Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጆሲ እና ዳዊት በጣም ነው የምውዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ😘💖👍👈
የጅማ ልጅ ነኝ ፀገነት
አሜን
ዳዊትዬ እግዚያብሔር እንኳን ማረህ። ለአቡዬ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቀን እንኳን አደረሳችሁ።
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤🙏
Amen amen amen enqani aberwe adersnie
አሜን አሜን አሜን እንኳን፡አብሮ አደረስን!
Amen amen amen enkuan abero adersen
Amen Amen Amen
እኔ ሙዚቃ አድናቂ አይደለሁም ይሄን ልጅ ግን በጣም እወደዋለሁ እርጋታውና አስተሳሰቡም ብስል ያለ ቅመም ነው
sara nigatu
ጆሲዬ በተልይ ኮቤ የሚለዉ ዉህ አንጀት ሲበለ
like u
ያኔ ሙዚቃ ስትጀምር ጩጨ እያለህ እኔም ከመዳም ቤት ሁኜ በኮሜት ሳበረታህ አተ አድገህ ከነጠላ ዜማ ወደ አልበም ልትሄድ ነዉ ዳዊትዬ ደስ ይላል እኔ ከስደት ሂወት ሳልላቀቅ ሲታደሉ ቀርቶ ሲታገሉ መኖር 😢ማለት የስደት ሂወት ነዉ so አሁንም በርታ እንኳንም ፈጣሪ ማረህ😍
Ayizogn be miyalif nen wisit yemayalif geta ale.tigisit arigi
ጆስዬ የኔ መልካም የኔ ቅን አሳቢ ቅን ነህ እኮ ጆስዬ እድሜና ጤና ይስጥህ ያሰብከዉን እግዚአብሔር ያስፈፅምልህ
@@Ahunethiopia. አር መቼ ነዉ የሚለቀቀዉ ማየት እፈልጋለሁ ትምህርት የሚሰጥ ከሆነ እኔ ማየት የምፈልገዉ ጡሩ ትምህርት ያለዉ ነዉ እኔ ልክ እደ ጆሴ ቅንነት መልካምነት ለሰዉ የማዝን እሩሁርሁ እድሆን ነዉ የምፈልገዉ
@@Ahunethiopia. አር እግሊዘኛ አችልም
Wwwwwwww💑💑💑💑💑💑💝💝💝💝💘💘👄👄👄❤❤👍👍👍🎂🎂🎂🎂🎁🎁🎧🎧🎧🎤🎤🎵💺💻💻💻💻💻💻💻
@@eliedib1063 አመሰግናለሁ
ጆሲየ ደግ ሰው በጣም ነው እምወድህ የሰው መጨረሻ ነህ ዳዊት እንኳን እግዚአብሔር ማረህ
ይህ ልጂ አለ ማድነቅ አይቻልምበጣም ገራሚ ድምፅ አለው ጴንጤ ሆኖ በአፍላው ሙዝቃን የተውው መሉቀንን መለስን በመሰለ ስልት ይህ ልጂ በጣም ጎበዝ ነው ብቻ ከዝህ መጥፎ ዘመን ጋር ብዙ ነገር ማለት ይቻላል
ጆስዬ ጥሩ ሰው ዳዊት እንኳን ደህና መጣህ እኔም አንብቤው ነበር በfb ብቻ እንኳን ደህና መጣህ ዳዊትዬ ወደ መዝሙር ተመለስ ስራህ አልወደውም ግን አስተሳሰብህ በጣም እወዳለሁ ሁላችንም ማስተዋል ይስጠን ደሞ እግዚያብሄር አታመስግኑ እሱ ዝፈሉልኝ አይልም
ዳዊትየ ዕድመን ጣዕናን የሓብካ ፈጣሪ ዓሪኹ ኣብሽርካ ወገነይ 💯💐🤜🏿🤛🏿
እንኳን እግዚአብሔር ማረክ እንኳንም ዳግም በህይወት ኖርክ እኔ ዘፈን ተከታይ አይደለሁም ነገር ግን ባጋጣሚ ሚድያላይ መሞትህን ሰምቼ በጣም ነበር ያዘንኩት መፅሐፍ ቅዱስ ሲናገር ዘፋኞች መንግሥትፕ ሰማያት አይወርሱም ይላል ሰለዚህ ዘፈን ይቅርብህና እግዚአብሔር በሰጠህ ድምፅ ምህረቱና ቸርነቱን ላበዛልህ አምላክ አልሞትኩም በሕይወት እኖራለሁ የጌታዬ ስራ አወራለሁ ብለህ ብትዘምር መልካም ነው ጆሲዬ እግዚአብሔር ይባርክህ
ዴቭዬ እንኳንም አልሞትክ እኔማ አቅሜ እስከቻለው ስሟገትልህ ነበር በፌስ ቡክ ላይም ሆነ በኢነስተግራሙም ምርጤ እግዚአብሔር ይጠብቅህህህ
ዴቭዬ ማርርር እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃህ የኔመልካም መታመምክን ስሰማ በጣም ነበር ያዘንኩት እመብርሀንን ትጠብቅህ ቆጆጆጆጆጆጆ 😘😘❤😍
ጆሲየ የኔ መልካ ሰላም ሁንልን እካንም ዳዊትን አቀርብከው ሰው እኳንም ታሟል ሰምተው በቁም ይቀብራሉ አይዞህ እንኳን ተርፍክ ዳዊትየ
ዳዊት እንኳን እግዚአብሔር ማረህ እግዚአብሔር ሊያስተምርህ ስለፈለገ ነው ዘፈን ተውና እግዚአብሔር ን በመዝሙር አገልግል
ትክክል
@@astekastek1000 ትክክል በጉብዝናህ ወራታ ፈጣሪህን አስብ ይላል ቃሉ።
አልሞትኩም በሕይውት እኖራለሁ፣ የጌታዬን ማዳን ቆሜ አወራለሁ ብለህ እውጅ ጠላት ይስማ።ላዳነክ ጌታ ዘምር አትርሳ የእናትነት ምክሬ ነው።
አይ ሀበሻ ታመመ ከተባለ ሞተ ወደቀ ከተባለ ተሰበረ
ክክክክክክክክክ
እውነትነው
kkkkkkk lekneshweda
Kkkkkkk
አይዞህ ዳውትዬ እግዚአብሔር ይማርህ ።የዘመኑ ሠው የማያወራ የለም ።ዋናው አንተ መዳንህ ነው እንኳንም ዳንክልን ደሥ ይላል
አላህ ይጠብቅህ ዴቬ ወረኛች ያውሩ ዘንድሮ እንደሆነ ለምደነዋልወሬ አዲስ አይደለም ቢቀባጥሩ ማን ያምናቸዋል ጆስዬ መልካም ሰው ሰላምህ ይብዛ ወሳኝ ሰው🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏
