አሳፋሪ ትውልድ ለአባቶች ክብር የሌለው 😪

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 127

  • @birhanu-u3r
    @birhanu-u3r 3 дня назад +1

    እኔ እርግጠኛ የሆነ እዚሁ አ፡አበባ ውስጥ እኔ ተወልጄ ያደግኩበት ትልቅና ከፍተኛ ገቢ ያላት ቤተ ክርስትያን አለች የራተኞቿ ደሞዝተኞች ከ145 በላይ ናቸው በከፍተኛ ሙስና የተጨማለቁ ሰራተኞችና አስተዳደሮች የተከመሩባት ነች ስለሚዘረፈው ስለሚሰራው ዘረፋና ሸፍጥ ማየትና መስማት የተለመደ የወንጌል ስብከትን ያህል ቀላል ነው መረጃ ለሚጠይቀኝ በየትኛውም አጋጣሚ መስጠት መጠቆም እችላለሁ፡፡

  • @HadisHawarya
    @HadisHawarya 12 дней назад +8

    እንኳን ለመቀጠር ደመዎዝ ለማጽደቅ ሰበካ ጉባኤው የጨመረውን ጭማሪ ሙስና ከአልተሰጠ አይጸድቅም። ቅጥርማ ያለ ያለ ጉቦ ያይታሰብም።

    • @zematube1219
      @zematube1219  12 дней назад

      @@HadisHawarya እውነት ነው 👍👍

  • @SisayAlemayehu-d4j
    @SisayAlemayehu-d4j 9 часов назад

    አቡነ አብርሃም ለዘላለም ይኑሩ

  • @DanielTesfaye-s6w
    @DanielTesfaye-s6w 4 дня назад +1

    ፈጣሪ ከአቡነ አብረሐም ጎን አለ

  • @cultureentertainment-jp1ku
    @cultureentertainment-jp1ku 11 дней назад +1

    ጎበዝ ጓዴ በርታልኝ

  • @ManahloshGebremariam
    @ManahloshGebremariam 3 дня назад

    አቡነ አብርሃም ትክክለኛ አባት ረጅም እድሜ ይስጥልኝ:: ይብላኝ ለጉበኞች-----

  • @tarikuaFentaw
    @tarikuaFentaw 10 дней назад +1

    አባታችን አብነ አብርሀም በረከታችሁ ይደርብን

  • @konjonesh
    @konjonesh 12 дней назад +1

    ስላምህ ይብዛ ወንድማችን

  • @WubeBaysa
    @WubeBaysa День назад

    ምን ያለበት ዝላይ አይችልም አይቀርልህም አፈርንባችሁ አኛ መእመን ሥራችሁነ ቤተክርስቲያናችን አይገናኝም ብቻ የቀደሙት ያባቶቻ ችን አምላክ ቤቱን ያፅዳ

  • @AbrihamAgeze
    @AbrihamAgeze День назад

    ክብር ለአባታችን ለአቡነ አብርሐም የልዑል እግዚአብሔር ጥበቃየመንፈስቅዱስ ፀጋናበረከት ይደርባቸው።አሜን!!!

  • @MNJSBSGS
    @MNJSBSGS День назад

    የሌቦች ስብስብ ነው

  • @arayabekele8612
    @arayabekele8612 День назад

    በአጠቃላይ አላማረብንም መድኃኔዓለም ይፍታው። ያሳዝናል!!!

