#Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • #Ethiopia ልብህን ፈልገው አዲስ ዳዕዋ በሸይኽ ባህሩ ኡመር || Bilal TV

Комментарии • 91

  • @RejabBedru
    @RejabBedru 2 месяца назад +1

    ማሻአላህ ያአላህ የደረቀችውነ ቀልባች አርጥብልነ አሚነ

  • @ሮዛሁሴንኡሙፈሪሀ
    @ሮዛሁሴንኡሙፈሪሀ 3 года назад +12

    አለህ ቀልበችንን በዲነችን የፅነልን

  • @Zubaman1-d7z
    @Zubaman1-d7z 2 года назад +5

    አልህ ሆይ ቀልቤን በኢማን ምላሴን በዚክር አርጥብልኝ ያረብላለሚን

  • @ሉባባቢንትእንድሪስ
    @ሉባባቢንትእንድሪስ 2 года назад +1

    የኢቅራ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @RyhtFhht-pp3er
    @RyhtFhht-pp3er Год назад

    በትክክል አሥታዝዬ
    አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን

  • @AaAa-sh3ox
    @AaAa-sh3ox 3 года назад +15

    ደስ ይበላቹ ደስ ይላል አይምሮን የነሳሳል መንፈስን የሚያረጋጋ እና ቀልብን የሚያለሰልስ ነው

  • @ከድጃቢትኡመር
    @ከድጃቢትኡመር 2 года назад

    አላህ ሁመ ያሙቀሊበልቁሉብ ስብት ቁሉበና አላ ጣአቲክ ያኢላሂ

  • @huruyamehamedawel866
    @huruyamehamedawel866 2 года назад +1

    alah yetinal eiman yarebbb

  • @ፍትህፍትህለንፁሀንደም

    አላህ ይጠብቅ ኡስታዝ ሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @saht5803
      @saht5803 2 года назад

      ኡሥታዜአላህጀዛህንይክፍልህ

  • @dugalesdebebe9208
    @dugalesdebebe9208 Год назад

    ማሽ አላህ ወንድሜ ❤

  • @sofiasaeed2303
    @sofiasaeed2303 Год назад

    ማሻላህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🚓🚓🚓🚓🚓🚓🚓🚓🚓

  • @FgiGhju-og8hy
    @FgiGhju-og8hy 11 месяцев назад

    ماشاء الله استاذ إنى احبك فالله الله يحفظك

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ገ9ቈ

    የአላህ ቁርአን አቀራር እንደነዚህ አይነት መድርክ አዙጋጅ ይባላሉ ከበሮ ይወጉሩልናል

  • @ሠሚራቲዮብ-ረ2ኸ
    @ሠሚራቲዮብ-ረ2ኸ 2 года назад

    አለየግራልን

  • @nuraworku5101
    @nuraworku5101 Год назад

    ማሻአላህ ተባረክ

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 Год назад

    ጀዛኩም አላህ ከይር

  • @كونفيكون-ل2و
    @كونفيكون-ل2و 2 года назад +1

    ላኢላሂ ቀጥተኛዉን መንገድ ምራን ቀልባችንንም አፅዳልን ያረብብብ

  • @رناتالتميز-و3ط
    @رناتالتميز-و3ط 2 года назад

    መሽአላህጣፉጭምክር ጀዛከላህ ሀይር

  • @temimaessa3727
    @temimaessa3727 2 года назад

    Masha allah

  • @salmaneelilo4494
    @salmaneelilo4494 3 года назад +2

    አላሁ. አካባረ

  • @ማማነኝ-ቘ6ፈ
    @ማማነኝ-ቘ6ፈ 2 года назад

    ማሻ አላህ

  • @መልካምንግግርሠደቃነው

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 3 года назад +1

    ሱበሀን አለህ ቃልበችን በዲነችን ያፅነልን

    • @ካፍሽነኝ
      @ካፍሽነኝ 2 года назад

      አሚን ያረብ ያከሪም የኔ አርብ ማሻአላህ ፈጀርንእኮ መሥጅድነው የሚሰግደው ልጆቹን ይዞ እኛንም ያረብ ተጠቃሚ ያረገን እስኪ

  • @hayatsaied7623
    @hayatsaied7623 2 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመት ወላሂ ወበረካቱሁ

