አባትሽ ነው ይሉኛል - እሱግን የምወደው ባሌ ነው @EyitaTV እይታ ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 дек 2022
  • Welcome to #EyitaTV.
    EyitaTv is a news network that provides all rounded information on entertainment , News and social issues for the Ethiopian community here and around the world.
    Follow our FB page, RUclips channel and website www.eyitatv.com for more.

Комментарии • 548

  • @nebiyoutesfaye-ys7wt
    @nebiyoutesfaye-ys7wt Год назад +45

    እኔ ከሞትኩ የምትንከባከበው ቢያጣ ይጎዳል ነው ያልሽው የኔቆንጆ ምን አይነት ፍቅር ነው እግዚአብሔር በልብሽ ያስቀመጠው ሠውየውንስ እንዴት ቢጠነቀቅለት ነው እንደ አንቺ አይነት አስተዋይ ሴት የሠጠው ?በቃላት ሰለማይገለፅ ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @lenagreetsonglama1833
    @lenagreetsonglama1833 Год назад +59

    ንፁ ፍቅር ንፁ ልብ ያላት ሴት wowፈጣሪ ረጅም እድሜ ይሰጣቹ😊

  • @tsegawmekuria1155
    @tsegawmekuria1155 Год назад +258

    ዘመናዊ ነን ባዮች ትምህርት ነሽ የዋህ በፍቅር የምታምኚ ለእኔ ጀግና ነሽ

    • @saaara7869
      @saaara7869 Год назад +3

      አረ ይደብራል አካለ ጉዳኝነቱ ችግር የለውም እድሜግን ከ6 አመት በላይ የሚበልጥ ይደብራል የምር

    • @tsion797
      @tsion797 Год назад +16

      ​@@saaara7869 እውነተኛ ፍቅር ምንም አይነት መስፈርት የለውም

    • @tirhastirhas8762
      @tirhastirhas8762 Год назад +2

      በአወነት የኔ ጀግና

    • @tirhastirhas8762
      @tirhastirhas8762 Год назад +2

      @@saaara7869 ራሰወዳድ ሰዉ ነዉ ይማሰፍረዉ ጀግና ናት

    • @tigistgetnet6244
      @tigistgetnet6244 Год назад

      ​@@tsion797 ¹

  • @bethlehemmasresha5205
    @bethlehemmasresha5205 Год назад +135

    የእዉነት ፈጣሪ በሚያዉቀዉ በመልካምነት የተሞላዉን ልቦናሽን ለእኛም ፈጣሪ ያድለን አሜን። ፈጣሪ ይጠብቃቹ ❤

  • @Lacomanza
    @Lacomanza Год назад +125

    ሚስት ከፈጣሬ ነች የሚባለው አባባል አንች ላይ ቦታውን አገኛቶል ❤❤❤

  • @selameyayou8659
    @selameyayou8659 Год назад +14

    ልጅቷ መልካምነቷ የዋህ ንፁህ ሰው ነች ይገርማል ❤😭 ፍቅር ማለት እዬ ነው 100% እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💚💛❤🙏

  • @Hanzi1223
    @Hanzi1223 Год назад +12

    አንቺ በጣም ልዩ ሴት ነሽ አስተዋይ :ውበት ቁመና ሁሉ ከንቱ ነው በ አንድ አደጋ በ አንድ ደቂቃ ሁሉም ሊጠፋ የችላል ::

  • @tizuselam9944
    @tizuselam9944 Год назад +158

    እስኪ ተባብረን እንግዛው የምትሉ😢 እባካቹ እናግዛቸውpls

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 Год назад +114

    ውይ በጌታ ሁለቱም ሲያሳዝኑ የዋሆች ንጹህ ልብ ያላቸው

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 Год назад +14

    አቤት የእግዚአብሄር ስራ ለሁሉም ደጋፊ አያሳጣም ኮንፊደንሷ ይገርማል የዋህነቷም ያሳዝናን መጨረሻቸው ይመር ተስፋ በእግዚአብሄር ነው አይዟችሁ ክብር ለመድሀኒአለም ይሁን።

