Mekdes Abebe |መቅደስ አበበ -Ende Hilm | እንደ ህልም | Best New Ethiopian official Music video 2015

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 ноя 2024

Комментарии • 2,8 тыс.

  • @MekdesAbebe
    @MekdesAbebe  7 лет назад +1077

    Thank you all very much. ❤ ❤ subscribe to my youtube channel to be the first to see my new video coming soon

  • @elsalisa2612
    @elsalisa2612 7 месяцев назад +41

    የስደትን ሀዘን ያስረሳኛል 2016 ጀምሮ እስከ 2024 እየሰማሁሽ ነው ...♥️🔥 ስወድሽ

  • @AsEtt-nz8hj
    @AsEtt-nz8hj 9 месяцев назад +229

    ማነዉ እደኔ2024 የሚያዳምጣት❤😢

  • @ኢስላምውስጤነው
    @ኢስላምውስጤነው 3 года назад +117

    ከወጣ ጀምሮ በየቀኑ ሳልሰማው አሉልም ተሳስቼ እንኳ እናንተስ የልልጁቱ ውበትም ጨረስኝ ው ይ ፈጣራ ጠብቅ ቆንጅዬዋ መቅዲ

  • @woynshettesfaye
    @woynshettesfaye 9 месяцев назад +11

    OMG am very excited to hear your music. when you released this song I was a teenager who was struggling to survive and to became successful even if I don't have a good phone to listen your music now thanks to God he protect me and give me his grace. Today when I found out your music on you tube I cried and I thank my god for his blessing and protection anyhow Mekdiye thanks for being my side on that time when I was in difficulties. I swear your song were my cure at a time!!!

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +107

    አቤት ወበትሸ አቤት ፀጉረሸ ሲያምረ 👌👌👌👌👌👍👍👍 2020 አዳምጥሻለሁ👍 እንደኔ የምቶዷት👌👍

  • @leulsegedwakene2333
    @leulsegedwakene2333 Год назад +33

    ይህን የመሰለ ውብ ድምፅ ከነመልእክቱ እስከዛሬ ሳልሰማው መቆየቴ ለራሴ ገርሞኛል - እድግ በዪልን - ከነ ለዛሽ ቆዪልን- ሌላም ሙዚቃ ይኖርሽ ይሆን? እስኪ በስምሽ ልፈልግሽ ...

  • @ትግስትንጉሴትግስት
    @ትግስትንጉሴትግስት 6 лет назад +278

    ማነው በዚህ ሰአት መቅዲዬን ደጋግሞ የሚሰማ እስኪ እንያችሁ ስወድሽ እኮ ደጋግሜ ሰማሁት ግን አይጠገብም

  • @YonaseDamete
    @YonaseDamete 9 месяцев назад +4

    ይሄን የመሠለ ድምፅ እሥከነመልክሽ ሣልሠማው እሥከዛሬ እግዚአብሔር ብርታቱን ይሥጥሽ ቀጥይበት ሙዚቃሽን ሥሠማ በጣም ያሥለቅሠኛል

  • @SamuelGebrehiwet-ut4sx
    @SamuelGebrehiwet-ut4sx 8 месяцев назад +3

    በጣም ትችያለሺ 🎉ግን ለመጀመርያ ግዜ የሰማሁት ሊቢያ ስለሆነ 😢 እሔን ሙዚቃ ስሰማ ይመልሰኛል 😎

  • @FilimonBerhane-s3v
    @FilimonBerhane-s3v Год назад +6

    ምን አይነት ግጥም ምን አይነት ዜማ እና ጥልቅ አዘፋፈን እንደሆነ ሳስበው ግርም ይለኛል wow በጣም ወድድ ነው ያረኩት እንደ አንድ ወንድ በዚ ደረጃ መገለፅ በጣም ያስደስታል።

  • @helengrima1084
    @helengrima1084 7 лет назад +256

    በ70ዎቹ የነበሩትን የሙዚቃ ስልት ያለው ረጋ ብሎ ቢደመጥ የማይሰለች ሙዚቃ እናፍቅ ነበር አንቺ የእውነት ምርጥ አቀንቃኝ ነሽ ሁሌም ቢሰማ የማይሰለች ድምፅ ነው ያለሽ እንዳንቺ አይነት ለዛ ያላቸው ሙዚቀኞች እንዲበዙልን ተመኘው ሁሉ ነገርሽ የተሟላ ነው የበለጠ ጥሩ ነገር እንጠብቃለን !!!!

