GMM TV : ጂ ኤም ኤም ወጣቶች# በርካታ የሙዚቃ መሳሪያዎችን ድምጽ በጉሮሮው ብቻ የሚጫወት አስገራሚ ወጣት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 июн 2024
  • GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
    The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
    Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
    Check us out on...
    Web Site : www.gmmtv.org
    Facebook: / gmmtvinternational
    Twitter: / gmmtvinternational
    Instagram: / gmmtvinternational
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 41

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 22 дня назад +3

    WHAT AN AMAZING, POWERFUL, GREAT, BLESSED, GIANT, FORTUNATE, HONOURABLE, GOLDEN, WONDERFUL, SWEET, DIVINE, MARVELOUS AND UNIQUE TALENT PRAISE THE LORD HALLELUJAH.

  • @Anumma572
    @Anumma572 Месяц назад +7

    ተባረክ በኪቦርድ ያንበሽብሽህ ጌታ

  • @genetmengistiebelete8528
    @genetmengistiebelete8528 Месяц назад +5

    ዋው ድንቅ ስጦታ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሌላው ወንድማችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ለአምላክህ ያለህ ፍቅር ድንቅ ነው ያብዛልህ

  • @ShetayLambamo
    @ShetayLambamo 8 дней назад

    አሜንንንንንን.ለጌታ.ሁሉ.ይችለዋል.ታባረኩ.ፀጋ.ይብዛለችሁ❤❤❤❤❤

  • @tiruworkteka9560
    @tiruworkteka9560 Месяц назад +6

    God bless both of you, wonderful

  • @Bukashe
    @Bukashe Месяц назад +6

    What an amazing talent!!

  • @user-gf8bj5ij1g
    @user-gf8bj5ij1g Месяц назад +2

    ወይ እግዚአብሔር ታላቅነቱ ብዙ ነው።ወንድማችን ተባረክልኝ።

  • @aberameshesha941
    @aberameshesha941 26 дней назад +1

    I love this young lady!!!!! She will be an amazing woman of God.

  • @bemnettefera1736
    @bemnettefera1736 Месяц назад +2

    God bless U

  • @dr.amanuelhailu3393
    @dr.amanuelhailu3393 15 дней назад

    Enkuanim Geta agegnachu tebareku... amazing talent

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይሄ ነገር ግን በ ጤናው በኩል ምንም አይሰማውም? ማለት አንዳንዴ ጠንከር ያለ ምግብ እንኳን ስንውጥ እኮ ጉሮሮ ያምናል እረጅም ሰአት እንደዚህ ጉሮሮው ላይ ልጁ ግን እግዚአብሔር በብዙ ብርክርክ በል ❤

  • @berekettibebu8861
    @berekettibebu8861 28 дней назад

    amazing talent!! , እንዲህም ሆነ፤ ከእግዚአብሔር ዘንድ ክፉ መንፈስ በሳኦል ላይ በሆነ ጊዜ ዳዊት በገና ይዞ በእጁ ይመታ ነበር፤ ሳኦልንም ደስ ያሰኘው ያሳርፈውም ነበር፥ ክፉ መንፈስም ከእርሱ ይርቅ ነበር። መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 16:23

  • @7gawzge7184
    @7gawzge7184 Месяц назад

    ኦ እግዚአብሔር በሚገርም ጥበብ የሞላው ልጅ ነው። እግዚአብሔር ይባርክ ይመስገን ። አንቺም ዘማሪዋ እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Месяц назад +1

    ዋው ጌታ ይባርክህ ወንድማችን በርታ❤❤ፀጋ ልዮልዮነው😅😅❤❤

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk 19 дней назад

    እሄው እልልልልልል እልልልልልል በየሱስም የሱ ይገርማል በመጨረሻ የዘመርሹ መዝሙር በስማም ግን

  • @Kena_B
    @Kena_B 29 дней назад +1

    እኔም ጌታም እኖድሻለን🖤

  • @ememesore4603
    @ememesore4603 8 дней назад

    Wooooooooo Wooooooooooooooooo
    Tabaraki ❤❤❤❤❤❤

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 Месяц назад +4

    ወይኔ ጌታሆይ ይህስ ታምርነዉ አቤት አንተን ነጮች ቢያገኚህ ጉድነዉ እኔ በጣም ተደንቄአለሁ

  • @nazerawimediadrandargachew2787
    @nazerawimediadrandargachew2787 29 дней назад +2

    Please his sound was not magnified, he should have been given mike to increase his sound. Better to repeat the program. Re-Recording is needed.

  • @fekaduteshome6976
    @fekaduteshome6976 20 дней назад

    አመስግነንሻል

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 Месяц назад +2

    Yemigarm tasixo naw.
    Tabaraku.
    Kibir la Geta yihun.

  • @TesfuGo
    @TesfuGo Месяц назад +1

    My god bless you ❤

  • @user-uz1cv9vr9s
    @user-uz1cv9vr9s 9 дней назад

    🎉OMG good

  • @meskeremtaye218
    @meskeremtaye218 22 дня назад

    የሚገርም ነው!!!

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 Месяц назад

    ዋው ጌታ ናረል ሁለታቹም ተባረኩ

  • @fekaduteshome6976
    @fekaduteshome6976 20 дней назад

    ዋዉ ገራሚ ነው

  • @senaituae628
    @senaituae628 Месяц назад +1

    ጌታ ሆይ

  • @fallaksamra4465
    @fallaksamra4465 Месяц назад

    Tebark tebarku❤

  • @wubalemanjulo
    @wubalemanjulo 23 дня назад

    ወንኔ ድስኮ ሳይጫውወት

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v 22 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sani7331
    @sani7331 Месяц назад

    Wow Gbu bro ❤

  • @lemelmechNebese
    @lemelmechNebese Месяц назад

    Waw amezng you alent❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk 19 дней назад

    እኔ የልጁ ነገር ነው በየሱስም እንዴት ነው እየሱስ በገታስም

  • @Marsiill
    @Marsiill Месяц назад

    yemir Keyboard meselat inde liju gororow dekemewko

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Месяц назад +3

    እህታችን እራስሽን መግዛት አለብሽ በማያስቅ ነገር መሳቅ የለብሽም ቆንጆ ድምፅ እያለሽ ሳቅን ምን አመጣው የልጁ ስጦታ ግን አስደናቂ ነው

    • @eyobeshetu62
      @eyobeshetu62 23 дня назад

      ምንድነው መሳቋ ችግሩ?ስትስቅ እኔ ግን ደስ ብሎኛል

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 23 дня назад

      @@eyobeshetu62 አንድ ኮሜዲያን ማሳቅ ሲገበው እራሱ በሳቅ ከፈረሰ ምኑን ኮሜዲያን ሆነው እንደዛ ማለት ነው

    • @eyobeshetu62
      @eyobeshetu62 22 дня назад +1

      @@getutolla4312 እሷ ጠያቂ ነች መሳቋ የእውነት ይመስላል ።ሰው በበሐሪው ከሳክለት የትቀበልከው ስለሚመስለው ዘና ብሎ ነው ካንተጋ የሚያወራው

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 22 дня назад +1

      @@eyobeshetu62 በዛ መልክ ከሆነ መልካም

    • @Adele-qc6kk
      @Adele-qc6kk 19 дней назад

      አይ ሀበሻ ዎሬ አያጣም 🙄🙄🙄