G&B Song of the Weekly እስቲ ጎንበስ ይባልለት ይሰገድለት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 240

  • @nohaminhabdoninhd3885
    @nohaminhabdoninhd3885 Год назад +118

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ወየው የእናንተ ዘመን ዘማሪያን መዝሙራቶች እንዴት መንፈስ እንደሚያድሱ እንዴት እንደሚያጽናኑ ሁሌ ቢሰማ ማይሰለች ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ

    • @zinuderu4
      @zinuderu4 Год назад +5

      እኔም እንዳቺ ነኝ

    • @ሠላም-ጰ3ቸ
      @ሠላም-ጰ3ቸ Год назад +2

      እኔም እንዳንቺ ሰምቼ እልጠግበውም እግዛብሄር ይመስገን ❤️❤️🙏

    • @godisoabrehamtuchoro1301
      @godisoabrehamtuchoro1301 Год назад

      Eyesus geta baw

    • @lalibelatesfaye2322
      @lalibelatesfaye2322 Год назад +1

      Tikekel nohamin Geta yawkal ena Birutawit fikroch nachew❤; berget adagn Egeziabher new ke esatu endiawetachew yetelakewn melak Kidus Gebriel new,sele Ananian,Azarian,Misael meselegn mezmuru adel sem tesasche yehonal tinesh😊

    • @abenezerdawit3323
      @abenezerdawit3323 Год назад

      ተባረኩ ሁላችሁም 🙏

  • @almazgutema9679
    @almazgutema9679 8 дней назад +1

    የማይሰለች መዝሙር መንፈሰ የሚያድሰ መዝሙር ......አሜንንንንንንንንንንንንን እሰቲ ጎንበስ ይባልለት ይሰገድለት...😪😪😪😪😪😪😪

  • @meronkassaye7132
    @meronkassaye7132 Месяц назад +2

    አሜን አሜን ዘመናችሁ ይባረክ ለምልሙልኝ ድንቅ መንፈስ ያለው ዝማሬ ሀሌሉያ አሜን 🙏❤️💕

  • @WorkaferahuMekete
    @WorkaferahuMekete Месяц назад +2

    እስኪ ጎንበስ
    እስኪ ጎንበስ
    ይባልለት ይሰገድለት
    አያልቅበት ምህረቱ
    አያልቅበት ማዳኑ
    አያልቅበት መታደጎ
    እስኪ ጎንበስ ይባልለት ይሰገድለት😢😢😢❤

  • @Lula124tube
    @Lula124tube 2 месяца назад +3

    አሜንንን ሁሉም ጉልበቶች ለእግዚአብሔር አምላክ ይንበረከኩ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @astertolawaq5234
    @astertolawaq5234 4 года назад +30

    የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን ሥራው ድንቅና ተአምር ስለሆነ እንስገድለት በመፍራትና በመንቀጥቀጥ እናምለከው።
    የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 8 месяцев назад +5

    ሀሌሉያ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አሜን የሚሰገድለት አምላክ እሱ ብቻ እየሱሴሴሴሴሴሴ የኔ አባት

  • @zeniforjesus354
    @zeniforjesus354 3 года назад +12

    ዘራችሁ ይባረክ!! ሞገሳችሁ ባወደሳችሁት በኢየሱስ ሥም ይጨምር። እወዳችኋለሁ!!

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 года назад +15

    በጣም የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ዝማሬ ነው :🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adekimu1359
    @adekimu1359 Месяц назад +2

    ይሰገድለት ለፍጥረታት ሁሉ ጌታ❤❤❤

  • @kenaskids4126
    @kenaskids4126 2 месяца назад +1

    God bless you!!!!

