በታምረኛው ፀበል በድን ሆኜ ነው የተነሳሁት ! | የካ አባዶ G7 ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
    1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
    ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
    / @dorka_media

Комментарии • 77

  • @ሀናሀናኒ
    @ሀናሀናኒ 6 месяцев назад +7

    አባቴ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል አሳዳጊዬ አንተ እርዳኝ

  • @genzebmolloa5907
    @genzebmolloa5907 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይግባው ለኔም ይድረስልኝ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ❤🙏❤
    ሁሉ ይቻልሀል ላንተ ምን ይሳንሀል 🙏🙏ቅዱስ እግዚአብሔር ተመስገን ተመስገን !!

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 6 месяцев назад +6

    ጸሎት ቦታ ላይ አስቀምጠን እደጸሎት ውሐ እኮነው የወይራ ዘይት ምበርከው ቅባ ሜሮን ነው ካህን ብቻ እምነካው ይህንን እወቁው ደግሞ ጸሎት ው ሐ እደምንአጭው ነው ጸሎት ስንጭርስ ካመመን ባ ታ እምንቀባው ካህን ካልሆነ እሚባለው ጸሎት ልምድ ለሌው እለት እለት በቤቱ ለ ማይጸልይ ለማሰግድ በየ ቀኑ ለእግዛብሔር በቤ ታቺን መጸለይ መስገድ አለብን ወደፈተና እዳትገቡ ተግታቺሁ ጸልይው ብላል እግዚአብሔር አምላክ እጸልይ ሁላችንም ለእግዚአብሔር እንታዘዝ

  • @meronwoldemichael1103
    @meronwoldemichael1103 6 месяцев назад +1

    Amen amen kebren kedoes Michael ywesed

  • @sarabirhane1594
    @sarabirhane1594 6 месяцев назад +3

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ተመስጌን ክብሩን አንተ ውሰድ🙏🙏🙏ለቤትህ ያብቃኝ የልቤን አንተ ታውቃለህ🙏🙏🙏

  • @eleniargawalemayehu2828
    @eleniargawalemayehu2828 6 месяцев назад

    ኃይለ ሚካኤል ለደጁ ያብቃን ክብር ምስጋና ለመድኃኒያም ይግባው!

  • @RahelPhone-s5s
    @RahelPhone-s5s 6 месяцев назад +1

    ፈጣሪይመስገን አሜን እልልል

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    ምን አይነት መታደል ነው ግን ተዋህዶ መሆን አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ለደጂህ አብቃኝ ❤❤❤❤

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 6 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ደርስልን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 6 месяцев назад +2

    የደሃ ረዳት ቅዱስ ሚካኤል ምስጋና ይድረሰው

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 6 месяцев назад +8

    ቅዱስ ሚካኤል ምስጋና ይድረሰዉ ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነዉ አልተጠቀምንበትም እንጂ አላዬ ወንድሜ በርቱ በጉጉት ነዉ ምጠብቀዉ ፕሮግራማቹ መቼ ይሆን እኚህ ቦታዎችምረግጠዉ እረ ሰማቱጥራኝ ወደ ቤትህ ከስደት መልስ በስደት ያላቹ እህቶቼ ወንድሞቼ በሰላም ላገራቹያብቃቹ እቅፍ ድግፍ አርጎቹ

    • @emebet.emumaremuyewa438
      @emebet.emumaremuyewa438 6 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን እኛ ይመስለናል እንጂ እሱ ካለ ማንም አይቀድመውም አንድ ቀን ፈጣሪ ሲፈቅድ እንሂዳለን❤❤❤

  • @user-xg3nn1ov8s
    @user-xg3nn1ov8s 6 месяцев назад

    እኔም ይህን ፀበል አውቀዋለሁ በጣም ፈዋሽ ነዉ እኔንም ብዙ ችግሮችን ፈትቶልኛል የእውነት ቅዱስ ሚካኤል ይመስገንልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ለእሌኒና ለቤተሰቦቿ የደረስ ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል በምልጃው ሁላችንንም ከነፍስም ከስጋም በሽታ ይፈውሰን፡፡

