Memeher Girma Wondimu 174 ለሙስሊሞች የኢየሱስ ክርስቶስ ማዳን ሆነ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 окт 2024

Комментарии • 964

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 года назад +196

    ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን
    ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን
    ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን
    አሜን አሜን አሜን🕯️🕯️🕯️

  • @thanksgodforeverything3705
    @thanksgodforeverything3705 3 года назад +182

    ሁሌም የኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተመሰገነ ይሁን አባታችን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት እኛንም በፀሎታቹ አስቡን

    • @abezulove3386
      @abezulove3386 3 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @Teyboawlou
      @Teyboawlou 3 года назад

      እየሱስ አይጠቅምም አይጎዳም በኛ በሙስሊሞች እምነት እየሱስ ኢሳ እንደ ሙሃመድ አብረሃም ሙሴ ኖህ ሌሎችም ነቢያቶች ሰዎችን ወደፈጣሪ የሚጣሩ ነቢያት መልእክተኞች ናቸው

    • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
      @የጌታየእናትለኔምእናቴናት 3 года назад

      አሜን

    • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
      @የጌታየእናትለኔምእናቴናት 3 года назад +9

      @@Teyboawlou አምላክ መሆኑን በአይንሽ እያተሽ እህት አስተውይ
      እየሱስ ክርስቶስ በስጋ የመጣ የዘለአለም አምላክ ነው።እህትየ እመኝበት ሂወት ታገኛለሽ

    • @በለይነሽወለተእየሱስ
      @በለይነሽወለተእየሱስ 3 года назад +3

      አሜን አሜን አሜን

  • @hiwottube675
    @hiwottube675 3 года назад +243

    ለእኛ ለቅዥታም ትውልድ እኒህን አባት የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @Sarasara-vk4bs
    @Sarasara-vk4bs 3 года назад +38

    መምህር እድሜና ጤና ይስጠወት
    ፀጋውን ያብዛለወት የድንግል ማርያም
    ልጅ እየሱስ ክርስቶስ
    እደርስወ ያሉ የተዋህዶ እንቁ ይብዙን
    እረጅም እድሜ ይስጥልን
    በፆለት አስቡኝ ወለተ እየሱስ
    ብላችሁ🙏🙏🙏🙏

  • @getachewnedaw2256
    @getachewnedaw2256 3 года назад +34

    ለአንቺ ያዳነ ቅዱስ እግዚአብሔር እኛንም ከዲያብሎስ ቁራኝነት ያድነን አሜን ።

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ

    መዳን በእየሱስ ክርስቶስ በቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ነው መዳን በማንም የለም ክብርና ምስጋና እምልኮትና ስግደት ለሱ ይሁን አሜን
    አባታችን እድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን🙏💒💐

  • @tadaseeth1
    @tadaseeth1 3 года назад +15

    እምነት ያድናል ይህ ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት ነው ቅንጣት ያህል እምነት ካለን መዳን ከእግዚአብሔር ለሁላችን የተሰጠ ነው። ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን።

  • @ytrea7942
    @ytrea7942 3 года назад +68

    እልልልልልልልልልል ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን ተመስገን አምላኬ ኦርቶዶክስ አርገህ ለፈጠሪከኝ. ተመስገን

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 3 года назад +87

    አባዬ የኔ ውድ የኔ ናፍቆት
    እግዚአብሔር ቢፈቅድ ልብሶን ብዳስስ እድን ነበር

  • @mesefanu3513
    @mesefanu3513 3 года назад +23

    እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን። የተጨነቁትን ሰላም የሚሰጥ ቸር አምላክ አባታችን መምህር ግርማ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ

    ኦርቶዶክስ መኦን መመረጥ ነው አባታችን ዘመኖት ይባረክ አይማኖት ሳያዩ የሚፈውሱ የዘመናችን ሐዋሪያ

    • @BIRUKFILMENTERTAINMENT
      @BIRUKFILMENTERTAINMENT Год назад

      እግዚአብሔር እኮ የሁላችንም ነዉ። እኛም እሱን ካመን እና ከተከተልን ሰዉን በሰውነቱ ብቻ መቀበል አለብን። ስንታችን ነን ይኼን የተረዳነዉ?

