ሎሳ አንጀለስ በሰደድ እሳቱ እጇን ሰጠች | ሀገሬ ቴቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 217

  • @alinurusen1890
    @alinurusen1890 14 дней назад +49

    ትልቅ ነን ባዮችን ትልቅነትህን ስላሳየሀቸው አልሀምዱ ሊላህ

    • @ሊን
      @ሊን 13 дней назад +3

      በጣም ይገርማል አላህ ስራ አልሀምዱሊላህ

    • @Hanna-f4o
      @Hanna-f4o 13 дней назад +1

      ቆይ ግን የናንተ ፍጣሪ ምዲን ነው ማለት ስለወዲም እና. የህቶቻችሁ ዉዲቀተ ያሰደስታቺሁ ነው እዴ እሚለው ጉደ ፍጣሪ እደዝህ ነው እዴ 🤔🤔

    • @MunaKonju
      @MunaKonju 9 дней назад

      ​@@Hanna-f4oፈጣሪ የለም ስሉ ሲመፃደቁ አልነበር እንዴ ? መኖሩን በተግባር አሳያቸዋ ሀያሉ ጌታ ሱብሀነአላህ አንቺ ደሞ የናንተ ፈጣሪ አትበይ ያንቺም ፈጣሪ የኛም ፈጣሪ አንድ አላህ ብቻና ብቻ ነዉ። ኢየሱስ አላህ የላከዉ መልዕክተኛ እንጂ ፈጣሪ አደለም እሺ።

    • @Hanna-f4o
      @Hanna-f4o 9 дней назад

      @@MunaKonju አደል የተ ላይ ነው የአላህ መልክተኝ ነው እሚለው በይ እየውልሺ የኝ ፈጣሪ ለስው ከፍ እሚያደርግ አይደለም እሺ ዴሞ አላህ መችም ፈጣሪ ሁኖ አያቀም የኔም. ፍጣሪ አይሆንም እሺ ውዴ

  • @emugetchanal9497
    @emugetchanal9497 13 дней назад +30

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ሃጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን።

  • @umabdellahumabdellah8705
    @umabdellahumabdellah8705 13 дней назад +10

    ሃያል የአለማት ጌታ አላህ ብቻ ጌትዬ ምን ብዬ ላመስግንህ አልሃምዱሊላህ

    • @tarikuwodago3586
      @tarikuwodago3586 13 дней назад

      እባክህ አምላካችን ሆይ ቀጣዩን ቅጣትህን የካዱህ ህዝቦች ላይ እና አረብ ሀገራት ላይ ይሁን ሳያውቁ የካዱህን ልቦና ስጣቸው አውቀው የካዱህን ግን አጥፋቸው

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l 13 дней назад +14

    እንፀልይ እንፀልይ እንፀልይ 😢😢😢

  • @እሙሳአዳአባቴ.ኩራቴክብረ

    ይብላቸው. በአሜሪካ. ስንት. ነፍስ ጠፍቷል ስንት ሀገር. ወድሟል. ያውድማቸው. ካሀድ. ሁልጌዜም. ፈጣሪን. ይቅርበለን. አይልም. ይበቀላቸው.

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 12 дней назад

      ኢትዮጵየምበአናንተምክንየት በመሬት መንቀጥቀጥእንደምትወጥ የተወቀ ነወ ምክንየቱም ለሰዉ ሀገር የምተስቡት ለረሰችሁ ይሆነል

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 13 дней назад +13

    ሙስሊሞች እባካችሁ አትፍረዱ በተለይ ኢትዮጵያውያኖች ሁላችን ስለነገ የምናውቀው ምንም የለም ፍራ እንጂ የትዕቢትን ነገር አታስብ ይላል ቃሉ በሰው ውድቀት እሰይ እሰይ አንበል እግዚአብሔር ብቻ ነው ፃድቅ ፈራጅ ተበቃዮች አንሁን በቀል የእግዚአብሔር ብቻ ነው