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን። መድሃኒያለም ይክበር። እንኳንም ቅዱስ ሚካኤል ሰማሽ። አማለደሽ።

  • @alganeshalganesh7716
    @alganeshalganesh7716 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ምስጋና ይግባውና።የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ምስጋና ይግባው።።።።።

  • @meklit5258
    @meklit5258 6 месяцев назад

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ 🥺

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 6 месяцев назад +1

    ወንድሜ ተማሪዎችህን የመምህር ግርማን እና የመምህር ተስፋየን ትምህርት ስዲሰሙ እዲማሩ እንዲነቁ ጋብዛቸው በተረፈ በርታ እንቁ ወንድማችን

  • @happyhappy-con
    @happyhappy-con 6 месяцев назад

    ፀበሉ ያላችሁ እባካችሁ ተባበሩኝ እናቴ ሳርጀሪ ተብላለጭ ስጡኝ ተአብሩን ለአለም ላውራ እባካችሁ

  • @tigisttigist9004
    @tigisttigist9004 6 месяцев назад

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-rx7dq7sm8h
    @user-rx7dq7sm8h 2 месяца назад +1

    Elelelelelelelelelelelelelel Elelelelelelelelelelelelelel Elelelelelelelelelelelelelel Yegezaber yemasagn
    Lache yadarasaw lagam yederseln AMEN AMEN AMEN bawentu yehun yedarageln

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 6 месяцев назад

    ቅዱስ ሚካኤል ለኔም ድረስልኝ ቋጠርዬን ፍታልኝ✝️🤲

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 6 месяцев назад +1

    ቅዱሰ ሚካኤል አባቴ እባክህ ድረሰልን አንተ እንቆቅልሻችንን አንተ ፍታልን

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 6 месяцев назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 6 месяцев назад +2

    ❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️
    እልልልልልልልልልልልልልል አሜን (3) ክብር ምስጋና ይድረሰው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አባቴ 💐🌷🌷🌿🙏🌿🌷💐🙏🌸💐🌷🙏

    • @user-tw9hg7hk3p
      @user-tw9hg7hk3p 6 месяцев назад

      እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልክብር ለቅዱስ ሚካኤል ይሁን እልልልልልልልልልልልልልል

  • @emebet.emumaremuyewa438
    @emebet.emumaremuyewa438 6 месяцев назад +5

    እንኳንም ኦርቶዶክስ አደረከኝ ሲደርግላቸውን ስሰማ ልቤ ሀሴት ታደርጋለች ለናተ የደረስ የመላአክት አለቃ ቅዱስ ምካኤል ለኛም ይድረስልን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 5 месяцев назад

    የኔ መላኩ ሩህሩህ መላክ😥😥😥 ከአምላክህ! ከአምላካችን አስታራቂያችን😢ክበር ተመስገንልኝ የኛም ቤት ወዳጅ ነው መላኩ

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 6 месяцев назад +3

    እፁብ ድንቅ የመድሀኒአለም ስራ!!!!!
    መጋቢ ብሉይ ቅዱስ ሚካኤል እንደምወድህ ታውቃለህ።የለመንኩህን ጉዳይ አደራ😢😢😢😢

  • @ሰላም-ቸ1ጠ
    @ሰላም-ቸ1ጠ 6 месяцев назад +2

    የስሙ ትርጓሜ ማን እንደ እግዚአብሄር ነው
    የሰውን ወደ አምላክ የአምላክን ወደሰው
    መሰላላችን ከአምላክ የምታማልደን ሀያሉ መልአክ ባህራንን እንደታደከው እኔን ሀጢያተኛ ልጅህን ድረስልኝ: በኩርፊያ ትዳሬን እየበጠበጥኩት ነው 😢 በትንሹ ነገር ለሳምንት ዝግት 😢 ኧረ ፈጣሪ ማረኝ
    ቅዱስ ሚካኤል ድረስልኝ እና ልመስክር 🙏 እህት ወንድሞቸ ፀልዩልኝ 🙏