አሙ ነኝ እናቴ ላንቺ ነው መኖሬ። አላህ ሆይ የሀገሬና የወገኔ ክፉ አታሰማኝ!!! ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ የአራዳ ልጅ ምችት ይበልሽ ቤተሠብ👍
@@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ እሺ ጠቅላላ እውቀት ለመቅሰም ደሞ ለሰብስክራይብ በሚገባ።
አሙ ነኝ እናቴ ላንቺ ነው መኖሬ። አላህ ሆይ የሀገሬና የወገኔ ክፉ አታሰማኝ!!! ይመችሽ አቦ አመሰግናለሁ👍👍
ዳዊት አለማየሁ ገና ታዳጊ ወጣት ነው:: የሰው ወሬ ከወሬነት አያልፍም :: እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾
ዛሬ ደስ ብሎኛል ተመርምሬ ሰብስክራይብ እንጂ በሽታ የለብክም ተባልኩ ገብታቹ ደውሏን በኩርኩም ካፀዳችኋት ሰብስክራይቡም ይተወኛል ለትብብራችው አመሰግናለው ወልዳቹ ሳሙ ሀገራቹ በሰላም ግቡ
zolatube ውይ ይሄን ሀሳብ እደት መጣልህ ይማርህ
@@lubabalubaba3764 ስጦታ አመጣሽልኝ አክስቴ
ክክክክክክ ሊኩን አስቀምጥልን
@@abebayegle1495 ስሜ ላይ ክሊክ አርጊው
ክክክክክ
እንኴን ፈጣሪ ማረህ ዳዊትዬ ስወድህ እኮ የኔ ቆንጆ ስልክህን ላክልኝ ጆሲ መልካም ሰው ኑርልን መቼ ነው ምታገባው ዳዊትዬ ፍቅረኛ ከሌለህ አለሁልህ ውስጤ ነህ
እንኳን እግዜአብሄር አተረፈህ እንኳን አደረሳችህ ለአባታችን ለፃዲቁ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወራዊ በአል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
እንኳን ፈጣሪ። ማርክ ዳዊት አውንም ፈጣሪ። ጨርሶ ይማትክ 🙏
አንኳ ፈጠሪ መሪክ ደዊት
ጆሲዬ አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ዳዊቴ አንተም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አይዞህ በርታ የኔ ጀግና
እኛ ሃበሾች ቅናታምና ምቀኛሞች ነን ዴቭዬ ኣይዞህ
ትክክል ወላሂ
@@ስደተኛነበርኩሀገሬልገባነ ትክክል ወላሂ ሺ አመት ያኑርህ ዳዊትየ የኔወድም
ዳቭን እምትወዱ ላይክ ሳብስክራይብ አርጉልኝ እርጉዝ ነኝ ላይክ ሳብስክራይብ አምሮኝ ነው መቼም በእርጉዝ አትጨክኑም
ክርሰትናዉን ልሰጭን ነው እዴ ሰብሰክሠራይብ እምናደርግሸ😍
ከረሰተናወን ለኔ ስጪኝ እኔም ከረሰተና ማሳተ አምሮኛል እሺ
ልጅስ ላይክ ብለሽ ስም ኣውጢለት የላይኽ ለማኝ እርጉዝ ነኝ መለመኛ ሆነ ማርያምን ነመስገን ይገባሻል ላይክ ኣኣኣ እንዳትወልጂ moha ye yenie lemagn
አዲርጌለሁ ዉደ
ክክክክ
ጆሲና ዳዊት አለማየሑ በጣም እወዳችሗለሑ ሠላማችሑ ይብዛ ዳውትዬ እኳንም ተሻለልን ክፋ አይንካሕ
የጆሲ አድናቂ ነኝ ላይክ ግጩኝ እስኪ
ምአዛ Y 🤜🤜🤜👊👊👊👊🤛🤛🤛
@@hawanuramin6602 በሰላም ነዉ
😘😘😘🥰🥰🥰🥰
@@hawanuramin6602 አመሰግናለሁ ማርየ
ምአዛ Y konjo
እውነት ነው አልሞትክም የሰይጣን ጆሮ ይደፍን አሜን፫ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርኸ ግን እግዚአብሄር በአንድም በሌላም ያስተምራል እናም እግዚአብሄር ሊያስተምርህ ነው ያተርፍህ በዚህ ድምፅህ ለዚህ ያበቃህን አምላክህን አመስግንበት! በተርፍ ጆሲየ እንወድሀለን መልካም ሰው !
ዴቭ እና ጆሲ ምርጦቼ ሁለታችሁም በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱልኝ።
ዳዊትዬ ና ጆሲዬ ስውዳችሁ እግዚአብሔር እድሜ ና ጠና የሰጠችው ♥♥
ኣንታ እዚ ቖልዓ ጸማም ኢዩ መስለኒ እንታይ እዩ ክንድዚ ናፍቆት ናይ ኣምሓሩ። ስቅ ኢልካ ትግርኛኻ ስራሕ ኣምሓሩ ክርእዩካን ክሰምዑካን ኣይደልዩን እዮም።
ዳዊት ቀለል ያልክ ልጅ ነህ በጣም ነው ምትመቸኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ
her after hre ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ የአራዳ ልጅ ምችት ይበልሽ ቤተሠብ👍
@@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ ጣጣ የለውም ብራ
እንኳን እግዚአብሔር ማረክ ዳዊትዬ ሺ ዓመት ኑርልን ጆሲ ማኛ 😍ምርጥ
ሟርተኞች ልብ ይስጣችሁ አሁን ይሄን እሩጦ ያልጠገበ ልጅ ሞተ ስትሉ አይሰቀጥጣችሁም
ወይኔ በወይነት ያስዛናል
እንኳን እግዚአብሔር ማረህ ዳዊተይ ጆሲ የኔ ቅን ሰው በጣም ነው እምወድህ እግዚአብሔር ዕድሜ ና ጤና ይስጣችሁ
egna min ageban ante bititamem bitimot ,,, you are weyane ,,amarigna attawuraa amarignam atisiffen ,,,GETA YIBERKIH THANK YOU !!
