Memhir Girma መምህር ግርማ ወንድሙ ቤተ- ሳይዳ ተከፈተ እግዚአብሔር ይመስገን ! ሰይጣን ይቃጠል! መደወል ይቻላል 0942175037/0919959995

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 99

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g Месяц назад +1

    ተመስገን ጌታዬ በሰላም ኣገሬ ተመልሼ እዛ ያለው የዲያብስ መሳርያ ገዝቼ ጠላቴ ዲያብሎስ እንደ ማሸንፈው በእግዚኣቢሔር ሓይል ኣምናሎ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeznmamuya5504
    @yeznmamuya5504 3 года назад +5

    እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን ለአባታችን እዴሚና ጤና ይስጥልን በረከታችሁ ይደርብን

  • @elesabethabebe1714
    @elesabethabebe1714 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ክብር ይብዥ፣፣፣
    ጠላት እፈር፣፣፣

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah Месяц назад

    በጣም ደስስ ይላል እድሜ ናጤናው ይስጥልን

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን🕯አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን⛪️ ንቁዎች መሀበራችሁን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክላቹ ⛪️ ወድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ድግል እመቤቴ ማርያም ከሁላችን ጋር ትሁን 🕯⛪️

  • @mariyamemar8689
    @mariyamemar8689 3 года назад +4

    ያድራሻቁጥርላኩልን

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud Месяц назад

    በርቱ አባቶቼ ንፁሁ ነገር የታባርከነገ እንጠም መልክቴ ነጭ

  • @عبدالرحمنعلي-ر8ب3ط
    @عبدالرحمنعلي-ر8ب3ط 3 года назад +1

    በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት

  • @rjddjko3090
    @rjddjko3090 3 года назад +2

    በጣም ደስ ስል በረኸተች ይድርብን አሜን🙏

  • @aestrhi4687
    @aestrhi4687 2 года назад

    አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TigistYemaryamlij
    @TigistYemaryamlij Месяц назад

    yna abat Egizabar enda aynat memr selsten Egizabar ymsgin❤❤❤❤

  • @yeznmamuya5504
    @yeznmamuya5504 3 года назад +1

    በጣም ደስስስ ይላል እድሚ እናጠጋ ይስጥልን

  • @ኣቡነሰላማሃዋርያናይሓበሻ

    እግዚኣብሄር ይመስገን ደስ ዝብል ኣባታችን ጸጋኹም ከም ሑጻ ባሕሪ የብዛሓዮ እግዚኣብሄር

  • @ናሆሜ
    @ናሆሜ 2 месяца назад

    እልልል ክብር ምስጋና ይድረሰው በየቁሳቁሱ እየተዘበራረቀ ሲሸጥ ሁሊም ያሳስበኝ ነበር

  • @ישמבט
    @ישמבט 7 месяцев назад +1

    አባቴ በረከትወ ይደርብን በሰው ሀገር በህመም ለምንሰቃየው

  • @mulu1270
    @mulu1270 2 месяца назад

    Temesgen getaye 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ኑሩልን

  • @rollamall1207
    @rollamall1207 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገነ

  • @kedesaq7521
    @kedesaq7521 2 года назад +1

    አድራሻ ስልክ ብታስቀምጡልን መምህር ግርማወድሙ እድሜ ጤና እረዥም የአገልግሎት ዘመን ጤና አምላክ ይስጥልኘ ስልክ ቢኖረን ቁጥር ጥሩ ነው

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 2 года назад

    አሜንአሜንአሜን

  • @ወለተማሪያም-ኀ5ሰ
    @ወለተማሪያም-ኀ5ሰ 2 года назад

    አባቴ እናንተን ያብዛልን ያባዛልን እድሜና ጤናውን ይስጠዎት ሌላ ምን እላለሁ እግዚያብሄር ለመገናኘት ያብቃን ከወለተ ማሪያም

  • @IQuality-vp3cx
    @IQuality-vp3cx Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @RediatTamirat
    @RediatTamirat 6 месяцев назад