  • @SinkeTekle
    @SinkeTekle 4 месяца назад +4

    ኧረ ይህን ዝማሬ በሰማሁት ቁጥር ውስጤ ሚቀር ትልቅ ነገር አለ።ጌታ ብርክ ያርጋችሁ

  • @geda2207
    @geda2207 2 года назад +5

    በእንባ ነው የምሰማው ሁሌ ተባረኩ hallelujah geta hoy ayalkibet

  • @MinyahilAssefa
    @MinyahilAssefa 10 месяцев назад

    ድንቅ አምልኮ የእ/ር መንፈሥ የሞላበት ዘመናችሁ ይባረክ

  • @hirutk4357
    @hirutk4357 3 года назад +5

    አሜን ይሰገድለት ጌታችን የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው።

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 2 года назад +5

    ቃል የለኝም እንዴት እንደምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zelekechbezu9020
    @zelekechbezu9020 4 года назад +13

    አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሄር ይሁን!!!ተባረኩ ጌታ ተርፍ ያለውን ዘመናቹ ትውልዳቹን ይባርክ

  • @elizabethtesema56
    @elizabethtesema56 4 года назад +6

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልል ይገባሃል አባ ብዬ ክብርህ ሰማይ ሰማያትን ሸፍኗል በመፍራትና በመንቀጥቀጥ እንሰግድልሃለን ሃሌሉያ!!!!

  • @kenaskids4126
    @kenaskids4126 2 месяца назад +1

    Amen...........Amen!!!!

  • @kooldesta2947
    @kooldesta2947 2 года назад +2

    ዛሬም በግላችን፡ በቤ/ክ፡ በሀገራችን፡ በዓለማችን ዝምታው ብዙ የተስማማበት ነገር ያለ ቢመስልም ከማያልቀው ምህረት የተነሳ ያድነናል፡፡ እንዴት እንዲያድን ደግሞ እርሱ ያውቃል!!!!

  • @sossai4197
    @sossai4197 2 года назад

    እስቲ ጎንበስ ይባልለት ይሰገድለት አያልቅበት ምህረቱ thank you jesus name ተባረኩ ለዘላለም ኧረ ዉይ ደስስስስስ ሲለኝ ነዉ የሰማሁት

  • @preciousmatambo9486
    @preciousmatambo9486 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @delolo1647
    @delolo1647 4 года назад +3

    አሜን አሜን አያልቅበትም ማዳኑ ምህረቱ እንስገድለት ዝቅ ብለን ክብር ለጌታ ይሁን ተባረኩ።

  • @hanayohannes1022
    @hanayohannes1022 5 месяцев назад +1

    ሁሌም ስሰማው ጉልበት የሚሆነኝን ዝማሬ የሰጣችሁ ጌታ የተባረከ ይሁን ። ይህ የአገልግሎት ጸጋ አይወሰድባችሁ ።

  • @Beti-ve8bu
    @Beti-ve8bu Месяц назад

    አሜን አሜን የተደገፍኩት ሸንበቆ አይደለም

  • @johnbiruk6627
    @johnbiruk6627 Год назад +1

    ❤❤amen

  • @Eweknsh
    @Eweknsh 4 года назад +7

    አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ሃሌሉያ ጉልበት ሁሉ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይንበረካል ክብር ለእርሱ ይሁን ጌታ ስሙ ከፍ ከፍ ይበል ይባረክ ለዘላለም ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩልኝ ስወዳችው እኮ ኑሩልኝ

  • @great-full3612
    @great-full3612 Год назад +11

    This is such a deep and touching song! Definitely one of the best 🙏🏽

  • @serkshibree8365
    @serkshibree8365 Год назад

    አቤት መታደል ተባረኩ ሰለናተ እግዚአብሄር ይመስገን

  • @mesiabera5729
    @mesiabera5729 4 года назад +2

    Ayalkebet madanu Ayalkebet metadegu Ayalkebet meheretu Eseti gonebes....... . AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @amanuel1212
    @amanuel1212 Год назад

    አሜን

  • @bisratyemataw7991
    @bisratyemataw7991 Месяц назад

    i am ortodox fellow and i saw this in tiktok 2 womens sing it very well and search got & listen and downloaded to hear good