    • @sahelehabite2249
      @sahelehabite2249 13 дней назад +2

      በጣም ትክክል ሁሉም ለፈጣሪ መተው ይሻላል ።ፀናቱ ይስጣቸው።

    • @abduabda-zy3jq
      @abduabda-zy3jq 9 дней назад +1

      ምነው ሙስሊሞች ለማለት ማሮጥ

  • @TewoderosAtetegeb
    @TewoderosAtetegeb 14 дней назад +17

    በሰራችው ግፍ ነው የጇን አገኘች በአፍሪካ ላይ የሠራችው በዩክሬን ጦርነት ይባስ በጋዛ ላለቁት ህፃናት የጇን ነው ያገኘችው እስራኤልም አንድ ቀን ትወቀጣለች

    • @Mubrekhmdala
      @Mubrekhmdala 13 дней назад

      ❤❤❤💞💞💔👍

    • @kamilali5058
      @kamilali5058 13 дней назад

      ሀቀኛ ነህ

    • @YenenewYirdaw
      @YenenewYirdaw 13 дней назад

      You should not say that ደደብ ነህ just pray for them

  • @ErmiasKero
    @ErmiasKero 13 дней назад +13

    እባካችሁ ለራሳችን ንሰሃ እንግባ መች እንደምንሞት አናቅምና😭😭😭😱😱😱🙏🙏

    • @veracity8968
      @veracity8968 13 дней назад

      ቄሮ የሚል ስምይዘህ ነው ንስሃ ??!!! አይ መጃጃል

  • @najjatnajjat7376
    @najjatnajjat7376 13 дней назад +12

    ሃያል አላህ ብቻ ነው
    ኃያሏ አትበሉ

  • @ashhjagjjff3371
    @ashhjagjjff3371 13 дней назад +11

    አላህእልምያረጋትትትትትትትትትትትት

    • @FazelMuhammad-y8k
      @FazelMuhammad-y8k 13 дней назад +1

      አሚን አላሕ እሥራኤልም ያንድዳቼዉ

  • @FrdosShafera
    @FrdosShafera 13 дней назад +1

    አልሀምዱሊላህ የኔ ጌታ አላህየ የተበዳይን እባ ያያል ይሰማል የዘገያልጅ አይረሳም የጋዛባ አይይይ አላህየ ምስጋናይገባህ

  • @HananJimmaa
    @HananJimmaa 13 дней назад +1

    Alhaamdulilah

  • @AasSa-hy8cn
    @AasSa-hy8cn 13 дней назад +3

    ሙስሊም በሰው ጉዳት አይደሰትም ነገር ግን ለነሱ ሲያንሳቸው ነው የኣንድዬን መኖር ለካዱ ሲቀጥል የነዚያ ንፁሃን የገዛ ህዝቦች ሶሪያን የመን ወዘተ እምባ ደም የት ይሄዳል የኔ ጌታ እኮ ፍትሃዊ ነው በሰው ዘር በሙሉ ያልታየ መከራ እነሱንና መሰሎቻቻው ለይቶ የቀረባቸው ሀይላችንም መሳሪያቺንም ኣላህ ነው ምንኛ ያማረ መደገፊያ

  • @LubaLuba-sz5oh
    @LubaLuba-sz5oh 13 дней назад +3

    ያአላህ አንተ ሀያልነትህን አሳየሀችው ሱብሐን አላህ የንፁሀን እባ የደካሞች የህፃናት እባ ገና ዋጋ ያስከፍላታል ያረብ ጠብቀን

  • @Freedomnow2017
    @Freedomnow2017 13 дней назад +3

    ሀያል አንተ ብቻ ነህ ያአላህ ያረህማን
    በሰፈሩት ቁና መሰፈሩ አይቀርም::
    አልሀምዱልላህ አላኩሊ ሃል::