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 года назад +17

    የመጨረሻው ጊዜ 😢ቀርቧል
    አሕዛብ ንቁ 🙏🏿ኢየሱስ ክርስቶስ መድኃንያለም አምላክ መሆኑን እመኑ ☝️ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለጌታዬ ለአምላኬ ለኢየሱስ ክርስቶስ ቸሩ እግዚአብሔር 🤲🏽🤲🏽🤲🏽

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 3 года назад +15

    ድንግል ሆይ እኔንም ጥሪኝ አባታችን እጅ ላይ እግራቸው ስር ምኞቴ ይሄ ብቻ ነው 🙏🙏🙏

  • @oppoalain6960
    @oppoalain6960 3 года назад +10

    ይፍቱኝ ክቡር አባታችን ቃል ህይወትን ያሰማልን ጤና ከእድሜ ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን
    አባዬ በፀሎት ያስቡኝ አፀደ ማርያም

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 3 года назад +13

    ተመሥገን ማዳን የእግዚአብሔር ነው !የድንግል ማርያም ልጅ ሥሙ የተመገነ ይሁን 😍አባ በረከትዎ ይደርብን !!!

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 3 года назад

      ተመሥገንማዳንየእግዚአብሔርነውየድንግልማርያምልጅስሙየተመሠገነይሁንአባበረከትዎይደርብን

    • @nsdfedert7348
      @nsdfedert7348 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ 3 года назад +14

    እልልልልልል ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን እናንተን የሰማ እኛንም ይስማን አባታችነን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @ምህረትየተዋህዶልጅ
    @ምህረትየተዋህዶልጅ 3 года назад +29

    ሰማቹ ሱዳኒ ጋር መንፈሱ ከኔ በላይ ነው ሂጅ ስትባል መድሀኒት የለም ብዩ ቁጭ አልኩ አለች
    የኛ የድንግል ልጅ መድሀኒያላም እኛን ለማዳን ተወልዷል ንቁ አለ መዳኛ

    • @genitube1438
      @genitube1438 3 года назад

      በጣም

    • @ነጭአዝሙድ
      @ነጭአዝሙድ 3 года назад

      እማ ሱዳኒዋ ጠንቋይ ነች ጠንቋይ ደግሞ ችሎታ የለውም ለዛ ነው ከዛ በተረፈ እንኳን ተሻላት እንጅ ፀበል እየተጠመቅን ክርስቲያኖቹም የኛን ውሃ እየታጠቡ ብዙ መዳን አይተናል

    • @belaysuyum5798
      @belaysuyum5798 3 года назад +3

      @@ነጭአዝሙድ ዉሃ ዉሃ ነዉ እኮ ፀበል ደሞ የእግዚአብሔር ሃይል የለዉ ነዉ እኮ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 2 года назад

      @@ነጭአዝሙድ yetgnawun wuha ehte?ngerign esky

  • @beletumkonn9116
    @beletumkonn9116 3 года назад +15

    ድሮም ያለ አሁንም ያለ ወደፊትም ያለ ዘላለማዊ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር 🙏🙏🙏🙏

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    *_አቤቱ ጊዜን ስጠን_*
    *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_*
    *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_*
    *አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_✝️**_የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻💚💛❤🤲😭

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet3305 3 года назад +74

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ዘሚካኤልገኒ
    @ዘሚካኤልገኒ 3 года назад +12

    እኛ የተረገምን መልካም ስራ የለን አምልኮት የለን ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @zahrabintbabatube5921
    @zahrabintbabatube5921 3 года назад +50