  • @sisaywoldeyohannes737
    @sisaywoldeyohannes737 7 дней назад +1

    ይኸ፥ልጅ፥በመልኩ፥አቡነ፥አብርሃምን፥ይመስላል። ኦዲት ይደረግልን።

  • @GebraGegelaw
    @GebraGegelaw 9 дней назад +1

    እዉነት ነዉ ደመወዝ ሲፀድቅ በሙስና ነዉ

  • @kalbehailu840
    @kalbehailu840 12 дней назад +1

    ወንድሜ እግዚአብሄር ያበርታህ በደንብ ተከታተልልን 1 ካህን በህመም ምክንያት ከስራ አባረዋቸው 150,000.00 ጉቦ ተጠይቀው የንሰሀ ልጆቻቸው አዋተንላቸው ነው ልላ ስራ የተሰጣቸው

    • @zematube1219
      @zematube1219  12 дней назад

      እኮ እንደናንተ ያሉ ንጹሕ ምስክሮችም አሉን አመሰግናለሁ 👏

  • @Yada1Yada2
    @Yada1Yada2 10 дней назад +1

    ክፋ ቀን የመጠው በአባቶች ያለ ሙስና

  • @AddisuGeremew-k8w
    @AddisuGeremew-k8w 6 дней назад

    ሃይማኖት በዘረኝነት ተብሎ ስለተያዘ ምን ይደረግ እግዚአብሔር ጥሩ ዘመን ያምጣልን

  • @AbrihamAgeze
    @AbrihamAgeze День назад

    ልዑል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን በህዝብእና በመንፈስ ቅዱስ ሀብት ይህ ሁሉ ጅብ ፈነጨብንእኮ እስኪ ተናጋሪወችን ሁሉ እዩአቸው በስጋእና በቃላት የደለቡ ናቸው እኛን አትንኩን ከሚሉ ቤቴ ክርስቲያናችን እንዳትደፈር በንፅህና ቢሰሩ መልካም ነበር። ነገርግን ሰምእና ወርቁ ሌላ ሆነ አፍሲከፈት አሉ ...ንፁሀን አባቶች!!

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 12 дней назад +1

    በኛ ዘመን እንዴ አይነት መባላት ያማል የተኩና ጥርቅም እግዚአብሄር የአማራ ህዝብ ፍኖ ጉልበት ስጣቸው የዳዊትን ክንድ ስጣቸው ከመስቀል ብር ይብለጥ እማምላክን ያማል😢😢😢😢😢😢😢

  • @mulubekele1371
    @mulubekele1371 День назад

    እውነት ነው ለሌቦች ፈተና ናቸው

  • @akjlgfaloka3848
    @akjlgfaloka3848 3 дня назад

    እልልልል እንካን ታገዱ እንካን ደሳለህ እንዲታገዱልህ ስትፀልይ ነበር አሁን ስለትህን አስገባ

  • @MamoTzar
    @MamoTzar 10 дней назад

    ብፁህ አባታች እውነት ይዘው የተናገሩት ለሆዳሞች አሰፈርቶቸው ነው

  • @Medanit-iy4lx
    @Medanit-iy4lx 4 дня назад

    Abatachin Abune Aberham Berketwo Yedresn Edme Tena Yesteln

  • @Afomiyamulat-x9k
    @Afomiyamulat-x9k 12 дней назад +2

    ምድረ መሀይም ነው ለካ የተሰበሰብው ቤተ መሀይም ነው አቤት ስንት ድስት አፍ አየን ሆድ አምላካቸው።

    • @zematube1219
      @zematube1219  12 дней назад

      @@Afomiyamulat-x9k መሀይምነትኮ በጣም የተሻለ ነው ለነዚህ ኮ መግለጫ ቃላት የለም ።

  • @MNJSBSGS
    @MNJSBSGS День назад

    ለዝውውርም ሳይከፍል አይሞከርም

  • @AtseWandimu
    @AtseWandimu 12 дней назад

    Abune abreham bereketot yderbn

  • @Afomiyamulat-x9k
    @Afomiyamulat-x9k 12 дней назад +3

    ልክ ነህ ይኸን በቀሚስና በሱፍ የቱሸፈነ ዘራፊ ቀማኛ ሁሉ ።

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 11 дней назад

    መቤዝበዛቼው ስሌቄራችሁ ሕዝብንብሩን እዬዜሬፉ ስለሆኑን ነው ጉዳቼው እንዳይ ገለጥ ነው እግዝአቤሔር ይፋሬድ ነፅሐንን ያውጣ ይመንጥራቼው

