Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አሜን አሜን አሜን አባታችን ተባረኩ በብዙ በእርሶ አድሮ ለነፍሴ የሚሆን የቃሉን ምግብ የመገበኝ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ
አሜን አሜን አሜን በአባታችን ላይ አድሮ ያስተማረን የአባቶቻችን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት ከማርና ከወተት የሚጥመውን የእግዚአብሔርን ቃል ለመገቡን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንወትን ይባርክ እኛም የሰማነውን አምላክ በልባችን ሰሌዳ ላይ ይፃፍልን በሰማነው 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች እድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን አቤቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔ ጥበብ የጎደለኝ ልጅህ ነኝና ጥበብንና ማስተዋልን አድለኝ ሰወችን ሳይሆን አንተን እፈራ ዘንድ ልቤን ቀድስልኝ ለውጥልኝ ዳግም ስራኝ አሜን