  • @hani9864
    @hani9864 Год назад +16

    የኔ ልጅ በስኳሩ ህመም ትንሽ ልነገርሽ እኔም ስኳር ህመምተኛ ነኝ ስኳሩ በመጀመሪያ መከላከያ በምግብ መጠንቀቀቅ ነው ፣መድሀኒቱን በትክክል መውሰድ ጥሩ ነው አለመበሳጨት ህክምና መከታተል ስኳሩን በየጊዜው መለካት ከሀኪም አለመለየት እግዚአብሄር ይማርሽ ሁንዴሳን የምትረጂው ራስሽን ጠብቀሽ ስትኖሪ ነው

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w Год назад +22

    መልካም ሚስት ከእግዚአብሔር ትሰጣለች ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ለብዙዎች ምሳሌ ናቹ።❤❤

  • @user-fp4zz9sr5g
    @user-fp4zz9sr5g Год назад +18

    የፍቅር ጥግ ከሞቴ በላይ ለእሱ ማን አለው ብየ ነው የምፈራው አላለችም የኔ ሚስኪን

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Год назад +18

    ተአምር ነዉ❤ የስኳር ህመምሽን የሚከታተልልሽ ሀኪም ቢገኝ እግዘብሔርን እንማፀናለን። አዛኝ አጋዥ አይዟችሁ ባይ ይስጣችሁ።

  • @genethayilu6248
    @genethayilu6248 Год назад +9

    የታደልሽ ነሽ በእውነቱ ስንቶቻችን ሙሉ ጤና እያለን ተስማምተን መኖር አቅቶናል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤

  • @user-ke2nl2wj2n
    @user-ke2nl2wj2n Год назад +57

    ቅመም የሆነች ልጅ ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባሮክላችሁ

  • @lemiylulutube
    @lemiylulutube Год назад +32

    የኔ ምስኪኖች እውነት ፍቅር ሰው አይመርጥም አይለያችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @tizuselam9944
    @tizuselam9944 Год назад +47

    የኔ አባት አይሙቱ ጌታ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት❤አንቺም ጀግና ነሽ ተባረኪ❤❤

  • @girmachewworku-cd6hy
    @girmachewworku-cd6hy Год назад +8

    ምንኛ መታደል ነው ንፁህ ልብ እይታ በርቱልን አድራሻቸውን ዲስክሪብሽን ላይ ፊት ለፊት አስቀምጡት አካሁንት እና ስልክ ቁጥራቸውንም እንደዚህ ያለ ታሪክ ስላቀረባችሁ እናመሰግናለን

  • @elsabethteklearegay3517
    @elsabethteklearegay3517 Год назад +29

    የኔ ቆንጆ ብርክ በይ ! ! ይችን ሞተር ደግሞ እግዚአብሔር ባዲስ ይተካልሽ

  • @awetabraha-yp4ry
    @awetabraha-yp4ry Год назад +5

    ጀግና ነሽ ❤❤❤ ፈጣሪ እንዳንቺ ያሉ ልበ መልካሞች ያብዛቸው 🙏 ለኛ ደሞ ልቦናው ይስጠን

  • @aliahmedhassen8793
    @aliahmedhassen8793 Год назад +16

    የኔ ውድ እህቴ አስለቀስሽኝ ምን አይነት የዋህነሽ😭😭😭😭😭

  • @ferhiwotsolomon1467
    @ferhiwotsolomon1467 Год назад +26

    የእግዚአብሔርን ቸርነት ተመልከቱ ለማን ምን መስጠት እንዳለበት ያውቃል

    • @nebiyoutesfaye-ys7wt
      @nebiyoutesfaye-ys7wt Год назад +1

      ፍሬ ልክ ነሽ በልቤ እያልኩ የነበረውን ነው የደገምሽው የእግዚአብሔር ቸርነት እያስገረመኝ ነበር

  • @amsaluaecheh-gs6iw
    @amsaluaecheh-gs6iw Год назад +14

    አይ ሰው ሰው ሰው በዚህ ዘመን ሰው ሰውን በሚአርድበት ዘመን ይች አይነት ሰው አለ

  • @babaabiy1404
    @babaabiy1404 Год назад +6

    እውነት አንቺ ልዮ ሴት ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ ሙሉ ጤንነታችሁን ይስጣችሁ።

  • @user-qh6hp2ic7f
    @user-qh6hp2ic7f Год назад +14

    የአመቱ ጀግናሚስትነሽ ❤❤❤::

