የተናቀው የክብርት ፕሬዘዳንት ስጦታ ገቢ ሆነ - Ethiopian Funny TikTok Videos -

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024

Комментарии • 434

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 26 дней назад +48

    ደሙን የሚያፈሰዉ አጥንቱን የሚከሰክሰዉ ጀግናዉ መከላከያችን እንኳን ሸልማት ሊጠይቅ ይቅርና ከ ኪሱ አዉጥጦ የደካማ የእናቶችን ቤት ይጠግናል ባለጌ መጀመሪያ ብር ተበድረህ ነበር እንዴ ይሄሁሉ እብደት

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  26 дней назад +1

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤️👍

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p 26 дней назад

      @@ShitaBelay-tl1hq ጅል ሲመክሩት የቀኑበት ይመስለዋል እንደሚባለው ሲሸልሙት ጊዜ የመሸለም መብት እና የመሸለም ግደታ ያለብን መሰለኮ 2 ሚልየን ቀርቶ 2 መቶ በዚ ዘመን መገኛዋ ሩቅ በሆነበት ዘመን ጭራሽ ለምን ተሸለምኩ ብሎ ቁጣ ከጉድም በላይ ነው ሲጀመር የስጦታ እና የሽልማት ትንሽ የለውም ስጦታውን የሚያቀለውም ሆነ የሚያገዝፈው ተቀባዩ ነው ለማንኛውም ማመስገን ያለመደን ህዝብ መሸለም ይሄው ውጤቱ ወቀሳ ነው እኔ ከአረቦች የተማርኩት አንዱ ነገር ምንም አድርገህላቸው አመሰግናለሁ ማለት መቻል ነው አድስ ሆኘ አመሰግናለሁ ሲሉኝ እንደ ምን አድርጌ ነው የሚያመሰግኑኝ እኔ ግደታየን ነው የተወጣሁት እል ነበር ። አትፍረዱብኝ አለመድኩማ እኔ የማውቀው ቸግሮህ ሰው ሲረዳህ ወይም ከመሬት ተነስቶ ስጦታ ሲሰጥህ እና በመሳሰሉት ምክነያት ነው ሲመሰገን የማውቀው አሁን ሲገባኝ ግን አመሰግናለሁ ማለት በራሱ ትልቅ የስነ ልቦና ጥገና እና ለሰውየው ያለህን ክብር ማሳያ ነው ለካ ለማንኛውም አመሰግናለሁ
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .. ማለት ይልመድብን ። ሰላም ለኢትዮጲያ እና ለህዝቦቿ አሏህ የሀገራችንን ጠላት ይያዝልን

    • @bkhm6433
      @bkhm6433 26 дней назад

      በጣም ይገርማል

    • @gerageru1388
      @gerageru1388 26 дней назад +4

      ለመንግስት እንዲደርስ ትላለህ ? መንግስት የሌለን መሆኑን ትስፋ የማትቆርጡ ጉዶች ።

    • @user-ll7oj5st7x
      @user-ll7oj5st7x 26 дней назад

      አይ ጋላላላላ???

