Thank you for the positive comment. You may join YGsCBD Telegram group at t.me/YGsCBDand download . It is pinned at the top of the group page. Or you may request it by sending a telegram message to t.me/CBDReg
Join YGsCBD Telegram group and download a free trial version. You can pay and then get the full /paid version later. The files are pinned at the top of the group page. t.me/YGsCBD
@@genettesfay8780 Thank you so much for the encouragement. Kindly share the video to your friends and colleagues so that it is viewed by many more people. Thanks again for your support.
ወዳጄ ሆይ ያንተን ቪዲዮች አይቼ በጣም በጣም ገርሞኛል ምክኒያቱም ስልግባታና ወጪው ሰውን ሳማክርና ስጠይቅ ወጪውም የመሬት ግዢውን ሳይጨምር በጣም ናላዬን ሲያዘረኝ ነበር ። ወይኔ ተስፋ በመቁረጥ ብዙ ገንዘብ በትኛለው ። አሁን ግን የተሟጠጠውን ተስፋዬን እንደ አዲስ ከተኛሁበት ቀሰቀስከኝ ። ትንታኔህ እውነት ከሆነ ከልብ አመሰግንሃለው ። አላህ እድሜና ጤና በስራህ ታማኝነትን ጨምሮና ደራርቦ ይስጥህ አሚን
ስለአበረታች አስተያየትዎ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ትክክል ነዎት በዚህ ዘመን ብዙ ሰው ዋጋውን በትክክል ከመተንተን ይልቅ ወደ ልማዳዊ ግምት እያዘነበለ በመሄዱ ለቤት አሰሪዎች በጣም ግራ አጋቢ ሆኗል፡፡ ቪዲዮውን ለወዳጅ ዘመድ ሼር ቢያደርጉ የበለጠ እንድንሰራ ያግዘናል፡፡
በእውነት ተስፋ ሰጠህኝ ተባረክ 😍
እናመስግናለን
ሰዎችን ያላመሰገነ ኣላህን ኣያመሰግንም ረሱል ሰ.ዐ.ወ ከልብ እናመሰግናሀለን።
እኛም ስለመልካም አስተያየትዎ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ለወዳጅ ዘመድ ሼር በማድረግ ደግሞ ትብብርዎ አየለየን፡፡
Tnx🥰🥰
እጅግ እናመሰግናለን
ዝግጅቱን ስለወደዱት ደስ ብሎናል፡፡ ለወዳጅ ዘመድ ሼር ቢያደርጉ ያግዘናል፡፡ እናመሰግናለን፡፡
Very very nice informative . Thank you
Thank you for the encouraging review. Sharing to friends will help us.
very interesting video, I like it but How can I get the software
Thank you for the positive comment. You may join YGsCBD Telegram group at t.me/YGsCBDand download . It is pinned at the top of the group page. Or you may request it by sending a telegram message to t.me/CBDReg
Please make it a 5 bed room villa with 11w*13 or 14length meters
ውድ ተመልካቻችን፡፡ የሁሉንም ሰው ፍላጎት በቪዲዮ ማስተናገድ ይከብዳል፡፡ እርስዎ ሊሰሩ ያሰቡትን ህንፃ የወለል ስፋት ፣ የሚሰራበትን ክልል እንዲሁም ልዩ ልዩ ምርጫዎችዎን ባገናዘበ መልኩ በ1000 የኢትዮጵያ ብር ክፍያ ብቻ እንድንገምትልዎ ከፈለጉ የሚቀጥለውን ሊንክ በመጠቀም ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን፡፡ forms.gle/x2vcU7wyNtxPzb1T6 ወይም ከዚህ በታች ያለው ሊንክ ላይ ክሊክ አድርገው በድምፅ ወይም በፅሁፍ የቴሊግራም መልእክት ያስቀምጡልን ፡ t.me/cbdreg
Wow
እባክህ አድራሻህ የት ነው
እፈልጋለሁ
እርስዎ ሊሰሩ ያሰቡትን ህንፃ የወለል ስፋት ፣ የሚሰራበትን ክልል እንዲሁም ልዩ ልዩ ምርጫዎችዎን ባገናዘበ መልኩ በ1000 የኢትዮጵያ ብር ክፍያ ብቻ እንድንገምትልዎ ከፈለጉ የሚቀጥለውን ሊንክ በመጠቀም ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን፡፡ forms.gle/x2vcU7wyNtxPzb1T6 ወይም ከዚህ በታች ያለው ሊንክ ላይ ክሊክ አድርገው በድምፅ ወይም በፅሁፍ የቴሊግራም መልእክት ያስቀምጡልን ፡ t.me/cbdreg
የምታቀርቡት እጅግ በጣም ጠቃሚና አስተማሪ በመሆኑ አደንቃቹሀለው!!