    በጣም ደስ ይላል አባታችን ህደሜ ጤና ይስጦት ፀጋዎትን ያብዛሎት

  • @የማርያምልጅቤዛማርያም

    ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ

    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት

  • @astereyasuyetewahidolij2119
    @astereyasuyetewahidolij2119 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @birtukangadisa3301
    @birtukangadisa3301 Год назад

    የኔን ትዝታ አመጣህኝ በጣም ነዉ የምወድህ በናትህ በዚዉ ቀጥል በናትህበጣም ነዉ ድምፅህ የሚየምረዉ ረጅም እድሜ ይሥህ በሠሁ ግዜ አለቅሳለሁ

  • @selomeselome8000
    @selomeselome8000 3 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ታድለን እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዚህ ቀን ላበቃን አባቶቻችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን በርከተወት አይለየን

  • @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
    @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 3 года назад +1

    *እግዚአብሔር ይመስገን ለአባቶቻችን እድሜና ጤናውን ያድልልን*

  • @ቅድስትድንግልማርያምቁሚከ

    Temesgen getaye lezich dekika ekf dgf adrgo yaderesen amen amen amen Keri Zemenachnn ezgabiher ybarkln amen amen amen aseyyyyyy abatachen rejm edme Ena Tena ysttln fetari amen amen amen yerso tselot legnam ydresln amen amen amen

  • @AbrhaHailu-q7j
    @AbrhaHailu-q7j 9 месяцев назад

    ብመቀሌ ዉክልና ሱጡኝ የመምህር ግርማ የተባረከ መንፈስዊ መፃሃፈት አና ሞቆጠርያ

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 3 года назад

    እሜን አሜን እሜን

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 2 года назад

    አባታች ን እውነትነው
    አሜን አሜን አሜን

  • @getachewigerso3585
    @getachewigerso3585 2 года назад

    Amén 🙏

  • @ruterute3445
    @ruterute3445 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ንዋየ ቅዱሳንን በተገቢ ቦታ ማግኘታችን ና ቤተ መፃህፍት በመክፈቱ ደስ ይላል ።ያባቶች በርከት ይደርብን ።

  • @eritreaeri7508
    @eritreaeri7508 3 года назад +2

    Abaye we love you god bless you long life abaye 🙏🙏🙏✝️✝️✝️👏👏👏😍😍😍😘😘😘🌹

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ

    በጣም ደስ ብሎናንን እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @wenishitwenishit7033
    @wenishitwenishit7033 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @sarahwoldegebriel
    @sarahwoldegebriel 3 года назад +1

    Egezyabher yetemesegen ukon Temesgen Abatochan Enkan desealachew wedemachen bereta Abatochan regem edema yestelen Dengel Maryam Mesgan yegbatal 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @fuff9372
    @fuff9372 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላደረገ

  • @chaclattube7669
    @chaclattube7669 2 года назад

    በጣም ደስ ይላል በረከቶት ይደርብን

  • @hanabrhane7956
    @hanabrhane7956 Год назад

    Ayen aMyen amyen amyen

  • @rollamall1207
    @rollamall1207 3 года назад

    አሜን አሜን አሜንንንንንንንን

  • @diboradibora2455
    @diboradibora2455 3 года назад +1

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚአብሔር ይመስገን እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ለአባቶቻች እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 2 года назад

      Esey egezabeher yemesgen amen amen Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll des yelal egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen amen

  • @RuthMindaye
    @RuthMindaye Год назад

    Egzhabhare yemsgne betam des yelale abatachn edma Tena yestlen.