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 Год назад +11

    የኔ ወርቅ እድሜሽን ያርዝመው እምትወጂውንም ያኑርልሽ ስታስደስት የኔ መልካም

  • @fekermedia870
    @fekermedia870 Год назад +4

    የኔ አስተዋይ በጣም ጀግና ነች አለማድነቅ ዓይቻልም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 Год назад +6

    የኔ ቆንጆ ታምሪያለሽ ራስሽን ጠብቂ ጤናሽን ጠብቂ ስኳርሽን በህክምና ተከታተይ አቤት ደግነት እግዚአብሔር ይርዳሽ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ

  • @danadana7194
    @danadana7194 Год назад +14

    አምላኬ ሆይ ንፁህ ልብ ስጠኝ እንደ እናንተ ፍቅር ይስጠን

  • @asmajemal7489
    @asmajemal7489 Год назад +4

    በእንዳንቺ ምስኪን ስሞች ነው ሀገሬ ያልጠፍችው የኔ እናት አላህ አላማሽን ያሳካልሽ ታድለሽ አቤት የሴት ልክ ነሽ በቃ አዛኝ ሩህሩህ ጨዋ

  • @nastanettube
    @nastanettube Год назад +23

    እድሜና ጤና ይስጣቹህ ልጅቷ ትልቅ ሠዉ ነች ሳላደንቅ አላልፍም

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 Год назад +19

    ብልህ ሴት ብቻ በሰላም ኑሪ ከዚህ አስከፊ የዝሙት መንፈስ የምናየው ያለን አንቺ ትበልጥያለሽ ጂግና ሴት ጎበዝ ፈጣሪ የምትፈልጊው ይስጥሽ

  • @user-zd1lg4uf9m
    @user-zd1lg4uf9m Год назад +14

    እግዚአብሔር ሠላምሽን ይብዛው ደግ ልብ ንፁህ ሰው መልካሙን ሁሉ ያጋጥማችሁ👏

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 Год назад +15

    የኔ እናት እረ እድሜ ይስጥሽ እማ😢

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 Год назад +7

    ጀግና ነሸ የህይወት ትርጉሙ የገባሸ ህይወት የውሰጥን ማዳመጥ ነው እንጂ የውጭ ጋጋታን አይደለም

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 Год назад +11

    የኔ እናት እንዴት ደስ ትላለች በአላህ ሳቂታ ፍልቅልቅ ነች እሱ የሆነ ምርቃት አለው ወላሂ

  • @sheemtube3000
    @sheemtube3000 Год назад +14

    ❤❤❤❤❤ወይኔ እንዳንቺ አይነት ልቦና ለኛም ፈጣሪ ያድለንንን

  • @ethio993
    @ethio993 Год назад +22

    እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን የኔ ጀግኖች ❤❤❤

  • @edentadese685
    @edentadese685 Год назад +5

    የምር ምርጥ ሴት ነሽ ጠንካራ ለኛ ትምርህት ትሆኛለሽ ❤

  • @meronsileshi6333
    @meronsileshi6333 Год назад +19

    በሂወቴ ካየኋቸው ጥንዶች ንፅህና የዋህነት ፍቅር እንደናተ አላየሁም ተባረኩ አይለያቹ

  • @hailelove1
    @hailelove1 Год назад +6

    ጀግና የኔ እህት ዘመንሽን እግዝያቤር ይባርክሽ።ጤና ይስጥሽ።ጌታ ፈውስን ይስጥሽ ላረግሽው መልካምነት።በጣም አስተማሪ ታሪክ ኑው።አንቺን ለመግለፅ ቃንቃ አጣሁልሽ

  • @jemilamusa3882
    @jemilamusa3882 Год назад +19

    በአላህ እነዴት ደስ ይላሉ አላህ ጤናችሁን ይስጣችሁ

  • @ugurkayim6287
    @ugurkayim6287 Год назад +5

    በጣም ደስ ይላሉ መፍረድ አልፈልግም የድል ጉዳይ ነው በዛ ላይ ይዋደዳሉ❤❤❤❤

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 Год назад +7

    በጣም አሰተማሬ ትምህርትነው እህቴ እንድህነው እግዚአብሔር የባረከው ትዳር ለኛምልቦናችንን ይመልሰልን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Год назад +16

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ
    እግዚአብሔር ሃሳብሽን ይሙላልሽ 🙏🏿❤

