ቃል ይበልጣል ያለችው ሮዚ ! የተሰጣትን የካናዳ የስራ እና የትምህርት ዕድል ሰርዛ ተመለሰች!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 ноя 2024

Комментарии • 266

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 9 месяцев назад +59

    ሺህ አመት ኸረ የምን ሺህ መቶ አመት ለማይኖርበት እለም ለቃልና ለህሊና እንደመታመን ምን የሚያስደስት አለ ጀግና ናት።

    • @monaahmad7565
      @monaahmad7565 9 месяцев назад +1

      ewnat new

    • @zabebaAman
      @zabebaAman 9 месяцев назад +1

      በትክክል ❤

    • @እቢ
      @እቢ 9 месяцев назад +1

      ድህነት እየሞሸለቃት ቃል ጅል ነዉ ምላት

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 9 месяцев назад +62

    ቃል መግባት ከባድ ነዉ ጀግና ናት እግዚአብሔር የሚወደው ነዉ የሰራችው ❤❤❤❤❤❤

    • @monaahmad7565
      @monaahmad7565 9 месяцев назад

      ewnat new esuam yalej enat nat yawalad new yameyaukaw yalejen nagar

    • @rahelmiele7429
      @rahelmiele7429 9 месяцев назад +1

      ከተረዷት ጥሩ❤

  • @comcell3831
    @comcell3831 9 месяцев назад +7

    ቃል የእምነት እዳ ነው ቃልን ማክበር እግዚአብሔር መፍራት ነው ❤ እሮዚ ❤

  • @path-to_success
    @path-to_success 9 месяцев назад +17

    ትክክለኛ ውሳኔ ነው የልጆቹ እንባ ሰላም አይሰጣትም ነበር ሌላ ቦታ ገንዘብ ልታገኝ ትችላለች ደስታ ግን ህፃናቶቹ ጋራ ነው ሮዚ አድናቂሽ ነኝ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 9 месяцев назад +19

    ባርነትን አምና የተቀበለች ሞኝ ናት
    የሰው ልጅ የተሰደደው የተሻለ ለማግኘት ነው እንጂ ዘላለም ገረድ ሆኖ ለመኖር አይደለም።😊
    የአረብ ልጅ ሲያድጉ የለ ሸቃሊት ነው የሚሉት ባለጌዎች ናቸው።

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 9 месяцев назад

      Canadase mehede barenet aydelem yalew manew ? Kikikiki senehawche tasekalachu

  • @helenkalab8377
    @helenkalab8377 9 месяцев назад +15

    መሲ አቀራረብሸ እጅግ የሚደንቅ እና ተወዳጅ ነው we respect you keep up dear !!!

  • @FlowersLover-yv1ck
    @FlowersLover-yv1ck 9 месяцев назад +20

    የ ሂወት ግብ ወይም እርካታ እኮ ትምህርት ወይም ገንዘብ ብቻ አይደለም የነብስ እርካታ እንጂ : ቃል መጠበቅ ካስደሰታት ለሮዚ ይሄ ነው ትለቁ ሀብት እግዚያብሄር ይባርካት : የበለጠ እድል ይመመጣላታል

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr 9 месяцев назад +13

    አሰሪዋ ሰትጠይቃት ቃሌን አላጥፍም ለልጆች ሰል ነው የተመለሰኩ ግን ሰንት ግዜ እንደምቆይ አልወሰንኩም ልሔድም እችላለሁየሚል መልስ ሰጣታለች ለማዳሟ

  • @accacc3506
    @accacc3506 9 месяцев назад +6

    ሮዚ በጣምጥሩቤትነውምሰራው ሰዎቻምጥሩናቸው እግዚአብሔር ይመስገን በቃ እግዚአብሔርፈቀደ መጣች ቃላንአክብራ ጎበዝ ጀግና ❤

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 9 месяцев назад

      ጥሩ ሆኑም አልሆኑም ያው ካዳሚ ናት ሽንትቤት ከማጠብ አትርቅም አልጋ አያነጥፉላትም ☹️ልጆቹም እስኪያድጉ ነው ከዛ ካዳሚ ብለው ነው ሚጠሯት አይደለም ሊያቅፏት ይጸየፏታል ሁላ 😅😅ምነው እየተዋወቅን 😃ሲያዋክቧት እውነት የወደዷት መሰላት 😜🤑

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 9 месяцев назад +3

    እሰይ አሁን ጥፋቱ የማነዉ ፈጠሪ መንገዷን ሲያሰተካክልላት እሷ ዝቅ ብሎ መኖር መምረጥ እረወደዛ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 9 месяцев назад

    መስዬ በዙ ጠፍተሻል እህት አለም 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
    መስዬ ቃል የ እምነት እዳ ነው !!!
    ህሊና ምቹ ትራስ ነው !!!
    እሮዚስ ቃሉዋን አከበረች አስሪዎችዋስ እውነት እውነተኞች ናችው ወይስ ልጆቻችው እስኪያድጉ ድረስ ነው ???? ፈጣሪ ይጠብቃት
    እሄ መስዬ ስውን ማመን ከብዶኝ ነው የደረስበት አይደል
    ህመሙን እሚያውቀው
    ብቻ ፈጣሪ ይርዳት !!!
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @fekaduanbessa74
    @fekaduanbessa74 9 месяцев назад