  • @AbayneshBalcha-x8v
    @AbayneshBalcha-x8v 2 месяца назад

    አሜን ሀለሉያያያያያያያያ እልልልልልልልልልልልል ዘሜናቹ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🌷🌷🌷🌷🌷🌷ዎዳቿለሁ 🎹🎸🎹🎸🎹🎸🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️

  • @xxa7mad
    @xxa7mad 4 года назад +4

    Ameeen Ameeen Ameeen ⛪🛐❤❤🙏

  • @derumolla8636
    @derumolla8636 Год назад

    Amen

  • @fantujesusislord5871
    @fantujesusislord5871 4 года назад +6

    ተባረኩ ያባቴ ቡሩካን ዘመናችሁ ይባረክ👐👏💓

  • @woldebekalo6044
    @woldebekalo6044 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እሜን ይሰገድለት!!!!አያልቅበት!!!🎉🎉🎉🎉

  • @rahelyemane3175
    @rahelyemane3175 Год назад +1

    ተባረኹ ፡ ንስኻትኩም ህያባትና ኢኹም ተባረኹሉና ፡

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 2 года назад

    አሜንንንንንንንንንንን 👐👐👐👐👐👐👐🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @abisime9597
    @abisime9597 6 месяцев назад

    እያነባው የምመሰጥበት መዝሙር ዋው ጌታ ያንተ መሆን ምንኛ መታደል ነው። እንኳነ ወደድኩህ❤❤❤❤

  • @zekariasdemisedemise9028
    @zekariasdemisedemise9028 Год назад

    ተባርኪአለሁ "በመንፈስ ሀሴት አድርጊአለሁ አንባቻለሁ"ዘመናቹሁ ይባረክ!!!

  • @mesinetjarssa588
    @mesinetjarssa588 2 года назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ለዘለዓለም ይባርካችሁ ውዶቼ፣ የዝማሬን ጣዕም እያጠፉ ያሉ አንዳንድ ዘማሪያን እያደበዘዙ ቢሆንም እናንተን ጌታ ስለሰጠን ደስ ይለኛል፣ በሰው ዝማሬ የነገሱ ጨፋሪያን ቢታረሙና ለራሳቸው ይፀልዩ እላለው

  • @mulher4965
    @mulher4965 3 года назад +4

    One of my favourite chapter. Getachin bicha new sigidet migebaw. Blessed!

  • @abiya432
    @abiya432 6 месяцев назад +1

    እስቲ ጎንበስ ይባላልት ይሰግድለት ❤️🙏🙏

  • @chaltuemana3164
    @chaltuemana3164 2 года назад +1

    አሜንንንንንንንን🙏 ሀሌሉያ ክብር ለጌታ ይሁን ስግደታችን ለ እሱ ብቻ የተገባ ይሁን :: ጌታ ዘመናችሁን ይባረክ ከዚህ በላይ ያስፋቹ ;ያብዛቹ::

  • @selamtibebu5921
    @selamtibebu5921 2 года назад

    Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @edensolomon3422
    @edensolomon3422 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ይሰገድለት የሄ ሀያል አምላክ

  • @yemesirachwolday5479
    @yemesirachwolday5479 2 месяца назад

    God bless you! Amazing gift!

  • @Smimi-31
    @Smimi-31 Месяц назад

    God bless you guys I love your songs, I've listened to this song many times and its a blessing everytime I hear it. God word is always new. God bless you guys forever, I've listened to you guys since the early 90s in Awassa and wondo genete.

