Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የተማረ ሰው ሲከራከር እንዴት ደስ ይላል ጎበዝ ተንታኞች ብራቮ 👏👏👏👏
የኢስራኤለዊያን የፍልስጤማውያንን በብዛት መግደላቸው ብዙም ለኔ አይገርመኝም ምክንያቱም የዛሬ 2000 አመተምህረት አካባቢ ክርስቲያኖች እንደፈጣሪ ወይም እንደፈጣረ ብቸኛ ልጅ የሚያመልኩትንና ከራሳቸው ወገን የተፈጠራውን እየሱስ ክርሰቶስን በመስቀል ላይ ቸንክረው መግደላቸውን የክርስትና ሀይማኖት ሰበኪያን ይነግሩን ያለ ወይ።ለፈጣሪ ያልተመለሰ እንዴት ለፍጡር ያዝናል?
እንደሁልጊዜው ወንድሞቼ ውይይታችሁ ፣ መረጃዎችን የምታቀርቡበት መንገድ ፣ መከባበራችሁ ፣ ድምፃችሁ ሁላ ደስ ይላል ።ምርጦች !👍
አሪፍ ውይይት ነው በርቱ በገባኝ ግን ፑቲን በኒኩሌር የመጠቀም እድሉን እንዳሰፋለት ነው የሚገባኝ አዲሱ ማሻሻያ።
ነጻነት ለምን በሰነዱ ላይ ልዩነት መፍጠር እንደፈለግህ አልገባኝም? በተረፈ ለመተማመን የምታደርጉትን ክርክር ሳላደንቅ አላልፍም👋👋👋
Good
መዘባረቅ
ጋዜጠኞችን ሁሉም በናንተ ቢማሩ አሪፍ ነበር በርቱ የኛ አበሶች
❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ናችሁ
በርቱ
Your analysis helps me understand current events better
ነፃነት ሚዲያ ለይ ወተህ ከማውራትህ በፊት በቂ መረጃ የኑርህ። በተጨማሪ ደግሞ መረጃው በሌለህ ጉዳይ ላይ እና ባላወከው ነገር ላይ ሲነገርህ ለማዳመጥ ሞክር።
አስረዳኝ እስኪ
መረጃ ሳይኖራቸው ቀርቶ ሳይሆን ሁለቱ የሚዮበት መንገድ ልዮነት ነው ። አንተ የምትፈልገውን ሰው አላሰበም ማለት አላወቀም ማለት አይደለም ልዮነት እናክብር
WOW bravo 👏 🙌 👌 the best journalist 👏 🫡🫡🫡🫡
በናንተ ምክንያት ነው NBCማየው
ነፂና ቢኒያም የጋዜጠኝነት ልክ ናችሁ ቀጥሉበት
እውነቲም ምሪጦች
2ታችሁ ትክክል ናችሁ
ፑቲን ኒውክለር የመጠቀም እድሉም ነው ያሰፋለት ሀሳብ ልክ ነው ምክንያቱም ኔቶ ሩሲያን ለመውረር አሰፍስፏል።ውይይታችሁ መልካም ነው።
Ethiopia west እንደ ቢኒ ተንታኝ አይቼ አላቅም 🎉
Netsi atidrek benatih
ዛሬ ነፂ ለክርክር ተዘጋጅተህ የመጣህ ነው ምትመስለው እንደኔ በዚህ ግዜ ማሻሻያ ማረግ ለምን ተፈለገ ሲባል ባይደን በቀራቸው ሁለት ወር ማንኛውንም ነገር ከማረግ እንደማይመለሱ የተረዱት ፑቲን እንደ ሁልጊዜው ማስፈራሪያ ነው ይጠቀሙታል አይጠቀሙትም እሱ ሌላ ጉዳይ ነው ካሁን በፊትም ያሰመሩት ቀይ መስመር ቢቀጣጠል ከክሬምሊን እዚ እናተ ቢሮ ይደርስ ነበር በተረፈ አድናቂያቹ ነኝ ይመቻቹ❤
Bereu Arif new❤
በርቱ 🎉🎉🎉
Selam Tenayestelge Biniam balew esmamalhu mashashale men malet new Netanet?
ዛሬ ነጻነት ስለ ኒዩክለር የሰጠኸው ትንተና የፑቲን የተሳሳተ ይመስለኛል ።ጥቁር ሸሚዝ ልክ ተንትኗል
Wel come blenal bini & netsi ewedachholew
እውነታ ው ና ውጤታማ የሚሆነው S L ከሱማሌ ጋር ከሚሆንኑ ከኢትዮጵያ ጋር መሆኑን ትመርጣለች
ባለ ኮት ሀሪፍ ተንታኝ ነህ ...ለኔ
ዛሬ ግን ተሳስቷል ኢንፎርሜሽን ልክ አልተናገረም
ተበዳ ነፃነት ምትባል
Nasant zara men nakhi tentanah tafabhi
ሞላላ እራሱ ዝምበሎ ነው የሚዘባረቀዉ
Tigistu Bekele yetale?????????????
የተከራከራቹበት ጉዳይ ይጣራልን
አረ እንዳትጣሉ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ሆሆሆ
Hulet fogariwoch yimechachu desyilal
ቀዮ ምንድነው ሀሳብህ ውይይት እንጂ ክርክር አደለም ውድድርም አይደለምየምታመጣው ሀሳብ እራሱ ረባሽ ነውአሰለቸኸን ተመለስ
Act as journalist, don't be anti western especially biniam stop.