ውይ ጆሲዬ አንተን የወለደች እናት ታድላ መልካም ሰው ነህ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ዳዊትዬ አይዞህ የሀበሻ ወሬ ታመመ ሲባል ሞተ ተነሳ ሲባል ተሰበረ ነው እና አይዞህ እንኳንም ተረፍክ
ዳዉትዬ እንካን ተሻለህ እግዚአብሔር ይመስገን ጆሲ እና ዳዊት ዉስጤ ናችሁ
ጆስየ ስላምህ ይብዛ ዳዊት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የፊስቡክ ወሬማ ሆድ ይቻለው ደግነቱ ሞት አያዳላም ለሁሉ ይደርሳል
ዳዊት በመጀመሪያ እንኳን ጨርሶ ማረህ ሲቀጥል ትግራዋይ ስለሆንኩ ነው ትግርኛtigrigna የዘፈንኩት አትልም ምን ያሳፍርሀል ቢገባህ ትግራዋይነት ክቡር ማንነት ነው ረሳህ ኸማካ ዝበለ ጎሀፍ ትግራዋይ የብልናን ብትግራዋይነቱ ዘይደራደር ልክዕ ከማካ ሙሽሙሽ ዝኮነ ትግራዋይ ትግራዋይ ኣይበሀልን።
የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር እንኳንም ምህረቱን ላከልህ።ጆስዬ ውድድድድ እድመና ጤናውን ይስጥህ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልኝ።
ጆሲ የኔ መልካም እግዚአብሔር እረጅም ጤና ይስጥልን ለጆሲ ቢመቸኝ ባንዴ አንድ ሺ ሰብስክሪብ አደርግህ ነበር የምችለው ላይክ ብቻ ነው ደሞ ዲስላይክ የምታረጉ ዋ ዳዊቲዬ እንኳንም አልሞትክም ሞተ የተባለ እድሜህ እረጅም ነው አይዞህ
የኒ ምስኪን አር ምንም አይካህ ሁሉም ስራዎችህ ምርጥ ናቸው በተለይ በጣም የወደድኩት ኢትዮጲዬ የሚለው ጆሲዬ ሰላምህ ይብዛ ዳይቴ እኳን ደና ሆንክልን
ዳውትየ እንካን ኣንተ ደና ሆንክልን እጂ የሰው ነገርማ ጫፊ ይዞ ኣደል እንዴ የማወራው ጆሲ መልካም ሰው ሁላቹሁም እወዳቹሃለሁ ሰላማቹሁ ይብዛ
የኔጊታ እኔንዳዬ ፈጣሪአምላክ ከክፉነገርይጠብቅህ
ሰላም የህላቹዉ ኤርትራውያን ና ኢትዮጵያውያን እነ ኤርትራዊ ነህ በመቀጠል ዱዊት ውንድሙ እንቃ እግዚአብሔር ምህረት ሰጥዊል
Eritrean krar faniel anta entay eka tbldeleka beti natka kuwankaka zeytzareb
Entay kebidka hawey
ዴቭ ምርጡ. ክክክክክ ሙተህ ነበር እንዴ ዴቭ😆እንኳን እግዚአብሔር ማረህ ዴቭ።ጆሲ የኛ ምርጥ ሰው ንሩልን
ዋናውነገር ጆሲ ተናግሯል እራሣችንን እንደምክንያት አናድርግ ነው አንተመፓሰትህ የህዝብን ጥያቄምላሽ መሥጠትህ ነበር ለወሬኞች ደግሞ የውሸትዜና አሰፋፋህላቸውማለትነው ። ጆሲ በዚህ አጋጣሚ አድናቂህነኝ ረጅምእድሜ ዳዊትም እንኳንም ተወለድክልን የኔጩጬ😂ደግሞ ትንሽሁኜ እጅ ትልቅነኝ እንዳትለኝ ሀሀሀ እንደ ታምሜነበር አልሞትኩሙ መልስ!!