    ኡኡዙቢላህ ጌታየ ሆይ አንተ ከምጠላው ነገር ሁሉ ጠብቀኝ አንተን ከማስቆጣ ሸሂድ ሁኘ ልሙት ከመተት ከሰይጣ ሁሉ በስምህ እንጠበቃለን ጥበቃም በአንተ በቃ ኢላሂ አጋር የለህም እምናደርገውን አናውቅም ይቅር በለን ።

    • @leeylamohammad4847
      @leeylamohammad4847 3 года назад +2

      አሚን ያርብ

    • @ሩቅያብትመሀመድ
      @ሩቅያብትመሀመድ 3 года назад +2

      በጣም ደሰ ያለኝ ሰትነሳ አውዙቢ ምንሸጧን እረጂም ስትልልል ወላሂ ደሰ አለኝ

    • @zahrabintbabatube5921
      @zahrabintbabatube5921 3 года назад

      @@ሩቅያብትመሀመድ አለች እንደ ጨርሸ አላየሁትም በእየሱስ ስም በእየሱስ ስም በይ ሲላት ነው ያየሁት

    • @zenub815
      @zenub815 3 года назад

      Amin ya reb.

    • @zenub815
      @zenub815 3 года назад +2

      Lilahi ila Allah mohamed resulilah isaac resulilah.

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru5303 3 года назад +14

    ከሰማይ በታች ከምድር በላይ የተሰጠን መድኃኒት የሆነ ስም ኢየሱስ!

  • @naimoh2693
    @naimoh2693 3 года назад +7

    አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጦት ፈጣሪ አምላክ እኔንም ለዚቀን ያብቃኜ አሜን

  • @ብርቱካንነኝየግዝብሔርልጅ

    ኢካን እርቶድክስ ሀንኩ ብጣም ደስተኛነኝ እግዝብሔር ይመስግን ኣባታቺንም ኢድመ ይስጡት

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 3 года назад +19

    አምላኬ መድሐንቴ እየሱስ ክርስቶስ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ማረኝ አድነኝ ጠላቴን ጣልልኝ ከህስራቴ ፍታኝ

  • @eregabelay3973
    @eregabelay3973 3 года назад +85

    አባየ በጾሎተወ አስቡን ጭንቅ ላይ ነን በስደት

    • @semirajesus5522
      @semirajesus5522 3 года назад

      ከጭንቀትሽ ላስወጣሽ ኢየሱስ ነው ግርማ ኣይደለም በጌታ እመኚ ና ሰላም ትሆናለች እህቴ እረፍት ታገኛለሽ ግርማ ጠንቋይ ነህ በጸለቱ እረፍ ልሰጥሽ ኣይችልም

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 года назад

      @@semirajesus5522 ምን አይነት ደፋርና ቆሻሻ ነሽ ካንቺ ካራቴዎች. ይሻላሉ 1000ሺ ክፈሉ እያሉ ከሚረብሹት ፖስተሮች ጋርማ አባ ግርማን አትጨምሪ ስርአተ ቢስ

  • @hana967
    @hana967 3 года назад +2

    እኔ እኮ የእግዚአብሔር ቸርነት ሁሌም ያስነባኛል 😢 ስለ እማይነገረ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ከእኔ ከማረባዋ እድሜ ቀንሶ ለእርስወ ይስጥልኝ ግጥም ላቀረቡልን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫✝️

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 3 года назад +12

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እንኳን ደስ ያለሽ እህታችን ጨርሶ ይማርሽ ላንቺ የደረሰው ለተጨነቁት ይድረስልን ፈጣሪዬ

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 3 года назад +25

    አቤት ከዚህ እርኩስ መናፍስት እስር ያድነን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @በለይነሽወለተእየሱስ
    @በለይነሽወለተእየሱስ 3 года назад +9

    የኛ ውድ አባት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን እኛስ መች ይሆን በመስቀሉዎት ምንባረከው በመስቀሉ ለመባረክ ያብቃን አሜንንንን