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 26 дней назад +49

    ስንት ችግርኛ ባለባት ሀገር እኔ ብቻ ልብላ የሚሉ ሆዳሞች የተፈጠረባት እምየ ኢትዮጵያ ታሳዝናለች

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 26 дней назад +3

      ሰውየው ቁጥር አያቅም ሚሊዪን ሲባል ሰም ነው የመሰለው ገንዘብ አልመሰለውም አወይ ቁጥር አለማወቅ መሀይም ደፋር ነው😂😂😂

    • @user-gi9wz3om3b
      @user-gi9wz3om3b 26 дней назад +2

      ​@@TigistTeklehaymanotGebreselass😂😂😂 😂ቢሆን ነው በጤናውማ እንዲ አይልም

    • @user-gi9wz3om3b
      @user-gi9wz3om3b 26 дней назад +2

      በትክክል ወላሂ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  26 дней назад +1

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤️👍

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p 26 дней назад

      @@raheemakader7352 በጣም

  • @abrahamalemayehu6572
    @abrahamalemayehu6572 26 дней назад +11

    ምንግስት ምንም አያደርገው ምክንያቱም ሁሌም የኢትዮጵያ ሕዝብን የሚያዋርዱ ሰዎች ምንም ሲደረጉ አላየንም ።

  • @user-ej3yq3eu8p
    @user-ej3yq3eu8p 26 дней назад +26

    በአሸብር ዙሪያ የተዘፈኑ ዘፈኖች ግን ተመችተውኛል😂😂😂😂

    • @zewditu1735
      @zewditu1735 26 дней назад +1

      በጣም 😂😂😂😂

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  26 дней назад +1

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤️👍

    • @user-if3hn7xc1v
      @user-if3hn7xc1v 25 дней назад +1

      በጣም የኢትዮጵያ ህዝብ አይጥመድህ

  • @xciteali30
    @xciteali30 26 дней назад +16

    ፋራ ሲሰለጥን በጨረቃ ጥላ ያጠላላ ውይ ገመድ 😂

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 26 дней назад +4

    አቦ ዘፈኗ በጣም ምርጥ ናት ትመቻለች አቦ የሀበሻ ህዝብ ፈጣን ምላሽ መስጠት ይችችልበታል ወዲያዉኑ።።

  • @user-cq2sy3ot9n
    @user-cq2sy3ot9n 26 дней назад +10

    እኛ ስንሳሳት ፈጣሪ አይገባዉም ብሎ ከአፉ መነጭቆ አሳጣዉ ስለዚህ ፈጣሪን አመስግኑ የሱ ጥበብ አያልቅም

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 26 дней назад +11

    ሽልማት ሳይሆን ሌላ ነበር ሚገባቸው
    ቅሬታ ካለበትም በጭዋ መንገድ ማቅረብ ይችል ነበረበት

  • @yoditmussie6466
    @yoditmussie6466 26 дней назад +11

    ሁለት ሚሊዩን ለባለጊዜ ምኑ ነች

  • @user-rx9qv2vx7m
    @user-rx9qv2vx7m 22 дня назад

    በእውነት ሀገራችን ሰው ጤነኛ አይመስለኝም ጤነኛ ሰው ይህን ክብር ባላቃለለው

  • @pelatosrume45
    @pelatosrume45 26 дней назад +7

    ገንዘቡ የኛ ነው ስለዚህ ብዙ ሯጭ ላፈራው የ በቆጅ አካዳሚ ይሰጥልን## challenge##

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 26 дней назад +8

    ወገኖቼ አትሌቲክስ ቤትን የግላቸው ማድረጋቸውን ገሃድ ወቷል።ግፉ እጅግ በጣም ጫፍ ወጥቷል።ዳቦ አጥቶ የሚንከራተት ለማኝ ህዝብ ባጨናነቋት ሀገርና ህይወቱን ለሚሰጥ ወታደር የዕድሜ ልክ ደመወዙ ባልሆነበት ሁለት ሚሊየን ክብር ስድብ የሆነለት ግለሰብ ዘረፋው በተጧጧፈበት ሀገር ውስጥ ያለን ህዝቦች ነን።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  26 дней назад

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤️👍

  • @SS-wt9ur
    @SS-wt9ur 26 дней назад +10

    የመንደር አይዞህ አይዞህ የቤተመንግስት ስጦታ አስናቀህ

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p 26 дней назад +1

      @@SS-wt9ur ሀሀሀሀ

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p 26 дней назад +2

      @@SS-wt9ur ወቶ ይቅርታ መጠየቅ አለበት ግን እምቢ ብሎ የመለሰውን ሽልማት መልሶ ሊወስድ አይገባም ይልቅ ለኔ ብትሰጡኝ ጥሩ ነው ባይ ነኝ አመሰግናለሁ

  • @user-co9ot8jr5l
    @user-co9ot8jr5l 26 дней назад +7

    መንግስት መንግስት ትላላችው መንግስትን አየተው አይደል እንዴ የሜጨወቱብን ብቻ የኢትዮጵያ አምላክ ከታች እስከላይ ይፍረድባቸው የመውደቄያቸው ዘመን ያቅርብላቸው

