ወንድሞች በሕብረት ተሰባሰቡ | ክርስቶስ ከሁሉ በላይ | Pastor Ali Omer

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 31

  • @TheBodyofChristMinistry
    @TheBodyofChristMinistry  Месяц назад +3

    🤝 ቅዱሳን JOIN በማድረግ አገልግሎታችንን ይደግፉ ቤተሰብ ይሁኑ ፤ 👇👉
    ruclips.net/channel/UC8PX8hSeExhfajQyqYWRJHgjoin
    👐 Need Prayer? 𝟮𝟰/𝟳 PRAYER ROOM LINK:- t.me/PrayerRoomBodyofChrist
    💵 Ways to Support the Ministry:
    🏦 CashUp/ZELLE - Bethelhem Mamo - 6465446673
    🏦 PayPal - Biruk Melaku - 6464024019

    • @SerkalemBelayneh
      @SerkalemBelayneh Месяц назад

      Pastor ali omer bewnet bekerb new yiwekh gen geta bewnet bezemenat mekakel sew alew geta beneger hulu yitebkh tebarek bewnet endeneka yibelt begeta layi endedegef aderkegin tebarek yibate beruk

    • @SerkalemBelayneh
      @SerkalemBelayneh Месяц назад

      Bewnet live gebchi begelegel dess yileginal ahun lay erut kefel 1_3 eyidametek new yimigerm megelet new anbebew awekalew gen endezi bert belolegin ayiwekem tebarek .

  • @LilyTilahun-nv1dq
    @LilyTilahun-nv1dq Месяц назад +4

    እፎይ የኔ ውድ ወንድሞቼ የአባቴ ልጆች እንዴት እንደምታምሩ ሳያችሁ እምባዬ መጣ ደስ ብሎኝ🥰❤😥😥❤❤፡፡
    ገና ሳልሰማችሁ ፊታችሁን አይቼ ብቻ እንዲህ ከተባረኩ ቀጥዬ ስሰማችሁ ደግሞ ብዙ ጸጋን እንደምካፈል በርግጥ አምናለሁ፡፡ ጌታ ኢየሱዬ እባክህ እርዳን ይሄ የወንድሞች አንድነት አዬሩም መሬቱም ላይ ይብዛልን🙏🙏🙏 አብዝተን መፈላለግን እንድንፈልግ፡፡ ወዳችኋለሁ በጣም ኑሩልኝ የኔ ቤተሰቦች

  • @munit3029
    @munit3029 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙌🏾🙏🏾 በዘመኔ እንዲህ ተጨንቀዉ ተጠበዉ ለትዉልድ የተሰጡ የሚፀፋ ፣ የሚያስተምሩ ወገኖችን ጌታ ስለሰጠን ስሙ ይባረክ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ለመፀሀፉ ፀሀፊ ትልቅ ክብር አለኝ እጄ ገብቶ እስካነበዉ እቸኩላለሁ።
    ሁላችሁም ተባረኩልኝ 🤍🤍🤍

  • @YetnayetMedhin-nz8ur
    @YetnayetMedhin-nz8ur 28 дней назад

    እሰሰሰሰይ እንዲህ በፍቅር ስትሰባሰቡ ነፍስ አይቀርልኝም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BelayneshWagnegnew
    @BelayneshWagnegnew Месяц назад +2

    ዋው ዋው በጌታ የተወደዳቹህ ወንድሞቼ የጌታ ፀጋና ሠላም ይብዛላቹህ ሁላቹህንም እጅግ በጣም እወዳቹሃለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!።

  • @genetbekele896
    @genetbekele896 Месяц назад

    Haleluya ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YakMms
    @YakMms Месяц назад

    ወይነ ስታምሩ ተባረኩ የኔ ዉዶች ፀጋ የብዛላቹ😢 ክፉ አይንካቹ🎉

  • @yabsirawagnew5634
    @yabsirawagnew5634 Месяц назад +1

    እግዚአብሄር የባረክ ስለዚህ ህብረት የቀሩም አሉ የስባሰባሉ ብዬ አስባለሁ አሊዬ ዳጊንም ጥራልን ሌሎችም እንዲሁ ሃያል ሰራዊት ተባረኩ፡፡♥♥♥♥♥♥♥

