ethiopian መሳጭ የዋሽንት ጨዋታ best fluet instrument p3by alebachew teferi

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 сен 2024
  • flute is an ethiopian traditional,music instrument
    to get next step subscribe my chanel.

Комментарии • 14

  • @Kifle-nl6hd
    @Kifle-nl6hd 4 месяца назад +1

    ሀገራችን ያላት የጤና ተቋም መስጫ ሆስፒታል ብቻ አይደለም ያላት የደስታ ሆርሞን የሚያመነጩ የአእምሮ ህክምና መስጫ ድምፆችም ያሏት እጅግ በኪነ-ጥበብ የበለፀገች ሀገር... መሆንዋን

  • @YWtube-bs8yn
    @YWtube-bs8yn 3 дня назад +1

    😮ፐፐፐፐ ብሮ እስካሁን ለምን subscrib አላደርኩህም
    እንደዚህ አይነት ባለተሰጥኦ ለምን ሚዲያ ላይ ወደፊት አመጡም ግን 😢
    ወንድማለም ምንም ቃላት የለኝም
    እንዴት ነው ግን መልመድ ምችለው 😢 ኸረ የቲፕ ያለህ

  • @sarass838
    @sarass838 3 года назад +1

    ዋው አቀራረፅ አደኛ

  • @ሰርኬወሎየዋ
    @ሰርኬወሎየዋ 3 года назад +1

    ጥሎብኝ ዋሽት ስሰማ ልቤ ይረበሻል ለምን ይሆን😏 ሰላማችሁ ይብዛ😍

  • @rosetube6015
    @rosetube6015 2 года назад +1

    betam gobez neh berta

  • @getahungirma8117
    @getahungirma8117 Год назад

    በጣም ደስ ይላል!! አሰለምደኝ እባክህ?

  • @edlawithailu802
    @edlawithailu802 2 года назад +3

    ይሔን ልጅ ደጋግሜ ነው የምሰማው ከዋሽንቱም ከሱም ፍቅር ሳይዘኝ አይቀርም አገናኙኝ እስቲ ጎሽ

  • @ngrachwoaaa2748
    @ngrachwoaaa2748 27 дней назад +1

    አየጉድ አየጉድ አየገድ አንተልጅ የዋሽንትህ ዜማ ልብን የሜያዋ❤❤❤ጅጅ❤❤❤

  • @tegistmoh2931
    @tegistmoh2931 2 года назад +1

    የሀገራችንን ወጣት እግዚአብሔር ይጠብቅልን የደከሙትን የሚነሱት የሙቱትን የሚቀብሩት እነሱ ናቸው እና

  • @sawasasa9764
    @sawasasa9764 4 месяца назад

    Kebt tibkayen astawegn gobez

  • @wbalb8874
    @wbalb8874 5 месяцев назад +1

    ግሩም ነው

  • @edlawithailu802
    @edlawithailu802 2 года назад +1

    ጎበዝ ወንድሜ ዋሽንት ውስጤ ነው

  • @sawasasa9764
    @sawasasa9764 4 месяца назад

    Amesegin alehu

  • @emedetayele9490
    @emedetayele9490 3 года назад +1

    💘💘💘🇨🇬🇨🇬