አምባር ድራማ -ክፍል 8 | Ambar drama | new ethiopian movie part 8

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #addiswalta #አምባርድራማ #ambardrama
    new_amharic_movie 2023 | Engdasew habte(tedi) | welela assefa | melat nebyou | dawit abate | nuamin meseret | kalkidan tamiru | dagmawi abate | efhrem tadesse | siefemichael tesfaye | Tina gebreamlak | sebsbie fekede | ambar drama | አምባር ድራማ
    አምባር ድራማ -ክፍል 8 | Ambar drama | new ethiopian movie part 8
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    RUclips: / @addiswalta
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    #WaltaTV

Комментарии • 138

  • @meseretgatanenh6662
    @meseretgatanenh6662 10 месяцев назад +66

    ለየት ያለም ምርጥ አስተማሪ ድራማ ከውብ ተወናይ ጋር በሳምንት ሁለቴ ይሁን ምትሉ ድምፃችን በጂ ብልጣ እናሳይ የመዳን ቅመሞች

  • @tenayutub
    @tenayutub 10 месяцев назад +111

    እረ ተዉ ግን እሄንን ድራማ በሳምንት 2ይደረግልን በተረ ምርጥ ነዉ ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ከመዳም ተጨቃጭቄ ክፍት ብሎኝ ነበር ትንሽ ልመሰጥ በቃ እኛ የመዳም ቅመሞች ትግስትና ፅናቱ ይስጠን ሌላ ምን እላለሁ

    • @rahelmiele7429
      @rahelmiele7429 10 месяцев назад +1

      አይዞኝ እህቴ ❤

    • @etu-c9p
      @etu-c9p 10 месяцев назад +1

      አይዞን ዉዷ

    • @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
      @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ 10 месяцев назад

      አይዞሽ እህቴ እኔም በጣም የሚያስጠላ ስሜት ውስጥ ነኝ ግን ያልፋል አንቺ የኢትዮ የቤተሰብሽ እና ለራስሽ የራስሽ ቅመም ነሽ።❤❤❤

