Ethiopia: ገኒ አስተማሪ የፍቅር ታሪክ | yefikir ketero | yefikir tarik | የፍቅር ቀጠሮ | New Ethiopian love story
HTML-код
- Опубликовано: 18 окт 2024
- Ethiopia: ገኒ አስተማሪ የፍቅር ታሪክ
___የተመረጡ ፍቅር ታሪኮች_______
1,የቤሩቷ አፍቃሪ የፍቅር ታሪክ( ክፍል 1)
• Ethiopia: የቤሩቷ አፍቃሪ | ...
ክፍል 2
• የቤሩቷ አፍቃሪ • የፍቅር ታሪክ •...
2, ስንፈተ ወሲብ ትዳራችንን በጠበጠው
• የትዳራችን ጓዳ • ስንፈተ ወሲብ ት...
3, የጎንደሯ ኮረዳ አሳዛኝ ታሪክ
• Ethiopia ገበና ✍ ጎንደር ✍ ...
4, የመተሃራዋ ቆንጆ ( ክፍል 1 )
• Yefeker ketero || የፍቅር...
(ክፍል 2
• Yefeker ketero || የፍቅር...
ክፍል 3
• Yefeker ketero || የፍቅር...
5, ጠባሳ አሳዛኝ ታሪክ
• 💔 አሳዛኝ 💔 የፍቅር ታሪክ 💔 የፍ...
6, መንታ ፍቅር አስተማሪ ታሪክ
• መንታ ፍቅር | አስተማሪ የፍቅር ታ...
7, የሩሀማ አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
• የፍቅር ቀጠሮ - የሩሀማ ታሪክ 2 ...
8, ያልተቋጨ ፍቅር አሳዛኝ ታሪክ (ክፍል 1)
• " ያልተቋጨ ፍቅር " ( ክፍል አን...
ክፍል 3
• ክፍል 3 ❤ ያልተቋጨ ፍቅር ❤️ የ...
ክፍል 4
• ክፍል 4 - ያልተቋጨ ፍቅር - የፍ...
ክፍል 5
• ክፍል 5 - ያልተቋጨ ፍቅር - የ...
9, በ 14 አመቴ ሳውዲ ......
• (ክፍል 2) በ14 አመቴ ወደ ሳውዲ...
10, ማርገዜን ከ 2 ወር በኃላ ነው ያወኩት
• Ethiopia: New Ethiopia...
11, የፌቨን አስተማሪ ታሪክ
• ፌቨን - yefikir ketero -...
12, የሀዊ አስተማሪ የፍቅር ታሪክ (ክፍል 1)
• ሀዊ • ክፍል አንድ • የፍቅር ቀጠ...
ክፍል 2
• Ethiopia: ሀዊ • ክፍል 2 •...
ክፍል 3
• Ethiopia • ሀዊ • ክፍል 3 ...
ክፍል 4
• Ethiopia: ሀዊ - ክፍል 4 -...
ክፍል 5
• ሀዊ ( ክፍል 5 ) • የፍቅር ቀጠ...
13, የጋብቻ ጥያቄ
• Ethiopia የጋብቻ ጥያቄ • ክፍ...
14, ከሱ አይደለም ልንገረው ወይስ አልንገረው ?
• Ethiopia: ባሌን በገንዘብ ቀየ...
________________________________
ፍቅር ማለት ለሁሉም ሰው ሰው በመሆኑ ብቻ ከፈጣሪ የሚሰጥ እጅግ አስደሳች ስሜት ነው
ፍቅር በደል አያውቅም እናም
የፍቅር ቀጠሮ አላማው ሁሉም ሰው ለፍቅር እውነተኛ እና ታማኝ እንዲሆን ማድረግ ነው፡፡
የፍቅር ቀጠሮ ኘሮግራም በርካታ አስተማሪ የሆኑ የፍቅር ታሪኮችን እስካሁን ያቀረበ ሲሆን ወደፊትም እያቀረበ ይቀጥላል፡፡
የፍቅር ታሪኮችን መስማት ምን ጥቅም አለው?
