ይድረስ ለዘፋኝ ኃይሌ ሩትስ ...... መዝሙራችን አንተ እንዳልከው አደለም ዛሬም ይፈውሳል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 31

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 День назад +2

    ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን ልባና ይስጠው

  • @metikmedia6990
    @metikmedia6990 День назад +2

    ይህ ዘመን የድፍረት ዘመን እንደሆነ ዕወቁ፤እግዚአብሔር ዝም አለ ማለት የለም ማለት አይደለም፤ስንዴን ከእንክርዳድ የሚለይበት ጊዜ አለ።

  • @eyarusesayas3928
    @eyarusesayas3928 День назад +2

    ተባረክ መምህር ዘንድሮ ትንሹም ትልቁም እጁን የሚቀስር አፏቸውን የሚከፍቱ ሀገርን ባቆየች እምዬ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ላይ ነው በጣም ያሳዝናል::

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ День назад +2

    ሁሉም ተነስቶ በእኛ አፉን ያላቅቃል ጥፋቱ የኛ ነው

  • @AmareAmex-f5s
    @AmareAmex-f5s День назад +3

    ማንም በቤተ ክርስቲያን ላይ ሲላገድ ዝም ብሎ ማለፍ ተገቢ ስላልሆነ መምህራችን እርሶ የሚሰጡት ለአፅራረ ቤተ ክርስቲያን ጠቃሚና ገንቢ እርማት አጠናክረው ይቀጥሉ። እኛን ደግሞ ( በኮተቤ እያቄም ወሐና ) በአካል መጥተው ስለሚያገለግሉን እጅግ ደስተኛ ነኝ። እግዚአብሔር ይስጥልን። ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @munanali7402
    @munanali7402 День назад +1

    በጣም ጥቂቶች ከአይምሮ ጋር ይኖራሉ እንጂ አብዛኞቹ እንደነዚ ከንቱዎች ከድንቁርና ጋ ይወድቃሉ ክብር ይስጥልን መምህር

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 21 час назад

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤

  • @AB-zi1ur
    @AB-zi1ur День назад +1

    መምህር ይኽ አብዶ ፀጉሩን የጠቀለለ ባለዛር ሰው ጊዜህን አታጥፋ

  • @Aynalem-m2p
    @Aynalem-m2p День назад +1

    ቃለህይውትን ያሰማልን

  • @NeHase16
    @NeHase16 21 час назад

    በርታልን ወንድማችን። ኃይሌ ሩትስማ ባለፈው ዓመት ለገና በዓል ገቢ ቀዝቅዞበት ስለነበር ይመስለኛል። አእላፋት ደረሰልንም አይደል😊 ወጣቶቻችን ወደ እግዚአብሔር ቤት መሄድ ይበልጥ ስለበረቱልን ሰይጣን ይረበሻል። ልቦና ይስጠው!

  • @rozetesemma287
    @rozetesemma287 День назад +1

    Tebarek Memhir🙏❤️❤️❤️❤️

  • @Aynalem-m2p
    @Aynalem-m2p День назад +1

    እኛ ያጠገብናችው እኮ ኮስርት እላችሁ እህ አናት ላይ ቁጭ

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 20 часов назад

    ቃለህይወት ያሰማልን !🙏🙏🙏

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 17 часов назад

    Amen! Memher kalehiweten yasemalen ❤ Ye chelemaw mahibereseb telalaki egziabher yigesitseha 😔

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 20 часов назад

    በእዉነቱ አነዚህንቅዱሳን አባቶች እንድናስታዉሳቸዉ ለማናዉቃቸዉም እንድናዉቃቸዉ በር ስለከፈትክልን እናመሰግናለን የዘፋኙ ነገር ግን ያሳዝናል ፈጽሞ ስለማያዉቀዉ ነገር ነዉ የሚያወራዉ ሙዚቃ ሲፈዉስ ሳይሆን ሲያሳብድ በዝሙት በሴሰኝነት ሲጥል ከእግዚአብሔር የሚገኘዉን አዉነተኛ ሰላም የሚነጥቅ ነዉ ልብ ይስጥህ ከማለት ዉጪ ምንም ልለዉ አልችልም ያሳዝናልና