    ለግዜው ይመስለን ይሆነል ነገር ግን ቃል ዕደ ነው ምንም የሚቀርባት ነገር የለም ለሁሉም ነገር ፈጣሪ ስፈቅድ ነው

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 9 месяцев назад +1

    ዋው እሮዚ ለቃሎዎ መታመኖ እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 9 месяцев назад +9

    አንድ አንዴ እግዚአብሔር ለሆነ ምክንያት እንደፈጠረን አንርሳ በህይወታችን ፈልገን የኖርነው ነገር የለም ብቻ ለበጎ ነው ከመመለሷ ጀርባ ያለውን ነገር ደግሞ አናውቅም ወደፊት እናያለን መልካም ስራ ዋጋው በሰማይ ነው❤❤

  • @አቡአህናፊኑሩ
    @አቡአህናፊኑሩ 9 месяцев назад +28

    ቃል መግባት ከባድ ነው ጀግና ናት በጌታ የገባችው አሳካች ሒወትዎ ያማረ ነው የሚሆነው❤❤❤❤❤❤

    • @sofi8983
      @sofi8983 9 месяцев назад

      የኔ መልካም ደምሪኝ ❤❤

    • @ElasNegash-yi7tb
      @ElasNegash-yi7tb 9 месяцев назад +1

      ቃል የምነት እዳ ነው በቃል መገኘት ትልቅነት ነው

  • @እሙረያንቻናል-ገ2ቐ
    @እሙረያንቻናል-ገ2ቐ 9 месяцев назад +7

    ስሙ እራሱ ምርጥ ሞግዚት የሰው ልጅ የሰው ነው ዝምብላነው የተሻለ እድል ይሻላት ነበር

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 9 месяцев назад

    Well done ......she is so honest 😍
    Love is everything ❣️🙏

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 9 месяцев назад +8

    በጣም ጅል ናት የተሻለ አገር ተመቻችቶላት መሄድ ስትችል መልሶ ሰዉ ቤት ልጆቹ እስኪያድጉ ነው አረብ ዉለታ ቢስ ናቸዉ እግዚአብሔር ይርዳት

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 9 месяцев назад +36

    ልጆቹ ነፍስ እስከሚያቁ ነዉ ዞሮዉ ወደ ቤተሰቦቻቸዉ ነዉ የሚዞሩት ሞኝ ናት

    • @ስርካዲስንጋአቱ
      @ስርካዲስንጋአቱ 9 месяцев назад +3

      አይ ሮዚ ለመለወጥ ነዉ የሰው ቤት የሚሰራአዉ ምእነዉ አርፈሽ የተሰጠሽን ብትጠቀሚ የሰዉ ቤት የሰዉ ነዉ ተሞኛሽ

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 9 месяцев назад +2

      ትክክል

    • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
      @ሱሱነኝያሀላሌብቻ 9 месяцев назад +2

      ትክክል

    • @sofi8983
      @sofi8983 9 месяцев назад

      ​@@ስርካዲስንጋአቱየኔ ውጆች ደምሩኝ ስወዳችሁ❤❤❤

    • @genetiligabawu1709
      @genetiligabawu1709 9 месяцев назад

      በጣም በዋላም ክዳማ ሽቃላ ነው ይሚሉ​@@ስርካዲስንጋአቱ

  • @kalebdaniel7414
    @kalebdaniel7414 9 месяцев назад +7

    ደሞ ለሀረብ ልጅ ለምን ሺ ጊዜ አይወድሽም ሀረብን ያመነ ጉም የዘገነ አለች ሀያቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 9 месяцев назад +6

    She did amezing job keeping her words that how we create responsible generation. She promised and she keep her word.❤❤ I hope these parents pay her well and respect even send her school part time. Helping her in way she plans to support her family.

  • @amenhenok1483
    @amenhenok1483 9 месяцев назад +13

    I'm glad she kept her promise. One day, her kindness and compassion will pay her, and I promise. These children will grow and will recognize her hard work and dedication to them.

