"ፖስታው ሚስቴን የሰጠኝ ባለውለታዬ ነው" አቶ አበራ አፍን //በቅዳሜን ከሰአት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 25

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 5 месяцев назад +6

    ደስ የሚሉ አባት እግዚአብሔር እድሜ ይሰጣችሁ ❤❤❤❤❤

  • @ቤቲነኝ-ጸ2ቀ
    @ቤቲነኝ-ጸ2ቀ 5 месяцев назад +3

    ዋው ምርጥ እንግዳ 👏👏👏ሀገርን የሚወድ እንደ እርሶ አይነት አባት ሀገራችን ጠፍቶባት ይሄው አገር ተረካቢው የሚባለው ወጣት በዘር መተት ተተብትቦ ሀገራችንን ለማጥፋት በት በት እያለ ነው😢

  • @tesfuashenafi6256
    @tesfuashenafi6256 5 месяцев назад +1

    ጋሽ አበራ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል የዛሬ 45 ዓመት ፓየለት ትሬኒንግ ስገባ የመጀመሪያ አስተማሪዬ ያው እንደምታውቀው አብዛኛወቻችን የመጨረሻው ደረጃ ደርሰን በተራችን እያስተማርን ነው እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥህ እናመሰግናለን !!! ብዙ ነገር አስታወስከኝ።

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 5 месяцев назад +8

    ማነው እንዴኔ የጎንደሩን ልጅ በጉጉት የሚጠብቅ😢😢😢😢😢በተረፈ ebs እንወዳችሁለን❤❤❤❤❤

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 5 месяцев назад +1

      😢😢እኔም ሁለቀን የማስበው ጭራሽ ግጥሙ ስለ እናት ሲነሳ አልችልም 😢😢

    • @SeeSee-zu5ys
      @SeeSee-zu5ys 5 месяцев назад

      እረ እኔም😢😢😢😢😢😢😢

    • @tigisttesfaye5442
      @tigisttesfaye5442 5 месяцев назад

      እኔ በየሳምቱ እምጠብቀው የሱን አዲስ ነገር ነው😢

  • @negamekonnen8056
    @negamekonnen8056 5 месяцев назад +2

    ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጥዎ የልብ ምኞቴ ነው

  • @elizabethtadesse6593
    @elizabethtadesse6593 5 месяцев назад

    መፅፋሁን ለማንበብ የነበረኝ ጉጉት ቀላል አልነበረም እጅግ ደስስስ የሚል ታሪክ ቆንጆ አተራረክ የሚስብ እይታ ያለው መፅሃፍ ነው ጋሽ አበራ እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 5 месяцев назад +3

    እረጂም እድሜ ለአባታችን

  • @shegak5217
    @shegak5217 5 месяцев назад

    በጣም ደስ የሚሉ ምሁር እናመሰግናለን!

  • @Etagen-wu1es
    @Etagen-wu1es 5 месяцев назад +1

    እንኳን ደና መጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 5 месяцев назад +1

    ይገርማል በጣም! ግዜው ይሮጣል እኔም አረጃለሁ ግን ለአገሬ ምንም ስላልሰራሁ እቆጫለሁ ::

  • @ሰሚረሀምዘ
    @ሰሚረሀምዘ 5 месяцев назад +1

    ዘሬ ቅደሜ ነው አለህ ከይር የሰመን ተፈለጊዎች ተገኝተው ፈለጊዎች እኘም የምንደሰት ቀን ይሁን አሚን

  • @om_Ryane
    @om_Ryane 5 месяцев назад +1

    የተጠፋፋ የተነፋፈቀ የምታገናኙበት መልካም ስራችሁ ቀጥሉበት ebc ያላችሁ ሁሉ

  • @Waaq-d7g
    @Waaq-d7g 5 месяцев назад +1

    ልዩ ናችሁ

  • @MikeTesfaye-rh8hr
    @MikeTesfaye-rh8hr 5 месяцев назад

    wow gasye you so sweat history

  • @ቅድስትአርሴማአማላጄ
    @ቅድስትአርሴማአማላጄ 5 месяцев назад +1

    ዛሬ የተጠፋፉትን እድለኞች ማን ይሁን🎉❤ላይ ❤

  • @rahwagirmay8730
    @rahwagirmay8730 5 месяцев назад

    Tesegi gn gena eyetenageru akaretshachew.betam dess yemilu abat nachew edmena tena lager wedadu abatachin

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo 5 месяцев назад

    ድል ለተገፋዉ ህዝብ😢😢😢😢😢

  • @زوزوالمغربي
    @زوزوالمغربي 5 месяцев назад

    ዛሬ አደኛነኝ❤❤❤❤

  • @beifngg1030
    @beifngg1030 5 месяцев назад +1

    First

  • @derejereta860
    @derejereta860 5 месяцев назад +1

    ዮናስ የምወድህ ጋዜጠና ነህ ሆኖም ግን በጣም ቦቅባቃ ነህ አንዳንዴ እንኳን ድፈር ሰው አታቋርጥ።

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 5 месяцев назад

      ታረም! ሚዲያ ላይ ?ዮኒ ብዙ አድናቂዎች አሉት!ምቀኛ

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 5 месяцев назад

      ደረጀ እባክህን ዝም ብሎ አይፃፍም ሰው ምን ይለኛል ይባላል የተጠቀምከው ቃላት ከትልቅ ሰው አይጠበቅም ጭንቅላትህን ትልቅ አርገው ዬኒ ጀግና ነው ማንም አይለውም አዛኝ ነህ ብትል ይሻልህ ነበር ቅናት አስመሰለብህ ተው አንናናቅ ።