  • @seifuassefa4373
    @seifuassefa4373 День назад

    እንከን፡የማይወጣለት፡አገላለፅ፡ነው።የልብ፡መዘጋጀት፡ከሰው፡የአንደበት፡መልስ፡ከእ/ር፡ነው።ይህ፡ነው።ከዚህ፡የበለጠ፡ወንጌል፡የለም።ወንጌል፡ፍትህ፡ጎደለ፡ደሃ፡ተበደለ፡ብሎ፡መስበክ፡ይህ፡ነው።ክርስቶስ፡ደሙ፡ያፈሰሰው፡ለህንፃ፡ቤ፡ክ፡ብቻ፡ሳይሆን፡ዋናው፡ሰውን፡ከሰይጣን፡ባርነት፡ነፃ፡ለማውጣት፡ለማውጣት፡ነው።ያልሆነ፡አስተያየት፡አትስጡ።

  • @HadisHawarya
    @HadisHawarya 12 дней назад +1

    የሌቦች ስብስብ የአቡነ አብርሃምን እውነት አይሸፍነውም።

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 12 дней назад

    እንደ ቃሉ የማትኖር ከሆነ አይደለም ምድራዊ ስልጣን ከህይወት መፀሐፍ ከመንግስተ ሰማያትም ትባረራለህ።

  • @መምህርበዘይነግር
    @መምህርበዘይነግር 11 дней назад

    እባክህ ወንድሜ አሁን በዚህ ሰሞን ቤላ ዮሐንስ 5 ሰው ተቀጥሯል አድርስልን ቤተ ክርስቲያኑ አዲስ ነው ያለው ሰራተኛ በቂ ደሞዝ ሳይኖረው ነገዱበት ኡኡ ድረሱልን

  • @abateayalew8696
    @abateayalew8696 13 дней назад +3

    ምን አስፈራችሁ ንፁህ ከሆናችሁ ሌብነት ከሌለ ከሚስኪን ህዝብ እዬተለመነ ለምን ይመዘበራል ኦድት እንዳይዴረግ ለምን ተጨነቃችሁ እምነታችንን ለትዝብት ባትዳርጓት ምናለ ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ይባል የለ ጉድነው

    • @zematube1219
      @zematube1219  13 дней назад

      ዓይን ያወጣ ዘረፋ ነው ፈጦ የመጣብን አይ ሃይማኖቴ የነዚህ ወሮበሎች መሸቀጫ ሆነች 😢

  • @tolosademe5201
    @tolosademe5201 12 дней назад

    መ/ርቀለመወርቅ አስተያየቱ ጥሩ ነው ይቀጥሉበት

  • @Girma-wq8lm
    @Girma-wq8lm 4 дня назад

    ይህ ገመናቸዉ እንዳይጋለጥ ፣በየቤተ ክርስቲያኑ፣መንግስትን አብይን፣በአባት ነፍስ
    ለምእመናኑ ስም ፣ እንዲያጠቁሩ፣አሰማሩ።አንዴ
    እስላም ፣ጴንጤ፣ሉሶፈር ፣እኛ ያልቀባነው፣አይነግስም ፣ተነስ ብለው የደሃ ልጅ ተላለቀ።የቅኑ አብይ አህመድ ጡር፣እርስ
    በርስ አምላክ አባላቸው።ጌታ ያያል፣ይሰማል።

  • @tolosademe5201
    @tolosademe5201 12 дней назад

    አሁንም ለአቡነ አብርሃም ቅድስት ሥላሴ ክብር፣እድሜ፣ጤና ያድሉልን።እያልኩ ቀዳሾች ካህናትና ዲያቆናት 24 ሰአት እየሰሩ ደመወዛቸው አነስተኛ ሲሆን በሳምንት አንድ ቀን እየመጡ ከቀዳሾችበላይነው ለምን?ሌላውማንኛውም የቢሮ ሰራተኛ ጧት ሁለት ስአት ገብቶአስራአንድሰአት ቢዎጧ ሙስናውን ያጠፋዋል።የሙስና መንስኤ ሁለት ስራ ደርቦ መስራትነው ሶስት ቤ/ተ/ክማገልገል ለመቅሰፍትነው

