Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እዩ: "ሰርግ ግድ ካልሆነ አልሄድም"ሽሜ:"......እንዴት?"እዩ: "አይ ግድ ካልሆነ, አይመቸኝም"ሽሜ: "...........ምግብ እኮ አለ"
ሽሜ ጭውቴሽ አይጠገብም👌እዩ ሳቅሽ😁😁😁ፍርሽ ምርጥ ጣል ጣል አለችሽ❤
የምር ድካሜ እንቅልፌ እኮ እናንተን ሳይ ነው ሚጠፋው የኔ ፓናዶሎች
Thanks so much yemchachu 🙏😅😅👌🔥
a tip : you can watch movies at flixzone. I've been using them for watching a lot of movies these days.
@Spencer Titus Yea, I've been watching on flixzone for months myself :D
@Spencer Titus definitely, I've been using Flixzone for since november myself =)
@Spencer Titus yea, I have been watching on Flixzone for months myself :D
ከሁሉም 🤣🤣🤣ሄሄሄ
ሽሜ ለምን አድነጠላ ዘማ አጋብዘንም መቸም ከነጊልዶ ትሻላለህ😀😀😀
AWRA baga nagaha nuu dhuftani baayee isin jaladhaa jabadhaa
ዛሬ ልደቴ ነው እንካን ተወለድሽ በሉኝ
Happy birthday
እንኳን ተወለድሽ
መልካም ልደት 😘
Hbd
Bon anniversaire
ዛሬ ደሞ ለየት ያለነው እዮ ምላስን አታውጣ😋
I hv been waiting btw,enanten lemayet new youtube yegebahut 🥰🥰
ሚጠቀልለውን ነው እንጂ ማታየው ሚጎርሰውን እማ ታየዋለህ😂😂😂😂 አንደኛ
ወይኔ...ደስ ስትሉ እኮ .....ኑሩልኝ አቦ
The reaction on the የሃገሪቷን ሁኔታ እንዴት ታየዋለህ' part.... you killed me man😂😂😂
ኑሮ ካሉት መቃብር ይሞቃል ይለዋል ሂድና አሙቀዋ አላለም😂😂😝
I hope i wil be the first one but one this is my first time commenting to you please say hi bye
Wow ባለ ጋሪው ❤️ቢጠይቁኝ መልስ የለኝ ልጁን ለመውደዴ 💃🏽💃🏽 💃🏽 💃🏽 💃🏽
m new to this channel, on my 4th video. ena u guys r fun but...eyusha echi jacket ur skin honech eko? ere tebedrehm bihon from ur friends keyrat sometimes yemr...
😂😂😂ere shema ewket chemerehal 😂😂😂ye eyu reaction gedelege😘😘😘
የኔ ቀበጦች ዛሬ ተሳካልኝ በጠዋት ደረስኩ ከሳቁ በዋላ ኮምታለው😝
“Actually” Greeks break plates after a meal this is a tradition lol it shows their level of happiness
ፋኖስ ካፌ ገብተ የጾም ቅቅል ያዘዝከው ልጅ ደና ነህ ሽሜ
Shikorinatat!! At least I don’t have to rewind so much to see only you talking with each other, satisfied! Love you!
እረ አንድ ሰአት ስሩ ወድያው እያለቀ ተቸገርኩ
Ye zare intro becha yebekal😂 yemechachu
ዛሬ ደግሞ ለየት ያለነው ባሥቱካ😘😘❤❤❤
ሼሜ ስለ ግሪክ ትክክል አይደለም ምንም የሸጠችው ደሴት የለም ግን በጣም መዝናናት ይወዳሉ 😁😁😁😁😁
አልሰማም እኮ ብሏል ቅድም። 😂😂
ትክክል ነው ለጀርመን በእዳ ያስረከበች አገር ነች ባለፈ ታሪክ የምትመፃደቅ ከ350 በላይ ሀይላድ ያላት ህዝቡ እቅልፍ የሚወድ በተለይ ሚስ ሜሪ ከ9 -11ለሽ የሚል ህዝብ ግን መዝናናት ይወዳል
@@henokhailu6214 ትክክል ነህ ሰነፋች ናቸው ነገር ግን ጀርመን ደሴትቻቸውን ትፈልጋለች ግን አልወሰደችም ዕዳ አለባት ደሴት ግን አላስያዘችም