    • @faniyerayawafcgh9899
      @faniyerayawafcgh9899 6 лет назад

      Selam 9l0

    • @borumaeda5810
      @borumaeda5810 6 лет назад +1

      MEKEDES Please use this voice to praise MEDHANIALEM

    • @borumaeda5810
      @borumaeda5810 6 лет назад

      Best voice .legeziabehere asereqerkiw ebakesh seytan yenqetqet

    • @zainatmohammad8722
      @zainatmohammad8722 5 лет назад

      👗👑🎂

    • @munamuna8340
      @munamuna8340 5 лет назад

      በ70ዎቹ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ የሰው ፍቅር ውበት ሁሉ ገገር ምርጥ ምርጥ ሰው ኧረ ስንቱ

  • @pandremuhindi6353
    @pandremuhindi6353 5 месяцев назад +14

    I'm from Kenya 🇰🇪🇰🇪 but love Ethiopian Music❤❤

  • @jayantakuli1183
    @jayantakuli1183 9 месяцев назад +11

    I'm from India🇮🇳🇮🇳
    But love Ethiopian song❤❤❤

  • @amanuelkahssay
    @amanuelkahssay 7 дней назад +2

    እኔ እኮ በአገራችን ዘፈን ተስፋ ቆርጬ የውጩን ነበር የማዳምጠው ይገርማል ከጉርፓችን እንኳን አንድ ሰው መቅደስ የምትባለዋን ሰምተሃል አይሉኝም ይገርማል ዳግማዊቷ ሐመልማል ለመንገድ ደሞ እንዴት ይመቻል መሰለሽ ሳይደብረኝ እየነዳሁ ነው አቦ ይመችሽ ረጋ ያለ ዘፈን በቋንቋየ እንዴት ናፍቆኝ ነበር ሰብስክራይብ አርጊያለሁ🙏🥰🤙

  • @قصاصنجم
    @قصاصنجم 3 года назад +15

    #الذين_ماتو_قبل_دقيقة ، كانو يظنون الموت شيئا بعيدا ،
    #فـاستغفروا_الله ❤️

  • @bigevidencetrailpagessber6800
    @bigevidencetrailpagessber6800 6 лет назад +47

    I am in America. These Sisters make an African man PROUD!😀😀🤗

  • @eyosiyasgirma1424
    @eyosiyasgirma1424 Месяц назад +3

    Mekdi is underrated singer. Her voice is nostalgic. She is wholesome, beautiful and talented. I love her ❤❤. And after 9 years, I still listen the song.

  • @lucybelay1414
    @lucybelay1414 2 года назад +5

    መቅድዬ ይሄን ሙዚቃ የኔን ህይወት ይገልፀዋል ደጋግሜ ነው የምሰማው

  • @kamalali9029
    @kamalali9029 26 дней назад +2

    እኔም ስዳት ላይ ትቪ ሲካፍት ያንችን ይህን ሙዚቃ ሳልሳማ አልዘገም !! ዳግሞ ያ መድንጎን😢

  • @Tanadartune
    @Tanadartune 4 года назад +12

    መቅዲ ቆንጆ የባህር ዳሩዋ በጣም የሚያምር ዘፈን ነው በርች ያገር ልጅ::

  • @lovemama5484
    @lovemama5484 2 года назад +7

    አለባበሽን. ፀጉርሽን. ድምፅሽን. ቁጅናሽን. አድናቂ. ነኝ. ሁሉን. ያደለሽ. ፈጣሪ. ይጠብቅሽ. መቅድዬ. ሙዚቃው. የኔን. ህይወት. ይገልፀዋል.