  • @hanaweba1541
    @hanaweba1541 2 года назад

    እስቲ ጎንበስ ይባልለት እስቲ ጎንበስ አያልቅበት ምህረቱ አያልቅበት አሜንንንንንን ወንጌልን በመዝሙር ተባረኩ

  • @tigestbogale4873
    @tigestbogale4873 4 года назад +4

    G&B እግዚአብሔር አምላክ እናንተንና ቤተስባችሁን ሁሉ በእጥፍ ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ 💕💕💕

  • @SaraBelm-u5q
    @SaraBelm-u5q 3 месяца назад

    AMenAmenAmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kibrukebede705
    @kibrukebede705 Год назад

    ዛሬ እየሰማሁት ነው አምላከ ትግራይ ይሰገድለት

  • @gedionbirhanu7862
    @gedionbirhanu7862 2 года назад +1

    Esti gonbes le amlakachn le leul egziabher🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @temesgenyonas6513
    @temesgenyonas6513 5 дней назад

    Tebareku

  • @liyasorry5931
    @liyasorry5931 Год назад +1

    ጌታ ያቃል እና ብሩክታዊት ተባረኩ! ሁሌም ባርካችሁናል እና እግዚአብሔር ዳርቻችሁን ያስፋ።

  • @chantaleskaff5176
    @chantaleskaff5176 4 года назад +1

    Amnamn amn amn amn amn amn amn 🙏🙏🙏🙏🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤲🤲🤲🤲Amnamn amnamn amnamn amnamn amnamn amnamn

  • @saraspiros4852
    @saraspiros4852 2 года назад +3

    ውይይይ መንፍስን የሚያድስ መዝሙር ተባርኩ 🙏

  • @thomasddulabelo9654
    @thomasddulabelo9654 2 года назад +4

    ጸጋው ለዘላለም ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Год назад

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Geta Eyese Hoye Tolo Na Na Na Na Na 🙌 🎉🎉🎉

  • @temesgenyonas6513
    @temesgenyonas6513 5 дней назад

    Haleluya amennnn

  • @GulumeAlemu
    @GulumeAlemu 3 месяца назад

    Hallelujah ❤❤❤

  • @WideFikadu
    @WideFikadu 2 месяца назад

    Ene ortadox negn gin betam des yemil mezmur ewnet new eski gonbes ebelilet lealem geta lehonew eyasussss

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 Год назад

    Eweeye des yemil mezmur neeew leb yenekal! Egzer yestilegn

  • @muluselomon-e8h
    @muluselomon-e8h 2 месяца назад

    Amennnnnnnnnnnn😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @debblessed299
    @debblessed299 2 месяца назад

    God bless you this song touched my heart. It makes me to bow down for my God!

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 Год назад +1

    አሜን ሰለሚገባው የምዉዳቹ ውዶቼ ዘመናቹ ይለምልም💓💓💓🔥🔥🔥

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 Год назад

    እስቲ ጎንበስ ይባል ይሰገድለት!!
    እልል ልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @samigirma4004
    @samigirma4004 3 года назад +2

    ፀልዩልኝ ሳሮን

    • @samigirma4004
      @samigirma4004 3 года назад

      ➉😭😢😌😊😃😍😊😊😅

  • @JesusIsGod-g6r
    @JesusIsGod-g6r 2 месяца назад

    I love to worship the Lord with this Mezmur! God bless you!

  • @mareregassa-of7xp
    @mareregassa-of7xp Год назад

    Enante yamtamatut Mezmur Betam Betam Das yilal

  • @rozawondimu6197
    @rozawondimu6197 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን የኛ ጌታ ይገባዋል . ዘመናችሁ ይበረክ. አወዳችኧለሁ

  • @ashenafabate3478
    @ashenafabate3478 2 года назад +1

    god bless you

  • @aschukorra9680
    @aschukorra9680 Год назад +1

    ጌትሽ እና ብሩክታዊት ተባረኩ። እባካችህ "የማያከስር ነው ብዙ ትርፍ ያለበት" እና "ምን አሰብክ ዳዊት- ቁምነው የሚያስፈራ" የሚሉት የድሮ መዝሙሮቻችሁን በቪድዮ ስሩልን