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 9 месяцев назад

      It's normal for African's most of them does that because it's apart of our calture & religious responsibility about the promise if you promise about any thing you have to do it accordingly because we promise to God & human being don't forget that God is in the middle of as that's why our Kenyan sister did and return back to Lebanon by the way she isn't the only one does that there are alot of Ethiopian's doing wonderful job too but unfortunately didn't get a chance to get recognised by the media hopefully one day heavenly father will send one of the Angele for Ethiopian's sister too Amen 🙏

  • @eyutg8178
    @eyutg8178 9 месяцев назад +5

    So proud of her God will pay her prize 🏆

  • @uesr19
    @uesr19 9 месяцев назад +15

    ያገኘችውን የትምህርትና የስራ እድል ማሳለፍ አልነበረባትም የሰው ልጅ ያው የሰው ነው ልጆቹ ትንሽ ከፍ ሲሉ ዞር ብለውም አያይዋትም አሽቃባች ነች የማትረባ😡

    • @Fiker-mar
      @Fiker-mar 9 месяцев назад +3

      እውነት ነው ባዳ ባዳ ነው ደሞ ለአረብ ነገ በካልቾ ብላው ሊያባሯት ሁላ ይችላሉ እነሱ ውለታም ሼምም አያውቁም ሮዚ ደግሞ ልክ እንደኛ ሀገሯ ሮዚዬ ከእውቀት ነፃ ነች😂😢

    • @uesr19
      @uesr19 9 месяцев назад

      @@Fiker-mar 😀ቀላል ከእውቀት ነፃ እንዴት ይሄንን ማገናዘብ ያቅታታል አረብኮ እንደቤተስብ ነው የምናይሽ ብለው በደቂቃ ተገልብጠው ያ ብሽካራ ብለው ነው የሚጣሩት የፈለገ እንደ ቤተሰብ ቢያይዋትም ሽንትቤታቸውን ከመፈግፈግ አትድንም

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 9 месяцев назад +1

      አስር አመት እስኪሞላቸው ነው ከዛ ካዳሚ ወይኒክ ማለት ይጀምራሉ 😃😃የሆነች የማትረባ እበት ነገር ናት በል እንግዲ ግርድናዋን ትቀጥል 🤑ሲያዋክቧት እውነት መሰላት 😜🙃🤪

    • @haytomer9818
      @haytomer9818 9 месяцев назад +1

      ትክክክል እንካን ሰድሰት አመት ሀያ አመት አብረዉ ንሮዉ ትንሸ ሰትታመሚ አሸቀጥረዉ ነዉ የሚጡሉት በተለይ ልጆቹ ትንሸ ሲያድጊ ለምን ጥቁር ሆንሸ ማለት ይጀምራሉ ከጓደኞቻቸዉ አጠገብ ሰጠራቸዉ እንኳ ያፍሩባታል ያአረብ ልጅ ህጻን ሲሆን ብቻ በኑጹህ ልብ ይወድሻል ከፍ ሲሉ እንዴት እንደሚያደርጋቸዉ

  • @ብርሃንሶዶዋ
    @ብርሃንሶዶዋ 9 месяцев назад +143

    እኔ ብሆን አላደርገውም የምሰደደውኮ የተሻለ ኑሮ ህይወቴን ለመቀየር ለልጆቼ ስል በዛላይ አረቦች ትተሽ እንደሄድሽው ሆኖ አይጠብቁሽም ከነሱጋር የኖረ ብቻ ነው እነሱ ምን እንደሆኑ የሚያቅ እሮዛ ፈጣሪ አያርገውና በድንገት ትንሽ ስተት ቢያገኙባት ከኛጋ ይሄን ያህል አመት ስለኖረች እንላፈት አይሉም 12 አመት አበራቸው ለሰራች ሰራተኛ የመኔጃ ሰአት ሲደርስ አይባድ ጠፋ ተብላ እንዳትሞት እንዳትድን አርገው ቀጥቅጠዋት ወደሆስፒታል የላኳትን አይቻለው ስለነሱ ብዙ እል ነበር እሮዛ ተሳስታለች መመለሷዋ እኔ በሳዋ ቦታ ብሆን አላደርገውም አረቦች ውለታ አያውቁም ፈጣሪ ይሁንሽ እንግዲህ

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 9 месяцев назад +22

      እኔ ያሳደኩዋት ልጅ ወር አልሆነውም እናቴ ከማንም አትወዳደርም አለም ላይ ካለው በሙሉ አንቺ አንድ ነገር ገዝተሽልኝ አታውቂም ብር ብለሽ ነው የመጣሺው ብትለኝ ከልቤ ነው የደነገጥኩት እኔም ስመጣ አንቺ አለሽ ብዬ አይደለም ምን ስለሆንሽ ነው ከደሞዜ እየቀነስኩ ላንቺ የምገዛው ለምስኪን ሰዎች አልሰጥም እንዴ ሰርቼ ካበላውሽ አነሰሽ አልኩዋት😂😂 ልቤ ነው ድንጋይ የሆነው እቃ ሳስተካክል እኮ ልሄድ ነው ስላት የምደነግጥ ነበረች ለካ ሾ ነው እናም እሮዚ ተሞኝች ስትሳፈር ደና ነገር እንኩዋን አለበሰችም ፀጉሩዋን አላሰሩዋት ደና ሻንጣ አልያዘችም አሽቃባጭ ናት ለዛውም የዉጭ እድል አግኝታ ብቻዋን 3 ፈላ መቻሉዋ እራሱ በሁለት እጁዋ እኮ ነው የምታቅፈው አይደክማትም😂😂😂😂

    • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
      @ሱሱነኝያሀላሌብቻ 9 месяцев назад +9