ጆሲዬዬዬዬ ስወድህህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህህ እመብርሀን ትጠብቅህእንኳን ምህረቱን ላከልህ dave
ጆሢ ምርጥ የኢትዬጲያልጅ ዳዊት እንካንም ዳንክ
ዳውይትየ እንኩዋን እግዛብሄር ማርህ ጆሲየ የሰው ማኛ ሰላማችሁ ብዝት ይበል
Dawit shikor enkua e/r mahareka and I can’t wait for your new clip👍🏽👍🏽❤️
እንኩዋን አደረሳችሁ መላሁ የኢትዮጵያን ህዝቦች ለገብረ መንፈስ ቅዱስ ወረሀዊ በአል ሲቀጥል ጆሲ ትንሹ የኢትዮጵያ አባት ነህ እግዚአብሔር እረጅም እዴሜ ይስጥልን ዳዊት እንኩዋን ተሻለህ ሳያጣሩ ወሪ ሳይገሉ ጎፈሪ አሉ አባው
አይ ስው ለክፍ እኮ ነው የሚሮጠው እንኳን እመቤቴ ማርችህ
100%የኔ ማር
ሀበሻ ከማዉራት ወደኅላ አይልም አትጨናነቅ ደቨየ
ዳዊት አለም ስወድህ እግዚአብሔረረ ጤና እና በደስታ በፍቅር ያኑርልን❤❤
የሚስኪን አባት ጆስየ ኩትረህን ብታስተዋውከኝ
እንኳን ለዚ ኣበቃህ ዳዊት
ዳዊት ፈጣሪ ይጠብቅ👍👍👍👍👍
ዳዊት ምርጥ
ሀይ እህቴ
@@rahelrahel3691 ወዬዬዬ
ደግሰውነህ፣ጆስየ፣ዳዊትየእንካን፣እግዛብሄርማረህ
ጆሥየ ሥወድህኮ ወላሂ ለአላህ ብየነዉ የምወድህ አላህ ያሠብከዉን ያሣካልህ እድሜና ጤና ይሥጥህ ዳዊት እካን ተሻለህ የሠወሬ አያልቅባቸዉም አይዞህ
ጆሢዬዬዬ የምርጦ ልጅ🌷🌷🌷🌷👍👍👍💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
እግዚአብሔር ይመስገን ዳዊትዬ ጆሲዬ ያሰብከው ያሳካልህ
አዎ ጆሲዬ አዎ አንተ ትክክል ነህ አቴንሺንም ሳንቲም ለማግኘት ነውዳዊትም ትክክል አልነበረም መጀመሪያ የለጠፍከው አንተ ነህ ፁሑፍንም አንብቢዋለህ ለምስጋና እንደሆነም ገብቶኛል ሰውግን አንተ የፃፍከውን አላነበቡትም ፒክቸርሩን ብቻ እያነሱ ነው ያናፈሱት ለማንኛውም እንኳን ተሻለህ ወንድሜ
የኔ ማር ወላሂ በጣም ነዉ ያዘኩት እዉነት መስሎኝ ኡፍ እኔ ኢትዬ አልኖርም ግን አላመኩም ጓደኞችን ደዉየ የዉነት ሞተ እያልኩ አጨናነኳቸዉ ምን ያክል ብወድህ ነዉ እደዛ የደነገጥኩት አይ ሰዉ አሁን አተ ብትሞት እነሱ ምን ይሆን የሚጠቀሙት
ጆሲ ምርጥ ሰው ዳዊት እንኳን ደስ አለህ በጣም አሳዝነኸኝነበር
ዴቭ ፈጣሪ እንኳን ማረህ የኔ ምርጥ በዚህ አጋጣም አድናቂህ ነኝ ጆስዬን ደግሞ ስወድህ ረዥም እድሜና ጤና ላጆስዬ
ምናለ ሶሻል ሚድያን ለጥሩ ነገር ብንጠቀምበት፡ እረ ሸም ነው፡ ምናለ ለወሬ ባንቸኩል
ጥሩ ነገር ይዘክ ስቀርብ ተቀባይነት የለህም ፖለቲካና ወሬ ካልሆነ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ከኔጋም ቤተሠብ ሁኑ ጎራ በሉ ወደቻናሌ
ዳዊይትእኮን ነፍሥህንማረው
Dawit mukur edmen tinan yhabka fetari . 😍😍😍
ሀበሻ ስንባል እኮ ነገርን ማካበድ ስንወድ ገና ወጣት ነህ ምነው ሞትህን ተመኙ እኔስ መታመመህ እንጂ ሞትህን እንኳን አልሰማሁም ነበር እንኳንም ዳንክ ጆሲ ምርጥ ሰው
mila teshome yale mekenyate wededkegn ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ የአራዳ ልጅ ምችት ይበልሽ ቤተሠብ👍
እረ እኔ ጓደኛየ ሙቷል ስትለኝ እደት እደደነገጥኩ የስራቸውን ይስጣቸው ለወሬ እሚሮጡትን
ጆሲ የሰው ማኛ ብትባል ያንስብሃል ቅንነትህ ደግነትህ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሰብህ የኛ ሰው ሞተ ሲባል ቆመቆመ ሲባል ሞተተነሳ ሲባል ወደቀወደቀ ሲባል ተነሳ ጠፍ ሲባል ተገኝ ተገኝ ሲባል ጠፍ የኢትዮጵያ ህዝብ ተዋቂዎች ይኑሩበት የወሬ ፈጣር ሳይሆን የስራ ፈጣር ብንሆን የተሻለ ነው
ጆስዬ ተባረክ እንኳን ተሻለህ ዳዊት ሰላማችሁን ያብዛልኝ
*የኔ ማር እድግልን !*
እግዚአብሔር ጤና ይስጣችሁ አይለየን።
ዳዊትየ ኣድናቂህ ነኝ ቅጥልብት
ዳዊትየ ሰላምህ ይብዛልን ጆሲየ ምርጥ ሰው
መዳንህ ያስደስታል እግዚያብሂርይመስገን
ዳዊት መገን ድምፅ ታቅፈሀዋልኮ ጆሲየ አድናቂህ ነኝ
እኳን እግዚያብሔርማረህ ዳዉዬታይ
ባንች አለም Aldub ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ የአራዳ ልጅ ምችት ይበልሽ ቤተሠብ👍
@@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ ok
ባንች አለም Aldub ይመችሽ አቦ አመሰግናለሁ👍👍
ጆሢ አተጥሩ ሠውነህ አላህ ይጠብቅህ ገና እኔ ሠሥክራይብ አደረኩት
እንኳን ደህና መጣህ ዴቭ
THANKS GO FROM EVERY THINGS ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ የአራዳ ልጅ ምችት ይበልሽ ቤተሠብ👍
አንተ አትሙትልን እራሳቸዉ ሙትት ይበሉ😍😍😘😘
እንዲህ ያወሩትን እንደ በሬ ነበር ጠምዶ ማረስ በህይወት ያለን ሰው እንዴት ሞቷል ብለው ይፅፋሉ??