  • @SerkalemBelayneh
    @SerkalemBelayneh Месяц назад +1

    Hulachum tebareku geta yimereda amelak new tsegawn yibzalachu

  • @BelayneshWagnegnew
    @BelayneshWagnegnew Месяц назад +1

    ቃልየ ተባረክ ሁላቹህ ስማቹህን ያልጠራኋቹህ ወንድሞቼ ሁላቹህ ተባረኩ!!!!!!!!!! ጌታ የአንድነት ዘመን ስላመጣልን ስሙ ይባረክ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለጌታ ለኢሱስ ይሁን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን !!!!!!!!!!!!!!!!።

  • @genetbekele896
    @genetbekele896 Месяц назад +1

    Uuuuuuuuu haleluyaaaasa geta yibarek hulachihunim ewedachihalew

  • @BelayneshWagnegnew
    @BelayneshWagnegnew Месяц назад

    ዜዶየ ተባረክ እንወድሃለን።

  • @BelayneshWagnegnew
    @BelayneshWagnegnew Месяц назад +1

    ጌታ ይመስገን ይባረክ ወንድም አሊዬና ወንድም ትዝየን ባንድ ላይ ስታገለግሉ ማየት ያጓጓኝ ነበር አሁን ባንድላይ አየኋቹህ ደስ አለኝ ምክንያቱም ባገልግሎታቹህ እጅግ እጅግ እጅግ ተጠቅሜያለሁ ከብዙ እስራት ነፃ ወጥቻለሁ ደግሞ በጣም እየፀለይኩላቹህ ነው ኑሩልኝ በጌታ ፍቅር እጅግ በጣም እወዳቹሃለሁ የሣቃቹህ ፀጋ ሁሉ እኔን አፅናንቶኛል።

  • @BelayneshWagnegnew
    @BelayneshWagnegnew Месяц назад +1

    ወንድሜ አሊዬ የወንድሞች የመሠባሠብ ምክንያት ስለሆንክ ጌታ ኢየሱሴ ብርክ በልልን በጌታ ፍቅር እወድሃለሁ ኑርልኝ ለምልምልኝ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!።

  • @MuluBelay-y6k
    @MuluBelay-y6k Месяц назад

    tebarek wendmie

  • @LakechFekata
    @LakechFekata Месяц назад

    Aliye tebareku

  • @medhingeletaw24
    @medhingeletaw24 Месяц назад

    Tebareku des stlu beka gita ymesgen

  • @HsjwjJdkdi
    @HsjwjJdkdi Месяц назад

    Uuuuuu tabaraku sitamiru

  • @genetbekele896
    @genetbekele896 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesretBerhane
    @MesretBerhane Месяц назад

    Berwokwoch tebarkwo

  • @ZuZuZules
    @ZuZuZules Месяц назад

    አንድነት ሐይል አለው በርቱ ቀጥሉበት።

  • @Msxtube
    @Msxtube Месяц назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yeshitibruke1074
    @yeshitibruke1074 Месяц назад

    Eskye kuter.askmtou

  • @ZuZuZules
    @ZuZuZules Месяц назад

    ደስ ስትሉ ጌታ ይባርካችሁ

  • @AdanechGutama
    @AdanechGutama Месяц назад

    Gata zenacuin ulu yebarki tebarkiuuuu❤❤❤ beziti beilui banedeinti tebarkuuu❤❤

  • @BelayneshWagnegnew
    @BelayneshWagnegnew Месяц назад

    አሊየ ትዝየን አስገባው

  • @tirufatmulugeta1933
    @tirufatmulugeta1933 Месяц назад

    አኤፌሶን መፅሐፍ እንዴት አገኘዋለሁ አማዞን ላይ ይገኛል ??????

  • @hiwotgirma-xu7eb
    @hiwotgirma-xu7eb Месяц назад

    እንዴት ናችሑ እባካቹ ኤፌሶንን የት አገኘዋለው ?

  • @genetbekele896
    @genetbekele896 Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