2 December 2024 እፓል ትሞግታለች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 24

  • @selam-lehegera
    @selam-lehegera 6 дней назад +4

    በስንት ፍለጋ ኦፓል መጣች አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምረሽ

  • @myplaystar6593
    @myplaystar6593 7 дней назад +1

    😂😂ኦፓል የኛ ጀግና ንገሪያቸዉማ በሥት ግዚዬ ሠማሁሽ ግን በሠላምነዉ ቴክቶክየለኝምናነዉ እናበሠላምሽከሆነ ኮይሥነዉ አላህ ይጠብቅሽ🎉🎉🎉

  • @XcfVvg-l2f
    @XcfVvg-l2f 23 часа назад

    አስተዋይ ነች በጣም አሏህ ሂያይስጥሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TesfayGebremedhin-g8m
    @TesfayGebremedhin-g8m День назад

    ትንቢቱ መፅሐፉ ሁሉ ወንጌል ስለ ጌታችን መድሃኒታች እየሱስ ክርስቶስ ነዉ የሚናገር

  • @ZaraHuseen-j1f
    @ZaraHuseen-j1f 5 дней назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @BdHd-ee9lg
    @BdHd-ee9lg 4 дня назад

    ወይ ኦፓል ጠጉሩንኮ አስነጨሺውኮ 😅😅😅😅

  • @qader6010
    @qader6010 7 дней назад +2

    እየሱስ ወንጌል ተሰጠው እጂ እሱ መች ጻፈ ዝም ብሎ እየሱስ የጻፈው የጻፈው እያለ ይይጋግማል

  • @HdHd-i2g
    @HdHd-i2g 8 дней назад +1

    ምናልባት ስኳር ካለበት እንዳይፈነዳ ሰውዬው. አቤት ንዴት 😅😅

  • @BirukMezgeb
    @BirukMezgeb 6 дней назад +1

    ቁርኣን 7,179 ብዙዎች ለገሃን በእርግጥ ፈጠርን ። ኣላህ ፈጣሪ ኣይደለም ሰይጣን ነው ።

    • @ሊገባኝ123
      @ሊገባኝ123 5 дней назад +2

      አይደል አትቀደጅ መጀመሪያ ስለሀይማኖትሽ እወቂ

    • @KubraAdds
      @KubraAdds 4 дня назад

      ለምሣሌ እዳቺ አይነቱ ካፊሮችን ነዋ

    • @BirukMezgeb
      @BirukMezgeb 3 дня назад

      @KubraAdds ኣንቺስ የት ነሽ የምትገቢው?

    • @KubraAdds
      @KubraAdds 3 дня назад +1

      @BirukMezgeb ጀነት ነዋ ምንምኳ ሀጢያተኛ ብሆንም ቅጣታን ተቀጥቼ ውደጀነ እመለሳለሁ ከፋር ግን ዘላለም የሳት ነው ።አላህ ቀጥተኛውን ይምራችሁ

    • @BirukMezgeb
      @BirukMezgeb 3 дня назад

      @KubraAdds ኣላህ ከመሓመድና በፊትና ከቁርኣን በፊት የት ነበረ ? ኣላህ, እስልምና, ቁርኣን, ከመሓመድ በፊት የት ነበሩ ?

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 7 дней назад

    ኦቫልአላህይጠብቅሽሽሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አላህይምራችወደሱያረብ ሁሊምበሀቅላይ ዬምጠኝ ያርግሽሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @jilalujemal8906
    @jilalujemal8906 6 дней назад

    አይሁዳውያን እያለቀሰ ድቃለ ነዉ ያሉት
    እያሳደዱ ነበር እኮ አባቴ የምትነግረን ስማ

  • @hamidseman4396
    @hamidseman4396 6 дней назад

    እሷ ምትለዉ Not necessarily Jesus has to write it himself but what he has approved to be written and be kept as his teaching. unfortunately that is Not their!
    they are following what others have written about Jesus without Jesus approving it.
    The difference between biography and autography !

  • @BirukMezgeb
    @BirukMezgeb 6 дней назад +1

    የኣላህና የቁርኣን ፈጣሪ የእስልምና መስራች መሓመድ ነው ከመሓመድ በፊት ኣላህ የት ነበረ?

    • @NaimaHassen-sv7kbo
      @NaimaHassen-sv7kbo 6 дней назад

      Sele matawuqewu haymanot zm bleh/blesh atzebareq megemeriya hijina yerassh eweqi/eweq egna endehone anbeben teredten wedennn amnen eyenornbet new besemanew anedm ke emnetachn weraj

    • @ሊገባኝ123
      @ሊገባኝ123 5 дней назад +2

      ሰማያና መሬትን የፈጠረ ከዛም የሰው ልጆችን ከአደም ጀምሮ የፈጠረ አላህ ብቻ ነው ሁሉን በማድረግ ላይ ቻይ ነው ስእል አድኖ ምንናምን እያለችሁ አትጃጃሉ መጀመሪያ ያላችሁበትን እምነት አጥኑ ያኔ ነው የሚገባችሁ እየሱስ አለይሂ ሰላም ነብይ ነው የአላህ መልእክተኛ ነው በሀቅ የሚመለክ አንድ አላህ ብቻ ነው ላኢላሀሊለላሂ መሀመድ ረሱለላህ አለቀ አላህ ሀቁን ይግለፅላችሁ

    • @BirukMezgeb
      @BirukMezgeb 5 дней назад

      @ሊገባኝ123 1400 ኣመት በፊት ከመሓመድ በፊት ኣላህና እስልምና የት ነበሩ? ቁርኣንና ሓዲስ ከመሓመድ በዉሃላ ነው የተፃፉት

    • @zahareahmad7812
      @zahareahmad7812 5 дней назад

      ከ2000 በፊትም ክርስትና አልነበረም ወሬኛ አትቀደድ ወይ ታሪክ ጠይቅ​@@BirukMezgeb

    • @JUHARNASIR-dq2le
      @JUHARNASIR-dq2le 4 дня назад

      ለኢየሱስ የተሰጠው ወንጌል ላይ ነበረ ግን😂