Yohannes Girma ኪኪኪኪኪ በጣም ወላሂ
ወድዳዊት እንኮአንም ለዚህ አበቃህ
My favourite Singer Dawit ✌️❤️❤️
ድቭ bro እንኳን ዳንክ እመቤታችን ጥላ ከለላ ትሁንህ ዴቭዬ ሽኮር ሓወይ አጀካ ሰብ ዝበለ ይበል ሞራልካ እውን ግበሮ 😘😘
Ok
የጅሲ አድናቂወች ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ትርጉሙ ታውቂዋለሽ ቡቱቶ
Ensha allah hubi
ሀዩ ነኝ የባሌ ናፍቂ ስደተኛዋ ጣቢቂኚ
ዳዊት.ክፉ.አይንካህ.ጠላት.ብዙ.ያወራል.በርታ.እድሜክን.ያርዝመው.ወይ.ፌስቡክ.ወሬብቻ
እግዚብሔር። ደጉን። ያርግልህ። ዳዊት
ጆሲዬ and ,ዳዊትዬ ስወዳችሁ ሁሉን ነገራችሁ ረጋ ያላችሁ ናችሁ በርቱ
ሠላም ለናተ ጆሲን አድናቄወች👍👍👍👍 ሠላማችሁ ይብዛ
ዳዊት አምላክ እንክዋን ጨርሳ ይማርክ የኔ ውድ ቆንጆ ድምፁዊ እድሜህ ይርዝም አቦ እረ እነሱ ይሙቱ ማርተኛ ሁሉ
Jossy, we like your show keep it.
ጆሲዬ የኔ መውደድ የኔ ደግ ኑርልኝ ዴቭዬ ስወድክ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እንኳን ዳንክልን
እኮን ደህና ሆንክ ዳዊትየ መቸም ሰዉ ጉድድድ ነው ጆሰየ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤😍👍
እንኳን እግዚያብኤር ማረክ ዳዊትዬ ስወድእ የኔ ቅመም
አረ እንኳን እግዚአብሔር ምህረቱን የላከልህ እኔም ደንግጨ ነበር ወንድም
ዴቭዬ እንኳን የድንግል ማሪያም ልጅ ማረክ አሁንም ጨርሶ ይማርክ ጆስዬ አተንም እግዚሐብሔር ሰላሙን ያብዛልክ
የትም እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊን
@@AGESarsema እሺ
Enkuan mariam marecheh Dawity!❤
ዴቭዬ ምርጥ የትግራይ ልጅ😍
ጆሲ እና ዳዊት በጣም ነው የምውዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ😘💖👍👈
የጅማ ልጅ ነኝ ፀገነት
አሜን
ዳዊትዬ እግዚያብሔር እንኳን ማረህ። ለአቡዬ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቀን እንኳን አደረሳችሁ።
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤🙏
Amen amen amen enqani aberwe adersnie
አሜን አሜን አሜን እንኳን፡አብሮ አደረስን!
Amen amen amen enkuan abero adersen
Amen Amen Amen
እኔ ሙዚቃ አድናቂ አይደለሁም ይሄን ልጅ ግን በጣም እወደዋለሁ እርጋታውና አስተሳሰቡም ብስል ያለ ቅመም ነው
sara nigatu
ጆሲዬ በተልይ ኮቤ የሚለዉ ዉህ አንጀት ሲበለ
like u
ያኔ ሙዚቃ ስትጀምር ጩጨ እያለህ እኔም ከመዳም ቤት ሁኜ በኮሜት ሳበረታህ አተ አድገህ ከነጠላ ዜማ ወደ አልበም ልትሄድ ነዉ ዳዊትዬ ደስ ይላል እኔ ከስደት ሂወት ሳልላቀቅ ሲታደሉ ቀርቶ ሲታገሉ መኖር 😢ማለት የስደት ሂወት ነዉ so አሁንም በርታ እንኳንም ፈጣሪ ማረህ😍
Ayizogn be miyalif nen wisit yemayalif geta ale.tigisit arigi
ጆስዬ የኔ መልካም የኔ ቅን አሳቢ ቅን ነህ እኮ ጆስዬ እድሜና ጤና ይስጥህ ያሰብከዉን እግዚአብሔር ያስፈፅምልህ
@@Ahunethiopia. አር መቼ ነዉ የሚለቀቀዉ ማየት እፈልጋለሁ ትምህርት የሚሰጥ ከሆነ እኔ ማየት የምፈልገዉ ጡሩ ትምህርት ያለዉ ነዉ እኔ ልክ እደ ጆሴ ቅንነት መልካምነት ለሰዉ የማዝን እሩሁርሁ እድሆን ነዉ የምፈልገዉ
@@Ahunethiopia. አር እግሊዘኛ አችልም
Wwwwwwww💑💑💑💑💑💑💝💝💝💝💘💘👄👄👄❤❤👍👍👍🎂🎂🎂🎂🎁🎁🎧🎧🎧🎤🎤🎵💺💻💻💻💻💻💻💻
@@eliedib1063 አመሰግናለሁ
ጆሲየ ደግ ሰው በጣም ነው እምወድህ የሰው መጨረሻ ነህ
ዳዊት እንኳን እግዚአብሔር ማረህ
ይህ ልጂ አለ ማድነቅ አይቻልም
በጣም ገራሚ ድምፅ አለው ጴንጤ ሆኖ በአፍላው ሙዝቃን የተውው መሉቀንን መለስን በመሰለ ስልት
ይህ ልጂ በጣም ጎበዝ ነው ብቻ ከዝህ መጥፎ ዘመን ጋር ብዙ ነገር ማለት ይቻላል
ጆስዬ ጥሩ ሰው ዳዊት እንኳን ደህና መጣህ እኔም አንብቤው ነበር በfb ብቻ እንኳን ደህና መጣህ ዳዊትዬ ወደ መዝሙር ተመለስ ስራህ አልወደውም ግን አስተሳሰብህ በጣም እወዳለሁ ሁላችንም ማስተዋል ይስጠን ደሞ እግዚያብሄር አታመስግኑ እሱ ዝፈሉልኝ አይልም
ዳዊትየ ዕድመን ጣዕናን የሓብካ ፈጣሪ ዓሪኹ
ኣብሽርካ ወገነይ 💯💐🤜🏿🤛🏿
እንኳን እግዚአብሔር ማረክ እንኳንም ዳግም በህይወት ኖርክ እኔ ዘፈን ተከታይ አይደለሁም ነገር ግን ባጋጣሚ ሚድያላይ መሞትህን ሰምቼ በጣም ነበር ያዘንኩት መፅሐፍ ቅዱስ ሲናገር ዘፋኞች መንግሥትፕ ሰማያት አይወርሱም ይላል ሰለዚህ ዘፈን ይቅርብህና እግዚአብሔር በሰጠህ ድምፅ ምህረቱና ቸርነቱን ላበዛልህ አምላክ አልሞትኩም በሕይወት እኖራለሁ የጌታዬ ስራ አወራለሁ ብለህ ብትዘምር መልካም ነው ጆሲዬ እግዚአብሔር ይባርክህ