  • @amanenoro1567
    @amanenoro1567 6 месяцев назад

    Tsegawun chemiro chemiro yabzalachu dink mezmur nw

  • @woygeze1976
    @woygeze1976 2 года назад +1

    🙏🙏🙏🙏😭🙏🙏🙏🙏 አያልቅበት ምህረቱ ❣️❣️❣️❣️❣️

    • @eshteketha
      @eshteketha Год назад +1

      Eydly😆

    • @eshteketha
      @eshteketha Год назад

      🌱🇲🇷📞🎀🚕🍞🏋️🤣🪂

  • @nahombefekaduwondimu4606
    @nahombefekaduwondimu4606 4 года назад +1

    እግዚያብሄር በእውነት ይባርካችሁ ።ኢሳ 66፥2 "ነገር ግን ወደዚህ ወደ ትሁት መንፈሱም ወደ ተሰበረ በቃሌም ወደሚንቀጠቀጥ ሰው እመለከታለሁ።"በትህትናና በተዋረደ መንፈስ እናምልከው።ፀጋውን ያብዛላችሁ።

  • @aidaweldabezghi6320
    @aidaweldabezghi6320 Год назад

    Amen Amen Amen

  • @nunuabay1820
    @nunuabay1820 2 года назад

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏hallelujah Amen Amen Amen 🙏

  • @nuhamin9673
    @nuhamin9673 Год назад

    Yenya wudoch swedachihu tebarekulig

  • @debreworkletibelu3658
    @debreworkletibelu3658 Год назад

    Ameeeeeeen

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ይሠገድለት ሃሌሊያ ሃሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረኩ ለበረከትም ሁኑ

  • @kalebtahir4518
    @kalebtahir4518 Год назад

    Elelelelelelelel Elelelelelelelel hallelujah hallelujah yigbahal yene Geta ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bethelembinyam1925
    @bethelembinyam1925 2 года назад

    Amen amen 🙏 🙏🙏

  • @salamabera1936
    @salamabera1936 Год назад

    Amen Amen amen
    G & B. Geta bebuzu yibarikachachu zemenachu yibarek🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ሰላምሰላም-ወ2ሰ
    @ሰላምሰላም-ወ2ሰ 4 года назад

    አሜን አሜን ይገባዋል ይሰገድለት
    ጎንበሰ ይባልለት ሰለሚገባው

  • @sabamesfun898
    @sabamesfun898 3 месяца назад

    እልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @CJ_WORSHIP
    @CJ_WORSHIP Месяц назад

    Tebarekulgn❤❤😢

  • @edensolomon3422
    @edensolomon3422 2 года назад

    sewedachu tebareku

  • @FahmiyaRa
    @FahmiyaRa Год назад

    ኣምላኬ እንደባንዲራ በከፍታ ላይ እያብረቀረቀ ያኑራቹ።ሁሌም የኔ ውዶች ናቹ በደስታ ኑሩል ኝ

  • @dinkudagu4959
    @dinkudagu4959 4 года назад +1

    Amen amen amen🙇🙌🙌🙌

  • @selamtibebu5921
    @selamtibebu5921 2 года назад

    Tebareku denke zemare betam new yetebarekutete bereke belu ewdachehuwalewe kefe belu chemeru🎀🎀❤️👭

  • @biruktwold4065
    @biruktwold4065 2 года назад

    ውይይይይይ ተባረኩ

  • @butterfly2349
    @butterfly2349 Год назад

    Geta Geta New ! Awon lezelalem yesgedelet 🙏

  • @MarKonT0081
    @MarKonT0081 Год назад

    እንዴት አይመች እንዴትስ አይድላ እየሱስ ካለማ

  • @rendez-voushair8501
    @rendez-voushair8501 Год назад

    Amen Amen

  • @tizitahaile4938
    @tizitahaile4938 Год назад

    አቤት አቤት ይዘፈኑ ግጥም , የድሮ አፍቃሪዎችን
    የሚያስታውስ ⭐️⭐️⭐️

  • @abellove8789
    @abellove8789 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን በኢየሱስም ተባረኩ

  • @saved1580
    @saved1580 2 года назад

    የሰማዩ አባት ሆይ ምስጋና ላንተ ይሁን። 🙏🙏🙏

  • @EseyVS
    @EseyVS 4 года назад +2

    Amen Amen for ever and ever!