ፍቅር ውስጥ ላልገቡ ከመግባታቸው በፊት በደንብ እንዲያገናዝቡ ያስተምራል በፍቅር ለተበደሉ ደግሞ መፅናኛ እና ብርታትም ጭምር ይሆናል
_______ፍቅር ይስጠን___________
እኛን ለማግኘት ስልክ
+251900020251
Telegram imo or whats app
#yefikirclinic #yefikirketero #yefikirmirchaye #yefikirkal #yefikiralem #yefikirwwog #yefekerketero2019 #yefekerclinic #yefikirketero #yefekermirchaye #yefekerkal #yefekeralem #yefikirwwog
#yefkerclinic2019 #yefkerketero2019 #yefkermirchaye2019 #yefkerkal2019 #yefkeralem2019 #yefkerwog2019
#yefikirclinic #yefikirketero2019 #yefikirmirchaye #yefikirkal2019 #yefikiralem2019 #yefikirwwog2019
#Yfikirtarik2019 #yefekertarik yefikirtarik
#የፍቅርቀጠሮ #የፍቅርክሊኒክ #የፍቅርታሪክ #ሰንሰለት #የፍቅርአለም #የፍቅርምርጫዬ #ፍቅር
yefikir tarik yefikir clinic
የፍቅር ቀጠሮ • Yefikir ketero • #የፍቅርታሪክ • yefikir tarik Ethiopian
yefikirclinic yefikirketero yefikirmirchaye yefikirkal yefikiralem yefikirwwog yefekerketero2019 yefekerclinic yefikirketero yefekermirchaye yefekerkal yefekeralem yefikirwwog
yefkerclinic2019 yefkerketero2019 yefkermirchaye2019 yefkerkal2019 yefkeralem2019 yefkerwog2019
yefikirclinic yefikirketero2019 yefikirmirchaye yefikirkal2019 yefikiralem2019 yefikirwwog2019
Yfikirtarik2019 yefekertarik yefikirtarik
የፍቅርቀጠሮ የፍቅርክሊኒክ የፍቅርታሪክ ሰንሰለት የፍቅርአለም የፍቅርምርጫዬ ፍቅር
___የተመረጡ ፍቅር ታሪኮች_______
1,የቤሩቷ አፍቃሪ የፍቅር ታሪክ( ክፍል 1)
• Ethiopia: የቤሩቷ አፍቃሪ | ...
ክፍል 2
• የቤሩቷ አፍቃሪ • የፍቅር ታሪክ •...
2, ስንፈተ ወሲብ ትዳራችንን በጠበጠው
• የትዳራችን ጓዳ • ስንፈተ ወሲብ ት...
3, የጎንደሯ ኮረዳ አሳዛኝ ታሪክ
• Ethiopia ገበና ✍ ጎንደር ✍ ...
4, የመተሃራዋ ቆንጆ ( ክፍል 1 )
• Yefeker ketero || የፍቅር...
(ክፍል 2
• Yefeker ketero || የፍቅር...
ክፍል 3
• Yefeker ketero || የፍቅር...
5, ጠባሳ አሳዛኝ ታሪክ
• 💔 አሳዛኝ 💔 የፍቅር ታሪክ 💔 የፍ...
6, መንታ ፍቅር አስተማሪ ታሪክ
• መንታ ፍቅር | አስተማሪ የፍቅር ታ...
7, የሩሀማ አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
• የፍቅር ቀጠሮ - የሩሀማ ታሪክ 2 ...
8, ያልተቋጨ ፍቅር አሳዛኝ ታሪክ (ክፍል 1)
• " ያልተቋጨ ፍቅር " ( ክፍል አን...
ክፍል 3
• ክፍል 3 ❤ ያልተቋጨ ፍቅር ❤️ የ...
ክፍል 4
• ክፍል 4 - ያልተቋጨ ፍቅር - የፍ...
ክፍል 5
• ክፍል 5 - ያልተቋጨ ፍቅር - የ...