  • @haymanotgebreyes9865
    @haymanotgebreyes9865 26 дней назад +16

    አብይ ቢሆን ኖሮ " ኧረ ግማሹን ለኮሪደር ልማት አውሉት" ይል ነበር😂

  • @hermelatewodroseenu
    @hermelatewodroseenu 26 дней назад +3

    በዚህ ደረጃ ግብዝ ሆነናል 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @simongrmay9975
    @simongrmay9975 26 дней назад +6

    ብልጥ ልጅ የያዘው ይዞ ያለቅሳል ነው የሚባለው
    እቤቱ ዳቦ ያጣ ልጅ እንዳለው እርግጠኛ ነኝ

  • @nuniguebrehiwot7
    @nuniguebrehiwot7 26 дней назад +4

    ያገሬ ልጅ የዛሬው ፕሮግራም ደግሞ ድንቅ ነው እውነት ነው ብዙ ችግር ተፈጥሯል ቢሆንም አንድ ወርቅ ላስገኘልንም በጣም አመሰግነዋለሁ❤❤❤❤💚💛❤️💐💐💐💐💐🏆🏆🏆💪💪💪

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  26 дней назад

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤️👍

  • @Masi-c6z
    @Masi-c6z 26 дней назад +6

    ወይ ተዉት በቃ ሁለት ሚሊየን ብር ቁጡሩን አያውቀዉም

  • @hermelatewodroseenu
    @hermelatewodroseenu 26 дней назад +3

    የኢትዮጵያ ህዝብ የመከላከያ ደሞዝ ታውቁታላቹ በጣም ያሣዝናል

    • @hermelatewodroseenu
      @hermelatewodroseenu 26 дней назад

      ኡኡኡኡኡኡ ተቃጠልን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  26 дней назад

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤️👍

  • @singerashenafihailu6730
    @singerashenafihailu6730 26 дней назад +6

    አሰልጣኝ ምንም ሽልማት አስፈልገዉም አትሌቶች ደም አፍስሶ ነዉ የሚሸለሙት

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 26 дней назад

      በጣም ትክክል ነው ስራውን እየሰራ ነው በቃ የምንአባቱ መቀነስ አለበት።

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 25 дней назад

    ትክክል ነህ አዘጋጅ ሯጮቹ ችግራቸውን ሲናገሩ ማንም የሚሰማቸው የለም

  • @user-kc4qk8xu8s
    @user-kc4qk8xu8s 26 дней назад +2

    ወ/መስቀል ኮስትሬ ተሸልመው ያውቁ ይሆን ነፍሳቸውን ይማር።

  • @bahunegn
    @bahunegn 26 дней назад +5

    ሞኝ የሚያገኘውን ሳይዝ ይደነነፋል

  • @ኪሩቤልፀጋዬጀማነህ
    @ኪሩቤልፀጋዬጀማነህ 26 дней назад +1

    በህግ ፊት በሚቀረበት ጊዜ Etv በቀጥታ ስርጭት ቢተላለፍ ደስ ይለኛል

  • @HayimanotBizuwork
    @HayimanotBizuwork 25 дней назад

    የስጦታ ፈረስ ጥርሱ አይታይም😂😂😂

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 26 дней назад +1

    THANKS GOD ABEBE BEKELA HE RUN BAREFOOT.THANKS TAMERAT TOLA AND THE ATHER ATLANTICS FOR HARD WORK❤🙏

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  26 дней назад

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤️👍

  • @shararh6775
    @shararh6775 26 дней назад +3

    እኔ ለ ዶክተሩ የተዘፈነለት ዝፈን በጣም ነው የተመቸኝ ግን ጥሎ ከሚወጣ ተቀብሎ ለተቸገሩት ቢያካፍል መኪኒናው ለሌላ ቀን ይሆንለታል ❤❤❤❤❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  26 дней назад +1

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤️👍

  • @eshtaerobele6672
    @eshtaerobele6672 26 дней назад +2

    እንደውም በታምራት ቶላላይ ግፍ የሰራ አሰልጣኝ ነው ያ ሕፃን ልጅ በሱላይ ያሾፈበት ልጅ ይበልጠዋል እንደውም መከሰስ አለበት የመጨረሻ ባሌጌ አሰልጣኝ ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  26 дней назад

