ምርጥ ቡላን የሚያሥንቅ .....

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 18

  • @kokobe1961
    @kokobe1961 5 месяцев назад

    ሠላምሽ ይብዛልኝ እህትአለሜ በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ

  • @Funny.Clipsx2
    @Funny.Clipsx2 5 месяцев назад

    እውነት አንድ አይነት ነው ከቡላ ጋር እኔ ቡላ እወዳለሁግን አላገኝም ጥሩ አማራጭ ነው እናመሠግናለን ሥለአካፈልሽን❤

  • @selamethiopiantube4662
    @selamethiopiantube4662 4 месяца назад

    በጣም ደስ ይበል አሰራር ነው አሰራሩ ወዲያ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 5 месяцев назад

    ሠላም ሚሚየ እዴት ነሽ ለዛ ነዉ ናይጀሪያዊያን ጠንካራ የሆኑት ልክ እንደ እንጀራ ነዉ ፉፉ ፉፉ የሚሉት አሪፍ ነዉ ❤❤

  • @senyetsisay8040
    @senyetsisay8040 5 месяцев назад

    ችግሩ ሁሌ እንጀራ እየበላን አዲሥ ነገር መሞከር አናውቅም ቆንጆ ነው👍👍👍

  • @bayushebeya4726
    @bayushebeya4726 5 месяцев назад

    ቆንጆ ነገር ነው ያሣየሽን ❤

  • @Funny.Clipsx2
    @Funny.Clipsx2 5 месяцев назад

    እሥቲ ልይ😊

  • @yetnayetenga4574
    @yetnayetenga4574 5 месяцев назад

    አሪፍ ነው ❤

  • @ልመጣነውቅሪ
    @ልመጣነውቅሪ 5 месяцев назад

    ዋው 👍👍👍👍❤

  • @ethiopialove3399
    @ethiopialove3399 5 месяцев назад

    Good one ❤❤❤❤❤❤❤