  • @ዋትነካትና-m4u
    @ዋትነካትና-m4u 13 дней назад +5

    ለአራዊቶቹ አላህ ይዘንላቸው ፣ለይተህ ምታ በልልኝ

  • @YffYfu-u5r
    @YffYfu-u5r 13 дней назад +1

    አልሀምዱሊላህ ያአላህ የፈጣሪ ትዛዝ አሚርካ ፈሣድ የበዛበት አገር ነች አላህ ትልቅነው

  • @BemnetBe-e4u
    @BemnetBe-e4u 13 дней назад +2

    ምህረት ያደርግላቸው እግዝአብሔር የኢግዝአብሔር ምህረት ከሕይወት ይሻላልና

  • @mitiku5577
    @mitiku5577 13 дней назад +2

    ወንድና ወንድ ሴትና ሴት ይጋባ የሚል አገር እሣት እንደ ዝናብ እንደ ሚወርድባት ምልክት ነው

  • @HananWubeshet
    @HananWubeshet 14 дней назад +4

    Alham dulillah rebil alemin

  • @TrwrekeAsefawu
    @TrwrekeAsefawu 13 дней назад

    እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችንን ያሳምረርልን

  • @JcjgxJxgj-z7z
    @JcjgxJxgj-z7z 13 дней назад +3

    ደስ ደስ ይላል

  • @EmuMiftah-vo3ft
    @EmuMiftah-vo3ft 13 дней назад +2

    اللهم زيد وبارك አላህ ሆይ እሳቲቷን ባርካት ጨምርላቸው ሀያልነትህን አሳያቸው

  • @Islam-youtb
    @Islam-youtb 13 дней назад +11

    ሰው የሠራውን ሲያገኝ ደስ ይላል

    • @DtuGhc68
      @DtuGhc68 13 дней назад

      ወላሂ በጣም የተበዳይ እንባ ዱአ ግርዶሽ የላት ከአላህ ዘንድ

  • @sarahgessese
    @sarahgessese 14 дней назад +4

    አፈርበሉና የምን ልእለሐያሏ ትላለህ ያጋንት አገርናት

  • @SultanZenu
    @SultanZenu 13 дней назад

    الحمد لله يارب يارب يارب يارب ❤🎉🎉🎉🎉

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590
    @wedikirosvisibleallyoutubc8590 12 дней назад

    ቀጣይም እሳት ወይም በመሬት መንቀጥቀጥ ኢትዮጵያ ያርገው 🤲🤲🤲🤲

  • @twinklestar2448
    @twinklestar2448 13 дней назад +4

    አይሰዉ አሜሪካ መግስት ባጠፋዉ ስትኑፁህ ሰዉች አሉ አላህዋ ኑፁሀንን አተ ጠብቃቸዉ

  • @modeltube5167
    @modeltube5167 13 дней назад +1

    ሀይር ያሰማህ

  • @AmenWuba
    @AmenWuba 13 дней назад

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @RomaneYohanes
    @RomaneYohanes 10 дней назад

    እግዚአብሔር አምላካችን አንተ ብቻህን ንጉስ እና ኃያል ነህ አንተን የምመስል የለም

  • @SerguteWoldeamanuel-p9i
    @SerguteWoldeamanuel-p9i 13 дней назад

    We prayed our God together .our God heard us.

  • @anwarmohamed-aty
    @anwarmohamed-aty 13 дней назад

    አሏህ ሆይ ባሮችህን ጠብቅ ከምናየው መሬት መንቀጥቀጥ ይሁን እሳት አደጋ ጦርነት ረሃብ ጠብቀን ሃያሉ አንተና አንተ ብቻ ነህ አሚን

  • @adbrmanShefa
    @adbrmanShefa 13 дней назад

    አለህ ያስራቸውን ሰጠቸው

  • @ZabibaYusuf-h8r
    @ZabibaYusuf-h8r 13 дней назад +1

    ይቄርጥማት እኛ ምን አገባን😂ካፊሬች ሀያል አገር ሀያል ሰው ምናምን ይላሉ ሙስሊሜች እዚይህ ምድር ላይ ሀያል የሚባል ዘውታሪ የለም ታሪክ አንብቡ ስንቱ ኩራተኛ ስንቱ አባገነን ሲፈልጥ ሲቄርጥ ዛሬ የት ናቼው እኛ ሙስሊሞች ሀያላችን ዘላለማዊ እሱ አላህ ነው ዱንያ ላይ ያሉ ነገሬች በሙሉ ይጠፋሉ እሱ አላህ ሲቀር❤