  • @Yada1Yada2
    @Yada1Yada2 10 дней назад

    አልፈተሸም ካለ በቀጥታ ይያዝ

  • @DubaiCom-m8d
    @DubaiCom-m8d 12 дней назад

    ወድሜ ክበርልኝ

  • @DinkudinkuBekele
    @DinkudinkuBekele 10 дней назад

    እንደኔ እንደኔ አስራት በኩራት ስለትና,,, ምአመናኑ ለአዲስ አበባ ካህን ተበዬ የወንበዴዎች ስብስብ ከመስጠት እና በየቤተክርስቲያኑ የተሰገሰጉ ሌቦችን ቀመቀለብ በየገዳሙ በየገጠሩ እየተዘጉ የሉትን አድባራት ብንደግፍ ይሻላል። 😭😭😭🎉

    • @zematube1219
      @zematube1219  10 дней назад

      @@DinkudinkuBekele እንደሱማ ማለት ይከብዳል ምክንያቱም ብዙ ምስኪን አባቶች አሉ ሊጆች ያሏቸው ታዳ ህጻናትን የያዙ አባቶችም አሉና

  • @HailemeakalYirga
    @HailemeakalYirga 12 дней назад

    አባታችን ልክናቸው ነገር ግን ሁላችንም ከጎናቸው አለን

  • @MamoTzar
    @MamoTzar 10 дней назад

    የገዳማት አሰዳደር አባቶች ጭወታቸው ለምን ይመሰላችዋል ክሳችህ ሰለተነካነው ያባታች ምንም አላጠፉ የክሳችህ ጒድ ሰለተናገሩ ነው

  • @godolias8228
    @godolias8228 12 дней назад +1

    Tenkuay hula Metach hula Ygermal earthy Odit new yasiferachee. Gena besemay Odit yderegalu!!!!

  • @NasannatNas
    @NasannatNas 13 дней назад +1

    አሁን ወደ ፖሊቲካ ሊገቡ ነው😢😢😂

  • @tewabechyifru5123
    @tewabechyifru5123 12 дней назад

    Egzabher yifred betun yatsdaw min ayinet gize new bezi like betekrstiyann ngd bota adereguwat betam new yemiyasaznew yamal sinageru mesmat egzabher yifred orthodoxch tsentachiw kumu sewochun sayihon fetariyachihun eyu

  • @genetsisay8292
    @genetsisay8292 День назад

    ኦዲት ይደረግ እኮነው የተባለው ምንም መንጫጫት አያስፈልገውም

  • @AbuAnu-rq5fp
    @AbuAnu-rq5fp 11 дней назад +1

    ይሕ ወጠጤ በጡት እባት ወደ መቅደሱ ካለ እውቀት የዘለቀ ሽፍታ እጅ ከፍንጅ በመያዙ ጨንቆት ስለሆነ ተዉት አባታችን ብፁእ አቡነ አብርሃም በረከቶት ይደርብን