    • @BdJd-fy7fb
      @BdJd-fy7fb 10 месяцев назад

      አይዞን ቢዘገይም ያልፋል ዋናዉ ትእግስት ነዉ እንበርታ ሀባይቦች

    • @roseroseroses7068
      @roseroseroses7068 10 месяцев назад

      አሜን ይስጥን

  • @Eman_bint_arega
    @Eman_bint_arega 10 месяцев назад +31

    ባለፈው ምን ላይ ነበር አይቸ ልመለስ 😅ቦታ ልያዝ ብዬ ነው 😍የኔ አሰሎች የድራማው ተመልካች በሙሉ ሰላሙ ይበዛ ያርብ 😥

  • @yigarmuyigarmu3726
    @yigarmuyigarmu3726 10 месяцев назад +41

    የኛም ድምፅ ይሰማ በሰምንት 2 ጊዜ ይሁን የምትሉ በላይክ❤❤👍

    • @kokobess243
      @kokobess243 10 месяцев назад

      ለድርማ ድምፆችሁን ከማሰማት ለምስኪኑ ለአማራ ህብዝ ድምፅ አትሆኑም ናፀሀን በማያቁት ያሚታረዱት

    • @yigarmuyigarmu3726
      @yigarmuyigarmu3726 10 месяцев назад

      ​@@kokobess243እኮ ምን እያሰረሽ ነው ህጂነ ድምፅ ሁኝ😢

    • @kokobess243
      @kokobess243 10 месяцев назад

      @@yigarmuyigarmu3726 ጥንብ ጋላ እኔ እመሰረውን እናት ልታስተምሩኛ ነው ጥንብ አህያ ጋጪ

    • @yigarmuyigarmu3726
      @yigarmuyigarmu3726 10 месяцев назад

      @@kokobess243 ሰው የረሱን ጉዱፊ ሰውረ ዳስ ይላል አውር

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 10 месяцев назад +8

    አምባር ምርጥ ተከታታይ ድራማ👌👌👌👌💐💐💐💐💐💐

  • @aleyneshyehngus
    @aleyneshyehngus 10 месяцев назад +6

    ድራማዉ ከተረሳ ቡሃላ ልብ የምታስብሉን😂😂የት እንደቆመም እረስቼዉ ነበር😢

  • @IGy-rf7zl
    @IGy-rf7zl 10 месяцев назад +7

    ኢትዮጵያ ፊልም ላይ የሉት የ ፍቅር ታሪኮች አቤት ድስ ሲሉ 😍😍😍😍በርቱ ጥሩ ስራ ነው

  • @ጀሚላኑርዬYouTube
    @ጀሚላኑርዬYouTube 10 месяцев назад +9

    ያረብ ሰላም አድረገልንሀገራችን😢❤❤❤❤❤

    • @Aste221
      @Aste221 10 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን😢

  • @etu-c9p
    @etu-c9p 10 месяцев назад +8

    ፈጣሪ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን❤❤❤

  • @Sofi.Gojamewa
    @Sofi.Gojamewa 10 месяцев назад +6

    ደቂቃውአጠረ በጣም ወይከሳምት ሁለቴ ይሁንልን. በተረፈ ቆጆ ድራማነው በርቱ🎉❤❤❤❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 День назад

    ይህ ድራማ አስተማሪ ብቻ አይደለም የተደረገውን በድራማ መልክ ነው ያቀረቡልን በአሁን ሰዐት እየተደረገ ያለ ነው በጣም ያሳዝናልም ምርጥ ተዋናዬችም የተሳተፉበት ድንቅ ልብ አንጠልጣይ ድራማ ነው🎉

  • @YishakMathewos
    @YishakMathewos 10 месяцев назад +8

    ኸራ በሳምንት ሁለቴ ይላቃቅ please ❤🇪🇹

  • @lubabaahmed-lv8xu
    @lubabaahmed-lv8xu 10 месяцев назад +9

    ፍትህ በሳምንት ሁለት ጊዜ ይሁንሎን

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 10 месяцев назад +3

    ዳዊት እየ ስወድህ ጥግ ድርስ ነው 😍😍😍😍😍

  • @ሠኒYOUTUbe
    @ሠኒYOUTUbe 10 месяцев назад +4

    ባታሣጥሩት በጣም አሥተማሪ ድራማ ነው በርቱ❤❤❤ ሠላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን 🇪🇹👈

  • @TejeBasaw
    @TejeBasaw 10 месяцев назад +2

    አምባሮች ትለያላችሑ የኔዉዶች❤❤❤❤❤የምወዳችሑ🥰🥰

  • @sonys9ny-uo9mj
    @sonys9ny-uo9mj 10 месяцев назад +2

    በሳምት ሁለቴ ቢሆን ሀሪፍ ነበር❤❤

  • @fdra9646
    @fdra9646 10 месяцев назад +5

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ ኢትዮጵያን አገራችን ሠላም አድርግልን ለሕዝቡ ሠላም ፍቅር አንድነት አድልልን❤❤❤❤❤

  • @SamrawitAlemu-yj9cl
    @SamrawitAlemu-yj9cl 10 месяцев назад +7

    በሳምንት ሁለተየ ይሁን የምትሉ🙏

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 10 месяцев назад +5

    ዛሬ በጣም ከፍቶኛል አንዳንድ አሉ ቃላት እማይገልፃቸው

    • @leo8891
      @leo8891 10 месяцев назад

      Ayzosh ehete egziabher kanchi ga yhun

    • @sameiraf2450
      @sameiraf2450 10 месяцев назад

      @@leo8891 እሺውደ

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo 10 месяцев назад +5

    ላይክ አረጉኝ ፈልጌዉነዉ ያበናት

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 10 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @YeabsiraAssefs
    @YeabsiraAssefs 5 месяцев назад