9, በ 14 አመቴ ሳው
የናተን አድሬስ የት ነው የማገኘው እኔም ለሰው አስተማሪ ታሪክ አለኝ
የፍቅር ቀጠሮ ኘሮግራም ላይ አስተማሪ የፍቅር ታሪክ ማቅረብ ወይም የሀሳብ እና የምክር ድጋፍ ማግኘት የምትፈልጉ በአድራሻችን
+251900020251 በቴሌግራም ወይም በwhatsapp ማድረስ ትችላላቹ
_____የፍቅር ቀጠሮ ____
@@yefikirketero 1ll1
Jh
፰፰፯፯፯፰፰፰፯፯፯፰፰፰፰፰፰፰፯፰፯፰፯፯፰፯፯፯፯፯
@@yefikirketerohi
@@yefikirketero 8opm007o0
ወይ የኢትዮጵያ ወንዶች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ እውነት የሴት ልጅ ግፍ
ገኒ ይቅርታ ሲጀመር አጥፍተሻል እኔየተሠማኝነዉ የምፅፈዉ ከቻልሽ። ልጅሽን እና አባቷን አቀራርቢያቸዉ እጂ ተመልሶ ቢመጣ እንዱሮሽ አምነሽዉ የምትኖሪ ይመስልሻል ወይ?? ቢወድሽ መች ጥሎሽ ይሄዳል። እንደለመደዉ። ቢመጣም። ነገቆጭአርጎሽሊሄድ ይችላል። ይቅርታ ሁሉንም አይደለም አሉወንድች ምላሳቸዉ እንኳን የሴትልብ። ጤፍይቆላል እኔም በጣምየምወደዉ የማፈቅረዉ ባል ነበረኝ ግን እኔእጂ የምወደዉ እሱ አይወደኝምነበር። ስንለያይ። ያለሱ የምኖር አይመስለኝነበር ራሴን ሁሉ እስከማጥፋት ድረስ ግን ጅልነቴነዉ በሂወት ይቀጥላል ይብላኝለት እንጂ ለሡ ለዉሸታሙ የተሠበረዉን ሌቤን። እያባበልኩ አለሁ በትዝታዉ ወንዶች ሁሉመቅረብ ፈራሁ አገቴን ደፍቸ እየኖርኩነዉ ብቻአልሀምዱሊላህ ገኒ ጠካራሴት ሁኒ ወንድ ቢሄድ ወንድ። ይመጣል መገፋት ጡሩነዉ አይድድድድድድድድድ😭😭😭 በሴት ሀዘን የሚደሰቱአሉ
😭😭😭😭😭😭😭😭👏🤦♂️🤦♂️🤦♂️🤦♂️
Tkkl behulachinm layi yederese new stolet enji keset lji mnm ayitebeq emiwedishin fetari yesetal alhamdulilah
Abishiryi mamayeee hulachinim ba wand yakosalin nanii
በማህል እምታቆራርጠው ነገርህን አልውደውም አስጨርሳት ወሬዋን ምን ይላል
አወ እኔም አልወደድሁት
የኔ ቆጆ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ተው ወዶች ልብ ግዙ ሴቶችም አንታለል እፍ
ወይኔ አይዞሽ እህቴ በርቺ የስራዉን ያገኛልጥሩ ወንዶች አሉ ግን የወንዶችን ክፋት መስመት ሰለቸኝ ወንዶችየ አላህ ልቦና ይስጣችሁ ሌላ ምን ይባላል
ወይኔ እፃንዋ አንጀት ትበላለች ኸረ ውይ ሳይፈልጉ ወደዚች ምድር እያመጣን ለምን ልጅ እናሰቃያለን ልጅኮ ፍቅር ይፈልጋል
በስመአም ወንዶች ግን ምን ሆኑ ልቦና ይስጣቸው በእውነት አሁንስ እኔም ማግባት ፈራሁ
አይ ወንዶች በጣም ያሳዝናል ስንት ሴቶች ናቸው ልጆቻቸውን በችግር ሚያሳድጉት ስንት ልጆች ናቸው ያላባት ሚያድጉት ኸረ ተው እንደሰው አስቡ ልጅኮ ከአለም ላይ ካሉ ውድ ነገሮች ነው እንዴት በሴት ልጆቻችሁን ትቀይራላችሁ ልቦና ይስጣችሁ በእውነት ትውልዱን እያበላሻችሁ ያላችሁ ክፉ አባቶች ፈጣሪ ይይባቹ
ውይ ያሳዝናል መቸ ነው የሴት ግፍያ የሚያቆም ግን ስህተቱ እኮ የእኛ ሴቶች ባለትዳሮች የምንመኝ፣የሌላ ሴት ባል የምንቀማ ነው እኮ ችግሩ ኡፍፍፍ ከንደዚ ትዳር ከሞኖር ብቸኝነት የመሰለ የለም
Ajemameru yalamare acheraresum ayamr bcha beyewahnetsh fetari yirdash tfatu yanchi new