  • @ታዘብኩሽአቻለም
    @ታዘብኩሽአቻለም 3 года назад +2

    አሚንንን ያረቢ አላህ ልባችንን ያርጥብልን

  • @neimatuben5355
    @neimatuben5355 3 года назад +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @sumeyatube4455
    @sumeyatube4455 3 года назад +9

    ያረህማን አላህ ቀልባችንን ያስተካክልልን

  • @murshidahusen8095
    @murshidahusen8095 2 года назад +1

    ማሸአለህ አለህ ይጨምርላችሁ የተውህድ አርበኛ የድን አበታችን አለህ ይጠብቅልን

  • @najlaaljunaibi5975
    @najlaaljunaibi5975 3 года назад +3

    አልሀምዱሊላለህህ ለአለማቱ ጌታ ምስጋን ይገባዉ

  • @zenatmohamed6282
    @zenatmohamed6282 2 года назад

    ሱባሀን አላህ

  • @Rነኝስደተኛዋእማናፋቂ

    ማሻአላህ

  • @የሰአዲእናየስማኢልቲዩቡ

    #እንኳን_አደረሰን__!!
    ----------------------------
    አልሀምዱ ሊላሒ ምስጋና ይድረሰው፡
    የዕዝነቱ ጣራ ለማይደረሰው፡
    አዋጅ ሳይሰማ ሞተዋል ሳንባል፡
    ለፆሙ ከደረስን ምስጋና ይገባል፡
    ስንቱ ህይወቱ ሲያልፍ ዘመድ ጓደኛችን፡
    ከመከራው ተርፈን እኛ እንደድላችን፡
    አሏህ ካደረገን እንግዳ ተቀባይ፡
    ጌታን እናመስግን ወጥተን ባደባባይ፡
    -----------------------
    #አልሀምዱ_ሊላህ__!!
    ሰማይና ምድሩን ሁሉን ለፈጠረው፡
    ሰውንም ጅንንም በምድር ላሰፈረው፡
    ምስጋና ይገባው የአለሙ ጌታ፡
    ድምቅ ያደረገን በረመዷን ደስታ፡
    ያ ሁሉ መከራ ሳይነካን ካለፈ፡
    ዛሬ ፆም ጀምረን ነፍሳችን ካረፈ፡
    ምን አይነት ደስታ አለ ከዚህ የተረፈ፡
    #አልሀምዱ_ሊላህ__!!
    ------------------------------------------
    ረመዷን መጣ ዘንድሮም እንዳምና፡
    በደስታ ይለቅ በተውሒድ በሱና፡
    አንድ ነው መርሁ እንድህ ነበር ዱሮም፡
    ተወዳጅ ፆማችን መጥቶናል ዘንድሮም፡
    ከወንጀል ርቀን መጥፎን ነገር ትተን፡
    የምንፆመው ያርገን መስፈርቱን አሟልተን፡
    -------------------///--------------------
    መከራ ስቃዩ ያ ሁሉ ቀን አልፎ፡
    በሰከንድ ፍጥነት ዘመናት ተላልፎ፡
    አመቱን ጠብቆ መጣልን ፆማችን፡
    የኢስላም ማዕዘን ውብ መገለጫችን፡
    መስፈርቱን አሟልተን እንፁመው ሁላችን፡
    --------------------------------------------------
    የጥላቻውን ግንብ በፍቅር አፍርሰን፡
    የፅልመቱን መንገድ በብርሀን አስሰን፡
    ጭቅጭቁ ቀርቶ ውደታን አድሰን፡
    ሙስሊሞች በጋራ አንድ ማዕድ ቆርሰን፡
    #ረመዷን___!!
    ይህችን የአንድ ወር ፀጋ ሌላው ቢቀር ፈርዷን፡
    በኹሹዕ በወቃር እንፁም ረመዷን፡
    ሰላም እንደጀመርን ሰላም እንጨርሰው፡
    በአምልኮ ሰምጠን ጣዕሙን እንቅመሰው፡
    መልካም ስራችንን እየተቀበለን፡
    ደጋግሞ ደጋግሞ መፆም እያደለን፡
    በተውሒድ ላይ አኑሮ በሱና ይግደለን፡
    ዱዐችን ይሔ ነው አሏህ ይቀበለን፡
    ምን ድንበር ባይኖረው ወንጀላችን በዝቶ፡
    በምንሰራው ጥፋት ፀባያችኝ ከፍቶ፡
    ተውበትን ያድለን በረህመት አይን አይቶ፡
    -------------------➻
    ከሌለን ተዛዝነን ያለንን ለግሰን፡
    የተቸገሩትን ነይተን አጉርሰን፡
    አደብና ስርአት ሞገስ ሊያላብሰን፡
    ከኢባዳ አላምዶ በረከት ሊያለብሰን፡
    ጌታችን በፀጋው በእዝነቱ ሊያስሰን፡
    ኸይራት በየዘርፉ ገዋኑን ሊያለብሰን፡
    ረመዷን መጣ እንኳን አደረሰን፡