ዴቭዬ እንኳንም አልሞትክ እኔማ አቅሜ እስከቻለው ስሟገትልህ ነበር በፌስ ቡክ ላይም ሆነ በኢነስተግራሙም ምርጤ እግዚአብሔር ይጠብቅህህህ
ዴቭዬ ማርርር እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃህ የኔመልካም መታመምክን ስሰማ በጣም ነበር ያዘንኩት እመብርሀንን ትጠብቅህ ቆጆጆጆጆጆጆ 😘😘❤😍
ጆሲየ የኔ መልካ ሰላም ሁንልን እካንም ዳዊትን አቀርብከው ሰው እኳንም ታሟል ሰምተው በቁም ይቀብራሉ አይዞህ እንኳን ተርፍክ ዳዊትየ
ዳዊት እንኳን እግዚአብሔር ማረህ እግዚአብሔር ሊያስተምርህ ስለፈለገ ነው ዘፈን ተውና እግዚአብሔር ን በመዝሙር አገልግል
ትክክል
@@astekastek1000 ትክክል በጉብዝናህ ወራታ ፈጣሪህን አስብ ይላል ቃሉ።
አልሞትኩም በሕይውት እኖራለሁ፣ የጌታዬን ማዳን ቆሜ አወራለሁ ብለህ እውጅ ጠላት ይስማ።ላዳነክ ጌታ ዘምር አትርሳ የእናትነት ምክሬ ነው።
አይ ሀበሻ ታመመ ከተባለ ሞተ ወደቀ ከተባለ ተሰበረ
ክክክክክክክክክ
እውነትነው
kkkkkkk lekneshweda
Kkkkkkk
አይዞህ ዳውትዬ እግዚአብሔር ይማርህ ።የዘመኑ ሠው የማያወራ የለም ።ዋናው አንተ መዳንህ ነው እንኳንም ዳንክልን ደሥ ይላል
አላህ ይጠብቅህ ዴቬ ወረኛች ያውሩ ዘንድሮ እንደሆነ ለምደነዋልወሬ አዲስ አይደለም ቢቀባጥሩ ማን ያምናቸዋል ጆስዬ መልካም ሰው ሰላምህ ይብዛ ወሳኝ ሰው🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏
አሙ ነኝ እናቴ ላንቺ ነው መኖሬ። አላህ ሆይ የሀገሬና የወገኔ ክፉ አታሰማኝ!!! ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ የአራዳ ልጅ ምችት ይበልሽ ቤተሠብ👍
@@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ እሺ ጠቅላላ እውቀት ለመቅሰም ደሞ ለሰብስክራይብ በሚገባ።
አሙ ነኝ እናቴ ላንቺ ነው መኖሬ። አላህ ሆይ የሀገሬና የወገኔ ክፉ አታሰማኝ!!! ይመችሽ አቦ አመሰግናለሁ👍👍
ዳዊት አለማየሁ ገና ታዳጊ ወጣት ነው:: የሰው ወሬ ከወሬነት አያልፍም :: እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾
ዛሬ ደስ ብሎኛል ተመርምሬ ሰብስክራይብ እንጂ በሽታ የለብክም ተባልኩ ገብታቹ ደውሏን በኩርኩም ካፀዳችኋት ሰብስክራይቡም ይተወኛል ለትብብራችው አመሰግናለው ወልዳቹ ሳሙ ሀገራቹ በሰላም ግቡ
zolatube ውይ ይሄን ሀሳብ እደት መጣልህ ይማርህ
@@lubabalubaba3764 ስጦታ አመጣሽልኝ አክስቴ
ክክክክክክ ሊኩን አስቀምጥልን
@@abebayegle1495 ስሜ ላይ ክሊክ አርጊው
ክክክክክ
እንኴን ፈጣሪ ማረህ ዳዊትዬ ስወድህ እኮ የኔ ቆንጆ ስልክህን ላክልኝ ጆሲ መልካም ሰው ኑርልን መቼ ነው ምታገባው ዳዊትዬ ፍቅረኛ ከሌለህ አለሁልህ ውስጤ ነህ
እንኳን እግዜአብሄር አተረፈህ እንኳን አደረሳችህ ለአባታችን ለፃዲቁ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወራዊ በአል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
እንኳን ፈጣሪ። ማርክ ዳዊት አውንም ፈጣሪ። ጨርሶ ይማትክ 🙏
አንኳ ፈጠሪ መሪክ ደዊት
ጆሲዬ አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ዳዊቴ አንተም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አይዞህ በርታ የኔ ጀግና
እኛ ሃበሾች ቅናታምና ምቀኛሞች ነን ዴቭዬ ኣይዞህ
ትክክል ወላሂ
@@ስደተኛነበርኩሀገሬልገባነ ትክክል ወላሂ ሺ አመት ያኑርህ ዳዊትየ የኔወድም
ዳቭን እምትወዱ ላይክ ሳብስክራይብ አርጉልኝ እርጉዝ ነኝ ላይክ ሳብስክራይብ አምሮኝ ነው መቼም በእርጉዝ አትጨክኑም
ክርሰትናዉን ልሰጭን ነው እዴ ሰብሰክሠራይብ እምናደርግሸ😍
ከረሰተናወን ለኔ ስጪኝ እኔም ከረሰተና ማሳተ አምሮኛል እሺ
ልጅስ ላይክ ብለሽ ስም ኣውጢለት የላይኽ ለማኝ እርጉዝ ነኝ መለመኛ ሆነ ማርያምን ነመስገን ይገባሻል ላይክ ኣኣኣ እንዳትወልጂ moha ye yenie lemagn
አዲርጌለሁ ዉደ
ክክክክ
ጆሲና ዳዊት አለማየሑ በጣም እወዳችሗለሑ ሠላማችሑ ይብዛ ዳውትዬ እኳንም ተሻለልን ክፋ አይንካሕ
የጆሲ አድናቂ ነኝ ላይክ ግጩኝ እስኪ
ምአዛ Y 🤜🤜🤜👊👊👊👊🤛🤛🤛
@@hawanuramin6602 በሰላም ነዉ
😘😘😘🥰🥰🥰🥰
@@hawanuramin6602 አመሰግናለሁ ማርየ
ምአዛ Y konjo
እውነት ነው አልሞትክም የሰይጣን ጆሮ ይደፍን አሜን፫ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርኸ ግን እግዚአብሄር በአንድም በሌላም ያስተምራል እናም እግዚአብሄር ሊያስተምርህ ነው ያተርፍህ በዚህ ድምፅህ ለዚህ ያበቃህን አምላክህን አመስግንበት! በተርፍ ጆሲየ እንወድሀለን መልካም ሰው !