  • @speakthetruthtigrayvoice6489
    @speakthetruthtigrayvoice6489 Год назад +8

    መንግስ ለአካልጉደተኞች ትራንስፓርት ማዘጋጀት ላይ ቢሰራ ጥሩ ነው

  • @natanginbaru8196
    @natanginbaru8196 Год назад +11

    ከፈጣሪ የተሰጠኽ በረከትህ ናት❤❤❤

  • @senayt1822
    @senayt1822 Год назад +25

    😢ህመማቸው ያማል የቤታቸው እና የስራቦታቸው እርቀት ከባድ ነው የጋብቻውን አልፈርድም ፈጣሪ ነው መልካምን ሴት መልካም ትዳር የሚሰጠው ከፈጣሪ የሆነውን እኛ መቃዎም አንችልም

  • @meseretfekir1938
    @meseretfekir1938 Год назад +12

    የኔ እናት ምነ አነት ነፀ ነሺ ቀናውብሺ ማርያምን ❤

  • @rahimam
    @rahimam Год назад +6

    አደነኩሽ ወላሂ በርቺ እድሜ ይስጣቹ አቦ አዳሜ ብር ጥቅም ባሰከረው ዘመን በማንነቱ ሳትንቂ አብሹ መሆን የሚገርም ነው

  • @tgze2435
    @tgze2435 Год назад +15

    ሲያምሩ እዉነተኛ ፍቅር ይልሀል ይህ ነዉ ደስተኞች

  • @natsaberhe6226
    @natsaberhe6226 Год назад +18

    ደስ የሚሉ ጥንዶች: እግዚአብሄር ዕድሜና ጤና ይስጣቹ❤

    • @user-pk3tl3ex5k
      @user-pk3tl3ex5k Год назад

      ጥንድ አላለችም 🙄🙄🙄

    • @alemhailemariam3682
      @alemhailemariam3682 Год назад

      ​@@user-pk3tl3ex5k ምንለማለትፈልገሽነው

    • @nebiyoutesfaye-ys7wt
      @nebiyoutesfaye-ys7wt Год назад

      እንዳንቺ አይነቷን ራስ ወዳድ ፈጣሪ ለዚህ ክቡር አላማ አይጠቀምም ህይወት አጭርና አላፊ ናት እሺ አምላክ ለዚህ ሠው አይጠነቀቅም እያልሽ ነው ምነው ይህን ግዜ ሠውየው የከተማችን ሀብታም ቢሆኑ ኖሮ???????

    • @user-pk3tl3ex5k
      @user-pk3tl3ex5k Год назад

      አረ ተረጋጉ አትንጫጩ እንደናንተ አይነት አስመሳይ ነው አገሩ የሞላው እውነት አዛኝ እውነተኛ ሰው አትመስሉም 🤔🤔🤔

  • @semaryamasefa-lv2vg
    @semaryamasefa-lv2vg Год назад +7

    ስቶቻአችን እኮ ነእን ለሰው ብለን የምንኖረው ለህሊናችን አኑረን መድሀኒያለም ያስቀናል በጣም 💕🙏

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 Год назад +11

    በእድሜና በጤና ያኑራቹ

  • @foziyaahmed8932
    @foziyaahmed8932 Год назад +1

    ምርጥ ወጣት ነች፡፡ የኢትዮጵያ ማእረግ ሊሰጣት ይገባል፡፡
    አቅም ያለው ሰው ለእንደዚህ አይነት ቆራጥ ፈጥኖ መድረስ ቢቻል፡፡
    ሞተሩ መገዛት አለበት፡፡ እስኪ የተግባር ሰው እንሁን፡፡
    በተረፈ አላህ ይጠብቃችሁ በአጠቃላይ ሁሉም የሆነው በአላህ ፈቃድ መሆኑን ማመን አለብን፡፡
    ከተፃፈልን ውጭ የትም አንደርስም Or ሁሉ በእርሱ ሆነ ይባላል አይደል፡፡
    last comment በርቱ እንደ ማንኛውም ሰው የተሻለ መኖር ትችላላችሁ

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Год назад +13

    የኔናት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Год назад +12

    ውይ ደስ ይላሉ ንፁሆች ናቸው!!!!