  • @frutenafrtuna3745
    @frutenafrtuna3745 13 дней назад

    ፈጣሪ ሆየ ይቅር በላቾው ምህረትህን ላክላቾው 😢😢😢

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 13 дней назад

    አላህ ሲይዝ እንዲህ ነው

  • @ሚፍየአላህባረያ
    @ሚፍየአላህባረያ 13 дней назад +1

    በጣም ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ!!! ኢሻአላህ ይቀጥላል የጋዛ ያ ሁሉ ውድመት ; የጋዛ የዛ ሁሉ ንፁሀን ሞት; የሶሪያ ; የሊቢያ ; ያፍጋኒስታን ; የየመን; ....... ኧረ ስንቱን ልቁጠረው የዚ ሁሉ እምባ ገና ይቀጥላል፡፡፡፡
    ኢሻአላ እስራኤልም ትቀጥላለች የተበዳይ አይን አይተኛም አላህም አይተኛም በዳይ ይተኛል ኢሻአላ በቅርብ አላህ ያሳየናል እነዚ የሸይጣን ቁራጮች፡፡፡

  • @kuleseid1757
    @kuleseid1757 13 дней назад

    አላሕ ይረስላቸዉ

  • @አሀለን
    @አሀለን 13 дней назад

    ሀያል አድ ፈጠሪ ናዉ እሱወ ቅዘናት😅😅🎉🎉🎉🎉ኡከን ደሰለን

  • @Alhamdulilah-e6k
    @Alhamdulilah-e6k 13 дней назад +10

    😍😍😍😍ይበላት የብዙ ንፅሀን እምባ አለባቸው ጨርሶ ያጥፍት ያረብ እስራኤልም በቅርቡ በላይውረድባት አሚን🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉

    • @bethelhemsolomon6233
      @bethelhemsolomon6233 13 дней назад +1

      እረ እንንተማ ፃድቅ ናችሁ ይህን ማለት መፍረድ ነው አትፍርድ ይፈረድብሃል መጀመሪያ እኛ እንፀልይ

  • @fantishtube7741
    @fantishtube7741 13 дней назад +1

    የራሶ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ እስኪ ወደ እራሳችሁ ቤት ተመልከቱ

  • @fattoahmad1590
    @fattoahmad1590 13 дней назад

    ማሻአሏህ ደስይላን

  • @MuhamedAden-b7i
    @MuhamedAden-b7i 13 дней назад

    power full አላህ ብቻ ነው

  • @allinonew8j
    @allinonew8j 13 дней назад +1

    በቅርቡ ኢትዮጵያ ለአሜሪካ እርዳታ ትልካለች

  • @s_h_m132
    @s_h_m132 13 дней назад

    አላሀምዲ
    ድልለ

  • @ashhjagjjff3371
    @ashhjagjjff3371 13 дней назад +5

    እሠይይአላህያጥፍትአሜሪካንንንንያረብብብብብብብብብብብ

  • @MustafaMohammed-v2d
    @MustafaMohammed-v2d 13 дней назад

    ኢንሻላህ ወይት ሀውስ ገብቶ ለዛ ሰይጣን አምላኪዎችና አለማችን የሚያምሱ ያሉ የፖለቲካ ስዎች ነብሳቻው እና ንብረታቸው ያቃጥላቸው ኢንሻአላህ በፊሊስጤም የሞቱ ህፃናት በአጠቃላይ በአለም የሚሞቱ ያሉት ህዝቦች የሚከፍል አምላክ አሜሪካና እስራኤል ያውድማት ኢንሻአላህ አለማችን ሰላም ታገኛለች ኢንሻአላህ

  • @HananWubeshet
    @HananWubeshet 14 дней назад +5

    eseyyyyyyyyyyyyy😅

  • @umerAhmed-e1l
    @umerAhmed-e1l 13 дней назад

    atekebaterue yallahe sera newe

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 13 дней назад

    እዛዉ በዘው😢😢😢

  • @NuredinSeid-d9g
    @NuredinSeid-d9g 13 дней назад +5

    አላህ የተበዳዮችን እንባ ዘንጊ አይደለም

  • @mesfinsisay932
    @mesfinsisay932 13 дней назад

    ኦቫል ቅርጽ😮 2:45

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 13 дней назад

    ሰውረኝ እግዚዬ ማህረነ ክርስቶስ

  • @WerkineshAwol-j5v
    @WerkineshAwol-j5v 13 дней назад

    those,who said we have religion of peace is thanking GOD for this suffering😊

  • @EjegayhuNiguise-y9j
    @EjegayhuNiguise-y9j 13 дней назад

    ሰው ድክም ነው ና ጌታ ሆይ ይቅር በል!!