ዴቭ እና ጆሲ ምርጦቼ ሁለታችሁም በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱልኝ።
ዳዊትዬ ና ጆሲዬ ስውዳችሁ እግዚአብሔር እድሜ ና ጠና የሰጠችው ♥♥
ኣንታ እዚ ቖልዓ ጸማም ኢዩ መስለኒ እንታይ እዩ ክንድዚ ናፍቆት ናይ ኣምሓሩ። ስቅ ኢልካ ትግርኛኻ ስራሕ ኣምሓሩ ክርእዩካን ክሰምዑካን ኣይደልዩን እዮም።
ዳዊት ቀለል ያልክ ልጅ ነህ በጣም ነው ምትመቸኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ
her after hre ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ የአራዳ ልጅ ምችት ይበልሽ ቤተሠብ👍
@@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ ጣጣ የለውም ብራ
እንኳን እግዚአብሔር ማረክ ዳዊትዬ ሺ ዓመት ኑርልን ጆሲ ማኛ 😍ምርጥ
ሟርተኞች ልብ ይስጣችሁ አሁን ይሄን እሩጦ ያልጠገበ ልጅ ሞተ ስትሉ አይሰቀጥጣችሁም
ወይኔ በወይነት ያስዛናል
እንኳን እግዚአብሔር ማረህ ዳዊተይ ጆሲ የኔ ቅን ሰው በጣም ነው እምወድህ እግዚአብሔር ዕድሜ ና ጤና ይስጣችሁ
egna min ageban ante bititamem bitimot ,,, you are weyane ,,amarigna attawuraa amarignam atisiffen ,,,GETA YIBERKIH THANK YOU !!
ውይ ጆሲዬ አንተን የወለደች እናት ታድላ መልካም ሰው ነህ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ዳዊትዬ አይዞህ የሀበሻ ወሬ ታመመ ሲባል ሞተ ተነሳ ሲባል ተሰበረ ነው እና አይዞህ እንኳንም ተረፍክ
ዳዉትዬ እንካን ተሻለህ እግዚአብሔር ይመስገን ጆሲ እና ዳዊት ዉስጤ ናችሁ
ጆስየ ስላምህ ይብዛ ዳዊት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የፊስቡክ ወሬማ ሆድ ይቻለው ደግነቱ ሞት አያዳላም ለሁሉ ይደርሳል
ዳዊት በመጀመሪያ እንኳን ጨርሶ ማረህ ሲቀጥል ትግራዋይ ስለሆንኩ ነው ትግርኛtigrigna የዘፈንኩት አትልም ምን ያሳፍርሀል ቢገባህ ትግራዋይነት ክቡር ማንነት ነው ረሳህ ኸማካ ዝበለ ጎሀፍ ትግራዋይ የብልናን ብትግራዋይነቱ ዘይደራደር ልክዕ ከማካ ሙሽሙሽ ዝኮነ ትግራዋይ ትግራዋይ ኣይበሀልን።
የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር እንኳንም ምህረቱን ላከልህ።ጆስዬ ውድድድድ እድመና ጤናውን ይስጥህ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልኝ።
ጆሲ የኔ መልካም እግዚአብሔር እረጅም ጤና ይስጥልን ለጆሲ ቢመቸኝ ባንዴ አንድ ሺ ሰብስክሪብ አደርግህ ነበር የምችለው ላይክ ብቻ ነው ደሞ ዲስላይክ የምታረጉ ዋ ዳዊቲዬ እንኳንም አልሞትክም ሞተ የተባለ እድሜህ እረጅም ነው አይዞህ
የኒ ምስኪን አር ምንም አይካህ ሁሉም ስራዎችህ ምርጥ ናቸው በተለይ በጣም የወደድኩት ኢትዮጲዬ የሚለው
ጆሲዬ ሰላምህ ይብዛ ዳይቴ እኳን ደና ሆንክልን
ዳውትየ እንካን ኣንተ ደና ሆንክልን እጂ የሰው ነገርማ ጫፊ ይዞ ኣደል እንዴ የማወራው ጆሲ መልካም ሰው ሁላቹሁም እወዳቹሃለሁ ሰላማቹሁ ይብዛ
የኔጊታ እኔንዳዬ ፈጣሪአምላክ ከክፉነገርይጠብቅህ
ሰላም የህላቹዉ ኤርትራውያን ና ኢትዮጵያውያን እነ ኤርትራዊ ነህ በመቀጠል ዱዊት ውንድሙ እንቃ እግዚአብሔር ምህረት ሰጥዊል
Eritrean krar faniel anta entay eka tbldeleka beti natka kuwankaka zeytzareb
Entay kebidka hawey
ዴቭ ምርጡ. ክክክክክ ሙተህ ነበር እንዴ ዴቭ😆
እንኳን እግዚአብሔር ማረህ ዴቭ።ጆሲ የኛ ምርጥ ሰው ንሩልን
ዋናውነገር ጆሲ ተናግሯል እራሣችንን እንደምክንያት አናድርግ ነው አንተመፓሰትህ የህዝብን ጥያቄምላሽ መሥጠትህ ነበር ለወሬኞች ደግሞ የውሸትዜና አሰፋፋህላቸውማለትነው ። ጆሲ በዚህ አጋጣሚ አድናቂህነኝ ረጅምእድሜ ዳዊትም እንኳንም ተወለድክልን የኔጩጬ😂ደግሞ ትንሽሁኜ እጅ ትልቅነኝ እንዳትለኝ ሀሀሀ እንደ ታምሜነበር አልሞትኩሙ መልስ!!