      ወላሂ እኔም አላደረገውም በገባልኝ እግር እልቅስ😂😂😂 አረቦቺ ወለታ ብስ ናቸው ወላሂ

    • @ብርሃንሶዶዋ
      @ብርሃንሶዶዋ 9 месяцев назад +11

      ሞኝ ናት እነሱ እንደሆነ ለኛ ስትል መጣች አይሉም አሁን አንድ ሳምንት ሲያገበግባት ባልመጣው ብላ ትማረራለች አረብ ምንም ጥሩ ቢሆን የሰቀቀን ኑሮ ነው ምትኖሪ ከነሱ ጋር ከነገ ዛሬ ምን ይገጥመኝ ይሆን አያሉ መኖር ነው የሰለቸን ሚመክራት ዘመድ እንዴት ጠፋ ቃል መግባት ከሆነ እኛ ኢትዮጲያዊያን ላይ ብቻ ነው ሚሰራ አረቦች ስለቃል መግባት ምን ያቃሉ አዘንኩላት

    • @SolyianKebede
      @SolyianKebede 9 месяцев назад +4

      በትክክል እህቴ

    • @ብርሃንሶዶዋ
      @ብርሃንሶዶዋ 9 месяцев назад +2

      @@ሱሱነኝያሀላሌብቻ በትክክል ውዴ

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 9 месяцев назад

    እሮዚ ጀግናነሽ ቃል ይበልጣል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Woinshete
    @Woinshete 9 месяцев назад +8

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት ደሞ ለአረብ ውለታ

    • @zinetabdulhadi868
      @zinetabdulhadi868 9 месяцев назад

      Kahulum matfom terum ala katelacha enwta

    • @islamicshorte8546
      @islamicshorte8546 9 месяцев назад

      ካልሽማ እውነት እልሻለሁ እንደ ሀበሻ ክፉ ምቀኛ የለም አረቦች በጣም ግልፅ ናቸው ብዙ ሰራተኞች በየሀገሮቻቸው የለመዱት ሌብነትና መልከስከስ በሚያደርጉት መጥፎ ኢሜጅ እንዲጠሉን አደረጉ እንጂ

  • @Bokime-Media
    @Bokime-Media 9 месяцев назад +10

    ጀዝባ ናት

  • @asegedechbelayneh7896
    @asegedechbelayneh7896 9 месяцев назад +3

    ❤❤❤ Rosie you are so special. God bless you

  • @RanaZaidan-os7ux
    @RanaZaidan-os7ux 9 месяцев назад +3

    Ene gin betam new yetenadedkut lemin temelesech yesew yesew new yeraswan lijoj befikir bitasadig yishalat neber

  • @solomonkiflu9091
    @solomonkiflu9091 9 месяцев назад

    Hero❤

  • @Noor-n6p9q
    @Noor-n6p9q 9 месяцев назад

    ፈጣሪ መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው።

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 9 месяцев назад +5

    አዉ ቃል ነምነት እዳነዉ እንኳንም ተመለሰች እዛም ብትሄድ ምን እደሚ ገጥማት አይታወቅም ❤❤❤❤

  • @gigiethiopeoan2639
    @gigiethiopeoan2639 9 месяцев назад +5

    አይ እሮዚ የአህያ ስጋ አልጋላይ ሲሉት አመድ ሆኖባት ነዉ እንጂ ደሞ ለሊባኖስ አረብ ብላ እራሷን ማዋረዷ ነገ አመመኝ ብትላቸዉ የትላንቱን አያስታዉሱም አዉጥተዉ ነዉ የሚጥሏት እነሡ የሚፈልጉትን እስኪያገኙ ነዉ ይሉንታ የተባለ አልፈጠረባቸዉም ብቻ ፈጣሪ ይርዳት😢

    • @SabrinaAli-d4m
      @SabrinaAli-d4m 9 месяцев назад +1

      እውነት ነው አረብን ያየናቸው እናውቃቸዋለን

  • @sofi8983
    @sofi8983 9 месяцев назад +16

    ከሀገር እርቀን በሰው ሀገር የምንኖር የሀገሬ ልጆች በተለይ በሰው ቤት እንደሬ የምትለፉ እህቶቸ አላህ የርፍት እንጀራ ይስጠን ያርብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ሀባይቦቸ ቅመሞችየ ደምሩኝ አበረታቱኝ ስወዳችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanabekele5517
    @hanabekele5517 9 месяцев назад +3

    ከሁሉም በላይ ቃሏን መጠበቋ ትባረክ

  • @Seble7
    @Seble7 9 месяцев назад +6

    ጅል ናት አረብ አረብ ነው እኔ በጣም ይወዱኛል ሁሉም ሊብነን ነበርሁ ታመምሁ እና ኦፕራሶን አረኩ አንድ 3 ቀን ታገሱኝ ከዛን ቦሀላ ግን ቅይርይር አሉብኝ 3 ቀንም ብተኛ በየተራ ጓደኞቸ ይሰሩ ነበር እየታመምሁ ወደ ስራ ገባሁ አረብ አረብ ነው

