Seifu on EBS: ሳራ እና እየሩስ "ምን ላርግልህ" ዘፈን ላይ ፊት ለፊት አወሩበት ክፍል 2 || part 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • Seifu on EBS: ሳራ እና እየሩስ "ምን ላርግልህ" ዘፈን ላይ ፊት ለፊት አወሩበት ክፍል 2 || part 2

Комментарии • 4 тыс.

  • @seadyayasin7930
    @seadyayasin7930 5 лет назад +137

    የሰይፉ ፕሮግራም ሁሌ እንደዚህ ጭቅጭቅ ቢሆን ደስ ይላን ክክክክክክ

  • @user-st9il5vs9i
    @user-st9il5vs9i 5 лет назад +363

    ሳራቲ በቃ ቆንጆ ነሽ ምንጅነው አስር ግዜ ፀግርሽን እምትነኪ ሰረቅሽ ተብለሽ እንጂ ለሽልማት የመጣሽ መሰለሽ እምትሽቀርቀሪ ደረቅ

    • @user-st3xq5jf4d
      @user-st3xq5jf4d 5 лет назад +2

      ክክክክክክ በሳቅ

    • @ethiopiamynameis1484
      @ethiopiamynameis1484 5 лет назад +14

      የሰወችን ሀሳብ ለመስረቅ ነው ጨንቋቷል እዳይነቃ ባት

    • @hahahana5377
      @hahahana5377 5 лет назад +1

      ክክክክክክክ

    • @Wubit234
      @Wubit234 5 лет назад +1

      😆😆😆

    • @hanaabebe5939
      @hanaabebe5939 5 лет назад +3

      ክክክ እዳይወድቅ ነው

  • @ashruka
    @ashruka 5 лет назад +271

    መረጃ ካለሽ ዩትዩብ ላይ ያለውንም ማስወረድ ትችያለሽ ዩትዩብ በኮፒ ራይት ጉዳይ ቀልድ አያውቅም:: ሜቴክን እየተቃወምን ይሄን ምንደግፍበት ምክንያት የለም:: ጥበብ በስርቆት አትለመልምም!!!

  • @loveloveetalemhalame7015
    @loveloveetalemhalame7015 5 лет назад +170

    ሳራ & ጄሪ አትጣሉ ሁለቱም ለሲኦል ነው ንስሐ ግቡ አለቀ

  • @HaniGualFikrHani
    @HaniGualFikrHani 5 лет назад +167

    ሳራ ቲ ሌባ ነሽ እሺ
    ጃሪየ እይዛሽ ጅግና ነሽ የኔ እስትዋይ እግዚአብሔር ይጥብቅሽ

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 5 лет назад +124

    ሳራ ተብዬዋ እንዴት ነው ሚያቁነጠንጥሽ በፈጠረሽ እረ ሰከን በይ ደሞ የራስ ሽ ፀጉር ቢሆን ምን ልትሆኝ ነበር 😳✊✊✊😏😏 ጄሪ ጎበዝ ነሽ እንደ እድሜሽ አስተዋይ ነሽ 🙏🏻

    • @abdsula6849
      @abdsula6849 5 лет назад +1

      ሃሃሃሃ ዝም በይ

    • @zedohussen1878
      @zedohussen1878 5 лет назад +1

      Azegam benatsh hrasan amemegi leswaa

    • @muller19961
      @muller19961 5 лет назад +1

      Am Hala Am Hala hah የራስዋን ፀጉር ነው እኮ !!

    • @a.r4985
      @a.r4985 5 лет назад +1

      Am Hala Am Hala እደሰርቀች ያስታውቅባትል እች ቱቦአፍ

    • @hannakidani5102
      @hannakidani5102 5 лет назад +1

      የራሷ ፀጉር ነው

  • @mikiyastsegai209
    @mikiyastsegai209 5 лет назад +301

    እነዚህን የአስቴር አወቀን 23 ካሴት ዘፈን እያሰማህ 40 40 መግረፍ ነው 😂😂😂😂

  • @abrehamc4221
    @abrehamc4221 5 лет назад +130

    በስራቸው ታዋቂ ያልሆኑትን በክርክር ታዋቂ ሆኑ

  • @lifegood4862
    @lifegood4862 5 лет назад +277

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ግጩኝ 😗😋😋😋

    • @fanishkonju9176
      @fanishkonju9176 5 лет назад +2

      በስላም ተገላገይ

    • @ame7696
      @ame7696 5 лет назад +2

      አይጨክኑም ብለሽ ነው አይደል በሰላም ተገላገይ

    • @Yy-uw9zd
      @Yy-uw9zd 5 лет назад +1

      በሰላም ተገላገሉ እህት

    • @fireenadhii4764
      @fireenadhii4764 5 лет назад

      kkkkkk

    • @jemiaawell493
      @jemiaawell493 5 лет назад

      zebu የአረህማን ባሪያ zebu የአረህማን ባሪያ mendnw gen metkbateriw hoo ahun eziga selrgezena naw eda yatwraw gud eko naw

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v 5 лет назад +54

    እውይ ኮሜታተሮች ባትኖሩ ማን ያዝናናኝ ነበር ኑሩልን የአግር ልጆች 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይ ይሄ ሆማን ሄር 😂😂ፈረደበት☺😂😂😂

    • @BELLAofficially1
      @BELLAofficially1 5 лет назад +1

      ርብቃ እጠራዋለሁስሙን እውነት , እኔ ቪድዮ ኣላይም ኣነባለው እንጂ

    • @user-ys8rl3cr5v
      @user-ys8rl3cr5v 5 лет назад +3

      @@BELLAofficially1 የኔ ውድ እኔም ምን እዳወሩ ምን እደ ተፈጠረ አላቅም ኮሜት ላይ ነኝ ተደርድሬ😂😂

    • @user-dj5bc1yi3b
      @user-dj5bc1yi3b 5 лет назад

      አችም ኑሪ እኸት እናተ አርቶች አትባሉ የሸጠላችሁ ሰው ነው ያጠፍው የኔነው የኜነው ጀሪ በቃሽ አናደድሽኝ የሸጠላቸው ሰው

    • @emunageemu1561
      @emunageemu1561 5 лет назад

      ልክ እንደራስዋ ፀጉር አሳሩን አበላችውኮ ምነው ትንሽ ብታሳጥረው

  • @tuba563
    @tuba563 5 лет назад +78

    ፕራቮ👍ጄሪ ሀቀኛ ከትልቅ ሰው የሚጠበቅ አነጋገር እውነቱ ይውጣ ታገይ ይቅርታ ትጠይቅ።ጄሪ💖😍😍😍

  • @mwpositivetube4075
    @mwpositivetube4075 5 лет назад +9

    እኛ የማንም ይሁን የማን ለ ጆሮአችን እና ለ እይታችን የተመቸንን ዘፋኝ ነው ምናደንቀው

  • @yeshiiyabatulij1523
    @yeshiiyabatulij1523 5 лет назад +306

    አይ ሳርየ እኔኮ ካሁን ካሁን ወደቀ እያልኩ ይሄን ሁማንሄር ስትጎትች አሳቀቅሽኝ

  • @bilibili7907
    @bilibili7907 5 лет назад +27

    ሰይፍሻ ዋው እንዲህ ነው ትልቅነት ጄሪይ የእውነት በጣም ትልቅ ነሽ ፈጣሪይ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ሳራ ደሞ ለስምሽ ብቻ አትሩጭ ዝነኝነት ብቻ ስትፈልጊ ውርደትም አለ

