaleme1897 2 года назад

    Amen Amen Amen 🙏🏾

  • @frehewetamen2030
    @frehewetamen2030 2 года назад

    Amne amne amne amne amne amne amne amne ❤ ♥

  • @pastortesfayeabebe4167
    @pastortesfayeabebe4167 2 года назад +1

    ድንቅ ነበር ታንጼበታለሁ በቀጥታ የኔ መልክት ነበር ጸጋ ይብዛላችሁ

  • @mulufekadu6556
    @mulufekadu6556 2 года назад +1

    ሁሉ ጊዜም ለዘለአለም ተባርከህ ለበረከት ሁን

  • @Troubledumly
    @Troubledumly 2 года назад +1

    God bless you man of God

  • @meserettefera149
    @meserettefera149 2 года назад

    Amen amen amen 🙏

  • @muluneshbageta6907
    @muluneshbageta6907 2 года назад

    አሜንንንን አሜንንንን

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏

  • @ameleworkbiresaw275
    @ameleworkbiresaw275 2 года назад

    Amen praise lord!!!

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 года назад

    Amennnn Amennnn haleluyaaa kibr legeta yihun daviye tebarek

  • @solomonaynalem9035
    @solomonaynalem9035 2 года назад

    ግሩም መልእክት

  • @ethiosassas4329
    @ethiosassas4329 2 года назад

    ያብዛልህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @doxamezmur-12
    @doxamezmur-12 2 года назад

    tebarki pasterye

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 2 года назад

    God bless you 🤲🤲🤲🙌🤲🙌

  • @marilove3638
    @marilove3638 2 года назад

    Ameeeen

  • @mesratasfaa1825
    @mesratasfaa1825 2 года назад

    Wowowowowowoww amen amen amen tabarakii 📖⛪👌✅😭😭👏🙌🙌🙌🙌🙌💝💝💝💝💝💝💝💝😭😭🙌🙌🙌🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇

  • @user-js8mp2vt3b
    @user-js8mp2vt3b 2 года назад +2

    አነቃቅ ንግግር😂😂 አቤት ደቮዬ" አንተ' እኮ አትናገርም እያዘናና ቃሉን እስከልብ ታደርሳለህ ባንተ ስብከት እንኳን እኛ የዳነን ይቅር እና ያልዳኑት ነፍሳት በፍቅር ትማረካለህ በእውነት ይህ ደግሞ ስጦታ ነው ላንተ😂😂😂😂እወዳለሁ አቦ ዘሮችህን ይባረኩ

  • @almazteklehaimanot9859
    @almazteklehaimanot9859 2 года назад

    Love ❤️

  • @HopeEducational
    @HopeEducational 2 года назад

    ዴቭዬ አንተኮ አትስበክ ስወድህ

  • @nebechacha1534
    @nebechacha1534 2 года назад

    ሁሉም ሰው በልሳኑ ይፀልይ ሁሉም ሰው ሁሉም ሰው ሁሉም ሰው ይላል ሰባኪው! የሌለውስ? 🙃

    • @mulufekadu6556
      @mulufekadu6556 2 года назад

      ልሳን ማለት የምትተነፍሽበት መጠቀም ይቻላል እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዛቢሄርን ያመስግን ይላል

  • @samijesus9953
    @samijesus9953 2 года назад +2

    የእግዚአብሔር ቃል ትሰብካለህ ነገር ግን በስብከትህ ሁሉ ጴንጤነትን ትወቅሳለህ ይህ ነው ያልዳኑት እንካን አፋቸውን ሞልተው መሳደብ የሚደፍሩት ከጴንጤ ጀርባ ያለው ኢየሱስ ነው ችግር የለም አይደለም ነገር ግን የቤታችንን ችግር በአደባባይ በሚድያ መሆን የለበትም ማተከል ይገባሀል ያንድ ጴንጤ ዋጋ ኢይሱስ ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ መቼም ከኔ ከታናሽህ ምክር ትቀበላለህ ብዪ አስባለው።

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 2 года назад

    ይሄ የፓስተር ዴቭ ነው ይቱብ ንገሩኝ

    • @gechmangechgechmangech1365
      @gechmangechgechmangech1365 2 года назад

      www Bante Sibket Betam Tebarkewalew geta yibarkih gin yesebekewun sibket tolo melkek alebet tolo eyagegnen ayidelem sibketih koyito koyito new adis sibket minagegnew betechalek meten lakiln tebarkilgn

  • @leoulsegedali5558
    @leoulsegedali5558 3 дня назад

    Amen

  • @mamushbekele9115
    @mamushbekele9115 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @girmaroman8655
    @girmaroman8655 2 года назад

    Amen

  • @mahletalemu6422
    @mahletalemu6422 2 года назад

    Amen