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤️👍

  • @user-en4jj6do2z
    @user-en4jj6do2z 26 дней назад +6

    ❤❤❤❤እንግዲ ምን ይደረግ ነፍሱን በሲዖል ያድርግለት ተቀብሉ ለእርዳታ ቢሰጠው አመዳም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  26 дней назад

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤️👍

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 26 дней назад +1

    የፈረስ ስጦታ ጥርሱ አይታይም ይላል የአገሬ ሰው አይ ደደፎ።

  • @goreja100
    @goreja100 26 дней назад +1

    ጉዳዩ የሁለት ሚልየኑ አይመስለኝም እኛ የማነውቀው የራሳቸው የመብት ጥያቄ ይኖራቸዋል

  • @jemalsirmolo
    @jemalsirmolo 26 дней назад +1

    ዝም ብለን በነወረስ ሁሉም ሰዉ በለበት ቦተ ነዉ የሚመዘ ነዉ ስለ ጉደዩ እሱነ ኡሱን መሰሎቹ የቀሉ

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 26 дней назад +2

    የመጨረሻዉ እርጥብ መሀይም ነው አሰልጣኝ ተብየዉ።

  • @alreemalmarzouqi1514
    @alreemalmarzouqi1514 26 дней назад +1

    በርታ👍👍👍👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  26 дней назад

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤️👍

  • @user-zh4ek5kd2y
    @user-zh4ek5kd2y 26 дней назад +1

    በቃ መኪናዉን ሸልሙት ሸልሙት ሴንጀሩን የልብስ መኪናዉን ወይኔ ጸጸቱ ሊገልህ ነዉ አልቀበልም ማለትህ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @birkneshbirke8939
    @birkneshbirke8939 24 дня назад

    እራስ ወዳዲ ሰዉ ነዉ ሲበዛ ፈጣሪ አዋረደህ

  • @SureSureefel-pq2pp
    @SureSureefel-pq2pp 26 дней назад +1

    እሱ ላቡን አፍስሶ አነተ እኩል አካፍሉኝ ፈጣጣ ደንቆሮ ይህ ሰው ማሰለጠን የለበትም በግ ጠባቂ ነው ማረግ እርኩስ አሳፋሪ።

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 26 дней назад +1

    እንደ ሚቆጨው እርግጠኛ ነኝ ክክክክክክክ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  26 дней назад

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤️👍

  • @sebsebieretta14
    @sebsebieretta14 26 дней назад +1

    Mahekelawi metaser alebet hulet amet tigabegna!!!😊

  • @ashebirassefabedane4462
    @ashebirassefabedane4462 26 дней назад +1

    እኛ ኢትዮጵያንን ነዉ የነቀው

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 26 дней назад +1

    ትክክል እግቢኖር ኖሮ እዛው ነበርአስሮ ወድከርቼሌ መወርድ የነበረበት

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 26 дней назад +2

    ለሮአጮቹ የየሃገሩ ተወካይ የውሃ ጠረጴዛ ሲያዘጋጅ ኢትዬጵያ አልነበራትም አትሌቶቹ ማሽነፍቸው በእግዚአብሔር እርዳታ ነው አትሌቶቹ ግፍ ተፈፅሞባቸዋል

  • @user-it8rj9ne2i
    @user-it8rj9ne2i 26 дней назад +3

    አይደለም ሁሉት ሚልየን የፕሬዝደንት እጅ መጭበጥ ከብር
    ይበልጣል ይሄ ደደብ መታሰር አለበት

  • @AntenehMoges-zh5cs
    @AntenehMoges-zh5cs 26 дней назад +1

    ሁለት ሚሊዬን መሸለም በራሱ በጣም እጅግ በጣም የተጋነነ ነው ያም ሆኖ ይሄንን ሁሉ ብር መናቅ በጣም ይገርማል ቢያንስ የአስር ሺህ ኢትዮጲያውያኖች የሁለት ወር ደመወዛችን መሆኑን አላወቀው ይሆን ብራችንን ምን ያህል እንደዘረራችሁት አሳይቶናል ብሩን በእድሜ ልካችን ልናገኘው አይደለም ልንቆጥረው አንችልምኮ የኔጌታ አይ ብራችን ስታሳዝን እንደዚህ አንሰሽ ማየት፡፡፡፡፡፡፡፡፡