  • @witanasolomon4959
    @witanasolomon4959 5 лет назад +33

    ሳራና ይሄ አቀነባባሪው ተመካክረው ነው የመጡት።ጄሪ ተያቸው የኔ ማር

  • @yourapollo5555
    @yourapollo5555 5 лет назад +3

    በኡነት ሰይፉ የምትባል ሰው ኧግዛብሄር በስራህና በጤናህ አብዝቶ ይስጥህ ይህ ነው ኡነተኛ ኢትዮጵያዊና ሃበሻዊ ስራ ።

  • @betelhemlema4218
    @betelhemlema4218 5 лет назад +24

    ጄሪ በጣም ተናደሻል ያልተነካ ግልግል ያውቃል የሚባለው ለካ ትክክል ነው

  • @አብይዬውስጤነው
    @አብይዬውስጤነው 5 лет назад +178

    ሳራ እንደ ራስሽ ጸጉር አስሬ አትነካኪው እዳይወድቅ ስልባቦት

  • @samrihebeshawit6358
    @samrihebeshawit6358 5 лет назад +52

    ሳራም አታቅም ጀሪም አትቅም ሎቦችሁ አቀናባሪና ግጥሙን የሸጠው ነው

  • @mmamayayele7028
    @mmamayayele7028 3 года назад +22

    አይ ሰይፉ ያርቲስቶች ንሰሃ አባት እኮ ነህ እሁድን እየጠበቁ አንተ ጋ እየመጡ ይናዘዛሉ 🤣🤣

  • @hewanhewan1921
    @hewanhewan1921 5 лет назад +112

    አቀናባሪው አሽቃባጭ ጀሪ ጋ እውነት አለ የ 21 አመቷ ሚጣ በ 16 አመቴ ነው የሄን ዘፈን የገዛሁት እያለች ነው? ወይዘድሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ

  • @ypyb2027
    @ypyb2027 5 лет назад +92

    መንግስተ ሰማያት አያስገባ ምን ያጨቃጭሁ እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ

    • @lehowlumegizaalew1703
      @lehowlumegizaalew1703 5 лет назад +1

      አይገርምም በዚ ነገር ሰው ሲጨቃጨቅ

    • @bezamariambeza9557
      @bezamariambeza9557 5 лет назад

      ትክክል

    • @tinsayetesfaye8267
      @tinsayetesfaye8267 5 лет назад

      ምንድነው እናተ የምትሉት ብር እኮ ነው የወጣበት ዘፈን መንግስተ ሰማያት እንደማያስገባ ልቦናቸው ያቀዋል

  • @እናቴውስጤነሽ-ቸ3ቸ
    @እናቴውስጤነሽ-ቸ3ቸ 5 лет назад +55

    የሌባ አይነ ደረቅ እረ እመኚ ሰርቀሽ እንደሆነ
    ጄሪዬ ስወድሽ ሰይፋ ግን አታዳላ እውነቱን እየወክ

  • @Han.2431
    @Han.2431 5 лет назад +43

    ምንድነው ሳሪቲ ፀጉርሽ ላይ ምትታከኪው ሰይፉ ሾው ላይ እንጂ መስታወት ፊት አደለሽም እኮ ሆ!!

  • @azumohammud8694
    @azumohammud8694 5 лет назад +62

    የሌባ ነገር ድርቅ ያለ ነው ። ከዚህ የተረዳውት የጄሪ ነው ሙዚቃው ክስ ተዘግቱል ወደ መዝገብ ቤት።

  • @user-oz9td6mv5b
    @user-oz9td6mv5b 5 лет назад +38

    ዉይይይይይ ምን ጉድ ነው ይሄ ምዕራፍ ሚባል ሰዉዬ ምዕራፍ አልባ ብየዋለሁ

  • @eliasabdu8755
    @eliasabdu8755 5 лет назад +105

    ሁለቱም ዘፋኞች ጋር እውነታ አለ።
    ህሊናውን የሸጠው ከሁለቱ ከአቀናባሪዎቹ አንደኛው ነው።

    • @wegayewtesfaye764
      @wegayewtesfaye764 5 лет назад

      ruclips.net/video/FyR6wIeEF60/видео.html

    • @melatanedarega8676
      @melatanedarega8676 5 лет назад +1

      Jera yen kongo

    • @መኃሉአይነገርም
      @መኃሉአይነገርም 5 лет назад +1

      እዉነት ነው

    • @LanganoTube9891
      @LanganoTube9891 5 лет назад

      ያገሬ ልጆች ♦chanalen SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ትወዱታላችሁ♥ሰላም ለሀገራችን ለኢትዬጲያየ ♥እወዳችሆለሁ @ Langano Tube.

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 5 лет назад

      Sara machiberberwan tawkalech. Ande gitmun gezche ande degmo Ye ene gitm eyalech new emtkebatrew! Leba

  • @lovemenbra489
    @lovemenbra489 5 лет назад +53

    ሴፉ ግን ዛሬ በጣም አናደህኛል ምክንያቱም እየሩስ ማስረጃ ይከፈትልኝ ስትል ለምን እቢ አልክ እውነት ትከራለች እንጂ አትበጠስም

    • @tegenetayalew6648
      @tegenetayalew6648 5 лет назад +1

      ትክክል እኔም በጣም ነው የተናደድኩት ፕሮግራሙ ያዳላ ነበር ግን እውነት ፈንድታለች ሰይፉ ቢደብቅም ጀግኖቹ ልጆች እነቶማስ አፈድተውታል ደስ ነው ያለኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ

    • @emem1680
      @emem1680 4 года назад

      Ho echi jerry berkua new ende sew sent albem sertom endi aylm

  • @emmushet
    @emmushet 5 лет назад +37

    1. በየሚዲያው እየቀረቡ መነታረክ ምንም አይጠቅምም፡፡ ጄሪ በቂ ማስረጃ ስላለሽ ፍትህ ወዳለበት ነገሩን ብትወስጂ በቀላሉ አስተማሪ የሆነ ፍትህ ማግኘት ትችያለሽ፤፤ በኔ እምነት ሳራ ቲ የሌባ አይነደረቅ ነገር ናት፡፡ ለደራሲውም አልከፈለችውም፣ ሃሳቡ የኔ ነው የምትለውም ብዙ አላሳመነኝም፡፡ ለማንኛውም እራሱ ደራሲው ደግሞ ቢናገር የተሻለ ይሆናል!!
    2. ሰይፉ ደግሞ የሆነ ልፍስፍስ ነገር ነህ፡፡ ለሁለታችሁም የሚበቃ ኢንዱስትሪ አለን ማለትኮ ማንም የማንንም ስራ እየነጠቀ ቢዘፍን ምንም ማለት አይደለም እያልክ ነው፡፡ ድሮም ሌባ ለሌባ አይደል የሚያግዘው . . . ዘራፊ ሌባዋ ቢያንስ ይቅርታ መጠየቅ ነበረባት!! እንደዚህ አድበስብሶ ማስታረቅማ ተገቢ አይደለም . . .

  • @user-ws8xx7ti9h
    @user-ws8xx7ti9h 5 лет назад +24

    የተሰጠን ግዜ አይደለም ለፀብ ለፍቅር አይበቃም
    ሰላም የሰፈነበት
    ፍቅር የበዛበት ምሽት ይሁንላችሁ ይሁንልን
    ሰላም እደሩ
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @fanishkonju9176
    @fanishkonju9176 5 лет назад +142

    ፅጉራ መስላት እንዴ እምትማናቀረው

  • @zedzed55hatta63
    @zedzed55hatta63 5 лет назад +6

    አጄሪዬ በጣም ስነስርአት ያለሽ አስተዋይ ሠው በአውነት አይዞሽ የኔውድ አንቺ ልብሽና ጭንቅላት ቅንና ንፁህ ህሊና ስላለሽ ለወደፊቱ የበለጠ ጥሩ ነገር እንጠብቃለን አይዞሽ

  • @user-fc3wu6pw8g
    @user-fc3wu6pw8g 5 лет назад +22

    ሳርቲ አደራሽን ይሄ አርቲ ፀጎር ስትጎትች ይወድቅና ኮርጀሽ የዘፈንሽውን ሙዚቃ ዋጋውን በፀጉርሽ ከፍለሽ እንዳትሄጂ .....😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃

    • @Fm-fk6os
      @Fm-fk6os 3 года назад

      አረ ዝም ብላችሁ አታውሩ የግልዋ ፀጉር ነው ሳታውቁ ማውራት ጥሩ አይደለም ከምር የእራስዋ ነው የሚያውቃት ያውቃታል

  • @RK-ny5xv
    @RK-ny5xv 5 лет назад +55

    የሚገርመው አቀናባሪው የከፈለችው ስላቀናበረ ሳይሆን እዲዎሽላት ነው ያሳፍራል ሰው እዴት እውነትን ለገንዘብና ለሴት ይሸጣል እውነት መቼም አትቀርም ይዘገያልጂ የዛሬ 5 አመት ምን ? የደራሲ ስም አይፃፍም
    ጄሪ እውነትም ትልቅ ነሽ አከበርኩሽ ሀቅሽኝ በፍርድቤት ታገኛለሽ

    • @mekdlakristigirma9965
      @mekdlakristigirma9965 5 лет назад +1

      በጣም ብልግና ነው ሣራና ልጁ ሌባ ናቸው

    • @mekdlakristigirma9965
      @mekdlakristigirma9965 5 лет назад +1

      አዎ በጣም ባለጌ ነው ልጁ እንዴት የተሠራ የተሸጠ ለሌላ ይሠጣል ባለጌ

  • @beletlove9074
    @beletlove9074 5 лет назад +60

    ወይ ሳራ አቁነጠነጠሽኮ ሌቦየ😄😄😄😃😃😃

  • @monam540
    @monam540 5 лет назад +74

    ጄሪዬ የኔ ቆንጆ ጠላቶችሽበዙ እህቴ ፈጣሪይርዳሽ

  • @kateekatena5765
    @kateekatena5765 5 лет назад +228

    አቀናባሪው እራሱ ሊባ ነው አነጋገሩ ያስታውቃል

  • @tinunur4321
    @tinunur4321 5 лет назад +19

    ሳራ ቲ ግን እድሜዋ 21 መሆኑ በጣም ግር ይላል ከዛሬ ዘጠኝ አመት በፊት ከሲያምረኝ ጋር ክሊፕ ስትሰራ አስራ ሁለት አመቷ ነዉ ማለት ነው ጄሪ በጣም ጎበዝ ነሽ ሰይፉ በጣም አዳልተሃል በዛ ላይ ሙሳ የሚሉት ደሞ ወፍራም ጀዝባ መቶ ኪሎ ፍልጥ መደረኩን እኮ የሰፈር መድረክ አደረገው anyways minm des atlum

    • @user-bq4hz3tk4h
      @user-bq4hz3tk4h 5 лет назад

      እኔም አይቼ ገርሞኛል አታፍርም 21 አለች

    • @birukbiruk3669
      @birukbiruk3669 5 лет назад

      Betam kift af new liju betikikil kefla bihon noro sewuyewun tawkew neber gomen new ende?? Andu bemereja sigeza lelaw birr gin kekisu awtito gin leman indetekefele inkuan yemayawk...Sara leba nat saifu adalah

    • @redwanarebo5485
      @redwanarebo5485 5 лет назад

      ክክክክክክክክክ

    • @maranatamichaelmaranata3530
      @maranatamichaelmaranata3530 5 лет назад

      😁😁ene rasu tnat tewelje nege 20 ameten lakebir new

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 5 лет назад +31

    ምነው አቁንጠንጣት የሌባ ነገር ወይ ጉድ የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልቤ ያድርቃል

    • @betyg425
      @betyg425 5 лет назад +1

      😁😁😁😁😎አረ

    • @sisruhama6101
      @sisruhama6101 5 лет назад +2

      Kkkkkkk

    • @rozirozi4048
      @rozirozi4048 5 лет назад +1

      ክክክ ቀላል ደሞ ፍርድቤት መክሰሶ

  • @chaladaba2335
    @chaladaba2335 5 лет назад +4

    music is wisdom and Sara reveled the wisdom

  • @FSI700
    @FSI700 5 лет назад +117

    እች ልጅ ከግጥም ጎን ለጎን Human Hair መስረቅ ጀመረች እንዴ ሰዎች???