    በጣም ምርጥ ፍልም ነው በሳምንት ሁለቴ ይሁንልን❤❤❤

  • @Harge-u8v
    @Harge-u8v 10 месяцев назад +1

    እንወዳችኅለን አምባሮች❤❤❤❤

  • @selamselina7983
    @selamselina7983 7 месяцев назад

    በጣም ምርጥ ድራማ ነዉ በሳምንት ሁለቴ ቢሆን አሪፍ ነበር

  • @etsubdinkyidenekachew976
    @etsubdinkyidenekachew976 3 месяца назад

    ምርጥዬ ነው

  • @MakidasMakidass-zz8yy
    @MakidasMakidass-zz8yy 10 месяцев назад

    owo owo ይለያል 🙏🙏🥺🥺🥺

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 10 месяцев назад +1

    Well come ምርጦቼ ❤❤❤❤❤❤😍😍

  • @safieasofy-gc9nv
    @safieasofy-gc9nv 10 дней назад

    ❤❤

  • @MaskaraMaskara-mz4zf
    @MaskaraMaskara-mz4zf 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤9thanks

  • @wediweyinking
    @wediweyinking 10 месяцев назад

    ዋውዋው ደስ የሚል ፊልም በርቱ ❤❤💊

  • @getebeyene4451
    @getebeyene4451 10 месяцев назад +6

    ስጠብቀው ነበር❤❤

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 10 месяцев назад

    amazing drama i like it

  • @Tsedi19
    @Tsedi19 10 месяцев назад +3

    እረ አይበላም ቢያንስ በሳምንት ሁለቴ ልቀቁልን😒😏😏

  • @ArnoldCarlson-k1m
    @ArnoldCarlson-k1m 10 месяцев назад +1

    ሰላም ላገራችን❤❤❤❤❤

  • @milorcmilorc1295
    @milorcmilorc1295 9 месяцев назад +1

    ለምን በሳምንት 2ቴ አታረጉትም አሪፍ ድራማ ነው

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 10 месяцев назад

    ዋውውው የዛሬ ደስ ይላል ❤❤❤❤

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 10 месяцев назад +1

    ቀጣይ እጠብቃለን😮😮😮

  • @የተክልዬልጅነኝ
    @የተክልዬልጅነኝ 10 месяцев назад

    ገራሚ 😘😘😘😘😘

  • @EntisarEnto
    @EntisarEnto 7 месяцев назад

    ፍቅር እኮ ናቹ ስወዴቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ziziassfa
    @ziziassfa 10 месяцев назад

    እረ ኡኡ በሳምንት ሁለቴ ቢያንስ እወዳችሀለው ❤❤❤

  • @Hadeya-vf3yc
    @Hadeya-vf3yc 10 месяцев назад +2

    ሁለትኛ ነኝ

  • @habviral22
    @habviral22 10 месяцев назад

    😊

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 10 месяцев назад

    Ara tolo tolo liqequlin injii be jujuti limot new😭
    Bexam arif new Bertuu❤
    Hagerachin Selam yadirgilin fexar🇪🇹🙏

  • @mekidesmekidesmolla3387
    @mekidesmekidesmolla3387 10 месяцев назад

    ግን ምን አስባችሁ ነዉ በሳምን አንደዬ የምለቁት የናተም ተመልካች አይኖረዉም ምክንያቱም በሳምንት ስለምለቁት እንረሳዋለን አስተካክሉ በሳምንት ሁለተየ ወይይም ሶሰተዬ ብለቁት ባይ ነኝ

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 10 месяцев назад

    ኦረየኸንዲራማ በሳምንት 2ግዜልቀቁልንፕሊስ👏💛

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 10 месяцев назад +1

    ❤ በርቱ የሚወዳችሁ አርቲስቶች❤

  • @Luluyoutube-j2z
    @Luluyoutube-j2z 10 месяцев назад +8

    ምናለ እንደ አደይ ድራማ ቀን በቀን ቢሆን

  • @eyobalemayehu6791
    @eyobalemayehu6791 9 месяцев назад

    arif film gen 10:47 mic yetayale betam tensh setet ye filmun quality liyawerdew yechelale sound arif new betam yemjmeriyawe ep laye yekerew nber ahun betam teshashluale bertulen

