ለመጀመሪያ ጊዜ ዶክተር አብይን ያዝናናው ኮሜዲያን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2019

Комментарии • 513

  • @athbaomar227
    @athbaomar227 3 года назад +9

    እዉነት ለመናገር ኮሜዲ ይሆን እንጂ መልእክቱ ግን ልብ ያለዉ ልብ የበል ነዉ ተባረክ

  • @muzeaman488
    @muzeaman488 4 года назад +10

    ለኔ ብዙ ስለለፍ ጭቆነዎች ትምህርት የቀሰምኩብህ ምርጥ የዘመነችን ኮሜድ ነህ
    ለነንታስ ከተስመመችሁ ለይክ ግጩኝ!!

  • @hlemabasem8924
    @hlemabasem8924 4 года назад +24

    የኔቆንጆ ሴት እና ህፃን ሲቀር ሁሉ ይቅምስ የሴት ክብር የሚስጥ በጣም ነው ምወድው

  • @abrehamabate7423
    @abrehamabate7423 4 года назад +22

    የማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን በቀልድ አያዋዛ የሚያስተምር ይህ መሰል ኮማኪ ያስፈልገናል ። ድንቅ ሥራ ። በርታ።

  • @user-se3vf5vh4w
    @user-se3vf5vh4w 4 года назад +10

    ልብ ላለው ሳቅ ብቻ ሳይሆን ጥሩ መልዕክት አለው

  • @user-li6kt9hn4k
    @user-li6kt9hn4k 4 года назад +25

    የት ነበርን ልበል ወይስ የትነበርህ ዋውውውውው እግዛብሄር ይጠብቅህ ምንም ቀልድ የለውም ሁሉም እውነትነው የሚናገርው

  • @yohanneszenebe7697
    @yohanneszenebe7697 5 лет назад +20

    ነግ በኔ! ማለት ሰዉ ከሰዉነት ባህሪዉ እንዳይወጣ የሚረዳዉ መልካም አጥር ነዉ፡፡

  • @hedjiayesuf1841
    @hedjiayesuf1841 5 лет назад +50

    «እናውቃለን ብንናገር እናልቃለን» ትክክለኛ አባባል

  • @kasahunwoldemichael2181
    @kasahunwoldemichael2181 5 лет назад +1

    የሚናገረውን እውነት መቀበል ያቃታቸው ይመስላሉ አንዳንዱ ሎምቦጫቸውን ጥለው ይታያል ያለፈውን ስርአት ናፋቂዎች። ውንድሜ ተባረክ እያዝናንኑ እውነትን የሚገልጡ ይብዙልን።

    • @mismakm8360
      @mismakm8360 4 года назад

      ወይኔ ወይኔ እነኚህ አረምኔዎች የምንሳሳላቸውን ልጃቻችንን ወንድሞቻቻንን ቀለዱባቸው እግዚአብሔር ይፈድባቸው:: እኔስ አያስቀኝም ይህ ያስለቅሳል ውነታውን ስላልደበክ::

  • @mekdlakristigirma9965
    @mekdlakristigirma9965 4 года назад +10

    የዘመኑ ምርጥ ነህ

    • @athbaomar227
      @athbaomar227 3 года назад

      እዉነት ለመናገር ኮሜዲ ይሆን እንጂ መልእክቱ ግን ልብ ያለዉ ልብ የበል ነዉ ተባረክ

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z 2 года назад +1

    እኛጋ እደዛ ነው ግን ሶስት ሰአት ተጉዘን የምንማረው ለዛውም ከስንት አንድ ነው ጎበዝ ተማሪ ያለው ለዛውም ስራ አያገኝም ተመልሶ እቤቱ
    በጣም ትምህርት አዘል ነው ለአስተዋለው

  • @habtomtewelde7785
    @habtomtewelde7785 4 года назад +3

    ጎበዝ የስንቱ ዓመት ሽግርና ሕግ አልባነት ዘመን በደቂቃዎች በሁሉም ዘርፎች የነበረዉ ሽግርን ገለጽኸው አመሰግናሃሎህ አደንቃሃሎህ መጻሓፍ ነህ።