  • @bezawetbeza5423
    @bezawetbeza5423 5 лет назад +30

    ሆሆሆሆ ጉድ እኮ ነው እንዴት ነው የሚያረጋት ይች ሳራ ቲ ተበየዋ

  • @user-zj4wp1qo3z
    @user-zj4wp1qo3z 5 лет назад +118

    ሌባ ነሽ ።ምትስማሙ ላይክ ጄሪ ጎበዝ ልክ ነሽ ሰይፉ አንተ ራሱ አጭበርባሪ ነህ ውነት

  • @edel3730
    @edel3730 5 лет назад +7

    She stand for the true so proud of her 💯

  • @Koki1993
    @Koki1993 5 лет назад +7

    Sara T's Patience is Admirable!!! 😘😘😘I BELIEVE YOU.

  • @user-xi1ht6kq3g
    @user-xi1ht6kq3g 5 лет назад +26

    ውይ ሳራ ፀጉሯን መንቅራ ሞተች እኮ ያንች ቢሆን አንችልሽም ደሞ ለዘፈን ይኀ ሁሉ ገነት ያስገባቹ መሰላቹ

  • @suleymanmolla2073
    @suleymanmolla2073 5 лет назад +65

    ሙሳ የቀጣፌ ወሬ ነው ያወረህ ሌባ ነህ ሳራ ም ትልቅ ሌባ መሆንሽ ያስታውቃል

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 3 года назад +4

    አለምን ለማስደሰት የአለምን ዳንኬራ ተው እና ጌታን ለማስደሰት ወደ አምልኮ ኑ

  • @user-ko5ue9zs9n
    @user-ko5ue9zs9n 5 лет назад +131

    ምንድነው ይህች ሳሪቲ አስሬ ይህየን ሂውማን ሄር ምትነካካብን

    • @user-bq4hz3tk4h
      @user-bq4hz3tk4h 5 лет назад +4

      😆😆😆ከአሁን አሁን ወለቀ ብዬ 😆😆😆

    • @kedestmasreshahalie7619
      @kedestmasreshahalie7619 5 лет назад

      ውይግ ነው እንዴ እኔ ደግሞ ጸጉሯ መሥሎኝ ክክክክክ

    • @LanganoTube9891
      @LanganoTube9891 5 лет назад +1

      ያገሬ ልጆች ♦chanalen SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ትወዱታላችሁ♥ሰላም ለሀገራችን ለኢትዬጲያየ ♥እወዳችሆለሁ @ Langano Tube.

    • @ekrambirgu9099
      @ekrambirgu9099 5 лет назад +1

      Hhhhhh በሰው ፀጉር አሰቃየችው እኮ

    • @ሰላሜነሽድንግልዋስት-ጨ7ጐ
      @ሰላሜነሽድንግልዋስት-ጨ7ጐ 5 лет назад

      😄😅😅😄😅

  • @Wubit234
    @Wubit234 5 лет назад +314

    ሳራቲ የምር እመኚ ደረቅ ሌባ ነሽ 😜

  • @mulugeremew8084
    @mulugeremew8084 5 лет назад +79

    እቺ ግም ምን አስሬ ፀጉረሺን ታከበለያለቺ ፀጉርቤት እኮ አይደለም ያለሺዉ

    • @athnibisri2038
      @athnibisri2038 5 лет назад

      Enda begeza segura demo weyegud yeswaw kenat eko lek yelewem

    • @bellab7021
      @bellab7021 5 лет назад +1

      ግን ሰጉር ነው ወይስ ውይግ

    • @user-vr2fv7bv5p
      @user-vr2fv7bv5p 5 лет назад +3

      ከብዷት ነው፣የራስ ያልሆነ ነገር ምቾት አይሰጥም ክክክክክክ

    • @ድንግልማርያምየልቤንየምታ
      @ድንግልማርያምየልቤንየምታ 5 лет назад

      ክክክክክክክክ እኮ

    • @giith3245
      @giith3245 5 лет назад

      ከብዷትነዉ ካቅምበላይ ነዉ የተሸከመችው

  • @user-hi3fq3dt3w
    @user-hi3fq3dt3w 5 лет назад +1

    ስይፍሺ በርግጥ እኔ ዘፈን አልስማም ያተን ፕሮግራም ግን እከታተላለዉ ከመነሻዉ ሳዳምጠዉ ጄሪ አቅን ይዛ በግልፅ የቆመች አቀናባሪዉ በጣም ያስታዉቃል የቀጅብ ነዉ

  • @mubarekethio2762
    @mubarekethio2762 5 лет назад +44

    እውነት ለመናገር ህሌና ያለው ሰው ይሄን ሰሞቶ አይክድም ዘፈኑ የማን እንደሆነ ታውቋል
    ሳራቲን ከሶስት ወር ብሗላ
    ስትገረፊ ታወሪዋለሽ በሉልኝ

  • @love-ee8gr
    @love-ee8gr 5 лет назад +23

    ውይ ሳራ ደሜን አፈላሽው ከመስረቅሽ ውሸትሽ ደሞ እደት ነው የሚያደርግሽ ይሄ አሽጋባጭ ደሞ ያጨበጭባል ተመካክራቹ ጀሪን ልታጭበረብሩ ነው ተከፍሎት ነው መሰል እውነቱ ጀሪጋ ነው ያለው ጀሪየ አይዞሽ እውነቱ ወጥቷል

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 5 лет назад +37

    Ayyyyy seifu bleh bleh yebuna were yizeh metah😁😁😁😁

    • @agerieworku1754
      @agerieworku1754 5 лет назад

      ሳራቲ በአለፈዉ በሰይፍ ቀርበሽ እኔ እና ጓደኞቸ አቀናበርነዉ አልሽ አሁን ደሞ የምራፍ ነው ትያለሽ እንደገና ሸጠልኝ የምትይውም ለሰው ተሸጦ ለአንች እንደደረሰ ነዉ የምታወሩት ምን አይነት የሌባ አይነ ደረቅ ነሽ ጀሪ በእውነት ክብር ይገባሻል እውነት ሁሌም እውነት ነዉ እነሱን ተያቸዉ እና በርች

  • @user-mh5kz9ng5f
    @user-mh5kz9ng5f 5 лет назад +5

    አንድ ግጥም እና ዜማ አለኝ ለማን ልስጥ ቶላ በሉ ልስጣችሁ የተስማማ ላይክ

  • @zdtube7281
    @zdtube7281 5 лет назад +38

    እቺ ጣውላ ቂጥ ምንድነው ሚያቦጣርራት የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 5 лет назад +4

