ፑቲን በሌለበት አቢቹን መጠበቅ ጅልነት ነው ።የፅንፈኞች ህልም በትራምፕ ከሽፎአል ሁሉም ተጠራርጎ ይገባል ተብሎአል።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 42

  • @mollamestawetie9180
    @mollamestawetie9180 11 дней назад +10

    እናቴ ኢትዮጵያዬ አገሬ ዞሮ መግቢያዬ መከበሪያዬ ሰላምሽ ይብዛ ጠባቂሽ እግዚአብሄር ነው

  • @tigestmoreda2615
    @tigestmoreda2615 11 дней назад +5

    Always Ethiopia ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 11 дней назад +3

    "ተንስዑ ለሰላም "
    ❤🇪🇹🇪🇹ክብር ለኢትዮጵያ መከላከያ ይሁንልን 🇪🇹🇪🇹❤

  • @seblewongleshibeshi
    @seblewongleshibeshi 11 дней назад +7

    ታላቅ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ ምድር የኔ ናት ያለዉ ባለቤቷ እግዚአብሔር ነዉ እኛ ዝቅ ብለን በፍቅር በምሕረት አንድ በመሆን ከመሪአችን ከአቡቹ ጋር ወደፊት 🇪🇹🚥🌿👍🏽ዴቭ ጤና አድሜ ከዉዷ ባለቤትሕ እና ለልጆችህ ይቀጥል አሜን

  • @BccgHcgc
    @BccgHcgc 11 дней назад +7

    እንዲህ ስንሆን ያምርብናል ሰላምን ፍቅርን አላሀ ይስጠን ሰላም ከሌለ ለሁላችንም ጠንቅ ነው ለሙስሊሙሙ ጠንቅ ነው ሰላምን ይስጠን ጎረቤትክ ሲታመም አንተም ትታመማለክ ሰላም ለሀገር ሰላም ለህዝባችን ይሁን ምቀኛውን ያንሳልን

  • @Tadu-w3w
    @Tadu-w3w 11 дней назад +6

    ተባረክ

  • @MeseretCarriker
    @MeseretCarriker 10 дней назад +2

    I love you so much your wonderful Dave you love Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤❤❤❤

  • @mollamestawetie9180
    @mollamestawetie9180 11 дней назад +8

    በርቱ እህቶቸ እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት

  • @TomasMagna-j3p
    @TomasMagna-j3p 11 дней назад +7

    ዴቬ አቢቹ የኢትዮጵያ ተሳፋችን የአፈሪካ ኩራታኛ

  • @seblewongleshibeshi
    @seblewongleshibeshi 11 дней назад +5

    ታላቅ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ ምድር የኔ ናት ያለዉ ባለቤቷ እግዚአብሔር ነዉ እኛ ዝቅ ብለን በፍቅር በምሕረት አንድ በመሆን ከመሪአችን ከአቡቹ ጋር ወደፊት 🇪🇹🚥🌿👍🏽ዴቭ ጤና አድሜ ከዉዷ ባለቤትሕ እና ለልጆችህ ይቀጥል አሜን እብቹ በመንፈሰ ተመርቶ ሰለሚንቀሳቀስ ሞኝ አይደለም ሂድ ሲለዉ ይሄዳል ሰንቱ ተወግቶ ሞተ ሆድ ይፍጀዉ ብለዋል ዶክተር ጥላሁን ገሠሠ።

  • @abiye150
    @abiye150 11 дней назад +5

    በሽተነኞች ናቸው አቢቹ ብርቁ አይደለም የነፀጌታ ነው እንጂ የነጭ ተለማማጭ አይደለም አላወቁትም አቢቹን ጀግናቸን መኩሪያችን አብያችን ❤❤❤❤✊✊🇪🇹🇪🇹🇪🇹የአኢትዮጺያ ኩራት የሆነው መሪ❤️❤️🙏❤️