  • @selamawitbirhanu6374
    @selamawitbirhanu6374 3 года назад +5

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ያድሎት

  • @kaanmaaryyam1257
    @kaanmaaryyam1257 3 года назад +20

    ሙስሊሞች እስቲ ተመልከቱ አላህ ሀይል ካለው ለምን በስሙ አጋንንት አታወጡም ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው እርሱ ኤልሻዳይ ሁሉን ቻይ አምላክ ነው በእርሱ እመኑ እርሱ የዘላለም ሕይወት ነው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️

    • @hayatethiopia8294
      @hayatethiopia8294 3 года назад +1

      ምን አባሽ አልሽ አንች እንጨት አምላኪ እንኛ በሰውና በእንጨት አናምነም አንች የሰይጣን ፈረስ አፍሽን አትክፈች

    • @kaanmaaryyam1257
      @kaanmaaryyam1257 3 года назад +5

      @@hayatethiopia8294 😂😂😂 ስድቡን ከአላህ ነው 🙄 በመስቀል ላይ እኮ ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሞቶ ህይወትን ሰጠን አስዋበን መስቀሉን እንሸከማለን ጌታን እናመልካለን ከእርሱ ውጪ ሌላው ጣኦት ነው 🙄😂🙈

    • @hayatethiopia8294
      @hayatethiopia8294 3 года назад +1

      @@kaanmaaryyam1257 እንጨት እራሱንም ከእሳት አላዳነ እንኳን እናንተን ላያድን ዝም ብላችሁ በጨለማ ትጓዛላችሁ በጣም ታሳዝናላችሁሁ የሚገርመኝ የማያልቅ ድራማችሁነው አስተምራችሁ በእውቀት ወደሀይማኖታችሁ ማምጣት ሲያቅታችሁ ሰይጣን እነሶጣለን ትላላችሁ ቢመጡልን ብላችሁ ምክንያቱም ከእውቀት ነፃ ናችሁ መፅሀፋችሁን እንኳን አታውቁትም ምድረ ጣኦት!!!!!

    • @zahrabintbabatube5921
      @zahrabintbabatube5921 3 года назад

      *21 በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።*
      *22 በዚያ ቀን ብዙዎች። ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል።*
      *23 የዚያን ጊዜም። ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋ*

    • @kaanmaaryyam1257
      @kaanmaaryyam1257 3 года назад +2

      @@zahrabintbabatube5921 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባቶቻችን የተራመዱባት የተመላለሱባት ቀጥተኛ መንገድ ነች ያንቺ ሃይማኖት ከመምጣቱ በፊትም ነበረች በስሜ ይመጣሉና ብዙዎችንም ያስታሉ የለውን ለነዛ ለመናፍቃኖች አሳስቢ በአንድ እብድ ፈረንጅ የተመሰረተ በስሙ የመጡ ታምር እናደርጋለን የሚሉ እነሱ እንጂ እኛ አይደለንም ምነው ሀዋርያት ሲፈውሱ ነበር ጌታ በሰጣቸው ፀጋ አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ የሚፈውሱትም ጌታ በሰጣቸው ፀጋ ነው መሳዮችሽም እየተፈወሱ ነው እውነታውን አምነሽ ተቀበዩ

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Год назад +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 3 года назад +9

    እግዚኣብሄር ከእርሶ ጋር ይሁን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ኣባታችን።

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ4በ

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እደናተ አይነት አባት ስለሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን አሜን

  • @ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ

    ፀጋውን ያብዛለዎት አባታችን መዳን በአምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ ነው በድንግል ማርያም ልጅ እያያችሁ ለማታስተውሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ አችን የፈታ መደሀኒአለም እኛንም ከማዕሰረ ዲያቢሎስ ይፍታን ነፃ ያውጣን ወገኖቼ በፀሎት እንበርታ

  • @mearglove7607
    @mearglove7607 3 года назад +16

    በሂወቴ ከምመኘው ነገር ቢኖር ኣባታችን መምህር ግርማ ማግኘት እፈልጋለው ከዛ ቢሞትም ምንም ኣይመስለኝም በረከቱን መካፈል እፈልጋለው ኣባቴ 😭😢