  • @adanishkebede7046
    @adanishkebede7046 4 года назад +2

    ወንድማችን በውነት ቁም ነገር ያለው ነው እምታቀርብልን ሽ አመት ኑርልን

  • @marthamoges4699
    @marthamoges4699 4 года назад +8

    ውውውውውዬ ዛሬ አንጀቴን ነው ያራሰክው ለዜ ቀን ያበቃን አምላክ ይባረክ 27አመት የቀለድብንን ዛሬ ነገርክልን ፍርዱን ግን እግዚአብሔር ይክፈልልን

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 4 года назад +15

    በጣም አስተማሪ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @biruktayithabib7433
    @biruktayithabib7433 5 лет назад +12

    እውነት ለመናገር ስራ በሌለኝ ቀን ሁሉ ያንተን ቀልድ አያለው እስቃለው እማራለው አገሬ ያለፈቸውን የህዝቧን ስቃይ ሳስብ አዝናለው ግን እ/ር ይመስገን ቀን አልፎ ያ ስቃይ አልፎ እንስቅበት ጀመር እስቲ የሸቱ አድናቂዎች።

  • @kedesetmekonen6478
    @kedesetmekonen6478 4 года назад +10

    እውነት እሸቱየ ውይ በጣም የሚያሰቅ እና ልብ የሚንካትምህርት ነው እግዛብህር ይጥብቅህ ውንደሚ

  • @serkadesgetachew4516
    @serkadesgetachew4516 5 лет назад +31

    ሁሌም እንደ አዲስ የማየው ኮሜዲ

  • @Chonsview24
    @Chonsview24 5 лет назад +17

    What a great talent! This is by far the best stand up comedian in Ethiopia. Thank You Eshetu! you’re hilarious and exceptional comedian. You make us all laugh about all our shortfalls and pain while bringing awareness to real issues.

  • @ethioh8050
    @ethioh8050 5 лет назад +8

    You are the best comedian I have seen, I'm really addicted watching your comedy. Well done!