ጆሲዬዬዬዬ ስወድህህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህህ እመብርሀን ትጠብቅህ
እንኳን ምህረቱን ላከልህ dave
ጆሢ ምርጥ የኢትዬጲያልጅ ዳዊት እንካንም ዳንክ
ዳውይትየ እንኩዋን እግዛብሄር ማርህ ጆሲየ የሰው ማኛ ሰላማችሁ ብዝት ይበል
Dawit shikor enkua e/r mahareka and I can’t wait for your new clip👍🏽👍🏽❤️
እንኩዋን አደረሳችሁ መላሁ የኢትዮጵያን ህዝቦች ለገብረ መንፈስ ቅዱስ ወረሀዊ በአል ሲቀጥል ጆሲ ትንሹ የኢትዮጵያ አባት ነህ እግዚአብሔር እረጅም እዴሜ ይስጥልን ዳዊት እንኩዋን ተሻለህ ሳያጣሩ ወሪ ሳይገሉ ጎፈሪ አሉ አባው
አይ ስው ለክፍ እኮ ነው የሚሮጠው እንኳን እመቤቴ ማርችህ
100%የኔ ማር
ሀበሻ ከማዉራት ወደኅላ አይልም አትጨናነቅ ደቨየ
ዳዊት አለም ስወድህ እግዚአብሔረረ ጤና እና በደስታ በፍቅር ያኑርልን❤❤
የሚስኪን አባት ጆስየ ኩትረህን ብታስተዋውከኝ
እንኳን ለዚ ኣበቃህ ዳዊት
ዳዊት ፈጣሪ ይጠብቅ👍👍👍👍👍
ዳዊት ምርጥ
ሀይ እህቴ
@@rahelrahel3691 ወዬዬዬ
ደግሰውነህ፣ጆስየ፣ዳዊትየእንካን፣እግዛብሄርማረህ
ጆሥየ ሥወድህኮ ወላሂ ለአላህ ብየነዉ የምወድህ አላህ ያሠብከዉን ያሣካልህ እድሜና ጤና ይሥጥህ ዳዊት እካን ተሻለህ የሠወሬ አያልቅባቸዉም አይዞህ
ጆሢዬዬዬ የምርጦ ልጅ🌷🌷🌷🌷👍👍👍💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
እግዚአብሔር ይመስገን ዳዊትዬ ጆሲዬ ያሰብከው ያሳካልህ
አዎ ጆሲዬ አዎ አንተ ትክክል ነህ አቴንሺንም ሳንቲም ለማግኘት ነው
ዳዊትም ትክክል አልነበረም መጀመሪያ የለጠፍከው አንተ ነህ ፁሑፍንም አንብቢዋለህ ለምስጋና እንደሆነም ገብቶኛል ሰውግን አንተ የፃፍከውን አላነበቡትም ፒክቸርሩን ብቻ እያነሱ ነው ያናፈሱት
ለማንኛውም እንኳን ተሻለህ ወንድሜ
የኔ ማር ወላሂ በጣም ነዉ ያዘኩት እዉነት መስሎኝ ኡፍ እኔ ኢትዬ አልኖርም ግን አላመኩም ጓደኞችን ደዉየ የዉነት ሞተ እያልኩ አጨናነኳቸዉ ምን ያክል ብወድህ ነዉ እደዛ የደነገጥኩት አይ ሰዉ አሁን አተ ብትሞት እነሱ ምን ይሆን የሚጠቀሙት
ጆሲ ምርጥ ሰው ዳዊት እንኳን ደስ አለህ በጣም አሳዝነኸኝነበር
ዴቭ ፈጣሪ እንኳን ማረህ የኔ ምርጥ በዚህ አጋጣም አድናቂህ ነኝ ጆስዬን ደግሞ ስወድህ ረዥም እድሜና ጤና ላጆስዬ
ምናለ ሶሻል ሚድያን ለጥሩ ነገር ብንጠቀምበት፡ እረ ሸም ነው፡ ምናለ ለወሬ ባንቸኩል
ጥሩ ነገር ይዘክ ስቀርብ ተቀባይነት የለህም ፖለቲካና ወሬ ካልሆነ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ከኔጋም ቤተሠብ ሁኑ ጎራ በሉ ወደቻናሌ
ዳዊይትእኮን ነፍሥህንማረው
Dawit mukur edmen tinan yhabka fetari . 😍😍😍
ሀበሻ ስንባል እኮ ነገርን ማካበድ ስንወድ ገና ወጣት ነህ ምነው ሞትህን ተመኙ እኔስ መታመመህ እንጂ ሞትህን እንኳን አልሰማሁም ነበር እንኳንም ዳንክ ጆሲ ምርጥ ሰው
mila teshome yale mekenyate wededkegn ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ የአራዳ ልጅ ምችት ይበልሽ ቤተሠብ👍
እረ እኔ ጓደኛየ ሙቷል ስትለኝ እደት እደደነገጥኩ የስራቸውን ይስጣቸው ለወሬ እሚሮጡትን
ጆሲ የሰው ማኛ ብትባል ያንስብሃል ቅንነትህ ደግነትህ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሰብህ
የኛ ሰው ሞተ ሲባል ቆመ
ቆመ ሲባል ሞተ
ተነሳ ሲባል ወደቀ
ወደቀ ሲባል ተነሳ
ጠፍ ሲባል ተገኝ
ተገኝ ሲባል ጠፍ የኢትዮጵያ ህዝብ ተዋቂዎች ይኑሩበት የወሬ ፈጣር ሳይሆን የስራ ፈጣር ብንሆን የተሻለ ነው
ጆስዬ ተባረክ እንኳን ተሻለህ ዳዊት ሰላማችሁን ያብዛልኝ
*የኔ ማር እድግልን !*
እግዚአብሔር ጤና ይስጣችሁ አይለየን።
ዳዊትየ ኣድናቂህ ነኝ ቅጥልብት
ዳዊትየ ሰላምህ ይብዛልን
ጆሲየ ምርጥ ሰው