  • @Dhag111
    @Dhag111 10 месяцев назад

    አወ በሳስንት 2 ጊዜ ይሁንልን

  • @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ
    @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ 10 месяцев назад +4

    ስቅቅቅ አልሁላችሁ ኧረ ደቂቃውን ጨመር አድርጉልን😢😢😢😢

  • @hazardtube6569
    @hazardtube6569 10 месяцев назад

    Arife film brtu❤❤❤❤

  • @weyni12
    @weyni12 10 месяцев назад +2

    በጉጉት ተንገበገብኩ ❤

  • @ሳያ
    @ሳያ 10 месяцев назад +1

    አራ ጫናቃኝ በሚርጥ ሳት ስየልቅ የስጣለል😂

  • @Sነኝህልመኛዋ-i9h
    @Sነኝህልመኛዋ-i9h 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 10 месяцев назад

    ሰላም ሰላም 🤲 እንኳን ደናመጣጁህ አረ ሸር ላይክ እናደርግ በእወነት መርጥ ፊልምነው 🅰️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹📚🅰️🙏

  • @BillyMog-oo5ug
    @BillyMog-oo5ug 4 месяца назад

    Kalye yene wed edet edemweshe❤❤❤❤

  • @حصه-ض4ل
    @حصه-ض4ل 10 месяцев назад +2

    ስታገባት እዳትቀየርባት🥺

  • @MartaKoyira-nc9ki
    @MartaKoyira-nc9ki 10 месяцев назад

    Meluye siwodshi bertu ❤

  • @BetelhemAbera-du5ks
    @BetelhemAbera-du5ks 10 месяцев назад

    Betam arif drama new gin biyans besamint hulete adrugut samint mulu metebek des ayilm

  • @shekurmolla3266
    @shekurmolla3266 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abel8710
    @abel8710 10 месяцев назад +2

    የቆመበት የሚጠፋብኝ እኔ ብቻ ነኝ🥺🤭

  • @rahabak3968
    @rahabak3968 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @belaytube8613
    @belaytube8613 10 месяцев назад

    በጉጉት እየጠበቅን ነው በሳንት ሶስት ግዜ ይሁንልን

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 10 месяцев назад

    በርቱልን የምርጦች ስብስብ❤❤

  • @user-pw4bx2ek4hbirte
    @user-pw4bx2ek4hbirte 10 месяцев назад

    እፍፍፍፍፍ ቁጥር ዘጠኝ ናፈቀኝ😢

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 10 месяцев назад

    አርፍ ነው

  • @ከድራቲዩብ
    @ከድራቲዩብ 10 месяцев назад +7

    ልቤን ተፋኋት ሆ በሳምት ሁለተየ ቢሆን ጥሩ ነበሮ

  • @maheletethio1154
    @maheletethio1154 10 месяцев назад

    Melat milwat batnorbet arif neber

  • @hawamohamad8760
    @hawamohamad8760 10 месяцев назад

    ❤ቆይ❤እድህ ❤ልባችን ❤ተጠልትሎ እስከሳምት?❤እረረረረረረረ

  • @ArsemaAm
    @ArsemaAm 10 месяцев назад

    እረረረረረረረረረረረ በሳምንት ሁለቴ አድርጉልን ተዉ በናፍቆት ሰሰጠብቀው ነበር

  • @naniyenani
    @naniyenani 10 месяцев назад

    ❤❤😢

  • @tanaadno
    @tanaadno 10 месяцев назад

    ሁሌ እሁድ በሆነ ለድራማዉሲባል አረ በሳምንት2,ለቴ ይሁን

  • @አላሀምዱሊላህ
    @አላሀምዱሊላህ 10 месяцев назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @wubawuba7989
    @wubawuba7989 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤wWwwww

  • @zewudu933
    @zewudu933 10 месяцев назад

    🥰🥰🥰🥰🥰❤

  • @AlmeAlme-c7t
    @AlmeAlme-c7t 10 месяцев назад

    Good morning

  • @HeluuSeee
    @HeluuSeee 10 месяцев назад +1

    ሌሽ በስምንት ሁለተዬ አለቁም ከረሳንው ቡሀላ

  • @TigistTesfaw-p5o
    @TigistTesfaw-p5o 10 месяцев назад

    እውነት ነው በሳምንት ሁለት ቀን ይሁን

  • @hihihihi8372
    @hihihihi8372 10 месяцев назад

    የሳምንት ሰቀቀን😢😢😮❤❤❤❤

  • @አማኑኤልነጋ
    @አማኑኤልነጋ 10 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @ልጅኤምቾየናቷ
    @ልጅኤምቾየናቷ 10 месяцев назад

    😢ደቂቃ ይጨመረልን😢

  • @beziMo
    @beziMo 10 месяцев назад

    አበዛችሁት በሳምን ሁለቴ ልቀቁልን

  • @እንምበደንኢቱብ
    @እንምበደንኢቱብ 10 месяцев назад

    😍😍😍

  • @hilwa2889
    @hilwa2889 10 месяцев назад

    እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ በሣምንት ሁለት ጊዜ ይሁን

  • @ZinuMelesa
    @ZinuMelesa 3 дня назад

    ልቤን አጠለጠለው የመዳም ዶሮ ተቃጠለ 😮😮

  • @AbeselomDagaw
    @AbeselomDagaw 10 месяцев назад +3

    ተው ግን ተው በሳምንት ሁለቴ አርጉት እንጂ

  • @Sumeyadesalewu-ns5me
    @Sumeyadesalewu-ns5me 10 месяцев назад

    ወይ ደቂቃ ጨምሩ ወይ በሳምንት 3 ቀን አረጉት ኤ

  • @BrhanTsegaye-k2o
    @BrhanTsegaye-k2o 10 месяцев назад

    Mech mech new mitayew please

  • @mohammedithupia8049
    @mohammedithupia8049 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 10 месяцев назад +1

    እንዴ ሜሉ የራሷን ፐርፉም ቤት በድራማው አቀረበችሣ እንዴት ነው ነገሩ የራሷ ነው ለድራማው ነው 🤣

    • @JdjdBdjjd-uc4wf
      @JdjdBdjjd-uc4wf 10 месяцев назад

      ማስታወቂያ ይሆንላታል በሰበቡ

  • @Shewayemolla
    @Shewayemolla 10 месяцев назад

    እረስቻቸሁነበረ ድገትዩቱይብ ስገባአገኜሆቹሁጅ

  • @መቅደስገብሬ
    @መቅደስገብሬ 10 месяцев назад

    አንደኛ ድራሞ እናመሰግናለን አንጋፋዎች በርቱልን ❤❤❤ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ያድርግልን ❤❤❤❤ ሰደት ላይ ያለነው የልባችን መሻት ይሙላልን ለሀገራችን ያብቃን አሜን በሉ 🎉🎉🎉🎉

  • @yaredyilema4081
    @yaredyilema4081 10 месяцев назад

    አረ በማርያም ብያንስ በሳንምት ሁለት ግዜ አድርጉ😢

  • @MaskaraMaskara-mz4zf
    @MaskaraMaskara-mz4zf 10 месяцев назад

    🙄🙄🙄🙄🙄🙄🤔🤔🤔🤔🤔

  • @aamantube9605
    @aamantube9605 10 месяцев назад

    አረ እሄ ቤጅ ሌላም ቦታ አለ አልገባኝም 9.9 ኬ ያለው ዩቶበር ከናንተ ኢየወሰደ እየለቀቀባቹ ነው

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h 10 месяцев назад

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EntisarEnto
    @EntisarEnto 7 месяцев назад

    ፍቅር እኮ ናቹ ስወዴቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asetasfu8620
    @asetasfu8620 10 месяцев назад

    ❤️❤️❤️

  • @burtukalhammuddh9362
    @burtukalhammuddh9362 10 месяцев назад

    😢😢😢😢😢❤❤❤