  • @HamanotFekadu
    @HamanotFekadu 13 дней назад

    ይቅር በለን

  • @EmanUmer-v8e
    @EmanUmer-v8e 10 дней назад

    ይበለዉ እሰይ

  • @QaliAmina
    @QaliAmina 13 дней назад +2

    አሏህ የፈለገውን የሚያደረርግ ከሱም እርምጃ ማንም አያመልጥም
    ሴይጣን አምላኪዎች አሏህ ሃያል ፈጣሪ መሆኑን እያሳያቸው ነው

  • @HashimHashim-p1c
    @HashimHashim-p1c 13 дней назад

    እንፀልይ አሚን በሉ እስኪ ጨርሶ ያጥፋት

  • @HassenBeshir-x8d
    @HassenBeshir-x8d 13 дней назад

    የፍልስጤም እምባ ሲሞቱ ህፃኖች
    ስንት ያሳለፋት የህፃን እናቶች
    ሴቶቹ ወንዶቹ እንድሁም ደካሞች
    የእባቸው ገና ነው አሜሪካ ትጠፋለች

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 13 дней назад

    አላህ ይበቀላል ለራሳቸው መበቀል ላልቻሉ

  • @YasinGiso
    @YasinGiso 13 дней назад

    ሱበሀነላህ

  • @HADIYASULTANET1315
    @HADIYASULTANET1315 13 дней назад

    አላሁ አክበር

  • @zainabtkkeluae4038
    @zainabtkkeluae4038 12 дней назад

    በስደት የሚገኙትን ወገኖቻችንን እላህ ይጠብቅልን አሜሪካን ያንሳታል ሊቢያን አስጠፋች ሶሪያን ሱዳንን ፍልጤምን አረ ስንቱን አስጠፋች ፍልስጤምን ምድረ በዳ አደርጋለው ስትል አላህዬ ምን አቅቶት ቀድሞ አጠፋት

  • @dell9608
    @dell9608 13 дней назад

    ግፍ አብዝቷል አለም ላይ ሲፈስ የነበር ንጹህን የሰው ልጅ ደም ህጻናት ሴቶች አዛዉንት ሳይቀራቸዉ የጃዙር ጭፍጨፋ ሲያካሄዱ አላህ ግን ይተደበቀ ሁሉ ያቃልና...

  • @EmanM-qq3ve
    @EmanM-qq3ve 13 дней назад

    ገና፡ነው፡ጉዱ

  • @dawadawit-jz9gm
    @dawadawit-jz9gm 13 дней назад +1

    እግዚአብሔር የለም በዚህች ከተማ ያለችው ሴት እና የሚያጨበጭቡት አሁን ምን ይበሉ ሴጣንን ባዶ ከገነት የተባረረ ሰዎች ለምን እነደ ሚከተሉት ይገርመኛል በእውነት የሚከተሉት የሱ መኖሪያ ሲኦል ነው አሁን የፈጣሪ ቁጣ እየዘነበ ነው የእግዚአብሔር ክንድ ያደቃል ማንም በፊቱ ይቆምም ይልቅ ወደ እግዚአብሔር ተመልሰን እንለምነው ሌላ አማራጭ የለም ምክንያት አያዋጣም የፈጣሪ ቁጣ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ይፈረዳል አምላክ ነው አይዘበትበትም