ታሪኩ በጣም ያሣዝናል አይዞሽ እህቴ በርቺ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል አንቺ ታማኝ ሴት ሁኝ
በመቀጠል መድረከሸ አስተላላፊው ትቼኩላለህ እሷ ተናግራ እስክጨርስ ብትቆይ ጥሩ ነው ከይቅርታ ጋር
ሴት ልጅ ባሌ ስራ አለው ብላ እቤት መዋል የለባትም መስራት መማረ አለባት እሷ የጋራ ልጁ እይሳደገች እሱን እይስተማረች እሱ ግን የተሻለ ሲይገኘ ጥሎት ሄደ
አሁን በጣም ልቦን ስበርው ሁልሽም ትምርት ውስጂ ከዚህ
ልክ
በትክክል
ስልክሽን አስቀምጡልን በተረፈ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ የኔ ቆንጆ
ገነት አይዞሽ አህቴ❤❤❤❤
አይዙሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ፈጣሪ ላንቺ ያለው ነገር ስላለው ቆንጅየዋ ልጅሽን እያሳደግሽ ፈጣሪሽ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሁሌም ከናተ ጋ ይሁንየእግዚአብሔር ፍቅር ከማንም በላይ ነው
የሀበሻ ወንዶችን ቤንዝል አረከፈክፌ መጨረስ ነበር
🤣🤣🤣
አይባልም ነውር ነው በአን ሰው ክፍት ለቤተሰቡ እና ለትዳሩ ታማኝ እንዳለ አትርሺ
😨😨😨😨😨😨😨😨
በትክክል አንዳንድ ድንጋይ ራስ የሆኑ ወንዶች አሉ
ደነዞችንና ጨካኞችን ልክ ብለሻል
ዉይ ወንዶች ገደል ግቡ አቦ ምር አስመሳይ ተኩላ ቱ አላገባም ኧር ወደዛ አስጠላችሁኝ
ክክክክክ ግርም የምትሉኝ አረብ አገር የምትኖሩ ሴቶች ወንዶች ገደል ግቡ ወንዶች ሙቱ ነው እምትሉት እሺ ታማኝ ወንዶችሺ
አይ ወንዶች ክፋታችው የሰንቱ ሴትልጅ ግፍ ግን ምን ላይ እንደምትወድቁ
የወዶች መልካም ስራ መቸ ነዉ የሚነገረዉ የፈጣሪ ያለህ
ገኒ ሞኝ አትሁኚ መተዳደሪያ ካለሽ ለልጅሽ ስለ አባታ አትንገሪ እንጂ አራስሽን አትጣይ ውዴ ገደል ይግባ
መሄድየለመደወድ እደዋሀነው አይመለስም ማማየ አርፈሽልጂሽን አሳድኪ ቀለባን ያምጣ እሱግን አይሆንሽም ወዶቹን ጠለቅብየ ስለተማርኩ ባቸውነው ካቺሌላ ሴት ካየ ቁረጪ እደማይሆንሽ ያዋጣል መመላለሱ አለቀንሽ ነው የሚስረጀሽ
እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው :: ወንዶች በተፈጥሮ ድብቆች ናቸው ስለዚህ እውነት ከሆነ ወንዶች ምህረት ያድርግላችሁ ሴቶች ዝም ብላችሁ ወንድ ቤት አትግቡ ክብራችሁን ጠብቁ መከበር በእራስ ነው :: ቤተሰብ ሃገር ቤት ናቸው ማለት ትችይ ነበር :: በጣም ወጣት ነሽ ለትዳርም ልጅ ነሽ ምን አጣደፈሽ ልፈርድብሽ አይደለም ነገር ግን ትልቅ ጥፋት ነው :: ይሄ በህግ ያስቀጣዋል ከእነሱም ጋር ሳይሆን ከእርሱ ጋር ነው ንግግርሽ ከህይወቴ ውጭ ካለሽ ውጭ አለቀ ምህረት ያድርግለት እርሱም አይቀናውም ከሁለት የወደቀ ነው ያቺኛዋም አትፈልገውም አጭበርብሯታል እራስሽን ጠብቂ ሁሉን ነገር እርሺው አምልጭ እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው :: መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ አይዞሽ ምንም ንግግር አያስፈልግሽም ለልጅሽ ማሳደጊያ መክፈል ግዴታው ነው አለቀ ::
የፍቅር ቀጠሮ የምወዴው ፕሮግራም ነው በርቱ ግን ሥልካችሁን ተባበሩኝ ወይም ዩቱብ ላይ ፖስትልኝ
+251900020251