  • @user-cp2md8dd2z
    @user-cp2md8dd2z 5 лет назад +19

    ምርጥ የዘመኑ ኮመዲያን

  • @user-rd1ru6ji4i
    @user-rd1ru6ji4i 5 лет назад +163

    ሶስት ግዜ አይቸ በሳቅ ድክም ያልኩበት እና የወደድኩት ነገር

  • @rihanaahmedg2505
    @rihanaahmedg2505 5 лет назад +21

    የክፉ ቀን ለቅሶ በጥሩ ቀን ሳቅ ይሆናል እድሜ ለዶክተር አብይ

  • @amiramuzemil4856
    @amiramuzemil4856 5 лет назад +18

    ባየው፡ባየው፡አልሰለች፡ያለኝ፡ልጅ፡በርታ።

  • @jannajanna6475
    @jannajanna6475 5 лет назад +44

    የማይሰለች ፍቅር የሆነ ልጅ

  • @ethiofanoss7982
    @ethiofanoss7982 4 года назад +3

    thank you misrakyee it was great..god bless

  • @user-pp1wb4sx7c
    @user-pp1wb4sx7c 3 года назад +8

    በሚገርም ብቃት የሚገርም አገላለፅ አጅብ ነው

  • @nigusiekassayew.michael4503
    @nigusiekassayew.michael4503 4 года назад +1

    የፊደል ኃውልት
    የሰው ዘር መገኚያ ምንጭ፥ የእርሻና የከብት እርባታ መጀመሪያ የሆነችው ኢትዮጵያ በተከታታይ በመንግሥትነት በመኖር ረዥም ዘመናት ካስቆጠሩት ጥቂት ሀገሮች አንዷ ነች።
    ታሪኳ እንደሚያሳየው ኢትዮዽያ ከመጀመሪያውኑ የተለያዩ ነገዶችን ሕብረ መንግሥት በመመስረት የራሷን ሥልጣኔ ባህልና ስነጽሁፍ የፈጠረች ሀገር ነች።
    ኢትዮዽያ ሥልጣኔዋን ለሌሎች ህዝቦች በማካፈል ከሌሎችም በመቀበል አሳድጋለች አስፋፍታለች ጠብቃለች ። ከሥልጣኔዋ መሠረታዊ ምንጮች አንዱ የኢትዮጵያ ፊደል ነው። ይህ ፊደል ሀገሪቱ እኔነትዋን መንግሥትነትዋን ጠብቃ እንድትኖር ካስቻሉዋት ዋነኛ መሣሪያዎች አንዱ ነው። ይህ ፊደል ቀደምቶች ለመጪው ትውልድ ባህላቸውን ግኝቶቻቸውን ስሜታቸውን ያስተላለፉበት መሣሪያ ነው። ለኢትዮጵያም ስነ ጽሑፍ መፈጠርና ማደግ ምክንያቱ ይህ ፊደል ነው። ይህ ፊደል ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፏል። በተለያዩ ጊዜያት የተነሱ የሀገር ጠላቶች ሊያጠፉት ቢሞክሩም እሱ ግን እያሸነፈ ዛሬን ደርሷል። ወደፊትም በአሸናፊነት እንደሚኖር አልጠራጠርም!!!
    ኢትዮዽያ አዳዲስ አስተሳሰቦችን አትፈራም። ኢትዮዽያ ተራማጅ ሰዎችን አትጠላም። ለዚኽም ማስረጂያው በፈረኦን ሲፈለግ ለነበረው ለታላቁ ሰብኣዊ ሙሴ መስተንግዶ መስጠትዋ ነው።
    ለዚኽም ማስረጂያው በሮማውያን ጨካኝ አውሬዎች ሲፈለግ የነበረውን ቅዱሱን ቤተሰብ (ኢየሱስ ክርስቶስንና ቤተሰቡን) በመቀበል በጣና ደሴቶችና በዜጋመል (ደብረ ሊባኖስ) ኮረብታ ላይ ክፉው ዘመን እስኪያልፍ ማስተናገዷ ነው።
    ለዚሁም ማስረጃው ነቢዩ መሐመድን ጠላቶቹ ባሳደዱት ጊዜ ተከታዮቹ ፍትህ በሰፈነባት እውነት በነገሰባት ኢትዮዽያ መጠጊያና መከላከያ ማግኘት መቻላቸው ነው።
    ለዚሁም ማስረጃው በጭለማው ዘመን አውሮፓውያን ክርሲቲያኖች አንጃ በመፍጠር ሲጨፋጨፉ ኢትዮዽያ መጠጊያና ምግብ በመስጠት ብዙዎችን ብጹአን ከሞት ማዳኗ ነው።
    ዛሬ ግን ሰለጥንን፣ አለፈልን፣ በሲሳይ ቤታችን ተሞልቷል ባዮች ኢትዮዽያውያን ስደተኞች አስቸገሩን በማለት ዓለም አቀፍ መድረክ ላይ ቆመው ድምጾቻቸውን ከፍ አድርገው ይነግሩናል።
    ለዓለም እርሻንና ምርጥ ዘርን የከብቶች እርባታን ያበረከተው የኢትዮጵያ ሕዝብ አይደለምን? ረሀብ አዳክሞት ልጆቹም እየሞቱ ለዘር ያስቀመጠውን እህል ሳይበላ የእህል ዘሮች እንዳይጠፉ፣ የእርሻ ስልጣኔ እንዲቀጥል መስዋእት የኾነውስ የኢትዮጵያ ሕዝብ አይደለምን?
    የዛሬዎቹ ባለጊዜዎች ለዚህ ሕዝብ የስንዴ እርዳታ አደረግንለት እያሉ በዜና ማሰራጫዎች ያስወራሉ። የእህልን ዘሮችን ከእንክርዳድ ለይቶ የዓለምን ሕዝብ ከእልቂት ያተረፈው ይኽ ህዝብ መሆኑ ግን አይነገርም።
    ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ ሁሉ ጥረት እንደ ቀድሞዎቹ ቅኝ ተገዥ ህዝቦች ታሪካችንን እንድንረሳ ነው። ራሣችንን እንድንጠላ ነው። ታሪኩን የረሳና ራሱን የጠላ ህዝብ ደግሞ ወደፊት የሉትም።