  • @SaraTesfay-s8n
    @SaraTesfay-s8n 13 дней назад

    Allah yerdchw so sad wallah

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 13 дней назад

    ለባለሀብቶች ኣቶፒያ

  • @AlemachNetsereab
    @AlemachNetsereab 13 дней назад +1

    የፈጣሪ ቁጣ እንዲ ነዉ ከዚ ልንማር ይገባል የኣፍህን በረከት ታፍሳለህ የተባለዉ እንዲ ነዉ

  • @abdurazaknasir8699
    @abdurazaknasir8699 14 дней назад +67

    ይበለው የቀማኛ ሀገር ነው።😂 ቀጣይ ደሞ እስራኤልን ቢደግማት አሪፍ ነው ?😊😊

    • @YATx-l2y
      @YATx-l2y 13 дней назад +2

      በቅርብ እኮ 300 ሺ ቱርካውያን እንዲሁም ከ 60ሺ በላይ ሞሮካውያን በመሬት መንቀጥቀጥ ፍርሻርሽ ውስጥ መቅበሩን አልረሳንም

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 13 дней назад

      አረብ የተባለና እስላም የተባለ ደነዝ ደንቆሮ ፋንዲያ ህዝብ ሁሉ በቅርቡ ይጠፋሉ ይጠረጋሉ አትጠራጠሩ

    • @DNegash
      @DNegash 13 дней назад +3

      Er lebona yisten. nege begna malet tiru new wegen

    • @kuakua2866
      @kuakua2866 13 дней назад

      😝😝😝😝😝

    • @TT-bz8ld
      @TT-bz8ld 13 дней назад +3

      America is the best country helping so many countries world wide such us racist country Ethiopia too. We will keep praying for America God to forgive. I didn’t understand what you are saying, that is very rude too.

  • @melkamulegesse9863
    @melkamulegesse9863 13 дней назад

    ሀገሬ Tv. ለእናንተ ያርግላችሁ !

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 13 дней назад +5

    አቤት የሰው ልጅ ክፋት አንዳችሁ እንኩዋን ይቅር በላቸው ይቅር በለን አላላችሁም የኛስ አገር ጉድ ስንቱን ተሸክመን እያለን በራሳችሁ እንዳይደርስ ፍሩ ሰው ገላችሁ ዘቅዝቃችሁ የሰቀላችሁ ህፃን ሽማግሌ ነፍሰጡር ያረዳችሁ ደሞ የሰዉን ታራግባላችሁ እግዚኦ

    • @MariamMaraim-p9o
      @MariamMaraim-p9o 13 дней назад +1

      ትክክል ዉዴ ሁሉም የራሱ ሀፃት አያታየዉም ልክ ነሽ

    • @ሚፍየአላህባረያ
      @ሚፍየአላህባረያ 13 дней назад

      ስሚ የትም እኮ እየተገደለ ያለው ሙስሊም ነው የትም እየተሰቃየ ያለው ሙስሊም ነው የትም እየተሰደደ ያለው ሙስሊም ነው በማን ካልሽኝ ባንቺና በመሰሎችሽ የኢስላም ጠልነት፡፡ይህ ገርሞሽ ነው በየትም ሀገር ሙስሊምን በሚያሳድድ ሁሉ አላህ ይታገሳል እንጂ ቁጣ ቅርብ ነው፡፡በነዚ የማትማሩ ከሆነ አንቺም ጠብቂው፡፡

    • @MariamMaraim-p9o
      @MariamMaraim-p9o 12 дней назад

      አዚህ ጋር በሀይማኖት መከፋፈል ምን አመጠዉ እደዉም ክፋት ያሚያስተምረዉ መግደልን የሚያስተምረዉ ያቺ ክፉ መሀመድ የምትይ ነዉ የሰዉ ሲቃይ እሚስደስተዉ ጨካኝ