  • @zelalemMolla-w5p
    @zelalemMolla-w5p 12 дней назад

    ይመችህ አንተ ልጅ ተባረክ😂😂😂😂😂😂😂

  • @marysam9193
    @marysam9193 12 дней назад +1

    አባቶች ማንም ተነስቶ ያለ ቦታዉ ያለ እዉቀቱ እንዲተቻቸዉ ያደረጉት ራሳቸዉ ናቸዉ ሰዉ ቤቱን የሚያስደፋረዉም የሚያስከብረዉም ራሱ ነዉ ይች ለሃገር ታላቅ ባለዉለታ ሃይማኖት የራሷ ህግ አላት ማንም ፓለቲከኛ መናፋቅ ጣልቃ ሊገባባት የማትችል ትልቅ መዋቅር ያላትን እምየ ተዋህዶ ማንም እየገባ እንዲፈተፋትባት መንገድ የከፈታችሁ ራሳችሁ ናችሁ አባቶች ታላቋ ኦርቶዶክስ በራሷና በራሷ የቆመች ተቋም እነጂ ማንም ከዛም ከዚህም ተለቃቅሞ የሚተረማመስባት ናት በነገራችን ላይ እነዚህ ያለቦታቸዉ ገብተዉ የሚዘባርቁት ፓለቲከኞች በአቡነ ሄኖክ ተቦክተዉ የተጋገሩ ናቸዉ !!"

  • @NegaGebre-h5e
    @NegaGebre-h5e 2 дня назад

    ምነው አባቶች ፣የመሬቱ ኦዲት ይህን ያህል ፣ያስፈራችሁ ፣የሰማዩ ኦዲት እንዴት ልትሉት ነው ፣ አትጠይቀነም የሚያገባህ የለም፣ ወይስ ፣ከኛ በላይ ፣ሰው የለም ነው መልሳችሁ፣
    ። ሌላው ኦዲት ያስፈራችሁ ፣ለምንድን ነው፣? የመፍራታችሁ ምክንያት ምንድን ነው?
    ።በሉ ከሁሉ በፊት ፣እግዚአብሔርን ፍሩ፣
    ።ሁለተኛ ህግ አክብሩ፣
    ።ሶስተኛ ለህግ ተገዙ፣

  • @lidiyasur2964
    @lidiyasur2964 9 дней назад

    የተለያያችሁ የሚዲያ አካላት ለህዝበ ክርስቲያኑ ግንዛቤ መፍጠር ይኖርባችኋል።

  • @NasannatNas
    @NasannatNas 13 дней назад +1

    ክክክ ባይናቸው እኮነው የመጡት በተለይ አስተዳዳሪ ተብዮች በጣም እጂ ሆነ ነገር ብቻ አይደለም በጣም ግልፅ ነገር አለ እኔ ይቅር ይበለኝ አዲሳባ ውሰጥ ስለት አላስገባም ሰንት የገጠር ምስኪን ቤተሰክርሰቲን አለ ይቅርታ አድርጉልኝ ይፈተሸሉን😮😮 ቆሌቸውን መግፈፋ ነው ያሳዝናል በትክክል ሸር አድርጉ ባህር ዳር 😊

    • @zematube1219
      @zematube1219  13 дней назад +1

      @@NasannatNas አደገኛ ጊዜ ላይ ደርሰናል ወዳጄ እግዚአብሔር ይመልከታቸው

    • @NasannatNas
      @NasannatNas 13 дней назад

      @@zematube1219 አሜንንን የሚሳዝነው መደርግ ከሌለበት ባታሊዮን መሆኑ እኮነው ፈጣሪ ልቦና ይሰጥልን መቸ እንደምን ሞት ባማናቅበት ጊዜ እንደዚህ አይነት ሰራ ያሳፈራል😢🙏

  • @mezgebutlahun9134
    @mezgebutlahun9134 5 дней назад

    አንድ ሚሌን ከፍሎ ተቀጥሮ በሞያ ምክንያት ተባረር ነውየምትለው?

  • @Zeyedegebertsadick
    @Zeyedegebertsadick 12 дней назад

    እግዜር ይመርምራቸው

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e 13 дней назад

    ፈጣሪን በጣም ተዳፈራችሁ ሃይማኖት አና መግሰት የተለያዩ ናቸዉ ኦቶዶሰን ለቀቅ አድረጉት💔💔

  • @gashuhabtamu3377
    @gashuhabtamu3377 12 дней назад

    ሀብት ማስመዝገብ አለባቸው ::

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 11 дней назад

    ፦እባካቼሁ አፅዱት ለምን ፌሩ ሥራቼው ስላስ ፌራነው

  • @befekadudemmissie4592
    @befekadudemmissie4592 10 дней назад

    የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አባቶች በሚያደርሱት የሃይማኖት አባትነትን በተቃረነ ምግባርና ሥነልቦና ምክንያት በኢትዮጲያ ላይ እየደረሰ ያለው መከራ መቼ ይበርድ ይሆን ?