  • @mekdes819
    @mekdes819 9 месяцев назад +1

    መሲዬ ትናት ሮዚን : በመኖርያ ቤታቸው : እልጆቹ :ሲቀበሏት : አንዱት : ኢትዮጲያዊ : ነበረች እንደ እኔ. ልብ. ያለ ሰው. አለ. አይቼው ቪዲዮውን :አቤት. የኛ ሰው ይሌለበት የለም ብዬ ገረመኝ

  • @hanabelay727
    @hanabelay727 9 месяцев назад +4

    ይኸ ፍቅር ሳይሆን እብደት ነው እሮዚ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሽ

    • @alemkebede5848
      @alemkebede5848 9 месяцев назад

      ማንም ሰው በራሱ ትክክል ነው።

    • @hanabelay727
      @hanabelay727 9 месяцев назад

      @@alemkebede5848 ኧረ አልሰማሽም ይኸን የመሰለ እድልጰለአረብ ብላ ያስመለጠችው በሽተኛ ብትሆን እንጂ በጤናዋ ደግሞ ለአረብ

  • @AbiAbarra
    @AbiAbarra 9 месяцев назад +1

    Like sher adirgu sheger info ayi ye madam kimam yimechachu yemir❤

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 9 месяцев назад

    የፈጣሪ ስጦታ ነው ሁላችንም የአረብ ልጆች እንወዳለን ግን የአስተዳደግ ስራአት ካላቸው እነሱም እኛን ይወዱናል ግን ስራአት የሌለው አስተዳደግ ካደጉ እኛ በልጆቹ እንሰቃያለን እኔ የሆነ ቤት ስሰራ በጣም ነበረ ምትወደኝ ምወዳት እረፍት እንኩዋን መውጣጣት አልፈልግም ነበረ ያለእኔ ምግብ አትበላም አተኛም በስንት መከራ ተደብቄ ነበረ እረፍት ከስንት አንዴ ምወጣው ትናፍቀኛለች አለቅስ ነበረ ለሁለት ቀን ወጥቼ ግን እንደዛውም ካሀዲ ናቸው ከዛ ቤት ወጠው ግን በጣም ትናፍቀኝ ነበረ ስትናፍቀኝ አገናኙኝ ስላቸው አያገናኙኝም በቃ ተስፍ ቆረጥኩ መደወል ተውኩኝ 🥹🥹

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr 9 месяцев назад +3

    የሚገርመው 2አመት ነው የተቀመጠች አብራቸው በሶሻል ሚዲያ የተወራ6አመትነው ተብሎ
    ሰዎቹ ቀርበዎ ኢንተርቨው ተናግረዋል 2አመት አብራቸው እንደተቀመጠች
    መሲዬ ይገርምሻል ቤሩት የፍቅር ሃገር ነች የእመቤታችን የትውልድ ሰፍራ ብዙ ታይቶ የማይጠገቡ ገዳማትያሉባት ሰንቱን ለዘርዝረው ለዛ እኮ ነው እኔ ፍቅራቸው አለቀኝ ያለውሶሪያ4አመትቤሩት12አመት ከ8ወር

  • @Messiadwa
    @Messiadwa 9 месяцев назад +2

    Watttttt? መሲየ እውነት ሮዚ ትገርማለች ። ግን ሞግዚነት በደሟ ዝውውር ውስጥ ነው እንዴ ስደት እኮ የተሻለን ፍለጋ ነው አገራችን ቤተሰብ ትተን የምንወጣው የተሻለ ሲገኝ ደሞ እንዴት ከነበርኩበት ፈቀቅ አልልም ይባላል ?አየ ሮዚየ ልቧ አደንቃለው በጤንነቷ ግን እጠራጠራለው 🤔🤔🤔

  • @SarkalamSdar
    @SarkalamSdar 9 месяцев назад

    አዉ እዉነት ነዉ ቃል ይከብዳል ግን እስከመቼ ።???

  • @Alemneshketema-lo5yb
    @Alemneshketema-lo5yb 9 месяцев назад

    Kemnime balyi kali new mebltew jagna nati geta yibrkati❤

  • @godislovegodislove579
    @godislovegodislove579 9 месяцев назад

    እሚያስደስታት ከሆነ እንኳን አደረገችው

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 9 месяцев назад

    ቃሏን መጠበቋ በጣም ደስ ይላል።

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube 9 месяцев назад +13

    ቃል የምነት እዳ ነው እውነት ነው ትክክል ነው ያደርገችው ❤❤❤❤❤❤

  • @ef6079
    @ef6079 9 месяцев назад

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ❤

  • @selima4387
    @selima4387 9 месяцев назад

    ቃልመጠበቅየህሌናእረፈትነዉ
    ፈጣሪበተሻለያበሥራታልየልጆችንእንባማበሥቀላልአይደለምልጀእደራሥነዉማየት

  • @ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል
    @ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል 9 месяцев назад

