Sheger Yechewata Engida - ተወዳጁ ጋዜጠኛ ንጉሤ አክሊሉ(Nigusse Aklilu) Week 3 Part 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • #Chewata #NigusseAkliluInterview #የጨዋታእንግዳ #MeazaBirruInterview
    Sheger Yechewata Engida - ተወዳጁ ጋዜጠኛ ንጉሤ አክሊሉ(Nigusse Aklilu) Week 3 Part 2
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    youtube channel:bit.ly/2ychCUy
    Website:www.shegerfm.com/
    Facebook: / sheger102.1
    Telegram:t.me/Ethiosheg...
    Twitter: sh...
    Mobile Application ከApple Store እና play store ያውርዱ play.google.co...
    apps.apple.com...

Комментарии • 9

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 4 года назад +3

    ንጉስየ የድሮውን ኣስታውሰኸኛል። ዝነኛዋ ጋዜጠኛ ጓል መዓዛ ምስጋና ይግባሽና ወደኃላ መልሰሽኝ የደስታ ይሁን የትዝታ ልቤን ኣስደንፍቀሽ ለቅሶ በለቅሶ ኣድርገሽኛል ። ያን ዘመን የ፩፪ ዓመት ኩታራ ነበርኩ።በሃምሳ ሦስቱ ግርግር
    " ኣትነሳም ወይ "
    " ኣልቻልኩም ንዝንዝሽን ኣልቻልኩም " ......
    የሚባልበት ዘመን ነበር። ሰዉ ለዋህ፣ ደግ፣ቅንና ርህሩህ ነበር። የኣብሮ መብላት፣ መጠጣትና መዝናናት ዘመን ነበር።ካሁኑ ክፉ ዘመን ጋር ሳወዳድሮው በጣም እረበሻለሁ።እናንተም እንደኔ ታዝኑ ይሆናል። ይህንን ውይይት ስሰማ ኣባ ሃና ከሰማይ ቤት የጣይቱንና የምኒልክን ሃገራዊና ህዝባዊ የቃልኪዳኔን ተሓድሶ ጠብቁ የሚል መልእክት ከንጉስየ ቃል የሰማሁ ነው የመሰለኝ።
    ንጉስየና መዓዛ ( እግዚኣብሄርንኮ ስለምንወደው ኣንተ ነው የምንለው ) ክሁለታችሁ ኣፍ ማር ይፈልቃል ፤ ፍቅርና የተባበረች የኣንዲት ኅብረ ብዙሃን ኢትዮጵያ ቃል መልእክት ኣቀባዮች ናችሁ።
    እግዚኣብሄር ዘመኑን ይቀይርልን። ይቀይርላችሁ። ዘመኑ ክፉ ነው።መጨረሻውን ያሳምረው። እንኳን ለናንተ ይቅርና ለኔ እንደ ኤርትራዊ የቀን ቀን ሁኔታዎችን ስከታተል እዚህ ካናዳ ሆኜ እጅግ እንገበገባለሁ። ። እስካሁን እንዳገሬ የማያት ኢትዮጵያ የሰሞኑ የኣርሲ ሻሸመኔና ባሌ ክስተት ልቤን ንጦኛል ። እርግጥ እኔ ኣገር የለኝም ።ኣገሬ የምላትና ተስፋ የጣልኩባት በሞገደኛው ኣምባገነን ኢሳያስ ተኮላሽቶ
    " ፈይልድ ስቴድ " ሆናለች።
    የጥቁር ህዝቦች የተስፋ ምድር ፤ የፓን ኣፍሪካኒዝም መስራች ፤
    ንጉሴና መዓዛ በቅዱስ መጽሓፍ
    " ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዙእልብሄር ትዘረጋለች የተባለላት የኣዶሊስዋና የኣኵሱምዋ የነኣብርሃ ኣጽብሃ ምድር ፍሬዎች መሆናችሁን ኣምናለሁ።
    ለዚህም ነበር ኣብሮነታችሁን እያስታወስኩ በትዝታ የኃሊት ተመልሸ እንባየን እንደ ኣዲሱ ኣባይ ግድብ ያፈሰስኩት።
    በተረፈ መዓዝየ ንጉስየ ተቀድቶ የማያልቅ የምንጭ ውሃ ፤ ተነቦ የማይጠገብ ድንቅ የፍቅር እስከመቃብር መጽሓፍ በመሆኑ በተለያዩ ታሪኮች ቃለመጠይቁን ብታቀርቢልን ደስታውን ኣንችለውም። ዓመታቱን ጠብቀሽ ሳይሆን በየግዜው ሌሎችም ታዋቂ የእድሜ ባለጸጎችን እያፈላለግሽ ኣቅርቢልን።
    የሁሉ ዞሮመግቢያና የተስፋ ምድር ኢትዮጵያን በጸሎቴ ሁላ እንደዘከርኳት ነው ።
    ተባረኩ።

  • @berhanugetahun2140
    @berhanugetahun2140 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን።

  • @InnocentBabyPenguin-if2om
    @InnocentBabyPenguin-if2om 2 месяца назад

    ከ 6 ዓመት ቡኋላም እንደ አዲስ እየሰማሁት የማይሰለች

  • @netsanetsolomon2997
    @netsanetsolomon2997 4 года назад

    thanks

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp Месяц назад

    ወደ ናይጀሪያ ሳይሆን ላይቤሪያ ነው የሄዱት የጽጌ ዲቡ ዘመድ።

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 3 года назад

    የጥንት የጠዋቱ ንጉሴ አክሊሉ !!

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 Год назад

    ጋዜጠኛ ንጉሴ ጓድ ሊቀመንበር መንግሥቱ ላይ የሰጡት አስተያየት ገረመኝ።
    ለመሆኑ መኖሪያ ቤታቸው ዘመናዊ ነው? ፍፁም ሀሰት ነው
    የጋዜጠኞ ነገር ማሽሟጠጥ ያሳዝናል!

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ Год назад

    Wow aklilu habtewold died that way?😭

  • @debebeabebe8858
    @debebeabebe8858 4 года назад

    ሀይ