    በጣም ያሳዝናል ዋና ሌባ ደራሲው ነው ይሄ አጭበርባሪ ከሁለቱም ብር ይበላል ባፍጫው ይውጣ እባካችሁ ሰላም ፍጠሩ ሰይፉዬ ምርጥ አስታራቂ😍😍😍

  • @user-vr9uu5gj5t
    @user-vr9uu5gj5t 5 лет назад +15

    *አይ ጌታ ስንቱን ታሳየናለክ ክክክክ በዘፈን መጣላት*

    • @user-tm7ks5nq3t
      @user-tm7ks5nq3t 5 лет назад

      ይገርማል

    • @user-mc4ex8ty7w
      @user-mc4ex8ty7w 5 лет назад

      የጀራ ጉዳይ ነዉ

    • @aderaemebrhan8289
      @aderaemebrhan8289 5 лет назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-vr9uu5gj5t
      @user-vr9uu5gj5t 5 лет назад

      @@user-tm7ks5nq3t በጣም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን

    • @user-vr9uu5gj5t
      @user-vr9uu5gj5t 5 лет назад

      @@user-mc4ex8ty7w እረ ብሆንም ተስማምቶ መስራት ነው እንጂ የምን መባላት ነው ሆ

  • @mmbb8853
    @mmbb8853 5 лет назад +8

    እኔ የገረመኝ ይች ጄሪ እሚሏት ነገር በጣም የተለማመደች የነገር ኮርስ ያላት ነው የምትመስል ሰይፉ አድናቂህ ነኝ ሳራ ጥፍተኛ ሆነች አልሆነች ገና መድረክ ተለማማጅ ወጣት አለማስደንገጥህ ባለብዙ የነገር ልምድ ያካበተች ልክ የሰፈር ተራ ነገረኛ እሾክ ሴት ነው የመሰለችኝ ነገሩንም ያካረረችው ጄሪ እምትባለው ሳትሆን አልቀረችም እዛው መፍታት ሲቻል በአደባባይ ለማዋረድ መቸኮል ሌላውን ጥሎ ድል ለማድረግ ስትጣደፍ በጣም አስጠላችኝ ከምር እውነት ሊኖራት ቢችልም አነጋገሯ የነገረኛነት ህይወቷን ነው ያሳየኝ ከአሁን በፊትም እንደተደባደበች ሰምቻለሁ ይብላኝ ለባልሽ ያውም ካለሽ ነው

    • @SUBCR-vo5jq
      @SUBCR-vo5jq 5 лет назад +1

      Yea ye Jerry nigigir mech leboch yiwedutal

    • @mmbb8853
      @mmbb8853 5 лет назад +1

      @@SUBCR-vo5jq ሲጀመር ሳራ ንጹህ ናት ጄሪ ሌባ ናት አላልኩም ይግባህ ያልተመቸኝ ከብዙ ሚሊዮን ሰው ፊት ያን ያክል ሰውን ለማዋረድ ስትጥር ትንሽነቷንና ነገር ወዳድነቷን ስላሳየኝ ነው በጨዋ ደንብ እዛው መፍታት ይችሉ ነበር የኢትዮ ህዝብ ይፍረድ ምናምን የነብስ ጉዳይ አደረገችው

  • @user-uy4fd4qy5c
    @user-uy4fd4qy5c 5 лет назад +70

    ምነው ሳራ አቆላለሽ በሰው ፀጉር

    • @wegayewtesfaye764
      @wegayewtesfaye764 5 лет назад +1

      የቅናት መንፈስ ነው የያዘሽ እህት

    • @user-ld5ny5uo5l
      @user-ld5ny5uo5l 5 лет назад +1

      *ሴትልጂ ነሽ እድህ አይባልም በተለይ በሚድያ ላይ*

    • @hananni8551
      @hananni8551 5 лет назад

      Yerasua new

    • @user-uy4fd4qy5c
      @user-uy4fd4qy5c 5 лет назад +1

      ሰረቅሽ ነው የተባለችው እጅ እናእኔ ምን አስቀናኝ ለሂውማን ሄር አለቅላቂወችየፈለኩትን ኮሜት መስጥት መብቴ ነው አያገባችሁም ፡፡

  • @wondetasew2735
    @wondetasew2735 5 лет назад +6

    አቀናባሪው ግን ዝም ብዬ ሳየው ሳሪቲን የሸጎራት ይመስለኛል ከልምድ አንፃር ነው ጋይስ እመኑኝ!

  • @djangot1381
    @djangot1381 5 лет назад +5

    Saifu you are doing great job 👈I like the way handle the situation you make it very smooth and fair way !!

  • @habtamuengidawu3083
    @habtamuengidawu3083 5 лет назад +5

    እንኳንም ሳራ ዘፈነቺው በርሷ ያምራል

  • @addis2653
    @addis2653 5 лет назад +23

    አለም ላይ ትልቅ ስርቆት ወፍጮ ቤት ህህል ሲስረቅ ይመስለኛል በተለይ በቆሎ በገብስ በኛ ሀገር ደረጃ 😂

  • @tsegenetyemariyamlji2070
    @tsegenetyemariyamlji2070 5 лет назад +42

    ሳራ ሌባ ነት በደብ ታስታውቃለች ሙጢ ጆሪየ የኔ አስተዋይ አይዞሽ ሰይፍየም ደግሞ ጆሪን ተጫንካት እንደየ ለም ሰራ በደብ ዋሽታለች ይቅርታ ማለት ነበረባት እንደየ አቀናበሪም ተብየውም ውሸታም ነው ሳራ ቲ የተላጠች እንጨት ደግሞ ይራስሽ ፀጉር ይመስል አስረየ የምትጎትችው እንዳው የኔ ፀጉሬን ባልሰረቅሽኝ ለነገሩ እጅሽን ነው ምሰብረው ሀሀሀሀሀ

    • @khalilbassam9642
      @khalilbassam9642 5 лет назад

      😆😆😆😆😆😆አሳቅሽኝ

    • @yewubneshasamenew8967
      @yewubneshasamenew8967 5 лет назад

      Tŝëĝeñet ÿęmãrïýąm ljì mare lebaw meraf tebeyew new asetewelu zemawunem demetsum kejer yesara be and amet bemewetat yekedmal endetesera eyawekch selegezachiw becha men aserat atatsram enasetewel

    • @tsegenetyemariyamlji2070
      @tsegenetyemariyamlji2070 5 лет назад

      @@khalilbassam9642 Hahahah Yemr seyifu Erasu melata mehonu tekemew Enji tsegur binorew Tebelto neber hahahah

    • @tsegenetyemariyamlji2070
      @tsegenetyemariyamlji2070 5 лет назад

      @@yewubneshasamenew8967 tkkl mamaye meraf sayihon Yihegnaw yesaran yeseralat lji new lebawu Ahun sasbewu Ehuletum gar tifat yelem chigru Akenabariwu gar new