  • @junefirst500
    @junefirst500 День назад +2

    የንግግር፡ እርምት፡ ለዘፋኙ! ዘፈን፡ ለስጋችን፡ ደስታን፡ ይሰጠናል! ቢሆንም ምስጋናን፡ ለአምክ፡ ሲደረግ፡ የእኔ፡ ዘፈን፡ ማለት፡ ፈጣሪን፡ መድፈር፡ ነው!ቅሬታህን፤ ከአምልኮ፡ ጋር፡ አታወዳድር! ለመወዳደር፡ መሞከር፡ ትልቅ፡ ኃጢያት፡ ነው!!!

  • @ferhiwotassefa4148
    @ferhiwotassefa4148 День назад

    You’re right ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TigistKidane-go6pg
    @TigistKidane-go6pg День назад

    Ewent new thanks

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 21 час назад

    ልቦና ይስጠው

  • @MirafHaylu
    @MirafHaylu 16 часов назад

    ልቦናይስጠው

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 13 часов назад

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
    Back To Ortodox
    Back To The Origion ❤

  • @endalk-mp5uo
    @endalk-mp5uo День назад +1

    ይሔ እኮ በአሽሽ የደነዘዘ ነው ምኑን ያውቀዋል

  • @meseretkinde9110
    @meseretkinde9110 День назад +1

    Are tew ante seweya yeneseha edma yesteh becha men yebalal !

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li День назад +1

    ቤተክርስቲያኗ ላይ ማንም እየተነሳ አፉን ሚከፍተዉ አሁን ያለዉ የሌላ ኃይማኖት ጊዜ ስለሆነ ኦርቶዶክስን ከተናገርኩ እጠቀማለሁ በሚል ነዉ የእነዚህን ዘፈን መስማት አያስፈልም

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 17 часов назад

    ከንተ ምን ይጠበስቃል

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 День назад

    Amen

  • @junefirst500
    @junefirst500 День назад

    በድጋሚ፡ እርምት፡ ለዮፍታ፡ ሚዲያ፡ አቅራቢ! ዓለም፡ ደሙን፡ ላፈሰሰላቸው፡ ወደ፡ ኢየሱስ፡ ክርስቶስ፡ ፊታቸውን፡ ያዞራሉ፡ ነው፡ የሚባለው። ሰዎች፡ በኦርቶዶክስ፡ ቤተ/ያን፡ ቢታጨቁ፡ ቃሉን፡ ባይማሩ፡ ቁጥር፡ ይሆናሉ!

    • @ሙሉእመቤትዘውዴ
      @ሙሉእመቤትዘውዴ День назад

      ከኦርቶዶክስ በላይ እየሱስን የሚገልጽ ማንነው ታዲያ

    • @اياداسبر-ت5ذ
      @اياداسبر-ت5ذ 22 часа назад

      Menafek mene tserialesh ezi soft endayalkebesh 😂😂😂

    • @NeHase16
      @NeHase16 21 час назад

      አይ መናፍቅ! ገና ከዚህም የበለጠ እንበዛለን። አባትህ ተገንጥሎ የወጣበት እምነት እራሱ ወደ ኦርቶዶክስ እየተመለሰ ነው፤ አይደለም ያንተን የፈጠራህ ድርጅት ቀርቶ። ሌላው ይቅርና በአማርኛ እየተሰበከ በአማርኛ ብዙ የቤተክርስቲያናችን የተዋህዶ መጻሕፍቶች እያሉልህ ዕድልህን አትጠቅምም ??? ማርያምን! እንዳንተ ላሉ አዝናለሁ። 😢

    • @amlesetabebaw3907
      @amlesetabebaw3907 17 часов назад

      Ayi ሀይዛብ