ውይይይ እዴት እደምታስቁኝ እደምታዝናኑኝ ይመቻቹ
ወይ ሽሜ ቀዩ fasting ከጀመረ ጀምሮ በጣም መሳቅ አብዝተሃል😂😂
ብሩኬ ይችላል!ስወደው❤
ሽሜ ጥበብ ጠርታሀለች እኮ ለምን አቤት አትላትም
ዛሬ ለየት ነው አገባባችው ይመቻችው ውዶቼ 😍😍😍😍😍😍
ምርጥዬ ጀማ
fun faktua temechetagalech you guys are killing me 🤣😂🤣
አቦ እስኪ የ1hr seruሳላስበው አያለቀብኝ ነው yemchachu 101%
Laughter +Awra=happiness
የምታመጧቸው ቪዲዮዎች በጣም ያዝናናሉ። ግን የናንተ ሳቅ በጣም ይረዝማል፡ እስኪ ሳቃችሁን አጠር ኣርጉት።
Belew dance sheme 👏👏👏👏😁😁
በቃ ምንም ቃል የለንም ደስታ ከናንተ አይ ራቅ ሆሆ ክክክክክክክክክክክክጥርሳችንን ልታረግፉ ቆርጣችሁ ተነስታችሁዋልሽሜሜሜሜሜሜእዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩፍራኦልልልልልልልል አ🐓ው🐓ራ🐓ዎ🐓ቼ😄
Zar be feta naw ye tajamaraw woww
እናተሰዎች ተው ትዝታ አትቀስቅሱ ለማንኛውም እወዳቹሀለው ድካሜን አስረሳችሁኝ💚💛💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💕
Awrawochye endet feta endemitadergugn ko❤❤❤
በጣደሰት,ላቹ😄😃😀❤👏👏
You make me relax .Thank you so much.
1 burtkan le 4 des yelale ante serg athedm😂😂😂😂
አለመሳቅ አንችልም😂😂
አንድ ቀን በአካል ከእናንተ ጋር ባሳልፍ እንዴት ደስ ይለኝ ነበር!
Shima eko wanna naw
አውራወች ትንሽ ጨምሩ ቶሎ እያለቀ ነው ሰአቱ
ሁሌ አይን አይናችሁን እያየን 😂😂😂😂😂😂😂❤❤️😍
የቡሩቱኳኟ ቁረጥተመቸ ቺኛ😂😂😂😂😂😂😂
🤪🤪🤪🤪🤪🤪1ha Azigoch
የኔወች 💛💛💛✌️ውድድ የምሽት ድምቀቶች
Shime muzika adimach..betam takaleh muzika..
እንኳን ደና መጣችሁ የሳቄ ምንጮ😍😍😍
ሁሌም ምርጦች ናችህ እሽ❤❤❤❤
አሪፎች ፓፓራይዙ ተመቸኝ ጉድነው
Errrr shime kkkkkkkkkkkkkk deset shetewu alalam hhhhhhhhhhhhhhhh
Shimiyeee🥰🥰
Shime freeeeeee Sprit 😀😆😍🥰
Just feta #1
Shime , Greece is the name of the country and Greek refers to the people of Greece.
ፍሬሽ ታድሎ እኔ መደነስ አልችልም ግን አጠገቤ የሚደንስ ካለ ዛፍም ቢኦን ሲወዛወዝ ካየዉ አብሬዉ ነዉ የምደንሰዉ
Balageba noro gen ke feri fiqir miyzegn yimeselegnale Lol he so cool 😎
እንደዛሬ ፈታ ብዬ አላቅም
okay i am gonna ask the question that everyone here wants to know how tall is fresh and we want a video of him standing
Firoye 😍😍😍 yne meregagat
ሰ🐄..ሰ🐄..ሰ🐄🐄🐄🐄😂😂😂
Betam eko new miwedachihu
Welcome.AWRA.❤❤❤
እስኪ አንዳንዴ ቦታ ተቀያየሩ
Be chikwa fezachu newa?
Swedachu eko 🥰🥰🥰
ኦኦ እናት ሀገር ግሪክ ለኛሁሌ እንዲ ብትጫወቺ 😋😋😋
ክፋ
Firstttttt
እኔ ብቻ ፊሽ ሲዘፍን የሰማሁት 😍
Sewedachu eko ❤️❤️❤️
ፍሬ ግን መቼ ነው የምትደንስው ?
First
እውነት እዴት እሽ አለው ሴጣን ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
Eregitegnangn Eyou melatanw😁🤣🥰
always feta blachu feta taregunalachu
Welcome Fonkawoche 😘😘😘
@Biruk carterx..ምን ልሁንልህ!