    • @ሚፍየአላህባረያ
      @ሚፍየአላህባረያ 12 дней назад

      @@MariamMaraim-p9o አየሽ ባይብልሽን የማታውቂው መሆንሽን ነው የነገርሽኝ፡፡፡ስሚ እስልምና እኮ እንኳን ለሰው ልጅ ለእፅዋት ራሱ እንድንራራና እንድናዝን የሚያስተምር ሀይማኖት ነው፡፡እስልምና እኮ የሚያስተምረው የሰውን ልጅ በሙሉ ሰው በመሆኑ እንዲከበር እና ያለ አግባብ እንዳይጎዳ እና እንዳንበድል የሚያስተምር ሀይማኖት ነው አልሀምዱሊላህ፡፡
      ክርስትና ምን ይላል ካልሽ ግን ት.ሕዝቄል 9:6 በሀይማኖታቸው ብቻ የመጣ ከትልቅ እስከ ትንሽ ከፉንጋ እስከ ቆንጆ ጨርሳቹ ግደሉ እያለ የሚያስተምር ሀይማኖት ይዘሽ ስለ ኢስላም ታወሪያለሽ?? ስሚ ድንግል የሆነችውን ወስደክ ተጠቀምባት ድንግል ያልሆነችውን ግደላት ኦሪት ዘሁልቁ 31:17 የሚል ሀይማኖት ይዘሽ ስለ ኢስላም የማውራት ሞራን እንዴት ኖረሽ ???ስሚ ስንቱን ልጥቀስ ሌላው ተይም መ.ሳሙኤል 15:2 እና መ.ሳሙኤል መልደ ነዌ 8:8 ዛፎቻቸው እና እንሰሳዎቻቸውን ሁሉ ግደሉ እያለ የሚያስተምር ሀይማኖት ይዘሽ እንዴት ስለ ኢስላም ለማውራት ሞራል አገኘሽ፡፡፡ስሚ አንድ ማስረጃ ከቁርአንም ይሁን በሀዲስ ያለ ምንም ምክንያትና ያለምንም ጥፋት ግደሉ የሚል ማስረጃ አምጪ ያኔ ታወሪያለሽ፡፡፡ለማንኛውም እናንተ በሙስሊሞች ላይ የምታደርሱት ግፍ ሁሉ ሐይማኖትሽ ያስተማረሽን ነው፡፡

    • @MariamMaraim-p9o
      @MariamMaraim-p9o 12 дней назад

      ዉሸት በናተ ያምራል ማንንም ብጠይቂ ግደል የሚል በክርስትና የለም ዉሸታም ነሽ እሺ ዉሸትእና መግደል ባቺ ያምራል ኦሪት ዘሀልቁ ደሞ ያለዉ እስከ 36 ብቻ ነዉቀጣፊ አይ ንገሪኝ ያቺ መሀመድ ሰዉን አሰቃይቶ ተመግደል ዉጭ አሚያስደስተዉ ነገርየለም ነበር ጨካኝ ስለሆነኮነዉ ማቆ የሞተዉ ለዛዉም እደዉሻ በመርዝ

  • @yomreview
    @yomreview 13 дней назад

    አስባችሁታል እንደዚህ አይነት አደጋ በዚህች መናጢ ሀገር ቢሆን ኖሮ በእንቅርት ላይ ጀሮደግፍ ይባል ነበር። ያው እነ አሜሪካ እንኳ ያልቻልት ተፈጥሮ አመጣሽ አደጋ ነው ብዬ ነው።

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 13 дней назад +2

    ይህንን እጣ ፈንታ እስራኤልን ያቅምስልኝ;;