  • @MilaBous
    @MilaBous 15 дней назад

    የኔ መልካም እህት እንካን ለዚ አበቃሻ

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 6 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን መላኩ ሚካኤል ለሁላችንም ይድረስልን

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እካን ቅዱስ ሚካኤል አዳነሺ በአማላጅነቱ እካን እርዳችህ

  • @Abrilala
    @Abrilala 6 месяцев назад +2

    ስሙን ስሰማ ሚካኤል የሚለውን እንዴት ልቤ ሃሴት እንደሚያደርግ እሰይ የኔመላኣክ

  • @kooonjoababa
    @kooonjoababa 6 месяцев назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 6 месяцев назад +2

    መድሀኒያለም ምን ይሳነዋል ሀኪማችን ምስጋና ይግባህ በአንተ አምኖ ያፈረ የለም🎉🎉🎉

  • @anomymousgroup1515
    @anomymousgroup1515 6 месяцев назад +1

    ቅዱስ ሚካኤል ወዳጄ ክብር ምስጋና ይድረስህ ክበርልኝ

  • @honyamdebrhan8723
    @honyamdebrhan8723 6 месяцев назад +1

    ክብር ለመላኩ ቅዱሰሚካኤል ይሁን

  • @tsionakliluaklilu7727
    @tsionakliluaklilu7727 6 месяцев назад +1

    አሜን ተመስገን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል እኛንም ባርከን ጨርሶ ይማርሽ

  • @tirsitabera9635
    @tirsitabera9635 6 месяцев назад +3

    ሁላችሁም ለኔም ጸልዩልኝ ባለቤቴን አሞብኝ ነው በፀሎት አስቡልኝ ወልደ መርቆርዮስ

    • @emebet.emumaremuyewa438
      @emebet.emumaremuyewa438 6 месяцев назад

      ፈጣሪ ያስባት

    • @mimiayele8337
      @mimiayele8337 6 месяцев назад

      የቅዱስሚካኤ አምላክ ይድረስልሽ

    • @meserat1627
      @meserat1627 6 месяцев назад

      እግዚአብሔር ይማረው

    • @abunieayanaw9079
      @abunieayanaw9079 6 месяцев назад

      እግዚአብሔር ምህረት ይስጥልሽ ፀበል ውሰጂው አይሳነውም ለመድሀኒያለም

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 6 месяцев назад

      እግዚአብሔር ይማረው✝️

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 5 месяцев назад

    ሚኪያኤል ቀኔን ቀን አደረክልኝ😥😥💔🤲🤲🤲

  • @TWA356
    @TWA356 6 месяцев назад +3

    "የኢለኒ ሚካኤል" ግሩም ነው!

  • @user-oz7oi8bx3n
    @user-oz7oi8bx3n 6 месяцев назад +1

    አባቴ ቅዱስ ሚካኤል የእኒንም ለቤትህ አብቃኝ

  • @maryshara4466
    @maryshara4466 6 месяцев назад +1

    አሜንንንን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለናተ የደረሰ ለኛም ይርዳን 🤲🙏🙏🙏🙏

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 6 месяцев назад +2

    ብዙ ሰው በመናፍስት ተልኮ እዚህ አይነት በሽታ ስመጣባቸው ብር አዋጡ እርዱን ከማለት በጸበል እንድናለን ያለምንም ወጭ 😢😢😢

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 6 месяцев назад

    ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል እኛንም ለቦታው አብቃን 😢😢😢😢ክብር ምስጋና ይገባው የእግዚአብሔር አገልጋይ ቅዱስ ሚካኤል

  • @haimanotworku5590
    @haimanotworku5590 6 месяцев назад +1

    Amen Kidus Mikael lehulachinm mihretn lakln

  • @yeasi4294
    @yeasi4294 6 месяцев назад +1

    elllllllllllllllllll elllllllllllllllllllllll ellllllllllllllllllllllllllllll esey yene abat