  • @hamdihassan8062
    @hamdihassan8062 3 года назад +23

    I'm kenyan i love Ethiopian songs,,expecially yours mekdes favourite woman ever seen keep rocking dear

  • @terekafaw9463
    @terekafaw9463 4 года назад +20

    ዋዉ ምርጥ ዘፈን ለኔ በጣም ተመችቶኛል እድመና ጠና ይስጥሽ ቆንጅት

  • @angesomareadom7406
    @angesomareadom7406 6 лет назад +15

    I am Eritrean and i like this song . Keep the good work och continue it . I can’t stop from listening this song. I wish you all the best.

  • @mimiethiopia9628
    @mimiethiopia9628 4 года назад +47

    እኔምለው ይችልጅ እዴት አልታወቀችም ምድረ ድምጸ ቆርቁር ሲጫጩብን ባዴይታወቃሉ ይችግን ዘፍኖ ስረአቶ እረሁሉነገሮ ምርጥ ለምንእዳልታወቀች

  • @sarameunber4796
    @sarameunber4796 7 лет назад +29

    የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ ይላል ይሄ ነው ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን ሁለቱም ሙዚቃዎችሽ wow

  • @alexanderfantaye5901
    @alexanderfantaye5901 7 лет назад +32

    This song drives me insane,I like her soft voice.
    its soothes me like gospel songs.
    Mekdi has all the elements of great artist .she is the type of musician that we need as Ethiopian.
    she is so classy elegant and beautiful.
    I hope she will shine more like a twinkling star.
    Much love and respect,from Addis,Ethiopia.

  • @Filseta
    @Filseta 4 года назад +3

    የኔ ንግሥት ግርግር የሌለበት ምርጥ ሥራ በርቺ ጠፋሽብን እኮ መቅድዬ አለባበሥሽ ሥረአትሽ ኡፍ ገራሚነው

  • @ancharotube7658
    @ancharotube7658 6 лет назад +2

    እንደ አዲስ ደጋግሜ ብሰማው አልሰለችህ ያለኝ ዘፈን ቢኖር ይህ ብቻ ነው። መቅዲ ውብና ድንቅ ድምጻዊት ነሽ።

  • @KalkidanWassie-s4v
    @KalkidanWassie-s4v 9 месяцев назад +2

    ሁሌም ብሰማው አልሠለቸውም ሁሊ እሰማለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @beti1120
    @beti1120 7 лет назад +193

    ኡኡኡ ለፍቅረኛዬ ልጋብዘ መቼም ምስጋና የለውም.. .yene marrr konjooo new♥♥♥♥

  • @denzoil
    @denzoil 6 лет назад +23

    Your very soul is on display. So poetic, and so filled with spiritual longing and sweet, sincere artistic excellence. Thank you kindly for being who you are.

  • @alazartsegaye6975
    @alazartsegaye6975 5 лет назад +4

    ፓ ፓ ፓ በዚህ ኩረጃ እና ጆሮ የሚያደነቁሩ ዘፋኞች በበዙበት ዘመን እንዲ አይነት መሳጭ ዘፋኝ ማግኘት በጣም የሚገርም ነው እጅግ በጣም ትችያልሽ! በዚሁ ቀጥይበት ምንም ነገር ብታደርጊ ያምርብሻል!!!

  • @amora5836
    @amora5836 Год назад +8

    you are not only artist you are modelis i am proud of you from eritrean

  • @አሜንቱዩብAmentube
    @አሜንቱዩብAmentube 2 года назад +1

    መቅዲዬ ሁሌም ስራሽንም አንቺነትሽም ከልቤ ነው የምወድሽ በተለይ በኢትዮጵያውነትሽ የምትኮሪ እና በባህልሽ ደስተኛ መሆንሽን ስራዎችሽ ምስክር ናቸዉ ።የምዕራቡ ባህል ያልበረዘው ስራዎችሽን ሳዳምጥ የሚሰማኝን ደስታ ልገልፅው አልችልም ።ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልሽ

  • @alnahadadamethiopia6751
    @alnahadadamethiopia6751 7 лет назад +11

    wonderful Performance makes me repeat hearing this cute song hundreds of times.love from Sudan

  • @gibrilfofana6087
    @gibrilfofana6087 5 лет назад +17

    Mekdes I'm a new fan of yours and I definitely admire your voice. I'm from Gambia and I love Ethiopian music.