    ቴምፕለሮች የላሊበላን አብያተ ክርሲቲያናት ገነቡላችሁ ይለናል መጽሐፉ፤ ኢትዮጵያውያኖችም በዚህ አፈ ታሪክ ማመን መጀመራቸው አስገራሚ ነው። መጽሐፉ እንደ ዋቢ የታሪክ መጽሐፍ ይጠቀሳል።በኢትዮጵያ የመጽሐፍት መደብሮች የቦሌን «Duty Free Shop» ጨምሮ ይሸጣል። በኢትዮጵያ ቴምፕለሮች እንዳልነበሩ አልቫረስም ይናገራል። ለሎንዶንና ለዋሽንግተን ድርጎ በላዎች፤ ለፈረነጁት እንበለ ተራኪዎች አልቫረስ ምንጭ አይደለም። ኻንኮክ ግን ጣኦታቸው ነው።
    ወንድሞቼ እህቶቼ አፍሪቃ ውስጥ የተፈጠረው ሁሉ ኢትዮጵያዊ ነው። ኢትዮዽያ ውስጥ የሚኘው ሁሉ አፍሪካዊ ነው። ሌላ ታሪክ ሊኖር አይችልም።
    ከአረቢያ የፈለሱ ነገዶች ፊደልና ስልጣኔ ይዘውላችሁ መጡ ይለናል አፈ ታሪኩ፣ አረቢያ ውስጥ ግን መንግሥት የተፈጠረው በሰባተኛው ክ∙ ዘመን መሆኑን በዝምታ ያልፈዋል። ይኸም የኾነበት ዋነኛው ምክንያት የጥበብ መጀመሪያ የስልጣኔዎች ሁሉ ምንጮች ኢትዮጵያ መሆንዋን ለማስረሳት ነው።
    የኢትዮጵያ ፊደልና ሥልጣኔ ከነገደ አረብ በፊት የተፈጠሩ ኢትዮጵያዊና አፍሪቃዊ ናቸው። ፒራሚዶችም አክሱምም ላሊበላም ጎንደርም ኢትዮዽያዊና አፍሪቃዊ ናቸው።
    እሥራኤል በአምላክ የተመረጠ ህዝብ መሆኑን ከሊቅ እስከ ደቂቅ በቃሉ ያውቃል። የኢትዮጵያ ህዝብ ግን በእግዚአብሔር የተባረከ መሆኑን ማንም ትዝ አይለውም። ለኢትዮጵያ ህዝብ መባረክ ማስረጂያው ጽላተ ሙሴ፣ ግማደ መስቀል፣ ዳግማዊ እየሩሳሌም፣ በኢትዮጵያ በክብር ተጠብቀው መኖራቸው ነው።
    ከታላቁ የውኃ ጥፋት በኋላ እግዚአብሔር ለኖህ ምድርን ዳግመኛ ላያጠፋት ቃል ገባለት። ለቃል ኪዳን ምልክት የቀስተ ደመናን አሳየው ይላል ታላቁ መጽሐፍ። ቃል ኪዳን የተገባለት የኢትዮጵያ ሕዝብ ለመሆኑ የብሔራዊ ምልክቱ የሆነው የሰንደቅ ዓላማው ማስረጃ ነው።
    የሰንደቅ አላማ ቀን በድምቀት ይከበራል፤ ይኽ ከታላላቅ ብሔራዊ በኣላት አንዱ መሆኑ አስደሳች ነው። ቢሆንም አንድ የተዘነጋ ጉዳይ አለ። ታላቁ የኢትዮጵያ ፊደል።
    ይኽ ፊደል ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፎ ዛሬን ደርሷል። ሀገርን በመሰብሰብ፣ ህዝብን በማስተማር፣ ለታላቅ ገድል በማነሳሳት ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል። ይኽ ፊደል ከቀደምቶቻችን ታላላቅ የአእምሮ ፈጠራ ውጤቶች አንዱ ነው። በተለያዩ ጊዜያት ጠላቶች እየተነሱ ሊያጠፉት ቢሞክሩም እሱ ግን እያሸነፈ ዛሬን ደርሷል።
    ታላቁ የኢትዮጵያ ፊደል ሁሉንም የዓለም ቋንቋዎች ድምጾችን በጽሁፍ መግለጽ የሚችልና የሚያስችል ብቸኛ ፊደል ነው። የንቆሳ፣ የዙሉ፣ የጮና፣ የንኮንጎ፣ የኪኪዩ፣ የፒግሚ፣ የፉልቤ፣ የቬየት፣ የናም የፓፑዋ ወዘተ ቋንቋዎች ሚስጥረ ብዙ ድምጾች ምንም ለውጥ ሳይደረግባቸው በአግባቡ የሚነበቡት በኢትዮጵያ ፊደል ሲጻፉ ነው።
    በመጀመሪያ ቃል ነበር፤ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበር፤ ቃልም እግዚአብሔር ኾነ…..ይለናል መጽሐፉ። ቃል በቃል ብቻ አይደለም የሚተላለፈው በፊደልም ጭምር ነው። ፊደላችንን መጠበቅና ማክበር አለብን።
    ወንድሞቼ !
    እህቶቼ !
    በአዲስ አበባ ከተማ ለብዙ ታላላቅ ሰዎች፣ ሀገሮችም ጭምር አደባባዮች፣ መንገዶች፣ ጎዳናዎች ተሰይመዋል። የእነዚኽ ታላላቅ ሰዎችና ወዳጅ ሀገሮች ስሞች የተጻፉት በኢትዮጵያ ፊደል ነው። የኢትዮጵያ ፊደል የሀገሪቱ ህዝብ ከፈጣሪና ከተፈጥሮ የተቀበለው ትውፊቱ ነው።
    ፍልስፍናችንን፣ ስነ ልቡናችንን፣ ታሪካችንን፣ የየእለቱን ኑሮዋችንን፣እስትንፋሳችንን፣ ጠብቆ በማቆየት ለዛሬው ጉባኤ ታላቅ ምክንያት የኾነውን የፊደላችንን ኃውልት የምናቆምበት ቦታ እንዲሰጠን በትህትና እጠይቃለሁ።
    ኃውልቱም እየተራቡ፣ እየተጠሙ፣ እየታረዙ በባዶዎቹ እግሮቻቸው ከአንዱ የኢትዮዽያ ክፍል ወደ ሌላው ከብርድ፣ ከሀሩር፣ ከእሾህ፣ ከቸነፈር፣ ከሽፍታው፣ ከቀማኛው ጋር እየታገሉ፣ ሲቀናቸው እያሸነፉ፥ ካልቀናቸው መስዋዕት በመሆን፣ ኹሉን ችለው አፈር ፈጭተው፣ ቅጠላ ቅጠል ጨምቀው ቀለም ቀምመው፤ መቃ ብእር ቀርጸው፤ ብራና ፍቀው ጥበብን፣ እውቀትን፣ የሀገር ፍቅርን፣ አንድነትን፣ ነጻነትን፣ ሰብአዊነትን፣ ላስተላለፉልን ሥሞቻቸው ለማይታወቁ ጀግናዎች መታሰቢያ ለእኛ የምስጋና መግለጪያ ለወደፊቱ ትውልድ መመኪያ ይኾናል።