    • @khalilbassam9642
      @khalilbassam9642 5 лет назад

      @@tsegenetyemariyamlji2070 😆😆😆😆😆ጄሪም ቆይታ ፀጉሬን ሰረቀች እዳትል ፍሪልኝ አዴ ስሟ ጠፍቶል ብትጫጫ ማንም አይሰማትም እኔም ማሳደጌን አቆማለዉ በቃ 😏😆😜😯😯😯

  • @tezetamekonene6061
    @tezetamekonene6061 5 лет назад +15

    ምዕራፍ አሰፋ የፃፈው መልዕክት ሰላም ውድ ጓደኞቼ እና አድናቂዎቼ! "ምንላርግልህ" ስለሚለው ዘፈን በሰይፉ ሾው ላይ የቀረበውን ሚዛናዊ ያልሆነ ክርክር ተመልክቼዋለሁ፡፡ እንደ ግጥሙ ጸሃፊነቴ ለእናንተ በእኔ በኩል ያለውን እውነት ላካፍላችሁ፦ በመጀመርያ ይሄ ግጥም ሳራ ቲ የምትባልው ዘፋኝ እጅ የገባው ሙሳ በሚባል አቀናባሪ ሲሆን ግጥሙን ከሰጠኋቸው በኋላ እንደ ወደዱት እና እንደ አልወደዱት እንኳን ሳይነግሩኝ በዚያው ይጠፋሉ፤ ደጋግሜ ብደውልላቸውም ምላሽ ባለማግኘቴ ከ 4 አመታት በኋላ ለ አርቲስት ጄሪ ስራውን ህጋዊ በሆነ መንገድ ሰጥቻታለሁ፡፡ ጉዳዩ በሰይፉ ሾው ላይ እስኪቀርብ ድረስ ሳራ ቲ ግጥሙ የሷ እንድሆነ ስታወራ ቆይታ ትናንትና በሾው ላይ ለማመን ሲቃጣት ተስትውላለች፡፡ ብዙም የቀባጠሩት ነገር ነበር፡፡ ከዚያ በኋላ ለገጣሚው ከፍለነዋል በማለት ከአቀናባሪዋ ጋር ክደዋል፡፡ ይህ የሆነው ደግሞ እኔ በሌለሁበት፣በሰይፉ አጋዥነት መሆኑ የሚያሳዝን ነው፡፡ ምክያቱም ጄሪ እንዲከፈትላት ስትጠይቅ የነበሩት 2 ማስረጃዎች ሁሉንም እውነታዎች የሚያጋልጡ ስለነበሩ፤ ሰይፉም አልከፈታቸውም፤ ፕሮግራሙም ያደላ ነበር፡፡ ከ2ቱ ማስረጃዎች አንዱ ግጥም እንዲጻፍበት የተሰጠኝ የቀድሞ ዘፈኗ ሲሆን፣አሁን ካለዉ ዘፈን ጋር በሀሳብም በምንም አይመሳሰልም፡፡ ሁለተኛው ማስረጃ አቀናባሪዋ ሙሳ ገንዘብ እንዳልከፈለኝ የሚያሰማ የስልክ ቅጂ ነበር፡፡ ውድ ጓደኞቼ እና አድናቂዎቼ፦ የሰይፉ ሾው እኔን በሌለሁበት ወንጀለኛ በማድረጉ ባዝንም፣ ሁሉንም ነገር ህግ ይፍታዋልና የህግ ሂደቱ ይቀጥላል፡፡ ሁሉንም ነገር በትዕግስት እንድትከታትሉ በትህትና እጠይቃለሁ፡፡ አመሰግናለሁ፡፡

  • @mahiletmekonnen4364
    @mahiletmekonnen4364 5 лет назад

    በልኡል እግዚአብሔር ፊት ነው የምነግርህ ወንድማችን ሰይፉ ፋንታሁን ጄሪ ላይ 100% እውነት አላት።
    እህታችን ሳራ ግን የሚጋጭ ንግግር ነው የምትናገረው በዚያ ላይ ጄሪን ልታዳምጣት አለመፈልግዋ በራሱ እውነት ከእርሷ ጋር እንደሌለ ያስታውቅባታል።
    እንዲያውም ጄሪ ህዝቡን ይቅርታ በይ ብላ ማለቷ በራሱ እኔ አንተ መድረክ ላይ ታዳሚ ብሆን ከመቀመጫዬ ተነስቼ ነበር አጨብጭቤ ክብሬን የምገልጽላት WOW !

  • @lenadagm4848
    @lenadagm4848 5 лет назад +6

    ሴፉ አስታርቃለው ብሎ የኮመንት እራት አረጋቸው ክክክክክክክ

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 5 лет назад +11

    ወይ የፈረስ ጭራ እዲ ወጋ አውጥቶ መከራ ያሳይ ክክክክ

  • @dinali1902
    @dinali1902 5 лет назад +12

    በዚህ እድሜያቸው ለጎረምሳ ምን ላድርግርልህ በሚል ፈዘን ሊቧቀሱ ነው ...የጉድ ዘመን እሚበላው ላጣ ህዝብ ስንት ሚልዮን ህዝብ ተፈናቅሎ ቁራሽ ዳቦ ሚያጎርሰው በጠፋበት ዘመን የናንተ ዘፈን ምን ጠብ የሚረግለት ነገር አለ? ጭራሽ ይቅርታ ጠይቂ ምትባባሉት ? ይልቅ ህዝባችሁን ተመልከቱ ስንት የናንተ ድጋፍ ሚያስፈልገው ምስኪን እጆች ተዘርግተዋል መሰላችሁ ...ለእናት ሀገር ግዳይ ጥሎ እንደመጣ ጀግና በየመድረኩ አትፎካከሩብን ... ቁምነገር የለሾች