  • @najlaaljunaibi5975
    @najlaaljunaibi5975 3 года назад

    S a w

  • @aminathamzaahmed2850
    @aminathamzaahmed2850 3 года назад

    አሚን

  • @saht5803
    @saht5803 2 года назад

    ኡሣታዝቀጥልበትበጣምነዉየምነወድህ

  • @ያልተኖረልጅነትወይነዶ

    ሱባሀን አላህ ዋ ነብሴ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @hayatsaied7623
    @hayatsaied7623 2 года назад +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ማሻ አላህ ተባረክ አላህ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @nayeeman2318
    @nayeeman2318 3 года назад

    እሚንንን

  • @RhimaaGetahun
    @RhimaaGetahun Год назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ጀሚላቱዩብ
    @ጀሚላቱዩብ 3 года назад +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ጀዘአኩመላህ ኸይረን አላህ ይጠብቅልን ያረብ ኡስታዛችን የተውሂድ መምህራችን አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ሉባባቢንትእንድሪስ
    @ሉባባቢንትእንድሪስ 2 года назад

    ማሻ አላህ ያረብ ቂርአት

  • @seadaaliaden221
    @seadaaliaden221 3 года назад

    ማሽአላህ

  • @rahemaahmed7923
    @rahemaahmed7923 Год назад

    مشاءالله😍❤️‍🔥💝👌

  • @nayeeman2318
    @nayeeman2318 3 года назад

    ያሱበሀን አላህ

  • @الهمافتحليابوابرحمتك

    Mashallah allah yichmerelichu

  • @GhGh-lm5gx
    @GhGh-lm5gx 2 года назад

    አላህ ቀልባችንት ያረጋልን!!!

  • @sofiabaze677
    @sofiabaze677 2 года назад +2

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    يا شيخ
    اللهم صل وسلم وبارك على نبينا سيدنا محمد سبحان الله وبحمده سبحان الله العلي العظيم
    امين اللهم امين يارب العاالمين يارب

  • @حليمهعلي-ب9ق
    @حليمهعلي-ب9ق 3 года назад +1

    ማሻአላህ ጀዛኩም አላሁ ኽይርን ሶትጀሚል ጁደን አላሁማ ቀርብና ኢለይክ ያረብ

  • @gjug1811
    @gjug1811 2 года назад

    ማሻ አሏህ

  • @aminathamzaahmed2850
    @aminathamzaahmed2850 3 года назад

    ማአላህ

  • @najlaaljunaibi5975
    @najlaaljunaibi5975 3 года назад +1

    ዋለይኩም እሰላም ወራህመቱሁ ሂላወበረካቱሁሁ

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 3 года назад

    አሚንአሚን ኡስታዝ ጀዘኩሚ ኸይር

  • @nayeeman2318
    @nayeeman2318 3 года назад

    ሰለላሁ አለሂ ወሰለም

  • @najlaaljunaibi5975
    @najlaaljunaibi5975 3 года назад

    አሚንንን ያረብብብብ አለሚንንን

  • @yeallahbariya951
    @yeallahbariya951 2 года назад

    ማሻአለህ

  • @kamilahyrdin7098
    @kamilahyrdin7098 2 года назад

    ጀዛከላኽይረን አስታዛችን አላህ ረዥም እድሜ ከጤናጋር ይወፍቅልን

  • @nayeeman2318
    @nayeeman2318 3 года назад

    ጀዛከላህሽህ

  • @دلوني-خ7ك
    @دلوني-خ7ك 2 года назад +1

    لا إله إلّا الله محمد رسول الله
    ماشاءالله تبارك الرحمن الله يحفظكم جميعا
    اسم القارئ لو سمحتو