ነገር ግን ማወቅ የፈለኩት ለተዘጋጀ ዲዛይን ዎጋ ብቻ ነው የምታወጡት ወይስ ዲዛይኑንም ትሰራላችሁ?
ውድ ተመልካቻችን ፤ ሰለማበረታቻዎ እጅግ እናመሰግናለን፡፡
ግምት ለማውጣት ሙሉ ዲዛይን አያስፈልግም ፡፡ የሚሰራበት ክልል/ ቦታ፣ የፎቅ ብዛት፣ የወለል ስፋት እና ሌሎች ወሳኝ የፊኒሺንግ ምርጫዎች ከታወቁ በቂ ነው፡፡
እኛ የምናተኩረው የግምት ስራ ላይ ነው፡፡ዋናው አላማችን ሰዎች ባላቸው የገንዘብ መጠን ምን አይነት ቤት ሊሰሩ እንደሚችሉ ግንዛቤ ለመስጠት እና ዲዛይን ከማሰራት ጀምሮ አቅማቸውን ያገናዘበ እቅድ እንዲያወጡ ነው፡፡
ምክንያቱም አሁን በሃገራችን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ በየአካባቢው ኮንትራክተሮችም ሆኑ ዲዛይን የሚሰሩ ባለሞያዎች እጥረት የለም፡፡ ችግሩ ያለው ግንባታው ምን ያህል ሊፈጅ እንደሚችል በደንብ ሳይገመት ስለሚጀመር እና በኋላም ስራው በበጀት እጥረት ተስተጓጉሎ ስለሚቋረጥ ወይም ጥንቅቅ ያለ ፊኒሺንግ ሳይሰራለት በይድረስ ይድረስ ወደ አገልግሎት ስለሚገባ ወይም ገንዘብ ባክኗል የሚል ቅሬታ ስለሚፈጠር ነው፡፡
የምንሰራው ግምት ከስራ ተቋራጮች ጋር ለሚደረግ ድርድር መነሻ ከመሆኑም በላይ ከውጪ ሃገር ሆነው ገንዘብ ለሚልኩም ሆነ ሃገር ውስጥ ሆነው በሚያሰሩ የቤተሰብ አባላት / ተወካዮች መካከል የሚፈጠሩ አላስፈላጊ አለመግባባቶችን ለመቀነስ ይረዳል፡
ግምት ማሰራት ሲፈልጉ ይህንን ፎርም ተጠቅመው እቅድዎን ይላኩልን፡፡ forms.gle/GjDk4Cwbxs3RVZvD8
እጃችሁ ይባረክ። የጓደኛዬን ቤት ማሠራት እፈልጋለሁ ቦታ አለት እናንተ ትገነባላችሁ ?