  • @mehubayimer3274
    @mehubayimer3274 Год назад +9

    ጀግና ሴት ነሺ የኔቆጆ ፍቅሩን ያብዛላችሁ😍😍😍😍😍

  • @mussiemussie7597
    @mussiemussie7597 Год назад +7

    እውነተኛ ሴት ናት ጸጋውን ያብዛላቹ

  • @henna9179
    @henna9179 Год назад +8

    የዘመናችን የፍቅር አሸናፊዎች እመቤቴ በወርቅ ልብሷ ትሸፍናችሁ🥰

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 Год назад +5

    እውነትኛ. ፍቅር.❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ. ለሁላችንም. ንፁህ ፍቅር ይስጠን. ለሁላችንም

  • @user-mq7ud1il8f
    @user-mq7ud1il8f Год назад +2

    ፈገግታሽ ይበቀናል የኔ ብልህ 💖💖💖💖ፈጣሪ እድመሽን ይርዘም🙏🙏🙏

  • @semerettegene1614
    @semerettegene1614 Год назад +11

    የኔ ፍቅርርርርርር ልብሽም እንቺምምም ስታምሪ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 Год назад +4

    የኔ መልካም እግዚአብሔር የበለጠውን ንሮ አንቀባሮ ያኑርሽ ለሱ ለፈጣሪ ምንም ሚሳነው ነገር የለም ጤና ይስጥሽ እሳቸውም በጣም እድለኛ ናቸው ።

    • @hailelove1
      @hailelove1 Год назад

      እውነት ነው በዚህ አይነት ይባርከን

  • @tsion797
    @tsion797 Год назад +6

    ምን አለው ምናላት በሚባልበት በዚ ፍቅር ጠፍቶ ጥቅም በነገሰበት አለም እንደዚ አይነት ፍቅር በመኖሩ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እውነተኛ ፍቅር ምንም አይነት መመዘኛ እንደሌለው በእናንተ ማየት ይቻላል

  • @eyasumarkoswoldesemayat4835
    @eyasumarkoswoldesemayat4835 Год назад +2

    Amazing. God bless you both.

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt Год назад +4

    እባክህ ባለቤቷ ጸበል ውሰዳት እሷ ሥኳር ሣይሆን የሠይጣንጨአሠራር አሥመሣይ ስኳር መሣይ በሽታ ነው የያዛት ትድናለች።የሰውየው ፍቅር በራሱ ምርቃት ነው ፈጣሪም ፈጥኖ ይምራታል።

  • @dag5017
    @dag5017 Год назад +7

    በአቅማችን ያለንን እንርዳቸው ኢትዮጵያዊያን።

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Год назад +1

    ዊ ከባድ ነዉ በጣም ትልቅ ሰዉ ይከብዳል በተለይ እኔ አልወድም ግንሳላደንቅሽ አላልፍም ጀግና ነሽ

  • @userenter2635
    @userenter2635 Год назад +3

    የኔእናት ፈገግታሺ ብቻ ይበቃል❤❤🙏ዋናው ተስማምታችሁ መኖራችሁነው የሚፈለገው የፍቅር የእሜ ትልቅ የለውም እኩያ እድሜ እያላቸው አይደል ሳይስማሙ ቀርቶ ትዳር የሚፈርሰው

  • @asas-lu4oc
    @asas-lu4oc Год назад +2

    ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 Год назад +14

    ትዳራቹ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 Год назад +8

    ይመሳሰላሉ መልካችው የአባትና የልጅ መልክ ነው ያላችው

  • @dolardolar7473
    @dolardolar7473 Год назад +10

    ወይኔ የኔ ፍልቅልቅ ስታሳዝን ባንቺነው የሳኩት😂😂😂😂😂😂

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Год назад +5

    የምትገርሚ ሴት የኔ እናት😢😢😢😢❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hd Год назад +2

    እውነት ነው ሰው የሚገጥመውን አያውቀውም አንች ግን ጎበዝ ነሺ አይዞህ በርች

  • @tarytary495
    @tarytary495 Год назад +4

    ፍቅራችውን ፈጣሪ ይባርከው የኔ የዋህ ❤❤

  • @genetdawit1078
    @genetdawit1078 Год назад +3

    እረ እግዚአብሔር ፈጣሪ ጨምሮ የልጅ ልጅ ያሳያቹ አሜን❤🙏🙏🙏

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Год назад +6

    ይህችን ልጅ ያለማድነቅ ....... እውነት ባለቤትዋ ከሆኑ ሰውየው???

