የአርሰናሉ ካይ ሀቨትዝ ወይስ የዶርትሙንዱ ኒክለስ ፉልክሩግ ? የጀርመኑ አሰልጣኝ ፈተና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 июн 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Комментарии • 19

  • @user-rd3ie7ey5o
    @user-rd3ie7ey5o 6 дней назад +21

    እባካችሁ ማየት ብቻ በቂ ስላልሆነ ላይክ እና ሸር እናድርግ ለሌሎች እንዲደርስ!!
    አልአዛር ከሚያቀርባቸው ዘገባዎች አንጻር ብዙ እይታ ይገባዋል።
    እናንተስ ምን ትላላችሁ?

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 6 дней назад +6

    አሳማኝ እና ሎጅካል እይታ እና ዳሰሳ ነው ያደረግኸው አሊዝ....
    ሰው ላለማሰልቸት በማሰብ....
    አስባለሁ እዚህ ላለመጻፍ...ጣቶቼን ለመሰብሰብ;
    ስሰማህ ግን ፈጽሞ አያስችለኝም...
    ዝም ማለት አይሆንልኝም......
    እናም ጣቶቼ በድንገት ኪቦርድ ይነካሉ...
    ደግመው ደጋግመው አንተን ያደንቃሉ።
    ያመሰግናሉ።
    ...ባጭሩ አንተን ሰምቶ አለማድነቅ....አይቻልምና
    ይኸው አጽፋለሁ መልሼ መላልሼ ዛሬም እንደገና!!
    እናመሰግናለን ታላቁ ሰው።

    • @HanaEsubalewAyele
      @HanaEsubalewAyele 6 дней назад +1

      እኛ አንሰለችም፣ እንዲያውም ጽሁፍክን ከመለመዳችን የተነሳ አስተያየትህ ከሌለ ቅር ይለኛል ሁላ አንሰለችም

    • @wosenmandefro582
      @wosenmandefro582 5 дней назад

      @@HanaEsubalewAyele Thanks!

  • @fuliotesfaye5207
    @fuliotesfaye5207 6 дней назад +3

    I thought l miss you on WEEKENDS
    bravo

  • @KiyaBerhanu-gt8uk
    @KiyaBerhanu-gt8uk 6 дней назад +2

    Alae the king❤

  • @user-vl3xh9iy7w
    @user-vl3xh9iy7w 6 дней назад +3

    Alexo ሞክሼ እንወድሀለን ከሀቨረት የሚያገኙት ሁለም ነገር ከወረተዝ እና ከሙሳላ መገኘት ይችላሉ ጀረምን አሁን አዉትና አዉት 9 ቁጥር ያሰፈልጋቸዋል

  • @arsemasolomon2028
    @arsemasolomon2028 6 дней назад

    Kai ❤

  • @SamuelAbate-pt4fe
    @SamuelAbate-pt4fe 6 дней назад

    የ ካይን የሚወዱት ብዙ ጊዜ አሰልጣኞች ናቸው

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 6 дней назад

    Kai Havertz

  • @abushhaile5922
    @abushhaile5922 5 дней назад

    የሁለቱ ጥቅም እንደገለፅከው ነው ። አንደኛው ሪል ዘጠኝ ቁጥር አንደኛው ፌክ ዘጠኝ ቁጥር።

  • @arnetethiopia8050
    @arnetethiopia8050 6 дней назад

    Ale warum spricht du deutsch 😮😮

  • @manofthematch491
    @manofthematch491 6 дней назад +1

    ማንም ይግባ ማንም ይሰለፍ ጀርመን ዛሬ በዴንማርክ ተሸንፎ ከአውሮፓ ዋንጫ ይሰናበታል ። Remember this comment after the game

  • @binyamyemane
    @binyamyemane 6 дней назад +1

    ፎልክሩግ በብዙ መመዘኛ ከካይ የተሻለ ነው። ካይ እኮ ጀርመናዊ አይመስልም። ደመ ቀዝቃዛ ነው።

    • @ismaelteyib7997
      @ismaelteyib7997 6 дней назад +1

      Ye Shash comment😂😂😂

    • @binyamyemane
      @binyamyemane 14 часов назад

      @@ismaelteyib7997 this is reality bro
      Ke arsenal gar chigr yelebgnm sle kuas new maweraw 🙏

  • @LibenGeta
    @LibenGeta 6 дней назад +3

    አሌ ትለያለህ ስለ ማንቼ ስራልን

    • @Tedross-rf3uw
      @Tedross-rf3uw 6 дней назад

      Manche Demo Mn Miweralet neger ale😂😂😂😂😂

  • @DagmawiTerefe-yp7uo
    @DagmawiTerefe-yp7uo 6 дней назад

    የአውሮፓ ኳስ አፍቃሪ ብትሆንም እንደ ስፖርት ጋዜጠኝነትህ በአሁን ስዓት የሚካሄደውን የኮፖ አሜሪካ ውድድር ምንም አለማለትህ ግራ የሚያጋባ ነው