  • @sofiaalfalah935
    @sofiaalfalah935 2 года назад

    ዋለያኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    ጀዛኸላ ኸይረን ያኡስታዝ

  • @abidilfatmudasiri2420
    @abidilfatmudasiri2420 2 года назад

    Mashallhi

  • @HasnaHasna-nr2vi
    @HasnaHasna-nr2vi 3 года назад

    ጀዛኩም አሏህ ኸይረን ዉስታዛችን

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @asmaahusenethiopia9342
    @asmaahusenethiopia9342 2 года назад

    Mashaa Allah

  • @fozeyamohamed4473
    @fozeyamohamed4473 3 года назад

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاكم الله خير

  • @የእማየልጂ
    @የእማየልጂ 3 года назад +1

    አላህ ቀላባችንን ያሥተካክልልን

  • @moradlubaba1991
    @moradlubaba1991 2 года назад

    አላህ ይዘንልን

  • @Mወሎየዋ-r9t
    @Mወሎየዋ-r9t 3 года назад

    አሚን ያረብ ጀዛከሏህ ኸይር

  • @hamudilove4025
    @hamudilove4025 2 года назад

    جزا كم الله خيرا

  • @najlaaljunaibi5975
    @najlaaljunaibi5975 3 года назад

    አላህህ ቀጥ ያለዉን መገድ ይምራንን ያረብብብ

  • @plazaplaza8277
    @plazaplaza8277 3 года назад +1

    👍👍👍👍

  • @nayeeman2318
    @nayeeman2318 3 года назад

    ማሻ አላህ ተባረከላህ

  • @najlaaljunaibi5975
    @najlaaljunaibi5975 3 года назад

    ኢሻ አላህህ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ

  • @muhabanur854
    @muhabanur854 2 года назад

    Masha Allah may Allah protect you from evils

  • @hayatmohamed546
    @hayatmohamed546 3 года назад +1

    🤲!!!!mashallah tebarekellah..meret temeeheret..lebachene wedemelkame melkamu yemerat,yefeteren yekere yebelen ,fetehe letaseruben wegenochachen👈👈👈👈???

  • @saht5803
    @saht5803 2 года назад

    ዱአሕንእንወዴዉአለን

  • @jeddahksa9885
    @jeddahksa9885 3 года назад

    👍👍👍📚📚

  • @aminathamzaahmed2850
    @aminathamzaahmed2850 3 года назад

    ቀጣዩይላክልኚ

  • @moradlubaba1991
    @moradlubaba1991 2 года назад

    ሠሻላህ አለይክ አላህ ያፍዝክ ያኩየ ሐቢቢ

  • @cr7-x5e6i
    @cr7-x5e6i 3 года назад +2

    ቢላሎች ማሻአላሕ የሆነ ጊዜ ነሽዳ ምናምን እያላችሁ አዝጋችሁን ሰብስክራብ አስቸ ወጠቸ ነበር አሁን ደስ የሚል ዴአዋ አለ ሁላችሁም ተከታተሉሉ በርቱ

  • @dugalesdebebe9208
    @dugalesdebebe9208 Год назад

    Aslamualeykum uzetaz teyaki algi allah klbn endfelge kekeyayrew mtfo nger lai beyadrgbn lmnseraw sra teteyaki mn way???????

  • @ارحمانوعللعرشىستوا
    @ارحمانوعللعرشىستوا 3 года назад +1

    የትናቹሁ ያበናት

  • @sofiasaeed2303
    @sofiasaeed2303 Год назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ደቂቃ አታስርዝሙ ብላችሁ
    አልሰማ አላችሁ አይ ድል ቢላሎች ታው ግን ፣

  • @ያልተኖረልጅነትወይነዶ

    አሚን

  • @Shambelfano-wy6fs
    @Shambelfano-wy6fs Год назад

    መሽአላህ

  • @samerahosen5221
    @samerahosen5221 2 года назад

    Mashaialhe