    • @zematube1219
      @zematube1219  10 дней назад

      @@befekadudemmissie4592 ይሄ የአስተዋይነት ምልክት ነው ወዳጄ አመሰግናለሁ 👏

  • @asegedechtegenu5465
    @asegedechtegenu5465 11 дней назад

    ከላይ ሱፍ ለብሰሀል ውስጥህ ተኩላ እባብ የዘረፍከወ ተለባብሶ እንዲቀር ነው የምትንጨረጨረው ፍርዱን ለፈጣሪ።

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 11 дней назад

    ቅልብ ቤሬ ታክላሌ ህ የሰው ደም ጤጥተህ ሙስና ይቄራል ብለህ የምትወቴውት አይቄርልህም ነገሩ ተነቅቶባቼዋል አባታችንአቡነ አብሬሃም ቤርቱልን አመንጥሩለን አግዝአቤሔር ያቤርቶት

    • @melakugirma3668
      @melakugirma3668 10 дней назад

      😢😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😅😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😅😅😅😮😮😮😮😮

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 11 дней назад

    Yifeteshalu betekirisitianuani indezi awaridewatima manimi bezimita miyalifachawe yelem

  • @Yada1Yada2
    @Yada1Yada2 10 дней назад

    Men yaltdrg ngr ale babatoch

  • @yaredbetrework4762
    @yaredbetrework4762 12 дней назад

    የአሳ ግማቱ ከአናቱ

  • @DinkudinkuBekele
    @DinkudinkuBekele 10 дней назад

    በይ አዉደምሕረቱ ጉቦመብላት ሀጢአት ነው እያለ ሲለፋደድ ይከርምና ወደቅጥር ሲገባ ከአንድ መቶሺ እስከ አንድ ሚሊዬን ሲቀበል ለእሱ ሰለሆነ ሐጢአት አይደለምን???😭😁😁😁ጉድ እኮነው;;;

  • @abebe7532
    @abebe7532 День назад

    Man agedachew⁉️⁉️

    • @zematube1219
      @zematube1219  День назад

      @@abebe7532 ኦዲትን የፈሩ

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 11 дней назад

    Gena tasirew esir bet yiwereweralu

  • @nigistatta1825
    @nigistatta1825 День назад

    አንተም ሰው ሆነህ አቡነ አብረሃምን ትጠረለህ እሳፋሪ

    • @zematube1219
      @zematube1219  День назад

      @@nigistatta1825 ማንን ነው ወዳጄ ?

  • @oudiatessema5112
    @oudiatessema5112 12 дней назад

    ለማያቀህሽ ታጠኝ ሁላችሁም እራሳችሁን መርምሩ

    • @zematube1219
      @zematube1219  12 дней назад +1

      እኛ ለመመርመር ዝግጁ ነን ይመርሩን ወዳጄ 👍👍

  • @TadesseGashu-u9n
    @TadesseGashu-u9n 3 дня назад

    የኦርቶዶክስ ሰበካ ጉባኤው ሃይማኖታቸውን ረስተውት ሙስናን ጥበቃ ለመቀጠር እንዃን ብዙ ገንዘብ ይጠየቃል ። መጨረሻው እንጃ !

  • @sudilema2648
    @sudilema2648 13 дней назад

    Bro lekah algebagnim negeru tiru nw endih kehone Ke Abune Abreham goninen

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 12 дней назад

    ለምን ኦዲት እንደረጋለን??እንደዋናዎቹ ትንሽ ቦጨቅ ቦጨቅ እናድርግ እንጂ ጃል!!!ኦዲት አስደራጊዌም፣አድራጊውም፣ ወየዌላችሁ እያሉ ነው እነ መንትፍ!!አይ ሙዳዬ ንዋይ!!እባክዎ አቡነ አብርሀም ይተውን ሳንሸማቀቅ ትንሽ እንቦጥቡጥ!!!ኡኡ ባዮቹ የተፈቀደላቸው መንታፊዎች ይመስላሉ!!!