ሁልጊዜ ኮፍያ እዴ አዉልቀዉ
Wellcome gayise 😘🇪🇹
Welcome mirxochiye🖤😘🖤
ሽሜ ፍርሽ እዩ ይመቻቹ💚💛❤
ፍሬ መቼ ነው ፈታ ምትለው??ተዉ....ኑር
ቅማሞቼ ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Literally sus new yehonachunegn❤
Haha 😄Eyu v sheme
ሱሶቼ😘😘😘
ሠላም ናችሁ .....ለኔ ሰርግ እጠራችኋለሁ እሺ......እና እወዳችኋለሁ😍😍😍
አዳሬን ፈታ ልታረጉ ተከሰታችዉ❤
ደስ ስትሉ
🤩🤩🤩🤩#1
Bestmechresha frawol yemizegew negeres....hahaha
Beautiful people ❤️
❤️❤️❤️👍👍😍😍🤣🤣🤣
አሪፎቹ🥰 እናተ ግን ደበርዃችሁ ⏩ ❤ ተዋችሁኝ ስራው ህእ
😢😭😢😭 ere lemeta
እዩ: "ሰርግ ግድ ካልሆነ አልሄድም"
ሽሜ:"......እንዴት?"
እዩ: "አይ ግድ ካልሆነ, አይመቸኝም"
ሽሜ: "...........ምግብ እኮ አለ"
ሽሜ ጭውቴሽ አይጠገብም👌
እዩ ሳቅሽ😁😁😁
ፍርሽ ምርጥ ጣል ጣል አለችሽ❤
የምር ድካሜ እንቅልፌ እኮ እናንተን ሳይ ነው ሚጠፋው የኔ ፓናዶሎች
Thanks so much yemchachu 🙏😅😅👌🔥
a tip : you can watch movies at flixzone. I've been using them for watching a lot of movies these days.
@Spencer Titus Yea, I've been watching on flixzone for months myself :D
@Spencer Titus definitely, I've been using Flixzone for since november myself =)
@Spencer Titus yea, I have been watching on Flixzone for months myself :D
ከሁሉም 🤣🤣🤣ሄሄሄ
ሽሜ ለምን አድነጠላ ዘማ አጋብዘንም መቸም ከነጊልዶ ትሻላለህ😀😀😀
AWRA baga nagaha nuu dhuftani baayee isin jaladhaa jabadhaa
ዛሬ ልደቴ ነው እንካን ተወለድሽ በሉኝ
Happy birthday
እንኳን ተወለድሽ
መልካም ልደት 😘
Hbd
Bon anniversaire
ዛሬ ደሞ ለየት ያለነው እዮ ምላስን አታውጣ😋
I hv been waiting btw,enanten lemayet new youtube yegebahut 🥰🥰
ሚጠቀልለውን ነው እንጂ ማታየው ሚጎርሰውን እማ ታየዋለህ😂😂😂😂 አንደኛ
ወይኔ...ደስ ስትሉ እኮ .....ኑሩልኝ አቦ
The reaction on the የሃገሪቷን ሁኔታ እንዴት ታየዋለህ' part.... you killed me man😂😂😂
ኑሮ ካሉት መቃብር ይሞቃል ይለዋል ሂድና አሙቀዋ አላለም😂😂😝
I hope i wil be the first one but one this is my first time commenting to you please say hi bye
Wow ባለ ጋሪው ❤️
ቢጠይቁኝ መልስ የለኝ ልጁን ለመውደዴ 💃🏽💃🏽 💃🏽 💃🏽 💃🏽
m new to this channel, on my 4th video. ena u guys r fun but...eyusha echi jacket ur skin honech eko? ere tebedrehm bihon from ur friends keyrat sometimes yemr...
😂😂😂ere shema ewket chemerehal 😂😂😂ye eyu reaction gedelege😘😘😘
የኔ ቀበጦች ዛሬ ተሳካልኝ በጠዋት ደረስኩ ከሳቁ በዋላ ኮምታለው😝
“Actually” Greeks break plates after a meal this is a tradition lol it shows their level of happiness
ፋኖስ ካፌ ገብተ የጾም ቅቅል ያዘዝከው ልጅ ደና ነህ ሽሜ
Shikorinatat!! At least I don’t have to rewind so much to see only you talking with each other, satisfied! Love you!