ስመ. ሕይወት እባላለው እኔም እንደዚህ አይኔት ከክህደት። ደሶቢኛል እና ውኔት ነው ዌዶቹን ማመንን በጣም ይከቢዳል ውደ ህውነታን ነው ያለችው ውውውው ይከቢዳል በጣም
whos the singer kewendochu hulu ablche ... can anyone tell me
ኡፉፉፉፉ ፈጣሪ ከደዚህ አይነት ነገር ይሠውረን 😭😭😭😭😭
Ganiya hulam yemnfalgew nger hulu lesakalen aychilme Yana konjo ayzoshi hulum bate bezu aynte chger yenorale anchi becha tenkara huge esugen fetari lebuna yestaw
የእኔ እናት አይምሮየ ነው የጎዳችኚ ህፃንዋ ልጂ ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ ይች ልጂ አታዛዝንክም አላህ ልቦና ይስጥክ
Ayizosh ehite manim kemiyafekirew gar noro ayawikim
አረ ወንዶች ኡፍፍፍፍፍፍ ግን አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ ግን ወንድ መቅረብ ከባድ ነው
እውነት ነው
በጣም
አሁንማ ብሶባቸዋል እድሜያቹ ይጠር ወንዶች
ኧረ ወንዶች ውይይይይ ፈጣሪ ይፍረዴን የምር ስንት ሰው እንደሚያለቅስ በእናንተ ቤት ይቁጠረው
Er wendoch Allah ye gehaneb yibelachew Abo yemedrem yesemayem gehaneb Enante lay yihun tekatelu Amen belu wendech
Anchi…..
በጣም ያሳዝናል እንደት ነዉ ግን አምነን ወንዶቺን እምንቀርበዉ የአላህ እንዲህ እሚያደርጉ ወንዶቺ አላህ ልቦና ይስጣቺሁ
ያገሬ ልጅ💐💐💐✋
😭😭😭😭 Wey wedoch
በርቱ
አይዞሽ ገኒየ ልጁ ካንች ጋ አይኖርም ቢኖርም ሰላም አይሰጥሽም ማሳደጊያ ይክፈልሽ ልጅሽን አሳድጊ ውይ ወንዶች የስራችሁን ይስጣችሁ
beqa film lay yemitayew hulu ewunet new malet new
befilm yemitay eko new
ጋዜጠኛው ግን ሰክሮ ነው እንዴ ተራጋትቶ ለምን ኣያወራም እጭ
በጣም በጣም ነው የሚያሳዝነው ወዶች ሁሉ አይመራቹ ቢያስ ለህጻናት አስቡ እጂ እዴት የትም ዘራችሁን ትዘራላችሁ በዚላይ አትሰበስቡም ነገ ዘራቹ ደርሶ ልሰብስብ ብትሉ አትችሉም ዘራቹ አደኛ ታጭዶል ሁለተኛ ወድሞል ጠፍቶል ነገ ለራሳቹ አስቡበት የሴቶችንም ሂወት በዋዛ አትጫወቱበት ሲመሽ ነው የሚቆጫቹ ነበረኝ ነበረ እያላቹ በስተርጅና ሰብሳቢ ታጣላቹና አስቡበት ፍትህ ለህጻናት እና ለሴቶች ወዶችን አጥብቄ እጠላለሁ ከ100ወድ2ንጹ ወድ ይኖራል በተረፈ ሆድ ይፍጀው
ወይ ውንዶች የድፍቹህ አሁን ሺ
አይዛሸማር 😭😭
ይገርማል ለካ እኔ ብቻ አይደለውም ይህ ነገር የደረሰብኝ እኔም የ3ወር ከ15 ቀን እርጉዝ ሁኜ ለስራ ብሎ ጥሎኝ ሄደ እናም ግን የማያልፍ የለም አለፈ
Ebakachu Ehitoch hulam bihon wende lij ken tebiko yetelachal selezi gid 80 Linorachu yegebal Ebakachu. Ebakachu ebakachu
ወዶችእኮ አንድ ቀን አብሮ ካደሩ ሌላ ሴት ያምራቸዋል
አንዞሺ ያኔ እናት ልጂሺን ባዳቢ አሳዲጊ ወንዶንቺ ቢቻ ሳዮን ሴቶቺም ጋ አላ
እፍ እዲሀለ ወንድ ልቦና ይሥጣችሁ አማት የባል ዘድ ያጣላሉ እንጅይ አያሥታርቁም
Ebakachihu Ye hospitalun selk kutr or adriss negerugn Maleta ye Esponserun