  • @asadasd8071
    @asadasd8071 6 лет назад +18

    ውይ.አቺልጅ.ትዝታዬን.አሥነሣሽብኝ.ብቻ.አመልማል.አባተ.ምትክ.አገኘች.በጣም.ደስ.ትያለሽ.ብሠማሽ.ብሠማሽ.አልጠግብሽ.አልኩ.ውድድ.ነውማረግሽ.ቀጥይ.አትጥፊ

  • @nathanadelegn7891
    @nathanadelegn7891 5 лет назад +16

    I love Ethiopian music from Eritrea

  • @blaneselemon6309
    @blaneselemon6309 3 года назад +8

    መቅድየ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ በረችልኝ

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 3 года назад +4

    ዋው ምርጥ እና ቆንጆ እና አድኛ ሙዚቃ ነው በርች .መቅዲ♥♥

  • @markojovanovic630
    @markojovanovic630 5 лет назад +26

    Cool music greetings from orthodox fellow Serbian

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 5 лет назад

      Merry Christmas *Melkam Gena* fellow Orthodox and Christian fellowers..+🙇peace and blessing upon you all🙇+

    • @acunamatata6531
      @acunamatata6531 5 лет назад

      God bless you .

  • @musek04
    @musek04 5 лет назад +6

    Flavor of Ethiopian and Eritrean habesha music!!!!!!! Good job

  • @احمداحمد-ب4ف7ص
    @احمداحمد-ب4ف7ص Год назад +2

    መቅድስዬ ሁሉም ያንቺ ዘፎኖች ከልቤ ውስጥ ነው ፈጣሪ ሙሉ ጤና ስቶሽ ከመጥፎ ይጠብቅሽ ውዳ እህቴ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AxumawitTube-f6c
    @AxumawitTube-f6c 5 лет назад +30

    ማን አለ እስከ አሁን 25/3/2012 ሁሌ ይሄ ሙዚቃ የሚሰማ
    መቅድየ የኔ ቀሽት ጠፍተሻል ተናፍቀሻል ወደ ሙዚቃው ጎራ ብለሽ አንድ እንደዚህ ደስስ የሚል ዝፈኝልን ማማ
    አድናቂሽ ነኝ ከ ትግራይ

  • @mohamedmusdaf9015
    @mohamedmusdaf9015 4 года назад +6

    So gorgeous . Perfect music and voice . You nailed it girl. Keep the fire burning 🤗🤗🤗🤗

  • @mebrt72
    @mebrt72 5 лет назад +15

    I listened to this video 100 times while I am driving or working out. I don't understand amhatina but music has it's own language. Proud of you just keep up the good work.

    • @netsimami2015
      @netsimami2015 3 года назад +1

      መቅድዬ ውድድ ነው የማረግሽ

    • @ab.5596
      @ab.5596 2 года назад

      ተወ እንጂ መብሬ

    • @rahwa138
      @rahwa138 Год назад

      ​@ab.5596 ha ha maybe he is eritren

  • @aklilu1815
    @aklilu1815 6 месяцев назад +3

    መቅደስ 1ደኛ ነሽ ስራወችሽ ሁሉ ቆንጆ ናቸዉ በርቺ እህታለም

  • @mikiboyanduamlak5524
    @mikiboyanduamlak5524 3 года назад +1

    mekdiye endet endemwodsh ewunet amualto yeseteshin egziabhern amesggn esh mekdiye

  • @SelamawitTegegne-n9w
    @SelamawitTegegne-n9w 10 дней назад +1

    የኔ ወርቅ መቅዲየ በጣም ነዉ ምወድሸ

  • @spiritualsunshine9215
    @spiritualsunshine9215 6 лет назад +12

    This song is so inspirational and it makes me want to cry!!!!! Love you Mek! Love you 😍