    ትክልነሸ ወላሂእኔአሁንአገርልገባነወግንያሳደኳትልጅአለች13አመትአሰደኳት

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 9 месяцев назад +2

    ጋዜጠኛዋ መሲ ድምፅሽ ደስ ይላል አይረብሽም

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 9 месяцев назад

    ቃል የእምነት ፍጻሜ ነዉ ቃል ባልገባላቸዉ ኖሮ እምደኔ በሌላ እድል እስማራ ነበር ባይነኝ ቃል ከገባሁ ግን እኔም ቃሌን አላጥፍም😢

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 9 месяцев назад

    እንኳንም ተመለሰች ።የውጪ ኑሮ እንደምናስበው አይደለም ።ስንት አመት ለምን ኖረው ነው

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 9 месяцев назад

    ጀግና ናት ቃል የእምነት እዳ ነው ይባላል በእስልምናችንም ቃሉን የሚክድ ሙናፊቅ ምልክቶች ውስጥ ነው
    እናም ቃሏን ማክበሯ ታማኘነቷን ያሳያል

  • @weyeinshtdiri8703
    @weyeinshtdiri8703 9 месяцев назад +1

    Ye Lebanons fikiri ayalekimi ♥️

  • @AsdfZxcv-er6xf
    @AsdfZxcv-er6xf 9 месяцев назад +2

    ዋው

  • @hayatyasin3877
    @hayatyasin3877 9 месяцев назад +4

    እደት እዳናደደችኝ. እኛ በየት እንግባ እያልን እሷ የስራ እድል ተከፉቶላት ትታ መምጣቷ

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 9 месяцев назад

      የማትረባ ናት ሽንት ቤት ለማጠብ መጣች 😃😬😬

    • @frehiwotdemissie4697
      @frehiwotdemissie4697 9 месяцев назад

      ከናዳም ብትገባ የሚገጥማት ሰራ ማናጀርነት አይደለም ዝቅ ያለ ሰራ ነው እኛ ግን ካናዳና አሜሪካ የምድር ገነት ይመስለናል አፈር ተግጦ ነው የሚኖረው አንሳሳት ካናዳ መንግስተ ሰማይ አይደለም ስንቶች በስቃይ በብቸኝነት የሚያብዱበትን ጎዳናም እየወደቁ መሆኑን ባንዘነጋ መልካም ነው

  • @ghhghe5697
    @ghhghe5697 9 месяцев назад

    ቃል ክቡርነዉ እሮዚ ጎበዝ

  • @neimasani5818
    @neimasani5818 9 месяцев назад

    Adenaqiwa negn Mashallah beyalehu

  • @ahlu206
    @ahlu206 9 месяцев назад +4

    እውነቴነው እኔ ብሆን መቸም አልመለሦም

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 9 месяцев назад

    እውነት ነው ቃል በስማይም በምድር. ቃል ቃል ነው ደግም አደርግች እኔም በቀደም ሳይት ቱክትክ ላይ. ክዛ አይ. አሁን መሴየም ትዘግብልን አለች አልኩ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 9 месяцев назад

    👍👍👍👍💪

  • @ellaineshabrawshy8247
    @ellaineshabrawshy8247 9 месяцев назад

    I am the same like these girl I live Cairo 1 home 25 year I can't live these family I love them

  • @rahelkiflaybahta3264
    @rahelkiflaybahta3264 9 месяцев назад

    በጣም ተሳሳተች አረብ አምና ያን የመስለ እድል ታቃጥላላች በጣም በጣም ያሳዝናል

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 9 месяцев назад

    ምን ያነጋራል

  • @yeshibelete8533
    @yeshibelete8533 9 месяцев назад +2

    If you lost Love, you have lost everything. She is choosing the best of best

  • @woubemekuria4425
    @woubemekuria4425 9 месяцев назад +1

    የማነች ከርፋፋ የወጣችው ለገንዘብ እንጂ ለፍቅር ነው እንዴ የማነች ዶማ ያውም የተሻለ እድል አግኝታ ።

  • @umufaizayimam6697
    @umufaizayimam6697 9 месяцев назад +2

    Waw

  • @azeberena995
    @azeberena995 9 месяцев назад

    You are hero Roze

  • @ማርያምእናቴእመቤቴድ-ደ8በ
    @ማርያምእናቴእመቤቴድ-ደ8በ 9 месяцев назад +4

    ስታስሽቃብጥ ነው አንድ ጥፋት ብታጠፋ አውጥተው ነው የሚወረውሩዋት

    • @Beryaa
      @Beryaa 9 месяцев назад +1

      😂እረ ተይ

  • @ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል
    @ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል 9 месяцев назад

    ማሻአላህ ነችቃሏንማክበሯ

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 9 месяцев назад

    Beavo Rosi canada is nothing am glad you back to Lebanon no fun in westerns country you weather is ice cold you Lebanese is close to home and happy place ❤