  • @BccgHcgc
    @BccgHcgc 10 дней назад +1

    እድሜ ጤና ይስጥክ ❤

  • @YosefAbdigga
    @YosefAbdigga 11 дней назад +3

    I love you somuch ❤❤❤❤

  • @YosefAbdigga
    @YosefAbdigga 11 дней назад +2

    Ethiopian 🇪🇹 ❤❤❤❤

  • @mehrettariku7856
    @mehrettariku7856 11 дней назад +5

    እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል
    እውነትንየያዛችሁ በርቱ

  • @BeletemekonenTesema
    @BeletemekonenTesema 10 дней назад +2

    ትክክል

  • @mollamestawetie9180
    @mollamestawetie9180 11 дней назад +4

    እግዚአብሄር ይስጥሽ የእኔ እህት ለሀገርሽ ተቆርቁረሽ ይሰጠሽው መረጃ የሚደነቅ ነው በርች እንዲህ ነው አገርን መጠበቅ አድናቂሽ ነኝ እህቴ

  • @abiye150
    @abiye150 11 дней назад +4

    ዴቩዬ በሳቅ እየገደለከኝ ነው በጣም ነው የማከብርህ ፕሮግራምህን ሁሌ በጉጉት ነው የምጠብቀው
    አቢቹ በደብዳቤ ሲጠይቅ አይታይህም ቂቂቂቂቂ

  • @Asd-d7k
    @Asd-d7k 11 дней назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaileGoldy
    @HaileGoldy 11 дней назад +3

    ሰላም ኮር

  • @YosefAbdigga
    @YosefAbdigga 11 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @workinehboru2292
    @workinehboru2292 11 дней назад +4

    መለሰ እኮ የተናገረው ነው በአሜሪካ ሁሌ ሰላማዊ ሰልፍ የምወጡት ግሪን ካርድ ለማገኘት እንጂ ግብ የላቸውም ብሎ ነበር

  • @nuniguebrehiwot7
    @nuniguebrehiwot7 11 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤️💪💪💪

  • @MekidesEndalegurmu-jy7dy
    @MekidesEndalegurmu-jy7dy 11 дней назад +2

    Yemidiyaw deron arebegaw jegnaw enkuwan selam metahelen ende ayen belenachin yementebkeh ye Ethiopia enku nehe devachin nurelen 🙏🙏🙏 Dele ena keber lejegnaw yehager mekelakya serawitachin ena lejegnaw tentagu ayebegrew behedbet hulu seketama Abichu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛💓11111111111

  • @HailuKebede-x2f
    @HailuKebede-x2f 11 дней назад +3

    በNGO ያደገ አገር የለም ።

  • @NigussieGutuEdae-f1r
    @NigussieGutuEdae-f1r 11 дней назад +3

    በአንድ ወቅት ዛሬ በእንዲህ ያጀገኑትን በመጨረሻው ለውለታቸው አቢቹ ይሸልመቸዋል ብዬ አምናለሁ፤ ደግሞም አጠብቃለሁ፡፡

  • @BeletemekonenTesema
    @BeletemekonenTesema 10 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KebebushBeneti
    @KebebushBeneti 11 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @Hnia-b8z
    @Hnia-b8z 10 дней назад

    Sewu neka egziabehare yemesegen edema le:enante

  • @belachew5809
    @belachew5809 11 дней назад +2

    ኮር ! ዳዊት ስለ ትራምፕ ያሳየኸን በሳቅ ገደልከን😁😁😁😁😁

  • @BeletemekonenTesema
    @BeletemekonenTesema 10 дней назад +2

    እዳውአገርአለንብለውይገቡሆንፈረሠችነደደችሲሉየነበሩሁሉ 37:00

  • @NigusseDaba
    @NigusseDaba 10 дней назад

    ኮረችን አብብችሁ አበ መለን ይንሩልን

  • @JemaneshAlemu-g3q
    @JemaneshAlemu-g3q 4 дня назад

    I.

  • @workinehboru2292
    @workinehboru2292 11 дней назад +2

    ለምን ነጭ ልብሰ አትለብሰም ጥምቀት እኮ ነው ዛሬ

  • @mollamestawetie9180
    @mollamestawetie9180 11 дней назад +5

    እናቴ ኢትዮጵያዬ አገሬ ዞሮ መግቢያዬ መከበሪያዬ ሰላምሽ ይብዛ ጠባቂሽ እግዚአብሄር ነው

  • @HaileGoldy
    @HaileGoldy 11 дней назад +3

    ሰላም ኮር

  • @HaileGoldy
    @HaileGoldy 11 дней назад +2

    ሰላም ኮር