  • @user-gy7go3dv1t
    @user-gy7go3dv1t 5 лет назад +17

    ሀረሮች እንኳን ሰዎቹ እንስሶቹም ይመሰገናሉ ማለት ነው?

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 5 лет назад +8

    ሀሀሀሀሀ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    ይህን ሁሉ በዶክተር አብይ ነው ስጦታችን

  • @user-qo4jo6ph2q
    @user-qo4jo6ph2q 5 лет назад +47

    እረ እደውም ምን ላአርግህ አዳም ዘር የተደበቀ ሚስጥሩ በቀልድ አርገህ ፍልጥልጡ፡ያወጣህው ነው ዬት አባቱ ዪመችህ ያራዳ ልጅ።?

  • @geremewmossisa350
    @geremewmossisa350 5 лет назад +15

    ለማወቅ ለመማርና ለመታረም ለሚፈልግ ሰው ጥሩ ትምህርት ስላለው በደንብ ይደመጥ አደራ

  • @hanimarley4288
    @hanimarley4288 4 года назад +1

    I am from Asmara... Great Ethiopian talent ..

  • @alemtsehayshimelise3753
    @alemtsehayshimelise3753 3 года назад

    ይችላል ብቻ ያስቃል ብቻ የሚሉት ቃላት የሚገልፁት እኮ አይደለም በጣም በጣም አስተማሪነቱ ይልቃል፡፡ እሼ እንዳንተ ያለውን ብቃት ያለው በዕውቀት ላይ የተመሠረተ ኮሜዲያንን ያብዛልን!! በተደጋጋሚ ብታይም እንደ አዲስ ነው የሚያስቃል፡፡ እሼ ኑርልን!!