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  26 дней назад

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤️👍

  • @emebetgebremariam153
    @emebetgebremariam153 26 дней назад +2

    አይ የቀን ክፉ
    በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ

  • @yayinedesta5376
    @yayinedesta5376 26 дней назад +1

    ይገርማል ይሄ ሰውዪ 2 ሚሊየን ሳይሆን የሰደበው ሰሙ እራሱ ስድብ ነው ነው የሚመስለው ከደሃ ጉሮሮ ተነጥቆ የተሰጠው 💔

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 26 дней назад +2

    መብቱ ነው 2 ሚሊዬን አልቀበልም ማለት
    ካለውስ እውነት ነው ስድብ ነው 🤣🤣🤣❓❗❓❗😅

    • @user-ll7oj5st7x
      @user-ll7oj5st7x 26 дней назад

      አይ ጋላላላ??

    • @godisgodallthetime1519
      @godisgodallthetime1519 26 дней назад +1

      @@user-ll7oj5st7x ሁሉንም ወደ ዘር ወስደን እንችልዋልን ❓ሃብታም ምን ላለው ድሀ ቁላው አሎ ቆልል እራስ 🤣🤣🤣

  • @genetabebe3821
    @genetabebe3821 26 дней назад +1

    አልቀበልም ያለውን ነጥቆ ከስራው ማባረር ነው

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 26 дней назад +1

    Maekelawi sayhon ye😅Aymero tamami sayhon aykerm

  • @kiyagetachew2550
    @kiyagetachew2550 26 дней назад

    😂😂😂 Ouffffff Aboo yihee hollaa yehon Sewu Hager sayihon Birr enaa Birr bichaanewu focus yaregewu

  • @selamwongel1625
    @selamwongel1625 26 дней назад +1

    አይይይይ ገመዳ አይይይይ ገሜ

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 26 дней назад +1

    Setota Albert enje serteh ya gejehew aydelm betam dedeb aseltaj

  • @etsubeseleshi3416
    @etsubeseleshi3416 26 дней назад +4

    አብይ ቢሆን ኖሮ ይሄን አፉ አይከፍትም እግር ልሶ ይቀበል ነበር
    እውቀት የሸሸችው ድንቆሮ ምሆኑን ነው
    እውነት ትክክልኛ መንግስት ካለ ሰውየውን ከስራ ማባረር አለበት
    ማፈሪያ
    በድሀ ብር ቀልዱ

  • @beleteyohannesnigussie639
    @beleteyohannesnigussie639 26 дней назад +1

    ሁለት ሚሊዮን ብር ለሱ ስድብ ከሆነ በርግጠኝነት ወራዊው ገቢው ሰባ ሚሊየን ብር መሆን አለበት ለዚህ በሆነው የናቃት

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 24 дня назад

    ያማል እንደሀገር💗🇪🇹💗💕

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m 26 дней назад +2

    እረ😂😂😂😂😂😂

  • @yohansejonejone3628
    @yohansejonejone3628 26 дней назад +1

    ሽልማት መስጠት ግዴታ አይደለም የፍቅር ሥጦታ ነው የስጦታ ፈረስ ጥርሱ አይታይም፡፡

  • @user-dz8ds4jy3h
    @user-dz8ds4jy3h 26 дней назад +3

    አሰልጣኙ ግን በችሎታው ነው እዚህ ደረጃ የደረሰው ወይስ በሳቦታጅ እኔ አልፈርድበትም በጣም የተናናቀ ስርአት ውስጥ ስላለ ነው እነ አሸብር ለመንግሥት እና ለህዝ ያላቸውን ንቀት አይቶ ነው የተዳፈረው

