የመቀሌው ልመና! ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የረሳው ብልጽግና እና ህዝቡ የማያውቃቸው ሚስጥሮች- Ethiopia, Ethiopia news today.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 30

  • @ababu3972
    @ababu3972 13 дней назад +5

    H/ Mariam is a hero for the surviving of Ethiopia and failure of Tigray .

  • @argawdemeke7729
    @argawdemeke7729 12 дней назад +1

    አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ አዋቂ ፣ብልህና ጥንቁቅ ሰው ኢትዮጵያዊ ነው። እርሱ በእውነት ፣በአግባቡ እና በሥርዓት የተማረ ሰው በመሆኑ በመጨረሻ የደረሰበት ውሳኔ ታሪካዊ ነው።
    ኃይለማርያም በራሱ መወሰን መቻሉ በቂና ተገቢ ትምህርት ሰጥቷል ።

  • @alamufg7819
    @alamufg7819 12 дней назад +1

    ወልቃይትና ራያ የአማራ የአይን ብሌን ነው ስለዚህ እያንዳንዱ አማራ ከህፀነ አዛውንት በአንድ ዓይን መተኛት አለበት ለምን አማራም የራሱ ድምበር ያለው ክልልና ግዛቱን መጠበቅ አለበት የአሁኑ የህዝብ አሰፍር እንደዚህ ሲልሆነ

  • @KiduTekele
    @KiduTekele 12 дней назад +1

    ሲሳይ መንግስቴ ሁሌ ኝኝኝኝኝኝኝኝ

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 13 дней назад +2

    ዶር ሲሳይ ትግሬ ዉደ አማራ ክልል በአስገዳጅነት መግባት ይገባዌል ዉይ? እጃችሁን እንዲጠመዝዙ እድል አትስጧቸው እንጅ በታሪክ ተወቃሽ ትሆናላችሁ። ሲያርድ የነበረ ትግሮ አማራ ክልል ምን ይሰራል?

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 12 дней назад +1

    ዾክተር ሲሳይ ወያኔን እያወቁ? ዉያኔን የሚያንገ ግበው የትግራይ መሬት በሻእቢያ መያዝ ሳይሆን የአማራ መሬት የሆነው ወልቃይት ለምን የእኔ አልሆነም ነው። ወያኔ የአማራን መሬት የሚፈልገውን ያህል ሰለ አሰብ ከሻእቢያ ጋር ቢከራከር ትግራይም ኢትዮጵያም ወደብ አልባ አይሆኑም ነበር።

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 13 дней назад +1

    Tesfaydesta ይቀመጥ ይጠብቃችሗል አትፍሩ ተዋጉ

  • @DemerashGimija
    @DemerashGimija 13 дней назад +1

    "በኦሮምያና በደቡብ ክልል ውስጥ የአማራ ብሔር ለምርጫ ቀርቧል ወይ?" አሺ ታዲያ እንዲህ ካሉስ በአማራ ክልልስ የኦሮምያና የደቡብ ክልል ብሔር ለምርጫ ቀርቧል ወይ?

  • @azanawalagaw4017
    @azanawalagaw4017 13 дней назад +1

    ደክትር ሲሳይ ህዋህት በ1977 ከየት አንስትው ነው ሱዳን ወዲከዉሊ ያገባቸው ክU N H CIR ሲሸቅትባቸው ከቆይ በሃላለሰፈራ ብሎ ትርካን በረህ ኢሮብ ካቶሊ ስለሆኑ ቤትክርትያን ሰርተው ነው ያሰፈራችው አገራቸው ኢሮብ እንጂ ትርካን ወልቃይት አይደለም ለምንድነው አዲግራት መጠለያ ያስቀመጣች ወደ ኢሮብ የማያስገባቸው እያንዳዱ ተፈናቀኝ የሚል የትግራይ ተፈናቃይየተለደበት ቦታ ያውቀዋልለክህደት የሚቀድማቸው የለም

  • @AsmaAyub-v5p
    @AsmaAyub-v5p 12 дней назад

    የምትናገረው ተመልሰህ እየዉ

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 12 дней назад

    Set deri

  • @MekonenHeshe
    @MekonenHeshe 12 дней назад

    ታጋይ ሲሳይ በል እንግዲህ...

  • @ababu3972
    @ababu3972 13 дней назад +1

    Abiy is not a couse but a result of TPLF ethinic and political failure in Ethiopia

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 12 дней назад +1

    😂😂😂 ኤርምያስ አፍቃሪ😂😂😂

  • @AsmaAyub-v5p
    @AsmaAyub-v5p 12 дней назад

    አስመሳይ

  • @OmerEdris-p2c
    @OmerEdris-p2c 12 дней назад +1

    ህወሀት ይሄን ቀፎ መድፋት አቃታት

  • @TESFAYEDESTA-c7o
    @TESFAYEDESTA-c7o 13 дней назад

    Be ertria serawit yetyazut botawoch yemaswotat ye federal mengist halafinet mehonu yitawokal gin federal mengist gin ertria serawit endiwotu ayfeligim mikniyatum........

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 13 дней назад

      የትግሬ ሀላፊነት ነው በርትታችሁ አስወጡ

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 13 дней назад

      ተስፋይ ይቀመጡ ትግሬ ያለው ይበቃዋል አገር እንዳፈረሰ መፍረስ አለበት

  • @DavidJohn-pc4bx
    @DavidJohn-pc4bx 13 дней назад

    Kid wedza komat aregit

  • @fasilabraham3988
    @fasilabraham3988 12 дней назад

    አቋም የሌለው ሰው!

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 12 дней назад

    ለምንድነው ይሄ ሰው ሲያወራ የማያምርበት ፖለቲካ ያስጠላል ባንተ

  • @TESFAYEDESTA-c7o
    @TESFAYEDESTA-c7o 13 дней назад

    Be ertria serawit yetyazut botawoch yemaswotat ye federal mengist halafinet mehonu yitawokal gin federal mengist gin ertria serawit endiwotu ayfeligim mikniyatum........

  • @TESFAYEDESTA-c7o
    @TESFAYEDESTA-c7o 13 дней назад

    Be ertria serawit yetyazut botawoch yemaswotat ye federal mengist halafinet mehonu yitawokal gin federal mengist gin ertria serawit endiwotu ayfeligim mikniyatum.........