  • @rozinakeretata9857
    @rozinakeretata9857 2 года назад

    አግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው የአባቶቺ በረከታችሁ ይድረሰን 🙏🙏🙏

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    እልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልል

  • @GezeBelay-nj1ld
    @GezeBelay-nj1ld 3 месяца назад

    እባካችሁ ወንድሞች የአባ ግርማ አድራሻ ብትነግሩኝ

  • @ሰላምለኢትዮጵያይሁን-ቐ5ጸ

    ወንድማችን የኔ ነህ አንተንም እመቤቴ ትጠብቅልን ውዱ ወንማችን በእናተ ማኀበር በዙ ነገር ተምሪያለሁ የንቁ ኦርቶዶክስ የፀሎትና የንሳ መርከብ አዲሜኖችም ከእናተ ብዙ ተምሪያለሁ ትትናን ጨዎነትን ከሀይማኖቴ ቀጥሎ ከእናተ ብዙ ተምሪያለሁ አዲሜኖቸ ከልብ አመሰግናለሁ በርቱልኝ ድንግል ማርያም ፀጋውን ታብዛላቹህ ብርታታቹህን አደንቃለሁ እኔ በቀን አንዴ አሜን ማለት ይከብደኛል እናተ ግን ብዙውን መሰዎት እየከፍላቹህ ነው በረከታቹህ ይድረሰኝ

  • @መቅደስማርያምልጅ
    @መቅደስማርያምልጅ 2 года назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tshayetogu149
    @tshayetogu149 18 дней назад

    BEMAREYAME MEMHERE GEREMA. MIYAGELEGELOBETE BATEKERESETANE XEQOMUONE MIYAXEMEQOBETE BUOTA

  • @ወለተተክለሃይማኖት-ወ5ዸ

    እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚህ ቀን ላደረሰን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 3 года назад +1

    እስይይይ አባ ,
    እንኩዋን ደስ አለዎት ( አለን )
    እልልልልል እልልልልል 🙏🏿😘🙏🏿

  • @mezmurtv5146
    @mezmurtv5146 3 года назад

    Amen amen amen kalhiwet yasmalne abatachine enkan beslam metu we love u so much yaglglot zemnote yebarke Abatachine be tslote yasbugne ebakotne( Amteselase)⛪💒⛪😭😭😭😭

  • @uuu6182
    @uuu6182 3 года назад

    የኔ ውድ አባት የኔ ነህ የኔ ውድ ቅድም እግዚአብሔር ይጠብቅልን እውነት

  • @zedzed4145
    @zedzed4145 3 года назад

    King of king just jesus

  • @hanabrhane7956
    @hanabrhane7956 Год назад

    Yetekeberu abataschin memhr great wendmu egzabher keeper menzeraschu egzabher kehulu kufuneger ytebkaschu Lena demo kebereketaschu yakaflen nurln

  • @alexwase3836
    @alexwase3836 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን የንዋዬ ቅድሳቱን የመሸጫ ሱቅ አድራሻና ስልክ ቁጥር ቢያስቀምጡልን

  • @helencherkos164
    @helencherkos164 3 года назад

    Thankyou so much

  • @rozinakeretata9857
    @rozinakeretata9857 2 года назад

    አግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ግን የት ነው አባቶች እባክህወን አድራሻ

  • @hiwotshemels7628
    @hiwotshemels7628 6 месяцев назад

    መምህር እንደምን አሉ እባኮትን ላናግሮት ፈልጌ ነበር

  • @asratalemu3
    @asratalemu3 3 года назад

    Esey enkan dese yalen

  • @ErmiyasNetsan
    @ErmiyasNetsan Год назад

    ስንት አመት በ ከክፍለ ሀመንፈሰ እስራት ተሰቃየን ለመፈታት የአባታችንን አገልግሎት /የፈውስ ዕድሉ ለማግኘት አልቻልንም ግራ ገባን ወዴት እንምጣ እርዱን ከክፍለ ሀገር ሐረር