  • @ABDLHAKIMNESRU
    @ABDLHAKIMNESRU 13 дней назад

    Hagere tv kezih befit endezih ayinet asdesach zena mezegebun eterateralehu

  • @Mubarikmohammed-z2x
    @Mubarikmohammed-z2x 13 дней назад

    ጋዛን ሰውን አሜሪካን ፈጣሪን

  • @NuredinJemal-i1m
    @NuredinJemal-i1m 13 дней назад +1

    የንፁሃን ህፃናት ዋይታና እን
    ባ መሬት አይደርስም

  • @gemechuturi134
    @gemechuturi134 13 дней назад

    😢😢😢 it sucks

  • @efrataluel
    @efrataluel 13 дней назад

    😢

  • @FazelMuhammad-y8k
    @FazelMuhammad-y8k 13 дней назад +6

    አላሕ ሆይ ሐይልሕን በአሜሪካኖች ላይ ሥላሣየኸን ሽኩረን ምሥጋና ይገባሕ

    • @tessemamizer9907
      @tessemamizer9907 13 дней назад

      የናንተ አላህ በቃ ገዳይ ነው

    • @kamilali5058
      @kamilali5058 13 дней назад

      ​አንተ ሲጀመር ማነህ! ማን ያውቀሃል ምን ቤት ነህ!? ቅንቅናም ዃላ ቀርር!!!​@@tessemamizer9907

  • @farukabafogi5241
    @farukabafogi5241 13 дней назад

    Yaa alha sra nw...yee ejawana nw yagengechu

  • @በያሰከንዱሞትን
    @በያሰከንዱሞትን 13 дней назад

    እንዳው ይጭራሳት ያሙስልሞችን ና ያህፃናትን ዳም ለማሬት ያጠጣች አራመና እርኩ ።እኔ ትልቅ ነኝ ከኔ በለይ ማን አለ ብለ አናባር ያሙስልሞቹ እምባ በበዳ አይራግፍምና ።አሁንም እንዳይቆም

  • @Amannuru-u8x
    @Amannuru-u8x 13 дней назад +1

    አሜሪካኖች ሸሐዳ አርጉ አላህን እወቁ አለዛ ግን እለቀሐ

  • @SelmanMakiyu-uk5ff
    @SelmanMakiyu-uk5ff 13 дней назад +1

    ሰላማዊ ሰዎችን በላባቸው የሰሩትን ንብረት አላህ ይጠብቅላቸው ካሳም ይስጣቸው በዳዮችን ሂዳያ ይስጣቸው ...አሚን

  • @ZebibaMohammed-k3f
    @ZebibaMohammed-k3f 11 дней назад

    Alah naw yamtaw

  • @saede948
    @saede948 13 дней назад +5

    😂😂😂😂😂😂😂አላህ እዋ አተ ሀያልነህ ጨምርላቸው

  • @nubekan.6628
    @nubekan.6628 13 дней назад

    Haylie fetar bcha new wandma

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 13 дней назад

    በንፁሃን ላይእሂ መድረሱ ያሳዝናል የተሳለቁት በፈጣራያቸዉ ይቅመሱ

  • @melkamulegesse9863
    @melkamulegesse9863 13 дней назад

    ምቀኞች እየጠፋ ነው የአለም ህዝብ የሚኖርባት ሐገር ናት !!!

  • @ZidniNaji
    @ZidniNaji 13 дней назад

    ፊሊስጤምን እደበደሏት እነሱንም አላህ ይበድላቸው

  • @HassenYes
    @HassenYes 13 дней назад

    ያንሳል መሬት ከላይ በተደፋባቸው የሠው ስቃይ የማይታያቸው በሰው ደም የሚዋኙ ሰውን አሰቃዪ ብለው የሚስቁ ናቸው ገና መቼ አላህ ብቻ ትልቅ ሀያል ሁሉን ቻይ አስተዋይ ነው ልክ ተበዳይ እዳይሰማ ሲያደርጉ አሁን ማን ያስቁምላቸው ይዩት የጃቸውን አገኙ

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 13 дней назад

    የፍልስጤም እንባ ነው

  • @SelamHmaryam-w8e
    @SelamHmaryam-w8e 13 дней назад

    Please god forgive them

  • @DavedSamenefkgk0
    @DavedSamenefkgk0 13 дней назад

    I am not here to judge but I think they must now and see only God is power full

  • @AbdurehmanAbas
    @AbdurehmanAbas 11 дней назад

    አሜርካን፣
    በፍልስጢን፣ሀገር፣የውደመ፣ንብረት፣
    እና፣የፈረሱ፣ግንብ፣መልሶ፣ይገነባ፣
    የአሜርከ፣መንግስት

  • @ismaelseid6658
    @ismaelseid6658 13 дней назад

    የፈለጋችሁትን ስም ስጡት አደጋውን አምኖ መቀበል ከባድ ነው ምክኒያቱም ይሄ የአላህ ሀያልነትን እያሳያቹ ነው

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 13 дней назад

    በሃገራችን መሬት መንቀጥቀጥ እሰይ ስትሉ ነበር አሁን ደሞ በሰው ሃገር እሰይ ትላላችሁ ከሜንታተሮች shame on you

  • @merimazeynu4918
    @merimazeynu4918 13 дней назад

    Lemetaredew Hulu teteyake amereks nat