ከአማራ ፋኖ በወሎ አሳምነው ኮር የተሰጠ መግለጫ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 25

  • @YaredWondatr
    @YaredWondatr 19 часов назад +2

    ድል

  • @AmsalumerikYerdawu
    @AmsalumerikYerdawu 8 часов назад

    አሳምነው ሞተ አንልም ልጆች ይህን ትግል ዋደ ሆላ ከተመለሱ ነው ሞተ ብለን የምናለቅሰው አማራነት 💪💪💪💪 እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅልን🙏🙏🙏ፋኖነት ኢት
    ዮጲያዊነ ነው

  • @fasikawasefazewudie4384
    @fasikawasefazewudie4384 День назад +3

    የላስታ ምድር የጀግኖች መፍለቂያ ኑሩልኝ❤❤❤

  • @desalegnalefe
    @desalegnalefe День назад +1

    ትክክል ብለሀል❤❤❤

  • @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ
    @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ 23 часа назад +2

    የወሎ ፍኖ እመራሮ ምሬ ወዳጆና ኳነሬል ሞሃቤ ና የነሱ አምራሮች
    በሰቸኳይ የወሎ ፍኖ በእንድ የጦር እዝ ስር መሆነ እለበት
    የፍኖ ትግል በግለሶች የቆመ እደለም ወይም በግለሶቦች
    የግል ስምን ዝና
    የአማራ ህዝብ የነፃነት ትግል
    ማጎታት በአሰቸኳይ
    አቁሙ።
    መላው የአማራ ፍኖ ወደትግል የወጣው ለአማራ ህዝብ
    ነፃነት ነው
    እንጂ ለግለሶቦች ስምን ዝና እደለም ።
    በተለይ የወሎ የሽዋ የፍኖ
    እመራሮች
    ውስጥ ያለውን
    የአመራር አባላት
    እኔ ያልኩት ካልሆነ
    ማለታቹ ዎጋ ያሰከፍለ ነው
    እንመራወለን የምትሉትን
    የፍኖ ተዎጊ ሃይል።
    ትስማሙ እደሆነ ተስማሙ
    እልያ ትግሉን በእንድ እርገው ለሚመሩ ታች ላሉ የፍኖ አመራሮች
    አሰረክቡ በሰላም ሳይመሽ።
    ታች ያለው ፍኖ ትግሉን አጠናክሮ
    ይቀጥላል ፍኖዎቹ እያሉ ያሉት
    በእድ እርጋቹ ምሩን ነው
    ሳይመሽ ወደ እንድ እዝ
    ተሰባስብ ።
    በተለይ
    የወሎ የሸዋ ፍኖዎች አመራሮች
    ከጎጃም ከጎደር ወንድሞቻቹ ተማሩ
    ድል ለታላቁ የአማራ ህዝብ ።

  • @Rubiaseid12
    @Rubiaseid12 День назад

    አንድ ሁኑ ለህዝቡ ስትሉ ለሰማኣታቶቹ ስትሉ ወንድሞቸ አንድነት ክብር ነው በስም አትከፋፈሉ ስለዚህ በችግር ለሚሰቃየውና ለእግረኛው የፋኖ ተዋጊ ስትሉ የአባታችን የአሳምነውን ቃል ጠብቁ 1ሁኑ!!!!!

  • @shambelbogale8084
    @shambelbogale8084 День назад

    ወንድሞቻችን በርቱ አስተማሪ የሆነ መግለጫ ነው!ክብርና ሞገስ ለተሰው የህልውና ታጋዮቻችን!

  • @GetieDesalegn
    @GetieDesalegn День назад +1

    ኑሩልን ጀግኖቻችን

  • @KasaEnea
    @KasaEnea День назад

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ድል ለፋኖ ድል ለአመራ ህዝብ

  • @فايزالنجار
    @فايزالنجار День назад

    ❤❤❤❤❤❤ፋኖ መከታችን

  • @Qerrt-q2t
    @Qerrt-q2t День назад +1

    ፋኖ የወደፍትት ኩራታችን መመኪያችን ማሪያችን ሁኖ ይኖራል

  • @User-v7d1y
    @User-v7d1y 15 часов назад

    ምን ማሉት ነው ኮማዶ ፍቅሩ ንግግር የቆረጣችሁት ሙሉ መልዕክት ማስተላለፍ አለባችሁ

  • @Alpha-jk4df
    @Alpha-jk4df День назад

    ❤❤❤❤

  • @getuadmas6416
    @getuadmas6416 День назад

    🙏🙏🙏💪

  • @KebedeHaile-u3j
    @KebedeHaile-u3j 22 часа назад

    ሁሉም በቅረቡ ይመሰላሉ ለነቴ መቼም አይሆንለቸውም አትከረተቱ በለዝሌውች

  • @ሀመራዊ
    @ሀመራዊ День назад +1

    ደሞቻችን❤❤❤

  • @EphremMobileandcomputer
    @EphremMobileandcomputer День назад +1

    እየገደለህ ፡እያረደህ፡አያፈናቀለህ ፡ እየዘረፈህ ወዘተ ያለው ወሎ፡ሸዋ፡ጎንደር፡ጎጃም ፡ሙስሊም ክርስቲያን ወዘ ተ ብሎ ሳይሆን አማራ ብሎ ነው ስለዚህ አንድ ሁኑ

  • @FiraolFiraol12
    @FiraolFiraol12 День назад +1

    Leba😢newe fanoo(faattu achuumattii duutaa zamaana kaasaa😅😅😅😅

  • @KebedeHaile-u3j
    @KebedeHaile-u3j 22 часа назад

    በቅዥት የምትከረተቱ ህልመኛ ተረገጎ ኢነቴ ለጦረነት ሰይሆን ለዝረፈየ ነው የምትሆኔ

    • @Nebyat-xp3sg
      @Nebyat-xp3sg 18 часов назад

      በጣም ተቃጠልክ 😂😂ደግሞ ስምህ ከበደ መሆኑ😤😤😤

    • @AmsalumerikYerdawu
      @AmsalumerikYerdawu 8 часов назад

      ስታየው ቀዘንህ ቻለው

  • @shambelbogale8084
    @shambelbogale8084 День назад

    ወንድሞቻችን በርቱ አስተማሪ የሆነ መግለጫ ነው!ክብርና ሞገስ ለተሰው የህልውና ታጋዮቻችን!

  • @AhmadK-k3u
    @AhmadK-k3u День назад

    ❤❤❤❤

  • @SerkeMeket
    @SerkeMeket 23 часа назад

    ❤❤❤❤❤