  • @አግዢኝእማምላክ-ቈ7ቈ
    @አግዢኝእማምላክ-ቈ7ቈ 3 года назад +11

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን ሺ አመት ያኑርልን በረከትዎ ይድረሰን
    የትህትና አባት

  • @mamushmamush5162
    @mamushmamush5162 Год назад +1

    ኢየሱስ አምላካችን ሐይላችን ነው።❤❤❤

  • @tsegennetterune3821
    @tsegennetterune3821 3 года назад +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አባታችን ፈጣሪ እድሜዎትን ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሰላምነሽ
    @ሰላምነሽ 10 месяцев назад

    አባታችንን የሰጠን የቅድስት ድንግል ማረያም ልጅ እየሱስክርስቶስ ክክበር ይመስገን

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat8325 3 года назад +6

    አባ ሽ አመት ይኑሩልን እድሜና ጤና ያድልልን አባ ባለሁበት ይፍቱኝ ከባድ ችግር አለብኝ አባ

  • @emutube7545
    @emutube7545 2 года назад +1

    ክብር ለአምላካችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን አባቴ ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @distatedistadista4979
    @distatedistadista4979 3 года назад +7

    ክብር ለድግል ማርያም ልጅ🙏🙏

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ

    አባታችን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን
    በረክትችው ጸሎትችው በጸጋ መንፈሰ ቅዳሰ ይደረሰበኝ አባትችን

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 года назад +5

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን
    እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት
    እኛም ለመዳን ያብቃን

  • @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜ በጤና ያቆይልን በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ኢየሱስ ስም ከስሞቹ ሁሉ
    ይበልጣል አባታችን ጌታ ፀጋው ያብዛሎት
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @gentgent4327
    @gentgent4327 3 года назад

    አሜን እ/ር ይመሰገን የሰይጣንን ሚሰጥር ማአወቅ አባታችን እድሜና ጤና ይሰጦት🙏🙏🙏

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎት ያስቡን በረከቶ ይደርብን

  • @ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ

    እግዚያብሔር ይመሥገን መምህር ግርማን የሰጠን የሰማይ አባት ጌታ ይመሥገን

  • @adina.6549
    @adina.6549 3 года назад +22

    ሁላችሁም ያሀገሬ ልጆች በፀሎት አሰቡኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ትግስትአማሮ
      @ትግስትአማሮ 3 года назад +2

      ሰላም ለናተ ይሁን እህን ያሳየን ሉኡል እግዛቤሔር ይመስገን በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነው የክርስትና ስሜ

  • @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
    @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 3 года назад +1

    የኛውድ አባት እንኳን መጡልን ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 3 года назад +15

    ተመስገን አምላኬ አባን የሰጠሀን አድሜና ጤና ይስጥልን ይፍቱኝ🙏💒

  • @adeytube5297
    @adeytube5297 2 года назад +2

    ለሰው የማይቻለው ለእግዚአብሔር ይቻለዋል ክብር ለመድሐኒአለም ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጦት

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 года назад +12

    አሜን አሜን አሜኔ። አባታች። እንኳን ደሕናመጡ። የዴሜ ፀጋ ይሰጥሖት

    • @solomongashu4069
      @solomongashu4069 3 года назад

      ሰላም እህቴ እባክሽ ቦታውን ካወቅሽ ንገርኝ

  • @seve3476
    @seve3476 3 года назад

    አባ ረጅም እድሜ ይሥጥልን አባ በፆሎተወ አሥቡኝ በጣም ጭቅ ላይ ነኝ ወድሜም ሳውድ እሥር ቤት ነው የተዋህዶ ልጆች በፆለት አሥቡኝ ወለተ ገብርኤል ብላችሁሁ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 года назад +4

    እረጅም እድሜ አባ 🙏🙏🙏🥰 እኛም ለመፈወሰ ያበቃን🥰🥰🥰

    • @bleweshi3686
      @bleweshi3686 3 года назад

      ኦረኛዬ ምራፍ 3 ቁጥር 8

  • @destafantahun9064
    @destafantahun9064 2 года назад +1

    ተመስገን

  • @yetneberkgebreyes5316
    @yetneberkgebreyes5316 3 года назад +4

    አባታችን ኑርልን!

