የእኩልነት ፋና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 2

  • @yigermalmetew4360
    @yigermalmetew4360 2 года назад +1

    ወንድ ልጅ ብሆንም በአባቴ ቤት ማገዶ ለቅሜ ውሃ ከወንዝ ቀድቼ አልፎ አልፎ ቡና ቆልቼ ወቅቼም አፍልቼ አቅርቤአለሁ ወጥም ሰርቻለሁ ለእንጀራ እናቶቼ። እዚህ አሜሪካ እምሳ ዓመት ያህል ስኖር የቤተሰቤን ወጪ የሚችል ገቢ የሚያመጣ ሥራ እየሰራሁ ከኢትዮጵያዊዋ በለቤቴ ጋር የቤትም ስራ እየረዳሁ ልጆቻችንን አሳድገናል። አብሮ የመኖር ትርጉም በስራው ድልድል ብቻ ሳይሆን መተጋገዙና መተሳሰቡ ካለ ኑሮን በብዙ እርዳታ ተደግፎ ለመግፋት መሞከር ነው። አይዞእችሁ በርቱ ትደርሱበታላችሁ።

  • @hayetyoutube7841
    @hayetyoutube7841 6 лет назад

    ጠንክሩ