  • @kidistkebede257
    @kidistkebede257 Год назад

    🎉🎉🎉🎉🎉ቀጥልበት ገና ብዙ ጉድ አለ ወንድሜ ደግ አረክ😢😢😢❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @bayaneadathu3987
    @bayaneadathu3987 5 лет назад +5

    እዲሜ ከጤነገር፡፡ወንዲሜ 😘😘😭😭

  • @vanesanaserdine9166
    @vanesanaserdine9166 4 года назад +10

    ጀግና ልጅ 👏👏👏👏👏👏

  • @user-vu3sx6wl6x
    @user-vu3sx6wl6x 5 лет назад +6

    ዛሬ ስላለፈ ያስቃል
    በወቅቱ ግን ምን ያህል አሳቋል
    ምን ያህልስ ወገንስ አልቋል

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 4 года назад +5

    እሸቱዬ ስወድህ 💚💛❤

  • @user-sj4dw4ry4z
    @user-sj4dw4ry4z 3 года назад +5

    ውይ ሽንቴ አመለጠኝ የኔ ጀግና ንገርልን በጣም አሥተማሪ ነው

  • @user-eq8be8xo4x
    @user-eq8be8xo4x 3 года назад +6

    ወይ ትምህርት ተምረን ተምረን የማዳም ሸቃላ ሁነን ቀረን 😥😥😥😥😥😥

  • @user-vl7ux9so1l
    @user-vl7ux9so1l 4 года назад +2

    መሰሎችክን ያብዛልን
    እያዝናና መልእክቱ ሀቅ ከባድ ነው ለሆድ አደሮች
    ቦምብ ነው

  • @hannawoldeyes5381
    @hannawoldeyes5381 4 года назад

    I used to watch Steven Cober and Trevor Noaha the best American comedian.... but you are awesome..very smart seems like you are born for comedy.... akorahen.

  • @user-mv5sq4et4q
    @user-mv5sq4et4q 4 года назад +3

    ፍደራል ይእስራኤ እምላክ ክምድር ገፅ ይጥፋቸው ኮሮና ይፍጃቸው

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 3 года назад +3

    እሸቱየ ምርጥ ሰው 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @haymanotmebrate8619
    @haymanotmebrate8619 5 лет назад +4

    ደጋግሜ ባይው የማይሰለቼኝ ኮሜዲ እሼ በርታልን

  • @user-eq8be8xo4x
    @user-eq8be8xo4x 3 года назад +1

    ኧረ እኔ እባየን ጨረስኩ የታለ እንባ ጠባቂዉ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ምርጥ ትምህርት ከፈገግታጋ

  • @user-zs9gc7gq2e
    @user-zs9gc7gq2e 3 года назад +1

    ኮሜቶች ምኑ።ነው የሚያስጠላው ትገርማላችሁ ትርጉም አለው ከገባችሁ ካልገባችሁ ደግሞ ዝም ብሎ ሰው አትሳደቡ እሱ ትልቅ ትምህርት አዘል ነው እየተናገር ያለው ድጋ እራስ ሁላ እህነዘ የምትሳደቡት።ከበግ የማትሻሉ ናችሁ ገገም እሱ ብዙ።እውቀት አለው እናተ።ግን ትገርማላችሁ

  • @mulugetamenamo7189
    @mulugetamenamo7189 5 лет назад +8

    በጣም አስተማሪና አዝናኝ እንዲሁም ደስ የሚል እይታ የታከለበት የመድረክ አቀራረብ ነው፡፡ አመሠግናለሁ!!

  • @user-pz4gd6co9t
    @user-pz4gd6co9t 4 года назад +4

    በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ አቦ ተመቸከኝ

  • @user-sj4dw4ry4z
    @user-sj4dw4ry4z 3 года назад +2

    ውይ በሣቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ ብሮዬ

  • @kadidja1405
    @kadidja1405 Год назад

    የእውነት ይመቺህእሼ ጥልቅመልእክትነው

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 3 года назад +1

    tiliq malikt new Esheye teberekii ❣️❣️❣️❣️

  • @abuzakirnegniabuzakirnegni3532
    @abuzakirnegniabuzakirnegni3532 3 года назад +1

    ድቅ ኮሚዲያን በእዉነት አስደማሚ ነዉ። መልክት። ጥልቅ ነዉ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 4 года назад