  • @yeshewasmelese8598
    @yeshewasmelese8598 3 года назад +1

    አባታችን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን
    አድራሻወትን ቢያሳውቁን እና እኛ ም ብንፈወስ ከእግዚያብሄር ፈቃድ ጋር

  • @mulukahesay240
    @mulukahesay240 3 года назад +3

    የኢየሱሰ ክርስቶስ ስም ይክበር ይመስገን

  • @ATNASIABabyVideos
    @ATNASIABabyVideos 3 года назад

    እልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ለእግዚሕያብሄር ለመምህር ግርማ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁ ያቆይልን በፀጋ 🙏🙏🙏🙏

  • @merongermew3653
    @merongermew3653 3 года назад +3

    በእዉነት አባታችን እዲሜት ያቆይልን እኛም ፀሎልን አባታችን

  • @gugffj3345
    @gugffj3345 3 года назад +1

    የሴጣን መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጽህ ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 3 года назад +3

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen Elelelelelelelelelele

  • @mariammkahal5007
    @mariammkahal5007 3 года назад +2

    ተመስገን አባት ሆይ እኛም ከስደት መልሶ ለመፈወስ ያብቃን እኔ ሁሌም የአባታችን ትምህርት ሳዳምጥ ወይም መዝሙር ሳዳምጥ እቅልፌ የመጣኛል እና በህልሜ እየመጣ ያስፈራኛል እና እሰዉነቴ ሁሉ የቆስልብኛል ምን እደማርግ ግራ ገባኝ በፁሎታቹሁ አስቡኝ አባቴ

    • @dastadasta851
      @dastadasta851 3 года назад +1

      አይዞሽ ፀሎት አድርጊ ስገጅ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 года назад +4

    ለአባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ♥️

  • @smegnituruneh7794
    @smegnituruneh7794 Год назад

    በርከታችሁ ይጠብቀን አባታችን እግዚአብሔር እኛንም ለመዳን ያብቃን

  • @lave9644
    @lave9644 3 года назад +8

    ሰላም ኣባየ እንካን ሰላም መጥሉኝ እግዚኣቢሀር እድሜና ጤና ይስጦት ኣምላክ

  • @Fano44
    @Fano44 3 года назад

    አባዬ በረከትዎ ይደርብን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @መክያቢንትኡመር
    @መክያቢንትኡመር 3 года назад +5

    ፈጣሪአድአላህነዉ። አይወለድምአይወልድም። ላይ ላህይላ። ሙሀመድ ደርሱሊላ።

  • @መንበረጊዮርጊስየሰማዕቱ

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ዛሬም ነገም ዘላለም ተመስገን

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 3 года назад +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን👏👏👏👏
    እንሱማ የራሱ አገልጋይ ናቸው😭

  • @MasaratbaqqalaaMasaratbaqqaala

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ

    እድሜየዎትን ያርዝምልን አባታችን

  • @אביבהאיינסאי
    @אביבהאיינסאי 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል እንኳን ደህና መጡ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️

  • @betaneyasanford3039
    @betaneyasanford3039 3 года назад +6

    ድንግል ምስጋና ይድረሳት አባቴ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጦት ፈጣ እኛንም በምህረቱ ይጎብኘን አባቴ በፀሎቶ አስቡኝ

  • @ሰላምነሽ
    @ሰላምነሽ 10 месяцев назад

    አባታችን ፀጋዎን ያብዛላዎት እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @Mise-bs1po
    @Mise-bs1po 3 года назад +3

    እልልልልልል ኢግዚብሄር ይምስግን

  • @hjii1398
    @hjii1398 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 3 года назад +41

    ገና ሁሉም እስላም ወደ ኦርቶዶክስ ይምልሳሉ !!!