    • @menenamara8701
      @menenamara8701 5 лет назад +1

      Ewente naw betame naw yemiyasetelaw masetewale yesetene

    • @natinati5922
      @natinati5922 5 лет назад

      ልክ ነሽ አህቴ

  • @kathymayweather7431
    @kathymayweather7431 5 лет назад +15

    ኧረ በጣም የተመታ ዘፈን እኮ፤ እንድያዉም የኔ አደለም ነዉ ሚባለዉ

  • @seblasebla3592
    @seblasebla3592 5 лет назад +44

    አርቴ ፍሻል ፀጉር ተሸክመሽ አስር ጊዜ ትሞነጭሪውአለሽ ቀጫጫ

    • @user-dt7ji6zn2z
      @user-dt7ji6zn2z 5 лет назад

      Sebla Sebl ጰጉሯ ነው
      ነው
      ውዷ

    • @arsemadeneke3050
      @arsemadeneke3050 4 года назад

      @@user-dt7ji6zn2z አይደለም

    • @mloveyou7466
      @mloveyou7466 3 года назад

      ክክክክክክክ

    • @mloveyou7466
      @mloveyou7466 3 года назад

      @Lili a ክክክክክክክክ

    • @remlalove8526
      @remlalove8526 3 года назад

      🤪😂😂😂😂😂 የቀን ስራ ሆነባት እኮ😂😂

  • @hanazegeye7774
    @hanazegeye7774 5 лет назад +8

    Enkuan yenante zefen Ethiopia 🇪🇹 kene nebsua teserkalch

  • @zdtube7281
    @zdtube7281 5 лет назад +26

    ሴፉ ችግር አለብህ ሳራ ዋሽታለች ለ3 ነው የሰራን ብላ ይቅርታ መጠየቅ ነበረባት

  • @lov3888
    @lov3888 5 лет назад

    እኔ ግን የሚመስለኝ የ ሳራ ነው ምክንያቱ ቀድማ ዘፈኑን ያወጣቹው ሳራ ነች :: ሴፍሻ እንዳለው ችግሩ ገጣሚው ጋር ነው ያለው ስለ ጀሪ ሙዚክ ሳራ እንዴት ልታቅ ትችልኣለች ኣልበሙ እስኪ ያልቅ በምስጢር ነው የሚሰራው:: ሰይፍሻ ያደረከው ነገር በጣም ጥሩ ነው:: ምክንያቱ እነዚ ሰዎች የቀረቡ ሸው ላይ ነው ካንተ ሚጠበቀው እውነቱ ማን ጋር ነው ሳይሆን ሃሳባቸው እንዴት መግለፅ እና መወያየት ይችላሉ ነው እና ሰላም ለመፍጠር ያደረከው ጥረት በጣም ደስ ብሎኛል ሰይፍሻ እግዚአብሔር ያክብርህ:: እውነቱን ይውጣ ሚባለው ፍርድቤት ላይ ብቻ ነው እሱ ደሞ ያንተ ስራ ኣደለም ያንተ ስራ ሸው ነው ያደረከው ሁሉ ትክክል ነው::እሄ ሸው ነው እነሱን ማግባባት ነው የምያስፈልገው:: ኣዳልተዋል ሰይፍሻ የጀሪ ነው ብላቹ ኮሜንት ለፃፋቹ ሰዎች ደሞ ሰይፍሻም ብለዋል በህጉ መሰረት ሙሉ በሙሉ ላንተ ነው የሰጠሽ ከሙሉ ፌርማው ጋር ግን ሳራ ደሞ የዛሬ 5 ኣመት ነው ስራው የሰራችው ስለዚ ችግሩ ያለው ኣቀናባሪው ጋር ነው ብለዋል ሰይፍሻ እኔም ካንተ ጋር ተስማምቸ ኣለው:: እውነቱን ፈጣሪ ነው የምያቀው:: ሙዚቃው ግን በጣም በጀሪ ያምራል ጀሪ ኣሪፍ ኣርጋ ተጫውታው ኣለች::

  • @tigiyeamaruljphonetastic7632
    @tigiyeamaruljphonetastic7632 5 лет назад +16

    ጄሪዬ የእውነት ጀግናነሽ አንቺ ስልባቦት ምን አስሬ ፀጉርሽን የምትነካኪው የራስሽ መሰለሽ ነቀዝ አሮጊት ውሸታም ሳራ ቲ ጄሪዬ ጄሪዬ አንደኛ

  • @abduebrahim866
    @abduebrahim866 5 лет назад +43

    ሳራቲ ሳይሆን ሳራ ቲፍ ነው መሆን ያለብሽ

    • @tsiongashaw439
      @tsiongashaw439 5 лет назад

      Betekekel

    • @mmbb8853
      @mmbb8853 5 лет назад

      አፈር ብላ እንዴት ለሰው ስም እንደዚህ ቅጥል ት ሰጣለህ

  • @ፀደይደበበ
    @ፀደይደበበ 5 лет назад +35

    ጄሪ ትክክል ናት ሳራ ሌባ ናት ወደፊትም ተጠንቀቁዋት

    • @tsirhadesta1634
      @tsirhadesta1634 5 лет назад

      ሳታቅ አታውራ እውነቱ የማቀው
      አንድ እግዚአብሔር ነው

  • @awolhg5775
    @awolhg5775 5 лет назад +2

    ስይፉሻ ሀሪፍ ስው ነህ ቀጥልበት ስውን ማስታረቅ ፈጣሪም ይወድሀል

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 5 лет назад +26

    ያም ሆነ ይህ ሃሎ አዲስ አበባ ጄሪ ነች አሸናፊ ዳኛ ጋር ቢቀርቡ እንኩዋን ጄሪ ነች ምታሸንፈው ለምን ፊርማ ያረፈበት ውል አላት በማለባበስ እውነት አይሸፈንም ሳራ ሌባ ነች ነገር ግን ሰላም ጥሩ ነው

  • @አርሴማእናቴእማእወድሻለሁ

    ሌባ ስው ካፍ ያስታውቀል የላል የሀገሬ ስው
    አሁንም ሳራ የምተባለው እውነታ አይታይበትም

    • @falafalar4253
      @falafalar4253 5 лет назад

      Tnshi ale yimeslal

    • @ebromameshewa1717
      @ebromameshewa1717 5 лет назад

      እውነት ካፉ ይለያል።

    • @gy8086
      @gy8086 5 лет назад

      አርሴማ እናቴ እማ እወድሻለሁ leke nesh lgtuwa atlay buta nate!!

    • @wegayewtesfaye764
      @wegayewtesfaye764 5 лет назад

      ኣጨብጫቢ ምን ኣገባሽ ኣንችን

  • @bazagoorg6392
    @bazagoorg6392 5 лет назад +10

    ወልወድሽም ሳራቲ የሌባ አይንደረቅ

  • @awethadgu3622
    @awethadgu3622 5 лет назад +1

    ሳራ ቲ ግን እድሜዋ 21 መሆኑ በጣም ግር ይላል ከዛሬ ዘጠኝ አመት በፊት ከሲያምረኝ ጋር ክሊፕ ስትሰራ አስራ ሁለት አመቷ ነዉ ማለት ነው ጄሪ በጣም ጎበዝ ነሽ ሰይፉ በጣም አዳልተሃል በዛ ላይ ሙሳ የሚሉት ደሞ ወፍራም ጀዝባ መቶ ኪሎ ፍልጥ መደረኩን እኮ የሰፈር መድረክ አደረገው