  • @kaibacamara8220
    @kaibacamara8220 3 года назад +31

    I'm from Mali in west Africa 🌍 but I like so much Ethiopian 🇪🇹 Music

  • @marrymarry2005
    @marrymarry2005 7 лет назад +20

    አቤት ውበት ሁሉን አሞልቶ ነው የሰጠሽ ምርጥ ድምፆ

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 9 месяцев назад +2

    መቅዲየ የኔ ልዩ የሴቶች የበላይ ከቁጅና ከእዉቀት እሚወጣልሽ ነገር የለም በዛላይ ሰነ ሰርአትሽ ያንቺን ሙዚቃ ባዳምጠዉ ባዳምጠዉ እማልጠግበዉ

  • @betibeti6877
    @betibeti6877 Месяц назад +1

    መቅዲዬ በጣም ወድሻለሁ ድምፅሽ አለባበስሽ ብዙ ነገርሽን ❤❤❤❤❤❤❤2017 ድጋሜ የሰማው

  • @abdoulayesankare123
    @abdoulayesankare123 6 лет назад +8

    J'ai beau aimer la musique je sais vous me connaissez pas et que vous ne comprenez ni ma langue ma je suis fan de vous et vos musiques m'inspirent tellement ❤❤

  • @ridwanmahmud5903
    @ridwanmahmud5903 5 лет назад +4

    احلة مقدس فنانة رائعة جدا نتمني ليكي النجاح و مزيد من الازدهار

  • @GalaxyJ-bs8pd
    @GalaxyJ-bs8pd 7 лет назад +7

    በጣም ደስ የሚል ድምጽ ቁመና አለሽ መቅድዬ በርቺ ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለን

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 11 дней назад +1

    November 2024 still 🔥 ❤

  • @tamer8965
    @tamer8965 4 года назад +2

    መቅድዬ ማማየ ውድድድድድድድድድድ እፍፍፍፍፍ ሙዚቃሽን ስስማ ሆድ የሚያስብ ነው። በርቺልኝ ቅመምየ ክልብ ነው መውደዴ እህቴ ትክክል ብለሻል እንደህልም እንደህልም ሁሉም እንደህልም በትክክል እፍፍፍፍ

  • @MekdesAbebe
    @MekdesAbebe  8 лет назад +529

    Thank you all very much!!!! ❤ ❤

    • @oneethiopia2850
      @oneethiopia2850 8 лет назад +6

      Mekdes Abebe you welcome

    • @fikirdgsgg1433
      @fikirdgsgg1433 7 лет назад +7

      Mekdes Abebe

    • @rightsamsung1028
      @rightsamsung1028 7 лет назад +4

      Mekdes Abebe klibu yet New yeserashiw Amerika weym netherland demo betam arif

    • @rightsamsung1028
      @rightsamsung1028 7 лет назад

      EsmerTeym somebody told me she did in netherland but not shur
      thatswhy i asked for mekdes
      if you know where she did tell me please Dear.

    • @jonahzah2698
      @jonahzah2698 7 лет назад +1

      EsmerTeym san Francisco

  • @mekuanintsemahagn1629
    @mekuanintsemahagn1629 4 года назад +5

    መቅዲ ያልተባለ ባይኖርም ላንቺ ......የኔንም እንቺ ....የዘመናችን ፈረጥ .....ድምጸ መረዋዋ መቅዲ ....በጣም እወደሽሻለሁ ....

  • @dinamarr24
    @dinamarr24 7 лет назад +5

    ይህንን ዘፈን እንዴት እንደወደድኩልሽ ክሊፑ ልዩ ነው በርቺልኝ ♥♥♥♥♥

    • @Diiqa
      @Diiqa 5 лет назад +1

      Hwe

  • @giftrealestates
    @giftrealestates 7 месяцев назад +1

    Omg. I've never heard this. Music wow also gorgeous lady

  • @AweyetuStudio
    @AweyetuStudio Год назад

    ክሊፑም ዜማዉም ቅንብሩም መቅደስም በቃ በጠቅላላ ሙዚቃዉ ከበቂ በላይ እኔን ገዝቶኛል ጎበዝ በርቺ

  • @dejeon0195
    @dejeon0195 9 лет назад +16

    This girl is a great talent. What a class work.