    እሼ ዘመንህ ይባረክ እውነት በጣም ነው ዘና የምታደርገኝ

  • @user-df1nx5sb9s
    @user-df1nx5sb9s 3 года назад +3

    ወላሂ ያዝናናል ቀጥልበት

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 2 года назад

    እውነት እያወጋሄን ነው ቀልድ አይደለም ለምገባው ግሳፀ ና ቅኔ ነበር

  • @Habeshawellnesscenter
    @Habeshawellnesscenter 2 года назад

    "በጣም ምርጥ የህይወት ትምህርቶችን ከፈለጉ ከላይ ያለዉ(Addis Eyita አዲስ እይታ) ሚለዉ ላይ በመንካት ምርጥ ምርጥ ህወት ለዋጨ ....ትምህርቶችን ይመልከቱ . (believe me you will like it )"

  • @mdvip3465
    @mdvip3465 5 лет назад +19

    እያሳቀ የሚጋት ቁምነገር እና
    እውነታ

  • @emaneman8623
    @emaneman8623 4 года назад +3

    ምንምአያስቅም እንደኔ በሰወችላይ የደረሰው ግፍ በጣም ያሳዝናል አልፎሲታይ እንደቀላል ይታያል

  • @SuperSaifm
    @SuperSaifm 5 лет назад +6

    ዋዉ ምርጥ ሠዉ ♥♥

  • @aoun8429
    @aoun8429 4 года назад +3

    አይጠገብም ሁሌም እንደ አዲስ ነው ሚያስቀኝ

  • @haregwoinhabte1804
    @haregwoinhabte1804 5 лет назад +1

    Abo Min Ladirghu Tamechugn, Nurohu Hulu Yedesta Yhun

  • @selamselam4494
    @selamselam4494 5 лет назад +16

    በሳቅ ነው የታንፍራፍርኩ ደስ ሲል

  • @mohmedahmed9546
    @mohmedahmed9546 5 лет назад +6

    አቦ ይመችህ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 4 года назад

    ዋውውው በጣም ምርጥ መልእክትነው ወንድሜ በርታ

  • @semirahussan6826
    @semirahussan6826 5 лет назад +11

    ኪኪኪኪኪ ልክልካቸውን ንገርልኝማ በርታ

    • @athbaomar227
      @athbaomar227 3 года назад

      ዋዉ ደስ ይላል ቀጥል ይጨምሪልክ

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 5 лет назад +5

    ፀጋውን ያብዛልህ!!!

  • @user-zs9gc7gq2e
    @user-zs9gc7gq2e 3 года назад +3

    ወይኔ እሽትየ በሳቅ ሆደን አቆሰልከው ሀያትህን ያስረዝመው ወንድም

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 2 года назад

    አለም የተቸገረው ይህ አስተሳሰብአልለወጥብሎነው

  • @selamb2711
    @selamb2711 5 лет назад +3

    Good job ,,,,,, Keep it up

  • @user-mh2xw1li8w
    @user-mh2xw1li8w 4 года назад +5

    ክክክክክክክክክክክ ገደለኝ በሳቅ የኔ ፍልቅልቅ

  • @siifanharmeekoo665
    @siifanharmeekoo665 5 лет назад +8

    ክክክክክክክክ ያ ግዜም አለፈ ተመስግን

  • @user-tb5qp5fr5w
    @user-tb5qp5fr5w 4 года назад +1

    ኮመዲ ስሙ እንጂ የእውነት ትልቅ ትምህርት አለው

  • @user-dg8gf8ei6l
    @user-dg8gf8ei6l 4 года назад

    እዉነት በጣም አሥተማሪነዉ ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @marieabejemola5360
    @marieabejemola5360 4 года назад

    እደው ምን አባቴ ላርግህ ንገርልኝማ እደቀልድ እያለክ ይመችህ

  • @ethioh8050
    @ethioh8050 5 лет назад +3

    The same time you are passing a massage for people who can get it

  • @user-mh2xw1li8w
    @user-mh2xw1li8w 4 года назад +2

    ዶክተር አብይ አህመድ የውብ አየሁት አለ ውይይይ ስወደው እኮ

  • @fathimafa7852
    @fathimafa7852 4 года назад

    የኔልዩ እውነት ለመናገር ከሆነ የሥደት ንሮየ ብርታቴ ነህ ለኔ ሢከፍኝ ሢደክመኝ ሁሌም ጭቀቴ ይወገድልኛልያንተን ጫወታህ ከቁምነገር ጋር የተሞላ ነው አብዝቶ ይሥጥህ