  • @meseretgenene6531
    @meseretgenene6531 Год назад +3

    አቺ ጄግና ሴት ነሺ 👏 አንደኛ በእውነት

  • @BeziBe
    @BeziBe Год назад +8

    የሚገርም ፍቅር ነው ደስ ሲሉ

  • @iydiydiyi6r96e4
    @iydiydiyi6r96e4 Год назад

    Ezgiabher yibarekachu tebareku anchim ye egziabher lijihe iyususi kiristose yifiwusalesh tina selam yibizachu ❤

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Год назад +8

    ሌላ የሚጠየቅ የለም "የሰፈር ሰው ምን ይላል" በተደጋጋሚ አይ ጋዜጠኛ!

  • @Nick-jy7ks
    @Nick-jy7ks Год назад +2

    what a beautiful soule.

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 Год назад +3

    በጣም ቆንጆ ነሽ እግዚአብሔር ሁላታችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፍቅር ወስን የለውም ተባረኩ

  • @hermelawolde1950
    @hermelawolde1950 Год назад +3

    የሰው አፍ እኮ ከባድ ነው ንቆ ፈጣሪን ይዞ መኤድ ነው እንጂ ስትወድቅም ስትነሳም ስታጠፋም ስታለማም ወሬ አይቀር ብቻ ፈጣሪ ትዳራቹን አሁንም ያብዛላቹ እድሜና ጤናን ይስጣቹ ከክፉ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @Mohammad-uz1eg
    @Mohammad-uz1eg Год назад +3

    በጣም ነው ደስእምትሉት ጀግና ሴት ነሽ በእውነት🥺😘😘

  • @asmaittsegay6300
    @asmaittsegay6300 Год назад

    Amazing God bless you both..!!!❤

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hd Год назад +2

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሺ እህቴ እህቴ ፀበል ተጠመቂ ጠጭ እግዚአብሔር ምህርቱን ይላቅልሺ ስታሳዝን

  • @eleni311
    @eleni311 Год назад +3

    ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ ዊልቼር የሚያሰልጋቼው ከሆነ ፃፊልኝ እህቴ

    • @atsedemariamandualem33
      @atsedemariamandualem33 Год назад

      እንደተቸገሩ እና እንደሚያስፈልጋቸዉ ተናግረዋል አካዉንትም ስልክ ቁጥርም አስቀምጠዋል እባክሽ ከቻልሽ እርጃቸዉ

    • @eleni311
      @eleni311 Год назад

      @@atsedemariamandualem33 እሸ አገኛቼዋለሁ

  • @BanNal-bc4kg
    @BanNal-bc4kg Год назад +12

    አላህ የምትፈልጉትን ነገር ያሳካላችሁ

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 Год назад +5

    የአመቱ ምረጥ ሴት ❤ ማሻ አላህ ትለያለች ጉዴ😭አላህ ከተሻለ ደረጃ ያድረሳቹሁ😢❤

  • @daruselamtesfaye6079
    @daruselamtesfaye6079 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @realtube6031
    @realtube6031 Год назад +4

    ሰዉ ምቀኛ ነዉ ለራሱ ያልሆን ስለሌላ የሚጨነቅ የተረገመ ነዉ ስለዚህ የእግዚአብሄር ይበልጣል አይዟችሁ

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube Год назад +14

    ትዳራችው ይባረክ❤❤❤

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Год назад

      I thought he is her dad I think they need money I am so sorry to say this!!!!!!! This time social media help a lot people’s just changing life my understanding!!! Maybe maybe not young lady she coughs

  • @hamlitahamlita
    @hamlitahamlita Год назад +7

    የኔ እህት ፈገግታሽ እራሱ እንዴት ይማርካል

  • @user-ry7lj4zo3t
    @user-ry7lj4zo3t Год назад

    የእኔ እናት እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ሳቂታ ደስ ስትይ ሁሌም እንደዚህ ሁኝ የኔ አባት አንተም ጀግና ነህ

  • @speakthetruthtigrayvoice6489
    @speakthetruthtigrayvoice6489 Год назад +13

    ከእግዚአብሔር የተሰጠ ትዳር ውበቱ አለው የዎሆች ጌታ ይባርካችሁ

  • @roozkiros6065
    @roozkiros6065 Год назад +3

    የኔ እናት ፈጣሪ ይባርክሽ እድሜና ጤና ይስጣቹ😍😍😍