  • @workigudissa2926
    @workigudissa2926 26 дней назад +1

    ጎበዝ ድሮ አውቀና እስፖርት ፌዴሬሽን ችግር እንደለበት መሪ አልባ መስረቤት ነው

  • @meseretamaregebrmedhen4338
    @meseretamaregebrmedhen4338 26 дней назад +1

    አንድ መቶ ሺ መስሎት እንዳይሆን ህዝቡ አንድ ሚልየን ሲል ነው ያወቀው

  • @girmaasfaw4119
    @girmaasfaw4119 25 дней назад

    አቤት ቅናት አቤት ቅናት እኔ ከአትሌቶች አኩል መሸለም አለብን የሚለው ቅናት ናለዉን አዙሮት አትፍረዱበት።ስጀመር ሽልማት የሸላሚው በጎ ፈቃድ እንጂ የተሸላሚው ዉሳኔ የለበትምና ጀለሴ በዶ ጭንቅላት መጀመሪያ ዲሲፒሊን መጀመሪያ ዲሲፒሊን ወግድ ሥርዓተ ቢሶ።ራስ ወዳድ አልጠግብ ባይ የሞትክ ሞትቻ።አረ ይህንን ፍቃዱን ሠርዛችሁ ከአትሌትክሱ አሰወግዱት።አሰወግዱት።አሰወግዱት።አረ የመንግሥት ይሉኝታ በዛ ደንሶችንና አሸባሪ ዎችን ለሽልማት ማቅረቡ።

  • @user-sw2hz1xf4d
    @user-sw2hz1xf4d 26 дней назад +4

    የበታችነት ስለሚስማው ይሆናል ስላስለጠናቸው!!

  • @TizitasolomonDawete
    @TizitasolomonDawete 26 дней назад +3

    እኮ ጭራሽ ከ፡ እርዋጭ : እኩል ሊባላ ክብረቢስ

  • @user-ow3ye8xp1v
    @user-ow3ye8xp1v 23 дня назад

    አሰልጣኙ የጠበቀው ሰድብነበረ ሲሸለም ቀዥብሮ ነው ዉርደታም የናት ሰጦታ😢የናቀ

  • @AsmamawAsmamaw-ff8ws
    @AsmamawAsmamaw-ff8ws 26 дней назад +1

    አቦ ፈጣሪ ይባርክ እሰኪ ለአንድ ቀን ወደ ውትድርና ለኩት የዛኔ ሀገር ይጠይቀን

  • @minaleshowamoges6379
    @minaleshowamoges6379 26 дней назад +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ ።

  • @ElsabetWabeto
    @ElsabetWabeto 26 дней назад +2

    በጣም ደሰ የሚል ፕሮግራም ነዉ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  26 дней назад

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤️👍

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 26 дней назад +4

    ገመዱ ደደቡ ደደብ ነው ያገር ክብረት የሌለው ፕረዝደንቱ የናቀ የኢትዮጵያ ባዴራ የረገጠ ነው ለምን አይታሰርም ደደብ🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @gigiethiopeoan2639
    @gigiethiopeoan2639 26 дней назад +1

    ደደብነቱን በግልፅ ሲያሳይ እንጂ መርፊም ቢሠጠዉ አመስግኖ መቀበል ነበረበት ምን ታደርገዋለህ ሠገጤ ስግጥናዉ ሲረቅ😢

  • @siriussirius1274
    @siriussirius1274 26 дней назад +1

    ሲፈን ለብቻዋ ሦስት ሜዳሊያ አምጥታ እንደ ጅላንፎው አሠልጣኝ አላቅራራችም፤ከአትሌቶች እኩል ካልተከፈለኝ ብሎ ቡራከረዩ ያለ የዘመኑ ፍልጥ አሠልጣኝ

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 26 дней назад +2

    ዋጋ ተሰቶት ከአሰልጣኙ በላይ ሯጩ ሲያሸንፍ ጥሩ ስጦታ ቢሰጠው እኮ ልቡ እስኪጠፋ እስኪያቅለሸልሸው ድረስ እሮጦና ለፍቶ ነው። አንተስ ስለመከርከው? ስላበረታታኸው? ከሱ እኩል ስጦታ ይሰጠኝ ብለህ. ታልቅስ መሳቂያ ሆንክ እኮ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  26 дней назад