ሰላም፡ ውድ ጠያቂያችን፡፡ ስለጥያቄዎና መልካም አስተያየትዎ እናመሰግናለን
ያነሱት ሃሳብ የብዙዎች ጥያቄ ስለሆነ ዘርዘር አድርገን ለመመለስ እንሞክራለን፡፡
እኛ የምናተኩረው የግምት ስራ ላይ ነው፡፡ዋናው አላማችን ሰዎች ባላቸው የገንዘብ ምን አይነት ቤት ሊሰሩ እንደሚችሉ ግንዛቤ ለመስጠት እና ዲዛይን ከማሰራት ጀምሮ አቅማቸውን ያገናዘበ እቅድ እንዲያወጡ ነው፡፡
ምክንያቱም አሁን በሃገራችን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ በየአካባቢው ኮንትራክተሮችም ሆኑ ዲዛይን የሚሰሩ ባለሞያዎች እጥረት የለም፡፡ ችግሩ ያለው ግንባታው ምን ያህል ሊፈጅ እንደሚችል በደንብ ሳይገመት ስለሚጀመር እና በኋላም ስራው በበጀት እጥረት ተስተጓጉሎ ስለሚቋረጥ ወይም ጥንቅቅ ያለ ፊኒሺንግ ሳይሰራለት በይድረስ ይድረስ ወደ አገልግሎት ስለሚገባ እና ገንዘብ ባክኗል የሚል ቅሬታ ስለሚፈጠር ነው፡፡
የምንሰራው ግምት ከስራ ተቋራጮች ጋር ለሚደረግ ድርድር መነሻ ከመሆኑም በላይ ከውጪ ሃገር ሆነው ገንዘብ ለሚልኩም ሆነ ሃገር ውስጥ ሆነው በሚያሰሩ የቤተሰብ አባላት / ተወካዮች መካከል የሚፈጠሩ አላስፈላጊ አለመግባባቶችን ለመቀነስ ይረዳል፡፡
በዚህ ቪዲዮ የቀረበው ቤት የተገመተው አሁን ባለው በአዲስ አበባ ዋጋ ነው፡፡የትራንስፖርት ዋጋ እና እንደ አሸዋ ጠጠር ፣ የሰራተኛ ክፍያ ወዘተ ከክልል ክልል ሰለሚለያዩ የቤቱም ጠቅላላ ዋጋ ለውጥ ይኖረዋል፡፡ ስለሆነም ለመስራት ስትወስኑ በወቅቱ ዋጋ እና ባላችሁበት ከተማ መሰረት ግምት እንዲሰራ ይህንን ፎርም ሞልታችሁ ላኩልን፡፡
forms.gle/yHVvJuVAZkreAssq9
እናመሰግናለን፡፡
@@YGsCostBreakDownTool።ዛሬ ገና ነው ያገኝሁት ይህንን ቻናል የሚገርም መረጃ ነው የምትሰጡት ያው የ ኢትዮጵያ የገበያ ሁኔታ ከግምት የሚያልፍቢሆንም
ሶፍትዌሩን ማግኘት ይቻላል?
የቴሌግራም ግሩፓችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ እና ፋይሎቹን ዳውንሎድ ያድርጉ፡፡ t.me/YGsCBD
ወይም ከዚህ በታች ያለው ሊንክ ላይ ክሊክ አድርገው በድምፅ ወይም በፅሁፍ የቴሊግራም መልእክት ያስቀምጡልን ፡ t.me/cbdreg
በናትህ ስራልኝ
እርስዎ ሊሰሩ ያሰቡትን ህንፃ የወለል ስፋት ፣ የሚሰራበትን ክልል እንዲሁም ልዩ ልዩ ምርጫዎችዎን ባገናዘበ መልኩ በ1000 የኢትዮጵያ ብር ክፍያ ብቻ እንድንገምትልዎ ከፈለጉ የሚቀጥለውን ሊንክ በመጠቀም ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን፡፡ forms.gle/x2vcU7wyNtxPzb1T6 ወይም ከዚህ በታች ያለው ሊንክ ላይ ክሊክ አድርገው በድምፅ ወይም በፅሁፍ የቴሊግራም መልእክት ያስቀምጡልን ፡ t.me/cbdreg
ሶፍትዌሩን ትሸጣላቹ
Join YGsCBD Telegram group and download a free trial version. You can pay and then get the full /paid version later. The files are pinned at the top of the group page.
t.me/YGsCBD
@@YGsCostBreakDownToolYou are amazing thank you God bless you continue to do the good work God will bless you and you will prosper
@@genettesfay8780 Thank you so much for the encouragement. Kindly share the video to your friends and colleagues so that it is viewed by many more people. Thanks again for your support.
@@YGsCostBreakDownTool My pleasure I will good job