  • @TaibaWorku
    @TaibaWorku 9 месяцев назад

    ወላሂ እሶ ብቻ ጡሩ ስለሆነች አደለም ሀቂቃ የሠወች መልካምነት ነውጂ ሁላቺንም ህፆን ያላሣደገ በበረስ ያልቀየረ ያላበላ ያላጠጣ የለም ግን አፋቸውን ሲፈቱ ከዳማ ነው የሚሉት እኔ መቸም ሲተኛም ሲነሳም እኔን ነበር የሚጣራው አሁን ግን አቺ ሠራተኛ ያለኛል ሀቂቃ የሮዚን ሠወች ሳይ ቀናሁ

  • @zumra1836zumra
    @zumra1836zumra 9 месяцев назад

    እኔ መዳብንነዉ ያደነኩት ልጆቹየሚወዱት ትልቆቹ ሢወዱሽነዉ መዳብአደኛነት እኔ በራሤ ሥላየሁትነዉ እነሡ አጥፎሢሆኑ እኛም ከልብእንሆናለን

  • @zertuwedajzw8788
    @zertuwedajzw8788 9 месяцев назад

    የሱዋ አሰሪዋ ጥሩ ሁና በሚዲያ አቀርበቻት አንጅ የአረብ ልጆች ከቤተሰባቸው አጥፍ አሳዳጊ ይወዳሉ አዲስ አይደሉም አኔ አሩዚን ሳይሁን አሰሪዋን ነዉ ካረቡች አሱዋ ተገኙ

  • @zeritutube
    @zeritutube 9 месяцев назад +4

    ሞኝ በያት እኔም ከጀርመን ተመልሸ ከነሱጋር መምጣቴ ይቆጨኛል ደሞ ለአረብ ነገ ሳዲጉ ዘወር ብለዉ አያያትም ዉስጡን ለኛ ተዉት ሌላ ሚስጥርካላት አላቅም😂የልጆቹ ብቻ አይመስለኝም

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 9 месяцев назад

      ከጀርመን ተመሌሸ መጣሁ 😳አትይኝም

    • @ሁሉምለበጎነው-ፐ1በ
      @ሁሉምለበጎነው-ፐ1በ 9 месяцев назад

      አንች ራሱ ጤነኛ አደለሽም ሆሆ ጭራሽ ከጀርመን

    • @zeritutube
      @zeritutube 9 месяцев назад

      @@ሁሉምለበጎነው-ፐ1በ አወ ወዶችነበሩ ላስጠፉኝ የመጡት ይጠጣሉ ያጨሳሉ በጣም ፈራሁ የዛሬ 10 አመትነወ

    • @zeritutube
      @zeritutube 9 месяцев назад

      @@ዮወርድ ስለእዉነት ተመልሸ መጥቻለሁ

  • @BuzeBedada-qb4bn
    @BuzeBedada-qb4bn 9 месяцев назад +1

    መሲ ማስታወቃ ትደጋግማለሽ

  • @solomontenaw9455
    @solomontenaw9455 9 месяцев назад

    ይች የመጨረሻ ቂልና አሳዛኝ ነች። መቼውንም አያልፍላትም። ለጅላንፎ ጥሩ ምሳሌ ነች።

  • @SaudiTaif-c2h
    @SaudiTaif-c2h 9 месяцев назад +3

    መሲየ እህቴን ብታቀርቢልኝ ምናለ እህቴ በሽተኛ ነች ህክምና ያስፈልጋታል መሲየ በዋትሳብ እልክልሻለሁ እስኪ እያት

    • @ሳዶርአላዶር
      @ሳዶርአላዶር 9 месяцев назад +2

      ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልሸ ጸበል ውስጃት

  • @elsabetmicheal6726
    @elsabetmicheal6726 9 месяцев назад

    Lemin Aristun Amibara atilutim neber?

  • @rosaroza5555
    @rosaroza5555 9 месяцев назад

    እረ መሲ በሰላም ነው ሮዚ ሮዚ ስትሚያስበን ነገር አለ እግዲ በቀጣይ እድ ታቀርባት😂😂

  • @godislove5271
    @godislove5271 9 месяцев назад +3

    Enkuanm Canada 🇨🇦 kerebat bired ena beredo hulum fegto new yeminorew.

    • @mehretkassa6041
      @mehretkassa6041 9 месяцев назад +2

      በትክክል ያየ ያውቀዋል😊❤

  • @mskremmrea6188
    @mskremmrea6188 9 месяцев назад

    እናቴ ትንሽ ከፍ እስከሚሉነው እንጂ ከፍ ካሉ በኋላ ውሻ ነው ሚያደርጉት በእራሴ ሥለ ደረሰ ነው

  • @صفيةص-ش9ذ
    @صفيةص-ش9ذ 9 месяцев назад +1

    👍👍👍

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 9 месяцев назад

    ሞኝነት የሰው ኢወት እስከመቼ ታሞቃለች በርግጥ ሊባኖስ ውስጥ ብዙ መልካም ማዳሞች አሉ ግን ደሞ በዚ ልክ የተሻለ ሀገር ካናዳን የመሰለ ሀገር ትቶ ሄዳ ማደግ ሲገባት የሀረብ ልጅ ለማሳደግ ተመለሰች ይመቻት እግዜር ይሁንሽ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ሌላ ምን ይባላል