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤️👍

  • @GerumAtalaye
    @GerumAtalaye 26 дней назад +2

    አንተ የጠነባህ የከረፋህ የበከትክ ሀገሪቱን ስትዘርፍ የኖርክ በዘረፍከው ገንዘብ ተኩራርተህ አንድን የሀገር ፕሬዝዳንት ደረጃ ዝቅ በማድረግህ ከኢዮርብዓም ቤተሰብ የመጣህ አለመሆንህን የሚያሳይ ነው እግዚአብሔር የአዋርድህ ክብረ ቢስ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  26 дней назад

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤️👍

  • @nuniguebrehiwot7
    @nuniguebrehiwot7 26 дней назад +2

    ሰላም ሰላም ያገሬ ልጅ እንዴት ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r 26 дней назад +1

    አልቀበልም ይበል በአገሩ ፕሬዚዳንት ፊት ...😳😔 አረ አልባዛም ግን ? ይህ ደግ ሰው ያበባ ጉንጉን ይዞ በጠበቀህ ... ይሄ ሰው 2 ስንስ ዜሮ እንዳስከተለች ልብ አላለም ...😂😂😂 ወይ እዳ ለሰሚው ግራ ነው ገና ብዙ እንሰማለን....🙄

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  26 дней назад

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤️👍

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 26 дней назад +1

    Ewnt new Ethiopia hagera lemlem nat ke emnawera ensera

  • @FekaduTesfaye-s8m
    @FekaduTesfaye-s8m 26 дней назад +1

    ጠንያም ማላጣዉን በጃካሜር መብሳት አባባራስ

  • @hanniks-if4yy
    @hanniks-if4yy 26 дней назад +1

    ምነዉ የሀገሬ ህዝብ ግን ምነዉ ደራርቱን ዝ አላቿት?እሷም የነሱ የሙስና አካል ናት.

  • @gezahagngebremedhen3436
    @gezahagngebremedhen3436 26 дней назад +1

    አንደ አሰልጣኝ ኝ ምንድነው አሚያሰተምረው ምነው የሀገር መከላከያ ህይወቱን አየሰጠጠ ጥጋበኙነቱ ነው አንጂ ይሄንን ለፍርድ ማቅረብ ባተርፈው አንኳ ተቀብሎ ደሃ ሰበሰበ በመግብበት ይሄንን ቶሮች ማድረግ ነበር

  • @antenehtaye799
    @antenehtaye799 26 дней назад +1

    ስሙን የረሳሁት አንድ ሯጭ ስዊድን ሄዶ ብርድልብስ የተሸለመ ነበር

  • @samueltekle8498
    @samueltekle8498 25 дней назад

    ክብር ለመከላከያ ሰራዊት

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 26 дней назад +4

    ይሄ ደደብ እርሱ በጣም ሀብታም መሆኑን አረጋግጦልናል 😡 ኢትዮጵያውያን ግን ብያስብ አሁን ላይ የእለት እንጀራ ሳይኖራቸው በከፍተኛ የኢኮኖሚ ቀውስ ውስጥ ይገኛሉ👈 ሁሉም የእኔ እና ሁሉም ለእኔ ደደብ😡

  • @destatasew671
    @destatasew671 26 дней назад +1

    በእውነት ገንዘቡ ለመንግስት ገቢ መሆን አለበት፣ በቀጣይ ሠራ ያበላሻል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  26 дней назад

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤️👍

  • @negedeassefa7305
    @negedeassefa7305 26 дней назад +2

    የእንደዚህ አይነት ደደብ ላቡን ጠብ ጋደረገው እኩል መመኘቱ ክብር አይገባው በቤቱ ሽሮ ያረረበት ደንዛዛ የሚያንስው ለአትሌቱ ነው ለመጀመሪያ ግዜ ዝቅ ባለችበት ከፍ ላደረገ ለታምራት ቶላ ። ክብርት ፕሬዛንዳችን ሙሁር ስለሆኑ አስተዋይነታቸው እንጂ አንተን ግንባርህን ነበር ተደፍድፈህ ቅር ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  26 дней назад