  • @فرجاللهطه
    @فرجاللهطه 6 лет назад +16

    I love You mekdes You are amazing and u voice so valuable keep going im from sudan i

  • @akilazionhayleslas229
    @akilazionhayleslas229 6 лет назад +8

    I Am eritrean I like ethiopian music and this song is very Nice

  • @mikiyastadesse
    @mikiyastadesse 2 года назад

    ከ ውበት ውበት ቁመና ፀጉር በዛ ላይ የማይሰለች ለዛ ያለው ድምጿ ሁሉንም አሟልቶ የሰጣት መቅድዬ ክበሪልኝ

  • @fikiryashenifal7116
    @fikiryashenifal7116 9 месяцев назад +5

    2024 ahunim adamitewalehugni ❤

  • @adamallamin3411
    @adamallamin3411 4 года назад +9

    I'm Nigeria but,I love Ethiopian music so much

  • @bigevidencetrailpagessber6800
    @bigevidencetrailpagessber6800 6 лет назад +15

    Stay a beautiful Queen. Keep avoiding perms. The sure envy of this Earth is a stunningly beautiful African woman.

  • @demissiedegefaw4081
    @demissiedegefaw4081 6 лет назад +5

    she sounds like ሐመልማል አባተ still like the lyrics of the song. WoW ! independent woman with her own channel. way to go! keep it up.

  • @samrikassa7190
    @samrikassa7190 7 месяцев назад +2

    የህው ለአመታት አዳምጠዋለው ይሄ ዘፈን ለኔ የተዝፈነ እስኪመስልኝ ከሂወቴጋ ይገናኛል

  • @mamushamegisso7359
    @mamushamegisso7359 13 дней назад +2

    Almost ka 10 amat bafit south africa sidat lay nebar yesamahut zare 2024 ba usa hogne tizita qosaqosagn !!!

  • @zeraytesfazgi4711
    @zeraytesfazgi4711 5 лет назад +9

    Meqdes koinjo 🇪🇷😘😘🇪🇹 i am Eritrea

  • @huriyamahmood4261
    @huriyamahmood4261 7 лет назад +24

    You are so cute dear keep going😘😘😍😍❤❤💜💜 I like your songs and your style.

  • @rukayahamhari1438
    @rukayahamhari1438 8 лет назад +10

    ዋውውውው ይመችሽ በጣም ቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @salifbauercoulibaly
    @salifbauercoulibaly 10 месяцев назад +1

    I don't understand what she's saying, but I love your songs so much I can sing them, you're the best ❤

  • @mariamawetdegineh9294
    @mariamawetdegineh9294 6 месяцев назад

    እድሜዬ መጨመሩን በደንብ ያስታውሰኛል ይሄ ዘፈን ትዝ ይለኛል ልክ ስፈነዳ አመልማል ነች ስል አንዷ ጓደኛዬ ህብስት ብለን የተከራከር ነው በደንብ ትዝ ይለኛል እንደትላንት ነው ያማስታውሰው እድሜዬ መጨመሩን በደንብ ነው የሚነግረኝ ይሄ ሙዚቃ አናመሰግናለን ጠፍተሻል ደሞ❤❤❤❤❤❤

  • @michaelzerei3373
    @michaelzerei3373 6 лет назад +4

    Hi sis just let you know that we love you so much and we hope you come one day in Asmara. Love from eritrea

  • @ፈቲነኝየሀረሯ
    @ፈቲነኝየሀረሯ 6 лет назад +12

    እስካሁን እያደመጥኩት ነው እሄም ሙዝቃ የማይጠገብ ድምፅ ከሀሪፍ መልክትጋራ

  • @MeLouPro
    @MeLouPro 2 года назад +7

    Much love ❤️ from a Moroccan-American brother

  • @MdJafor-xg3qr
    @MdJafor-xg3qr 2 месяца назад +1

    ማነው እደኔ 2017 የሚዳምጣት አይይ

  • @getnetbekele7544
    @getnetbekele7544 Год назад +1

    Talented, beautiful and smart. Can't count how many times I listened. Proud of you my home town girl from Bahirdar.