  • @zeynebahmed5262
    @zeynebahmed5262 9 месяцев назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤

  • @tsedfa7295
    @tsedfa7295 9 месяцев назад

    እኔ ብሆን አላደርገውም ምክንያቱም እኔ ኖርኩ አልኖርኩ ልጆቹ ማዳጋቸው አይቀርም ሲቀጥል የሰው ልጅ የሰው ነው ነገ ምረጡ ቢባሉ ቤተሰቦቻቸውን ነው የሚመርጡት ስለዚህ የምመርጠው ካናዳ ሄጄ መማርን ነው።

  • @addistechere5449
    @addistechere5449 9 месяцев назад +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👍

  • @ሳዳ
    @ሳዳ 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @Hawa-ms1mt
    @Hawa-ms1mt 9 месяцев назад +3

    ከከከየምር ይገርማል የኔ 6አመት የተቀመኩባት አሮጊት በግብፅ አሣፍራ ደህና ግቢ ሣይሉኝ ገባሁ ከዛ ምን ቢሉ ጥሩነው ሀዋ ድሥት ሠርቃ ኸደች አሉ የምር በጣምነው የሣኩት እደማልሠርቅ ያቃሉ ከማመሥገን ይልቅ ሌባናት ብለው አመሠገኑኝ አልሀዱሊላህ

    • @tube-mv4tf
      @tube-mv4tf 9 месяцев назад

      😂አሳቅሽኝ ካልጠፋነገር ድስት ድስቱ ግን የሸላነው 😅

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 9 месяцев назад

      ወይኔ 🤣🤣🤣🤣🙉ድስት ማርያምን ከልቤ ነዉ ያሳቅሽኝ ኧረ ድሌ ድስት👈😂😂😂😂😂እባየ እስኪፈስ ነዉ የሳኩት

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 9 месяцев назад +1

      ​@@tube-mv4tfየባሳለ እናተ ልጆች በሳ ቅገሉኝ ነዉደ🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ሁሉምለበጎነው-ፐ1በ
      @ሁሉምለበጎነው-ፐ1በ 9 месяцев назад

      ሲጀመር የግብፅ መዳሞች ቆሻሻ አረመኔ ናቸው እነሱን ማላይበት ግዜ ናፈቀኝ

  • @የማሂርእናት
    @የማሂርእናት 9 месяцев назад

    ሮዝየ እኔ አንችንብሆን እድሌን እጠቀም ነበር በእርግጥ ልጆች ያሳዝናሉ ግን እኛም ልጆቻችንን ስንለያቸው ለትንሽ ግዜ ነው የሞጎዱት ይለምዱታል ሮዚ እድልሽን ብትጠቀሚ አሪፍ ነበር

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 9 месяцев назад

    ☝️🇪🇹☝️🤲

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 9 месяцев назад

    ዘመኗን በባርነት ለመኖር የቆረጠች ሴት ናት ካናዳ ብዙ እድል ነው ያመለጣት ብትማር ብትሰራ ከነጻነት ጋር

  • @saracool7362
    @saracool7362 9 месяцев назад

    ❤🎉

  • @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
    @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 9 месяцев назад +1

    ሆ የግርድና ሱስ ያለባት ጅላፎ😂😂የራሷን ላይፍ ከመኖር የሰዉ ታዛዥ መሆንን መምረጥ ምን ይባላል😮😂😂

  • @kalebdaniel7414
    @kalebdaniel7414 9 месяцев назад +1

    ደሞ ለሀረብ ልጅ ወረኛ በሏት ወደፊቱ የሚቆጫትን ነገር አደረገች😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Saada-g4f
    @Saada-g4f 9 месяцев назад

    እምታቀርብው አተሽ ነው

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 9 месяцев назад

    የእነዚሀረ ፡ ለጆች ፡ እንባ ፡ ሲሸኟት ፡ የሆኑት ፡ እንዴት ፡ ያሰተኞል ፡ ልጅ ፡ ከእናት ፡ ሲለይ ፡ የሆኑትነ ፡ ነዉ ፡ የሚያሳየዉ ፡ ፡ ሮዚ ፡ ተክክለኛ ፡ ወሳኔ ፡ ነዉ ፡ የወሰነሸዉ ፡ እድሉን ፡ አግኝታ ፡ ብትሄድ ፡ አይቀናትም ፡

  • @AineAine-b3b
    @AineAine-b3b 9 месяцев назад

    እኔ ብሆን አላደርገውም የስው ልጅ የስው ነው እንዴት ካናዳን ትታ ጉበዙ አልላትም የራሳንካ ልጃች ጥላ ተስዳ የለም ምንም ቢወዳት እድሎን አበላሽች ደጋይ ነው የምላት