Andande hiwot endi nat🥰
ውይይይይይይ። ወንዶች ተው ግን
አምላክ ን ፍሩ 😖😖😖
እረ ድራማ እየሰራብሽ ነው ማር ነቃ በይ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የኔን ስካይ አይተሽዎል አይ ህይወት
Uuufff yene ente
የት ነዉ ስልክ ቁጥሩ አስቀምጡልን
+251900020251
ዉይይይይይይ እኛ ሴቶች ስት ስቃይ አለብን
Wow! Not all man is the same. I meet my husband online and the best men . We have two kids. We are married for 18 years. We love more than the first time.
It's nice love story
ይመቻቹ ስወደው አቀራረባቹ በርቱ በርቱ ላይክ ነው ማረገው ሁሌ። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓🌷
ህገውጥ ትዳር እደዚህ ነው ጉድ እሚሆነው በጣም ያሳዝነል
ህጋዊዉም አድ ናቸው ስማቸው ወዶች ነው የኢትዮ ፕያ ወዶች ባዩበት ነው አዳራቸው
አይዞሽ ማር
i wendoch here afer blu!!!!
ከምር ወንድ ልጅ በታም እተላለው ምንም ወንድ አላቅም ግን የሴቶችን ስቃይ ስሰማ በታም ያስተሉኛል ካገበውም የቤተሰቦቼ ግቢ ስር ቤት ይስራና አገበዋለው ትንሽ ከበደለኝ ቶሎ አስወተዋለው ከቤቴ
kkkkkkkkkkkkk
kkkkkkk
Enen agibign….kkk
ዎንዶችኮ:ሸሌምጥማጥ:ናቸው
ኣይዞሽ
Ehte setgebi Askeyami Agebab new yehonew honwall lejeshen Asadgi lejesh Abat yihunat becha setoch ennka enmar wend lej yefelegeen syageng zorr new Ay yabasha wendoch melkamochun becha Askerto gorff terargo ke Abay weha yeblachew
Ere yegna wondoch gin sewoch nachew weyis gira gebtoghal
ሰላም ✋️✋️✋️
ገኒ ጠካራ ሁኝና ስራ ጀምሪ
እራስሽን ስትችይ እራሱ ይመጣል
ወይኔ እንዴት ነው ሰው አምኔን የምናፈቅሮ ሁፍፍፍፍፍፍ
ይከብዳል
ገነ እግዚሀብሄር ይርዳሽ ደጀኔ የአሳድ ገለሽ አንቺም ጠንክሬ ልጅሽን አሳድጌ ወንድ አንዴ ውጪ ሀይልየ አይመለስም
የወንዶችን ጥሩነት መቼ ነዉ የምንሰማዉ ኦኦኦ
ruclips.net/video/qb92y28GvXs/видео.html
የጥላሁን.. የደአፍሪካው .., በጣም ብዙ እውነተኛ አፍቃሪ ወንዶች አሉ
@@yefikirketero እዉነት ነዉ የናትሆድ ጅጉርጉር ነዉ እደሚባለዉም ወዶቺሁላ አዲአደሉም ብዙ መጥፎወቺ እዳሁ ብዙ ደግሞ እራሳቸዉን መሰዊት የሚአደርጉ መልካሞቺአሉ
ሰላም ይቅርታ ገን አታቋርጣት
yeszinli uufi 😭😭😭😭
እረ ወዶቺ ልብ ይስጣቺሁ
ኧረ ሴቶች ተው ሰብሰብ እንበልና እነዚህ ወጠጤ ወንዶችን እናስቀጥቅጣቸው😢
😭😭😭😭😭
ወንድን ማመን ቀብሮ ነው 😔
Ka matifo wondi ally yitabikane
የኢትዮፕያ ወዶች ባዩበት ነው አዳራቸው ብቸኝነት ማንን ገደለ ሆሆ ተቃጥሎ መሞት እኮነው በዚ ሰአት ትዳርን ማሰብ
Megen yihe slk sntun awarede fetari hoyi yiblagni lemiwashu wedoch tu!!!!!!