  • @koodatayineeral2149
    @koodatayineeral2149 3 года назад

    💚💛❤

  • @koodatayineeral2149
    @koodatayineeral2149 3 года назад

    🌻🌻🌻🌻💒💒💒💒💒

  • @koodatayineeral2149
    @koodatayineeral2149 3 года назад

    🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MetTa-k5b
    @MetTa-k5b 9 дней назад

    አባ የትነው ነው ያሉት

  • @Gachcher
    @Gachcher 4 месяца назад

    ቦታው የት ነው

  • @hiwothiwotasefahiwot500
    @hiwothiwotasefahiwot500 2 года назад

    Ellllllll Elllllll Ellllllll Elllllll Ellllllll betam des yilal abata

  • @weynshetmamoweynshetmamo7700
    @weynshetmamoweynshetmamo7700 3 года назад

    Betam dress ylal bereketwo yderbn

  • @Salam-u2o
    @Salam-u2o 6 месяцев назад

    ስልክ ቁጥር ለምን አትለቁልንም ባርባገር ለምንኖር እየወለ እንድትልኩልን

  • @brhanehundie354
    @brhanehundie354 3 года назад

    Egzabher ymesgen enkan des alen abatachin edman yerzmeln fetari

  • @peace3791
    @peace3791 2 года назад

    ቦታውን አናውቀቅውም: በደንብ እንዲነግሩን ኢትዮጵያ ስለማኖር እባካችሁ ስልክ ቁጥራችሁን ንገሩን::

  • @gnatatheobi2734
    @gnatatheobi2734 6 месяцев назад

    ግን ለምንድነው የመምህር ገርማ ስልክ ማይቀመጥ አና በምን ንምጣ 😢

  • @ሰላምለኢትዮጵያይሁን-ቐ5ጸ

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እረጀም እድሜ ያድልልን
    አንድ ጥያቄ አለኝ ቅባ ሜሮን ማንኛውም ሰው ገዝቶ መጠቀም ይችላል እንዴ!?

    • @emugebrielabate2910
      @emugebrielabate2910 3 года назад

      በመሠረቱ ቅባ ሜሮን ይሸጣል እንዴ??

    • @abeloabebaw2990
      @abeloabebaw2990 2 года назад

      TGEZU ENA KEZA KIDASE SIKEDES WESDACHIHU EZA ADRGACHIHU KEZA METEKEM YCHALAL

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 7 месяцев назад

    ቦታዉ የት ነዉ ???

  • @nanaalpaca9336
    @nanaalpaca9336 3 года назад

    EgZabiher ymesgen abatachn enwedewet alen kutr yze alehu agere lgeba tansh kertogan beteletewe asbug wegenoche kdst agere ewedsh alehu haymanote tewahdo edet edenafekeg areb ager neg yalehut egzabhere lehegere beselam yasgebag

  • @Yordanosfabtu1887
    @Yordanosfabtu1887 6 часов назад

    Meteche botawu tefabgn

  • @emugebrielabate2910
    @emugebrielabate2910 3 года назад

    እኔ የምጠይቀው ቅባ ሜሮን ይሸጣል እንዴ❓❓❓ ደግሞስ ከየት መጥቶ ነው?🤔
    ስለ እርኩሳን መናፍስት ከሚጽፉልን ስንት ማወቅና መማር ያለብን ነገር ሞልቶ የለ ለምን ሊያስተምር የሚችለውን አይጽፉም?

  • @HaftomKana
    @HaftomKana 7 месяцев назад

    ኧረ አባ ይሄንን የተረገመ ሰው ወደዛ አባሩት ትግራዋይ ከሚገዛን ሰይጣን ቢገዛን ይሻላል ያለ ዘረኛን ።

  • @genitube1438
    @genitube1438 3 года назад +1

    የዘይቱ ሽያጭ ነገር ግን መበርበር አለበት

  • @የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @asfaw4454
    @asfaw4454 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርይመስገንወለተ

    አሜን አሜን አሜን