    • @zematube1219
      @zematube1219  12 дней назад

      @@soyegerado6831 እኮ 😀😀😀

  • @danielargaw2950
    @danielargaw2950 12 дней назад

    Ene eko yemiyasazinegn memenu new lenezih leboch kelelew lay metsiwat setito mihiret endimeta yemitebik

  • @danielargaw2950
    @danielargaw2950 12 дней назад

    Tiru tinitane new yakerebachut

  • @LingerewAbere
    @LingerewAbere 12 дней назад

    እባክህ ሰውን ጨምረህ ወደ ሲኦል አታውርድ የራስክን እምነት ጨምር ሆ በማለት ለውጥ የለም በፀሎት እንጅ ተላላኪ አስመሳይ አትሁኑ የበጉን መንጋ ለመበተን አትሩጥ

    • @zematube1219
      @zematube1219  12 дней назад

      የበግ መንጋ ሳይሆን የሚያስፈልገን የእውነት መንጋ ነው ከሀሰት የፀዳ መንጋ ነው የናፈቀን

  • @marysam9193
    @marysam9193 12 дней назад

    ኪኪኪኪኪኪኪ
    አሁን ወደ ፓለቲካ ሊገቡ ነዉ??????
    አሁን ነዉ እንዴ የታያችሁ የአባትነትን ስም ይዘዉ ወይም አንግበዉ ቤተክርስትያኗን እና ልጆቻን እያስበሉ የኖሩት ያሉትም እኮ ለተልኮ በአባትነት ስም ገብተዉ ፓለቲካቸዉን የሚያጧጡፋት ናቸዉ በስሟ እየነገዱ ዉድቀቷን ለማፋጠን ሌትተቀን የሚሰሩ አባት ሳይሆኑ በአባት ስም የተሰገሰጉት ናቸዉ በሁለት ቢላዋ የሚበሉ በዉስጥ አለሁ ይላሉ በዉጭ ደግሞ ፓለቲካቸዉን ይሰራሉ ፈጣሪ ኧረ ቤትህን አጽዳ ይበቃል !!

  • @JoyeKiya-g1q
    @JoyeKiya-g1q 12 дней назад

    አስመሳይ

  • @بويوسفبودلامة
    @بويوسفبودلامة 13 дней назад

    Koshsa ytlakwe ynoral

  • @AbebeKebede-u1w
    @AbebeKebede-u1w 12 дней назад

    ነፍሰበላዎች

  • @MuluD-ce7kp
    @MuluD-ce7kp 13 дней назад

    😅😅😅😅😅😅😅🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @zematube1219
      @zematube1219  13 дней назад

      ኧረ አያስቅም 🤔🤔

  • @mezgebutlahun9134
    @mezgebutlahun9134 5 дней назад

    አቃቢትም ሙስና ይከፈልበታል? የተቀደሰውን ለውሸት አትስጡ ለአዲስ አበባ አለቆች

  • @MebratuTsegaye-i8y
    @MebratuTsegaye-i8y 12 дней назад

    አንተ፣አቅራቢው፣ምን፣አገባህ

    • @zematube1219
      @zematube1219  12 дней назад

      ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኛ ያሳዝነኛል ሁኔታው የሀሰተኞቹ አካሄድ

    • @FrewWarku
      @FrewWarku 10 дней назад

      አባታን አቡነ አብርሐም ሲጀመር እውነት ነው የሚናገሩ እነዚህ ሖዳሞች ግን አድ አገልጋይ ሲቆጥሩ የማቀበሉት ጉቦ ሶስት መቶ ሺ ነው