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
ፍቅር ፊልም ላይ ነው
እህህ ወልዶ መለዬት ይከብዳል
Gazetegna andegna 1 gobze neh kebzu gazetegna tishalaleh......berta
Er aschersat ufff
✔✔✔✔
አታለይ ወንድ ስለምትወዱ ነው አታለይ የሆነ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
በተለይ በተለይ ............ የሀበሻ ወንዶች
ድፍትትትት ያርጋችሁ
Axspet #
ልጆቼን 😂🤭
እርግጠኛ ነኝ ወንድ ልጅ የለሽም::
ወንድ ልጅ ቢኖርሽ ....
@@peacelove5562, ሄሎ
ጥያቄው ለኔ ነው??
@@peacelove5562 😂
አንዴ ይወጣል ልብ አይመለስም ጥሩ አይደለም
ሳዩት ያላማር ሲበሉት ያቅራ እኔ ከወንድ በአሪ የምተላ ቢኖር ወተሽ ስሪ ሳያገበኝ ሲጀምር ጋብቻ ቤተሰቦቹ ያንቺ ቤተሰብ ሲሲማሙ በስትክክል ወይ በመግስ ተፍራርማችው ነው መጋባት እንጂ
ስሚኝ ገኒ ????☝ ተስፋ አትቁረጪ ራስሽን ጠብቂ ።!!!!! እሱ ደሞ ሚረዳሽን ተቀበይይ !!! አዳዴ ና ላወራክ እፈልጋለው ትናፍቀኛለህ በይው ሲመጣ ራሱን እየደባበሽ ጥሩ ጥሩ ቃላቶችን እያወራሺው እኔ ኮ አንተን መለየት ይከብደኛል አንደኛ ልጃችን ያለ አባት እድታድግ አልሻም እባክህ እያልሽ ብቻ አሪፍ አሪፍ ቃላቶችን አውሪው ልጃችን ትማራለች እኔም እሰራለሁ አተም ትሰራለህ አብረን ልጃችንን እናሳድግ በይው ሁሌ አች በትግስት ወንድ ልጅ እኮ እንደ ህጻን ነው እኔ ስላየሁት ነው በወንድሜ ሚስቱ ልክ እዳች ሆና በዘዴ ልክ አስገባችው አይዞሽ ገኒዬ ይመጣልሻል ግን ሁሌ ራስሽን ተንከባከቢ ቆንጆ ሁኚ እሺ አይዞሽ ማማዬ
እንዴ የምን መለማመጥ ነዉ ሆሆ
@@gantgant6451 ልክ ብለሻል
ትግሰቱ ሲኖር አይደል ልቡ ሲጎዳ ትግሰት ያሳጣል ከባድ ነዉ
ኧረ የራሡ ጉዳይ መቸም በሠው መፍረድ ቀላል ነው እይ
የምን መለማመጥ ሆ ጥርግግግግግግይበል እንደ😐
ግን ለመለየት ዋናው ምክንያት የሴቶች ባህሪ ነው
ወዶች ጥቅም እጁ ፍቅር ዜሮ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ኧረ እግዚአብሔር እዴት የፈጠርህልኝን ትክክለኛ አዳም እዴት ላግኝ?
ስውይው የድም ብዛት አልብት እንዴ ጃል🤔🤔🤔
ደሞ አታቆርጣት😳
እረ:ወዶች:በፈጠራችው:ልብግዙ
ህፃኗ ልጅ አሳዘነችኝ
እጭ.ጠያቂው.ግን.አተችልም.ታጭበረብራለህ.ጠጥብለህ.አዳምጥ.ስታስጄምን.ፕሮግራሙን.ከመጄመሪያው.አስጄምር.እሺ.
So you don’t need him anymore if they help you his f amily you don’t need him Just leave your life