  • @fannygebre8061
    @fannygebre8061 6 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @user-ns9lj8xq6f
    @user-ns9lj8xq6f 6 месяцев назад

    Esey ELLLLLLLL ortodox mehon metadel new

  • @Richomaru12
    @Richomaru12 6 месяцев назад

    እግዚያብሄር ይመስገን🙏 ስለ ቅባቅዱስ የተናገርክው ግን ማስተካከያ ያስፈልገዋል

  • @user-hp8zd2ii8c
    @user-hp8zd2ii8c 6 месяцев назад

    kibirena misgana lekiduis mikale amilake yihuin silbotaw misker negn

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 6 месяцев назад

    ከመቃብሩ ድንጋዪን አንከባለሀል
    ስለረዳሄው ዳንኤል እጅግ ወዶሀል
    የለም በቦታው ስመለስ አጥቸዋለሁ
    የምረደኝን ተሹሞ አይቸዋለሁ አይቸዋለሁ

  • @tizitakasa2358
    @tizitakasa2358 6 месяцев назад

    Mikael Hayal Hayal hayale !!!!!!yene amalaj feteno detash !ledejeh yabekagne yene abat!!!!!

  • @mussie1620
    @mussie1620 6 месяцев назад

    መጀመርያ ይህን ላደረገ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ይክበር ይመስገን ግን ይህን ክፉ ስራ ይደረገ ክፉ መል አክ ድያብሎስ ነበረ ግን ቅዱስ ሚካኤል አስወገደላት ይክበር ይመስገን አሜን ስንመሰክር ግን ጠላታችን ድያብሎስ መሆንን መግለጥ ይጠበቅብናል

  • @meserat1627
    @meserat1627 6 месяцев назад +1

    ሰላም ወንድሜ የማር እምነት እና ቅባቅዱስ እፈልጋለሁ እንዴት ላገኝ እችላለሁ ውጪ ስለሆንኩ

  • @AaaaAaaa-ee8gy
    @AaaaAaaa-ee8gy 6 месяцев назад

    አስተካክል ምናምን እንዲ ነው እንዲ ነው እያላችው የምትተቹ አቃቂር ማመውጣቱን ትታችሁ እየመጣችሁ ዳኑ

  • @user-xg3nn1ov8s
    @user-xg3nn1ov8s 6 месяцев назад

    ቦታውን ለጠየቃችሁ ሰወች ፀበሉ የሚገኘዉ የካአባዶ G7 ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ነዉ።

  • @user-nq6vw6qw3o
    @user-nq6vw6qw3o 6 месяцев назад

    Kudus minkil kbrn msgen oo hzbe krstyan

  • @EriEri-dl4jr
    @EriEri-dl4jr 6 месяцев назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልስስስስስስሰስስስሰሰሰሰ

  • @fretayohannes4922
    @fretayohannes4922 6 месяцев назад

    TEMESGEN AMLAKE LETAMEMU ENDANGHE YAREGLACHO

  • @yemariam7250
    @yemariam7250 6 месяцев назад

    ማደርያ አዳራሽ ወይም ሱባኤ መያዝ ይቻላል ?ምታውቁ ንገሩኝ

  • @aelemitukassa7792
    @aelemitukassa7792 6 месяцев назад

    Alye Yernewu Yeh?

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ 6 месяцев назад

    የት ነው ቦታው በትክክል የገባው ሰው ያስረዳኝ??

    • @selamgetu-x7e
      @selamgetu-x7e 6 месяцев назад +2

      የካ አባዶ ኮንዶሚንየም ብሎ ከመገናኛ መያዝ::

    • @የኛኢትዮጵያ
      @የኛኢትዮጵያ 6 месяцев назад

      @@selamgetu-x7e አመሰግለሁ

  • @ejigayehugebreegzabhere7714
    @ejigayehugebreegzabhere7714 6 месяцев назад

  • @MilaBous
    @MilaBous 15 дней назад

    የኔ መልካም እህት እንካን ለዚ አበቃሻ

  • @senaithaile7868
    @senaithaile7868 6 месяцев назад

    Amen Amen Amen ❤