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 5 лет назад +18

    Sara leba neshie uman hariuuu teserku newwwww😀😀😀😀😀😀

  • @rozirozi4048
    @rozirozi4048 5 лет назад +7

    የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ አሉ ደሞ ፍርድ ቤት መክሰስ ሆሆ ጄርዬ በርችልን

    • @theakoudsi8550
      @theakoudsi8550 5 лет назад

      ROZi RoZi kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk ye orethodox hayemanote zafane becha nawu enede kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk Hhhhhhhhhh

  • @ሀሲነትሙሀመድ
    @ሀሲነትሙሀመድ 5 лет назад +91

    አይ ከቶ ያልተሰርቀ ምን አለ የሰይፉ መላጣ ብቻ ነው

    • @user-ei7wc2rp6h
      @user-ei7wc2rp6h 5 лет назад +1

      ሀሲነት ሙሀመድ kkkkkk

    • @tibebtsehay9306
      @tibebtsehay9306 5 лет назад

      ትክክል ችግር ሳይፈታ ይቅርታ አረ'እሰከመቼ ነው የምናስመስለው ታድያ ባለመሆን መሆን የዘመኑ ሰው ለስምና ለዝና ብቻ ሰይፉ ጥሩ ጎን አለው ግን ያው አንዳንዴ ሰውነት ያጠቃዋል !!!

    • @ሀሲነትሙሀመድ
      @ሀሲነትሙሀመድ 5 лет назад +2

      @@tibebtsehay9306 ትክክል ነሽ ሰይፉ ሰውነት የለውም እኮ ምላሱ ከሰውነቱ ሰለሚበልጥ

    • @betelihembella3592
      @betelihembella3592 5 лет назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @tibebtsehay9306
      @tibebtsehay9306 5 лет назад

      @@ሀሲነትሙሀመድ
      haaaaa

  • @mulumesele3589
    @mulumesele3589 5 лет назад +1

    እውነቱ እግዛበሔር ያውቃል እች አለም አላፊ ነት መስማማት መፋቀር ነው የምገባን

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 5 лет назад +39

    በሰው ፀጉር እንደዝህ ያቁነጠነጠሽ የራስሽ ብሆንማ ጉድ ነው ይች ቀጭኔ ክክክ

  • @lemmaelias5767
    @lemmaelias5767 Год назад +3

    እኔ ግን ጄሪ አንጋፋ አርቲስት ከሆንሽ እንደው ዝፈኑን እንኳን ሰምተሽ ዋው ብለሽ ማበረታታት ነበረብሽ እኮ ። እውነት ዝፈን አንድ አይነት ግጥም ኖሮት በዜማ እንዲህ እንደሚለያይ ያሳየን ሙዚቃ ነው ።በቃ ሳራ በጣም በጣም በተሻለ ዘፍናዋለች አበቃ

  • @kenebeker8651
    @kenebeker8651 5 лет назад +4

    ሳራ 5 ከአምስት አመት በፊት 14 አመትሽ ነበር አንቺ ገና
    በልጅነትሽ መስረቅ የጀመርሽው. 🤣🤣🤣😂😂😂

    • @alemutadesse9840
      @alemutadesse9840 10 месяцев назад

      ምን ይሔ ብቻ ፋርማሲ ተመረቁ አላለችም ????

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 5 лет назад +1

    ene yemilew 10;55 (aser dekika ke 55 second lay)sara min lemareg new yemokerechiw??jeri endatawera meliket setatalech adel?

  • @lenas.m5209
    @lenas.m5209 5 лет назад +58

    ሳራቲ እመኚ ሌብነትሽን ተደብቀሽ ቆይተሽ አሁን ወጥቶ ሚዲያላይ ውሸትና ድርቅና ምን ይሉታል

    • @user-jo8fo8ok3c
      @user-jo8fo8ok3c 5 лет назад +1

      ዝም አትያትም ይች አጥንታም ሌባ

    • @wegayewtesfaye764
      @wegayewtesfaye764 5 лет назад

      ruclips.net/video/FyR6wIeEF60/видео.html

    • @LanganoTube9891
      @LanganoTube9891 5 лет назад

      ያገሬ ልጆች ♦chanalen SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ትወዱታላችሁ♥ሰላም ለሀገራችን ለኢትዬጲያየ ♥እወዳችሆለሁ @ Langano Tube.

    • @elsasolomon6934
      @elsasolomon6934 5 лет назад

      @@user-jo8fo8ok3c 😂😂

  • @adanima3rf988
    @adanima3rf988 5 лет назад +139

    ውሸታሞች ናቸው ሁለቱ ተመካክረው ነው የመጡት ሎቦች ጄሪ ተያቸው

    • @hxjdsnjdd3223
      @hxjdsnjdd3223 5 лет назад +2

      እኔ የገረመኝ ያቃናባሪ የተባለዉ አለቅላቅ ውሻ

    • @adanima3rf988
      @adanima3rf988 5 лет назад +1

      @@hxjdsnjdd3223 በጣም ሲያስጠሉ ሴይፈም ሸፋፍኖ ለማለፍ ፈለገ እኮ

    • @nanameke9196
      @nanameke9196 5 лет назад

      Awo betekekl

    • @jafabiology5971
      @jafabiology5971 5 лет назад +1

      awo labochuu nachew

    • @meramababo2303
      @meramababo2303 5 лет назад +2

      Betekekel meskin agegnetew techawtubat betam new yasazenechigne .

  • @Ahmedseada-ci3vd
    @Ahmedseada-ci3vd 5 лет назад +63

    በሰው ፀጉር መቆላት

  • @user-sx9gg9ho3v
    @user-sx9gg9ho3v 5 лет назад +2

    O my god era music eqo fikr new manm aytala

  • @MedMed-ov3px
    @MedMed-ov3px 5 лет назад +4

    ዋናው በልጦ መገኘት ነው ሳሪቲ ትበልጫለሽ አይዞሽ

  • @bbbbbb2131
    @bbbbbb2131 5 лет назад +12

    ሳራት ጠጉርሽን ሠርቀሽነው አላመንሽው መዳበሥ አበዛሽ

  • @haniharar735
    @haniharar735 5 лет назад +76

    ይቺ ጣውላ በጣም ታስጠላለች ሌባ ፈጣጣ ነሽ ሳራቲ ቱ ደሞ በ ሰው ፀጉር መቆላት መታመስ አለ እንዴ😂የ አይጥ ምስክር ዲቢጥ አንተ ደሞ ምን ቤት ነህ

  • @TeshomeMelaku
    @TeshomeMelaku Месяц назад

    ባለቤትነቱ የማን ይሁን ነው ሁለቱንም ተቀባብሏቸዋል አቶ ምዕራፍ