  • @user-cx8sk4fp6n
    @user-cx8sk4fp6n 4 года назад +1

    ደግሜ ደጋግሜ ባየው የማትሰለች ፍቅር ነገር ነህ

  • @eyerusalemgetu8648
    @eyerusalemgetu8648 3 года назад

    ማህበራዊና ፓለቲካዊ ኡነታዎችን እንዴት ማቅረብ እንደሚቻል አይተናል ።ለእኔ እያዪ ፈንገሰና አንተ አንደኛዬ ናችሁ።እእሼ እድሜ ከጤና ከሰኬት ተመኝሁ ።ይህንን አይተው ይማሩ ይሆን ኮሜዲያን ነን የሚሉት? መተቸት እንጂ መሰራት ሣይለምድ እንዲህ አሰተምርልን።ሁሉንም አይደለም ያው አሉ አይደል...........

  • @Megenorthodox
    @Megenorthodox 5 лет назад +4

    ደስ፣ትላለህ፣አላህ፣ይጨምርልህ፣ሁሉንም፣ነገር፣ቁጭአድርገሀዋ

  • @jss1027.
    @jss1027. 4 года назад +1

    ዶክተር አብይን አላየሁትም እዛ ውስጥ ግን ቀልዱ ተመችቶኛል ከማሳቁም በላይ ያስተምራል

    • @awetabrha6062
      @awetabrha6062 4 года назад

      Adarashu weset yalut hulum DR abey nachew ....

  • @almazgebreamanuel2792
    @almazgebreamanuel2792 3 года назад

    ትክክል አሁን አለሁ አለሁ የሚለው ሰብአዊ መብት የት ነበረ ? ለነገሩ ለእነሱም አይቀርላቸውም ነበር። ህግ ስሌለ

  • @zinetzinet3147
    @zinetzinet3147 4 года назад +2

    ጎበዝ በርታ ምንልበልህ አቦ

  • @abealemnesh9378
    @abealemnesh9378 5 лет назад +9

    ያየነዉን ሙዳ እና የበላነዉን ፍዳ እኛ ነን የምናዉቀዉ ይሄ አረብ ሀገር ሴቶች ነዉ እሼ ማኛ

  • @rukiyaruku4799
    @rukiyaruku4799 5 лет назад +6

    ተናገርከው ይመችህ

  • @user-mh2xw1li8w
    @user-mh2xw1li8w 4 года назад +1

    የኔልዩዩዩ አሹቲይ ውድድድድድድድድ
    ሠላም ለሀገሬ ሠው

  • @hawireta3445
    @hawireta3445 5 лет назад

    eska zare ethiopia ly comedi asikogn ayekim ehe lij gin betam yesikel berta

  • @ghhghy3086
    @ghhghy3086 3 года назад

    ጎበዝ በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @hagoshabte7599
    @hagoshabte7599 4 года назад

    Interesting tebareke

  • @bezuayhufiker931
    @bezuayhufiker931 3 года назад

    Ehey ante dink leje huley endadis new yemayew keldochihen tebark abo

  • @whwhshshsh1172
    @whwhshshsh1172 5 лет назад

    Esheya wowww 💋💋💋

  • @workagegnehutireso7527
    @workagegnehutireso7527 3 года назад +1

    ምርጥ ኢትዬጵያው።

  • @user-kx2gm2ff1t
    @user-kx2gm2ff1t 2 года назад

    በውነትአላህይጠብቅህድንቅነህ፣🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴♥️♥️♥️♥️👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹

  • @etubete7825
    @etubete7825 3 года назад +1

    መልክቱ ዋውው ነው

  • @user-pw2kw2zo2o
    @user-pw2kw2zo2o 5 лет назад +5

    wow

  • @user-mw6zc4cc9c
    @user-mw6zc4cc9c 9 месяцев назад

    አንደኛ ሰው እሼ ክበርልን

  • @selamb2711
    @selamb2711 5 лет назад

    We like ur job

  • @funnycomedyforall4381
    @funnycomedyforall4381 5 лет назад +1

    Eshe asikina asitenari new betaminew miwed.