እረ አንድ ሰአት ስሩ ወድያው እያለቀ ተቸገርኩ
Ye zare intro becha yebekal😂 yemechachu
ዛሬ ደግሞ ለየት ያለነው ባሥቱካ😘😘❤❤❤
ሼሜ ስለ ግሪክ ትክክል አይደለም ምንም የሸጠችው ደሴት የለም ግን በጣም መዝናናት ይወዳሉ 😁😁😁😁😁
አልሰማም እኮ ብሏል ቅድም። 😂😂
ትክክል ነው ለጀርመን በእዳ ያስረከበች አገር ነች ባለፈ ታሪክ የምትመፃደቅ ከ350 በላይ ሀይላድ ያላት ህዝቡ እቅልፍ የሚወድ በተለይ ሚስ ሜሪ ከ9 -11ለሽ የሚል ህዝብ ግን መዝናናት ይወዳል
@@henokhailu6214 ትክክል ነህ ሰነፋች ናቸው ነገር ግን ጀርመን ደሴትቻቸውን ትፈልጋለች ግን አልወሰደችም ዕዳ አለባት ደሴት ግን አላስያዘችም
ውይይይ እዴት እደምታስቁኝ እደምታዝናኑኝ ይመቻቹ
ወይ ሽሜ ቀዩ fasting ከጀመረ ጀምሮ በጣም መሳቅ አብዝተሃል😂😂
ብሩኬ ይችላል!
ስወደው❤
ሽሜ ጥበብ ጠርታሀለች እኮ ለምን አቤት አትላትም
ዛሬ ለየት ነው አገባባችው ይመቻችው ውዶቼ 😍😍😍😍😍😍
ምርጥዬ ጀማ
fun faktua temechetagalech
you guys are killing me 🤣😂🤣
አቦ እስኪ የ1hr seru
ሳላስበው አያለቀብኝ ነው yemchachu 101%
Laughter +Awra=happiness
የምታመጧቸው ቪዲዮዎች በጣም ያዝናናሉ። ግን የናንተ ሳቅ በጣም ይረዝማል፡ እስኪ ሳቃችሁን አጠር ኣርጉት።
Belew dance sheme 👏👏👏👏😁😁
በቃ ምንም ቃል የለንም ደስታ ከናንተ አይ ራቅ ሆሆ ክክክክክክክክክክክክጥርሳችንን ልታረግፉ ቆርጣችሁ ተነስታችሁዋል
ሽሜሜሜሜሜሜ
እዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩ
ፍራኦልልልልልልልል
አ🐓ው🐓ራ🐓ዎ🐓ቼ😄
Zar be feta naw ye tajamaraw woww
እናተሰዎች ተው ትዝታ አትቀስቅሱ ለማንኛውም እወዳቹሀለው ድካሜን አስረሳችሁኝ💚💛💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💕
Awrawochye endet feta endemitadergugn ko❤❤❤
በጣደሰት,ላቹ😄😃😀❤👏👏
You make me relax .Thank you so much.
1 burtkan le 4 des yelale ante serg athedm😂😂😂😂
አለመሳቅ አንችልም😂😂
አንድ ቀን በአካል ከእናንተ ጋር ባሳልፍ እንዴት ደስ ይለኝ ነበር!
Shima eko wanna naw
አውራወች ትንሽ ጨምሩ ቶሎ እያለቀ ነው ሰአቱ
ሁሌ አይን አይናችሁን እያየን 😂😂😂😂😂😂😂❤❤️😍
የቡሩቱኳኟ ቁረጥተመቸ ቺኛ😂😂😂😂😂😂😂
🤪🤪🤪🤪🤪🤪1ha Azigoch
የኔወች 💛💛💛✌️ውድድ የምሽት ድምቀቶች
Shime muzika adimach..betam takaleh muzika..
እንኳን ደና መጣችሁ የሳቄ ምንጮ😍😍😍
ሁሌም ምርጦች ናችህ እሽ❤❤❤❤
አሪፎች ፓፓራይዙ ተመቸኝ ጉድነው
Errrr shime kkkkkkkkkkkkkk deset shetewu alalam hhhhhhhhhhhhhhhh
Shimiyeee🥰🥰
Shime freeeeeee Sprit 😀😆😍🥰
Just feta #1
Shime , Greece is the name of the country and Greek refers to the people of Greece.
ፍሬሽ ታድሎ እኔ መደነስ አልችልም ግን አጠገቤ የሚደንስ ካለ ዛፍም ቢኦን ሲወዛወዝ ካየዉ አብሬዉ ነዉ የምደንሰዉ
Balageba noro gen ke feri fiqir miyzegn yimeselegnale Lol he so cool 😎
እንደዛሬ ፈታ ብዬ አላቅም
okay i am gonna ask the question that everyone here wants to know how tall is fresh and we want a video of him standing
Firoye 😍😍😍 yne meregagat
ሰ🐄..ሰ🐄..ሰ🐄🐄🐄🐄😂😂😂
Betam eko new miwedachihu
Welcome.AWRA.❤❤❤
እስኪ አንዳንዴ ቦታ ተቀያየሩ
Be chikwa fezachu newa?
Swedachu eko 🥰🥰🥰
ኦኦ እናት ሀገር ግሪክ ለኛ
ሁሌ እንዲ ብትጫወቺ 😋😋😋