  • @uaesharjah
    @uaesharjah 3 года назад

    አባዬ ኑሩልን እግዜያብሄር ይጠብቆት የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጣት እግዜያብሄር በረከቶት ይደርብን አባዬ

  • @mikimutd1779
    @mikimutd1779 3 года назад +49

    Bizu Muslimoch Allah bicha nw yemadino eyalu yikabetiralu😂😂ihew ye aganint machewach sihonu roto wda Ortodox yimatelu🏃🏃Kibr le dengil Mariym lij Yihun👏👏Amen. Alem kal Dengil Mariym wuchi atedinm. Ortodox le zelalem tinur

    • @hana967
      @hana967 3 года назад +8

      አይነ ልቡናቸውን ያብራላቸው

    • @saratemam3075
      @saratemam3075 3 года назад +3

      @ Miki please use your brain before u post your comments. Indeed ALLAH is our creator, everything is possible by the power of the only Almighty ALLAH.

    • @ቤተልሄምወለተመድህን
      @ቤተልሄምወለተመድህን 3 года назад +5

      @@saratemam3075 ታደያ ለምን አላዳናችሁም መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው መንፈሱ የሚፈልገውን ብቻ ስለምታረጉ ነው ምንም የማያረጋቹ እስቲ በትንሹ ከእናንተ ውጪ ለሆኑ ልጆች መልካም ነገረ አረጉ አያሰጣችሁም

    • @hasnahasna6141
      @hasnahasna6141 3 года назад +6

      ሙስሊሞቹን ትተሽ ባሁኑ ጊዜ ክርስቲያን ይብሳል ክፋታችን የስም ብቻ ክርስትናችን እኛ መጀመሪያ ስንስተካከል እነሱም ይመጣሉ

    • @saratemam3075
      @saratemam3075 3 года назад +1

      @@ቤተልሄምወለተመድህን I don't want to give any comments for u cause when I initially read your name especially your father name that u are 666 people, as you r already known u r just waste of space people so u better post your comments to 666 people ( your type ) am not your type !!!!

  • @ahmadksa5100
    @ahmadksa5100 2 года назад

    አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ

  • @addess1663
    @addess1663 3 года назад +3

    እኔ የምለው......እረ ቃል የለኝም፤ በቃ
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Tugg-pz2xz
    @Tugg-pz2xz 3 месяца назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገንአባታችን እድሜዎን ያርዝምልን😢😢😢❤❤

  • @itismydam4579
    @itismydam4579 3 года назад +4

    እየሱስ ሰላም በርሳቸው ላይ ይሁንና እርሳቸውም ሙስሊም ናቸው
    በዚህ ድራማ መስራት የመጨረሻ ቂልነት ነው

    • @belaysuyum5798
      @belaysuyum5798 3 года назад

      እሱን እዛ ሄድ ተየዋለህ ወደህ አይዳለም

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 2 года назад

      Orthodox drama atseram mechem smachihun atatfu ewunetun eko memoker new mefthew 1 yedane kale esky yinegeren menfes yewetalet quran sikerabet ayiwetam ezaw sewuyew wust yikemetal enji ye rkus menfes temarany hayl menfeskdus new menfeskdus demo islmna wust yelem

  • @ወለተስንበትየድንግልማርያ

    ሁለይም የክብር ይመሰገን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይሰጥልን በፀሎት አስቡኝ🙏🙏🙏

  • @ethiohagere3990
    @ethiohagere3990 3 года назад +3

    ኧረ በፈጣሪ እህት ወንድሞቼ አሁን ላይ የሚያገለግሉበት ቦታ ጠቁሙኝ 🙏

  • @seki1508
    @seki1508 3 года назад +1

    ተመሥገን እንኴን በሠላም መጡ አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ በረከት ረድኤቶ ይድረሠኝ አሜን አሜን አሜን