የተማረ ሰው ሲከራከር እንዴት ደስ ይላል ጎበዝ ተንታኞች ብራቮ 👏👏👏👏
የኢስራኤለዊያን የፍልስጤማውያንን በብዛት መግደላቸው ብዙም ለኔ አይገርመኝም
ምክንያቱም የዛሬ 2000 አመተምህረት አካባቢ ክርስቲያኖች እንደፈጣሪ ወይም እንደፈጣረ ብቸኛ ልጅ የሚያመልኩትንና ከራሳቸው ወገን የተፈጠራውን እየሱስ ክርሰቶስን በመስቀል ላይ ቸንክረው መግደላቸውን የክርስትና ሀይማኖት ሰበኪያን ይነግሩን ያለ ወይ።
ለፈጣሪ ያልተመለሰ እንዴት ለፍጡር ያዝናል?
እንደሁልጊዜው ወንድሞቼ ውይይታችሁ ፣ መረጃዎችን የምታቀርቡበት መንገድ ፣ መከባበራችሁ ፣ ድምፃችሁ ሁላ ደስ ይላል ።ምርጦች !👍
አሪፍ ውይይት ነው በርቱ በገባኝ ግን ፑቲን በኒኩሌር የመጠቀም እድሉን እንዳሰፋለት ነው የሚገባኝ አዲሱ ማሻሻያ።
ነጻነት ለምን በሰነዱ ላይ ልዩነት መፍጠር እንደፈለግህ አልገባኝም? በተረፈ ለመተማመን የምታደርጉትን ክርክር ሳላደንቅ አላልፍም👋👋👋
Good
መዘባረቅ
ጋዜጠኞችን ሁሉም በናንተ ቢማሩ አሪፍ ነበር በርቱ የኛ አበሶች
❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ናችሁ
በርቱ
Your analysis helps me understand current events better
ነፃነት ሚዲያ ለይ ወተህ ከማውራትህ በፊት በቂ መረጃ የኑርህ።
በተጨማሪ ደግሞ መረጃው በሌለህ ጉዳይ ላይ እና ባላወከው ነገር ላይ ሲነገርህ ለማዳመጥ ሞክር።
አስረዳኝ እስኪ
መረጃ ሳይኖራቸው ቀርቶ ሳይሆን ሁለቱ የሚዮበት መንገድ ልዮነት ነው ። አንተ የምትፈልገውን ሰው አላሰበም ማለት አላወቀም ማለት አይደለም ልዮነት እናክብር
WOW bravo 👏 🙌 👌 the best journalist 👏 🫡🫡🫡🫡
በናንተ ምክንያት ነው NBCማየው
ነፂና ቢኒያም የጋዜጠኝነት ልክ ናችሁ ቀጥሉበት
እውነቲም ምሪጦች
2ታችሁ ትክክል ናችሁ
ፑቲን ኒውክለር የመጠቀም እድሉም ነው ያሰፋለት ሀሳብ ልክ ነው ምክንያቱም ኔቶ ሩሲያን ለመውረር አሰፍስፏል።ውይይታችሁ መልካም ነው።
Ethiopia west እንደ ቢኒ ተንታኝ አይቼ አላቅም 🎉
Netsi atidrek benatih
ዛሬ ነፂ ለክርክር ተዘጋጅተህ የመጣህ ነው ምትመስለው እንደኔ በዚህ ግዜ ማሻሻያ ማረግ ለምን ተፈለገ ሲባል ባይደን በቀራቸው ሁለት ወር ማንኛውንም ነገር ከማረግ እንደማይመለሱ የተረዱት ፑቲን እንደ ሁልጊዜው ማስፈራሪያ ነው ይጠቀሙታል አይጠቀሙትም እሱ ሌላ ጉዳይ ነው ካሁን በፊትም ያሰመሩት ቀይ መስመር ቢቀጣጠል ከክሬምሊን እዚ እናተ ቢሮ ይደርስ ነበር በተረፈ አድናቂያቹ ነኝ ይመቻቹ❤
Bereu Arif new❤
በርቱ 🎉🎉🎉
Selam Tenayestelge Biniam balew esmamalhu mashashale men malet new Netanet?
ዛሬ ነጻነት ስለ ኒዩክለር የሰጠኸው ትንተና የፑቲን የተሳሳተ ይመስለኛል ።ጥቁር ሸሚዝ ልክ ተንትኗል
Wel come blenal bini & netsi ewedachholew
እውነታ ው ና ውጤታማ የሚሆነው S L ከሱማሌ ጋር ከሚሆንኑ ከኢትዮጵያ ጋር መሆኑን ትመርጣለች
ባለ ኮት ሀሪፍ ተንታኝ ነህ ...ለኔ
ዛሬ ግን ተሳስቷል ኢንፎርሜሽን ልክ አልተናገረም
ተበዳ ነፃነት ምትባል
Nasant zara men nakhi tentanah tafabhi
ሞላላ እራሱ ዝምበሎ ነው የሚዘባረቀዉ
Tigistu Bekele yetale?????????????
የተከራከራቹበት ጉዳይ ይጣራልን
አረ እንዳትጣሉ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ሆሆሆ
Hulet fogariwoch yimechachu desyilal
ቀዮ ምንድነው ሀሳብህ ውይይት እንጂ ክርክር አደለም ውድድርም አይደለም
የምታመጣው ሀሳብ እራሱ ረባሽ ነው
አሰለቸኸን ተመለስ
Act as journalist, don't be anti western especially biniam stop.