  • @demulecture8915
    @demulecture8915 4 года назад +4

    ዋው በጣም ገራሚ ዘፈን ነው፡ በርቺ እህቴ

  • @fakiyajamal6948
    @fakiyajamal6948 7 лет назад +6

    Omg your voice amazing keep it up thanks😘😍💓

  • @jdjdjdjjdndndn5340
    @jdjdjdjjdndndn5340 4 года назад +4

    መቅዲየ ደጋግማሜ
    ባዳምጠዉ እማይሠለች
    ዲምፅነዉ ያለሽ የኔቆንጃ
    ማሬ በጣም ደሥየሚል
    ዲምፅነዉ ያለሽ

  • @ሰሙየሀራዋየማሜምርኮኛሰሙ

    መቅድየ ስወድሽ እኮ ማር ነገር ይሄን ዘፈንሽን ስሰማ የውስጤን የዘፈሽልኝ ይመስለኛል ውድድድድድ

  • @HewanHewan-y4b
    @HewanHewan-y4b 9 дней назад +1

    ፍቅርውድ❤ሽጋወይ❤ዉድ😢😢🎉

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 года назад +5

    የምታውቁ ካላችሁ ንገሩኝ ፀጉሯ ነው ዊግ ምክንያቱም እስከዚህ 3 ዘፈን አውቃለን አንድ አይነት🙏

  • @Mel-fw5ec
    @Mel-fw5ec 3 года назад +3

    How am i hearing this just now🙈
    I love it❤

  • @rasheedrhw5543
    @rasheedrhw5543 5 лет назад +5

    Very nice song .. I Like the Ethiopian music

  • @benai5241
    @benai5241 Год назад

    8years waw never heard,she got an amazing voice and talented.nice music.keep it up ..good job 👍

  • @RobelKahsay-r1r
    @RobelKahsay-r1r 9 месяцев назад +1

    Wawwww very good ❤❤❤😱😱😱

  • @babymarikos3071
    @babymarikos3071 8 лет назад +65

    ምኑን ብናገር አንቺን የሚገልፅ ቃል ኣላገኝም ብቻ ከሰማይ የወረደች ኮከብ ለዚች ምድር ነሽ....ቀጢይበት

    • @zeynebsetu3521
      @zeynebsetu3521 7 лет назад +1

      Baby Marikos 😂😂😂😂😂

    • @zeynebsetu3521
      @zeynebsetu3521 7 лет назад +2

      Mansur kalif kkkkkkkkk😂😂😂😂😂😂

    • @asmansar325
      @asmansar325 7 лет назад

      Baby Marikos እር አታካብጅ ከማን ትበልጣልች እናነው እንደዚህ እሷን ደመግለፅ ቃላት ይንጠረሺ

    • @عبدالرحمنخان-ز5ي
      @عبدالرحمنخان-ز5ي 6 лет назад

      Zeyneb Setu ይመችሽ

    • @አስቴርነኝየፂኦንማርያምል
      @አስቴርነኝየፂኦንማርያምል 6 лет назад +3

      hhhhhhhhh እስዋን የፈጠረ እግዚአብሔር ነው እጅ ልመሰገን ወይም ሊደነቅ ሚገባው

  • @yordanostakele955
    @yordanostakele955 7 лет назад +7

    በእውነት ጃኪ ተሽወድክ መቅደ የኔ ማር ስወድሽ ♥

  • @tigwelloyoutube9959
    @tigwelloyoutube9959 4 года назад +3

    መቅዲ የኩኩ ሰብሰቤ ልጅ የምትመስለኝ እኔን ብቻ ነወይ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ❤👍

  • @sweetesteyes0
    @sweetesteyes0 5 лет назад +1

    መቅድየ ስወድሽ ስራወችሽ ሁሉ ለዛ ያላቸው ደጋግሜ ብሰማሽ እማትሰለቺነሽ ለኔ በርችልን