  • @ቡርቴ-ኰ6መ
    @ቡርቴ-ኰ6መ 3 года назад +5

    አባታችን ኑሩልን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 3 года назад +2

    አሜን፫ አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት😭😭😭😭😭➕💒🙏

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 3 года назад

    አባታችን እግዚአቢሄር ረጅም እድሜ ይስጥጥልን በጤና በበረከት ይጠብቅልን በጸሎት አስቡኝ ወልድ አማኒኤል

  • @ሰለሀድንመሀመድ-ወ5ከ
    @ሰለሀድንመሀመድ-ወ5ከ 3 года назад +4

    እሲ አድራሻወን እና ቁጥራቸውን ስጡኝማ ኢሄን ቢደወ ሳዳምጥ አቀጠቀጠኝ ሸይጧን አለብኝ መሰል መሄድ እፈልግ አለሁ እሳቸው ዘዳ

    • @altudz4055
      @altudz4055 3 года назад

      እግዚአብሔር ይማርክ አይዞክ አዲሳባ ከሆንክ ሂድ አሉ ሚባሉበት ቤተክርስቲያን

    • @J...D-j1g
      @J...D-j1g 3 года назад +1

      እዚህ ብመጣ ሾይጣን አይለቅህም ግን አተን ወደ ክህደት ለማስገባት ለጊዜዉ የለቀቀህ መስሎ ይደፍጣል እደት ነዉ የምታሰበዉ አተ ብዙ ሙስሊም አሉልህ አደል እደ ሾይጣንን እዳልነበረ የሚያረጉ አትሳሳት

    • @mikimutd1779
      @mikimutd1779 3 года назад +2

      @@J...D-j1g anchi segate zim bilesh chilam hiyoteshin nuri sewochun ke tikekilagn hymnot atikayekayi🤨🤨🤨This is why Education is important. Don't miss your school or college classes👈maybe anchi ihen video bicha aytesh yihonal. bizu Muslimoch kuturacho yemayitawek Gedam Tsebal eyatetameku ke chilam hiyot eyawetu nw

    • @aynalemyoutube9080
      @aynalemyoutube9080 3 года назад +1

      @ኃይለ ሥላሴ Tube አሁን ማነው የሚያገለግለው ፈጣሪ ይገሥፀህ ሥንት ቀን አየሁህ አያገለግሉም እያልክ

    • @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
      @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር 3 года назад

      @@J...D-j1g አናተኮ እግዚአብሔር ለሰይጣን አዉልያን ወለላዉ ነብየ እያላችሁ የምታስጨፍሩ ነችሁ መስጅድ ሄደው የሚያጎሩት እግዚአብሔር ይቁጠረዉ በአይኔ ስላየሁ ለአዳል ሞቴ ግብር እየገበራችሁ።

  • @አምላከቅዱስጊወርጊስአባቴ

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ አባ በፆለት አስቡኝ

  • @ፋፊየቢላልዘርነኝየሙአዚኑ

    እች አውቆ ጠፍ ሙስሊም እደዚህ አይነቱን መተት አይወክልም

    • @saadsaad118
      @saadsaad118 3 года назад

      Zgi baksh yanchin alah ayenewko seytan enkuan yenakew xaot tish

  • @UserUser-ji4zs
    @UserUser-ji4zs 3 года назад

    ለናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አባታችን በፀሎት አስቡኝ ከኔ ቤተሰቦቼ ወለተ ክሮስ ወልደ ማርያም ወለተ ገብርኤል ወልደ አማኑኤል ወልደ ሃና ወልደ ሃወርያት ኃይሌ ስላሴ ወለተ እዝገር ወለተ ተክሌ ገብረ ህይወት ወልደ ሰማት በለው ለምስክርነት ያብቁኝ በስደት ነኝ በዳውሎስ እየተሳቃየን ነዉ ድረሱልን አባታችን

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo3921 3 года назад +5

    Igzeber yi masgen Yegn kiristanochi liki enda XAWOT NEW Yemi ayawut gin Tawahido Tikikilagn mangadi new