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤️👍

  • @eagle_eyess
    @eagle_eyess 26 дней назад +2

    ሳስበው አሄ ኣሰልጣኝ ባይ ሰውየ ኣትሌቶች ሲመርጥ ኮሚሽን ሳልተይቃችሀው ኣይቀርም።

  • @yonasfikre694
    @yonasfikre694 26 дней назад +1

    Genzeb melashu borco dikala esirbet yigba

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 26 дней назад +2

    አሽብር ግርገር የደመት እግር ነው መታሰርያ ያለበት ❓❓❓

  • @MisganasolomonMisganasolomon
    @MisganasolomonMisganasolomon 26 дней назад +1

    Are yemin gemadu dadafu nw gemadu dedebu baluti enj (super dedebu)

  • @user-up6nf2fg2f
    @user-up6nf2fg2f 26 дней назад +1

    እኔን በጣም ያሳዘነኝ ዶክተር አልለዉም ባሸብርና በግብራበሮቹ ላይ ያለዉን ችግር ስናነበንብ የአትሌቶቻችንን ማለት በወርቁና በብሩ ትንሽ አገታችንን ቀና እንድናደርግ ያደረጉንን ጀግኖቻችንን ሳናሞካሻቸዉ ቀረን ሚዲያዉም ለነአሸ ሆኖ ቀረ ያሳዝናል።

  • @junefirst500
    @junefirst500 26 дней назад +1

    አመንም፡ አላመን፡ አንዳንድ፡ ጊዜ፡ ያነሳቸው፡ ሰዎች፤ አገርንም፡ መሪንም፡ በጣም፡ ይንቃሉ!

  • @jimmalogistics5516
    @jimmalogistics5516 26 дней назад +3

    አትፍረዱበት ሰውዬው መሮጥ እና ማስሮጥ እንጂ ቁጥር አያውቅም ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  26 дней назад +1

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤️👍

  • @dalaswindow
    @dalaswindow 24 дня назад

    ከአትሌቲክስ መንደር ካልተባረረ ውርደቱ የኛ ነው

  • @crstiano-u2j
    @crstiano-u2j 26 дней назад +1

    ስልጣንን ያስናቀው ያልከሰከሰው አብይ የሚባል ልፋጫም ነው

  • @SitotawZerabruke
    @SitotawZerabruke 26 дней назад +1

    ለመሆኑ በኖረበት ዘመን እንኳንስ ሁለት ሚሊዮን ብር ሁለት መቶ ሽብር ቆጥሮ ያወቅ ይህ የሚያሳየን ብዙዎቹ እንደተገለፀው ጊዜ የሰጠው ሆኖ እንጅ ከአንዲት ሀገር ርዕሰ ብሔር የተሰጠን ሽልማት መናቅ ሐገርን መናቅ ነው ምንም ሌላ አልጨምርም እንዲያው በደፈናው የምለው ደደብ ነው

  • @user-gf7ev3yz6i
    @user-gf7ev3yz6i 26 дней назад

    ታላቋ አሜሪካ እንኳን ለአሰልጣኝ አልሸለመችም ይቺ ምስኪንና ቸር ሀገር አስባ ባደረገች ትናቃለች አረ ሀገሬ እንደው ምን ይሻልሻል ይሄ እከፍ እኛ የአሸብር ጉድ አድንቀን ሳናበቃ ደገፉ ይጨመርልን አይይይ ጉድ

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 26 дней назад +1

    Era betam sent ye tegoda wegen ala yeha tegabeja

  • @SofyaAbebe
    @SofyaAbebe 26 дней назад +1

    ለምን አሸብር ብቻ እሜቴ ደራሪቱ አብራ መባር አለባት እነዚህ አሳማዎች

  • @workuhabte8522
    @workuhabte8522 26 дней назад +1

    ለፍርድ መቅረብ አለበት በመታሰሩ ቅሬታ አቅራቢዎቹ ምናልባት የአንድ ቋንቋ ተናጋሪዎች ሊሆኑ ይችላሉ የአንድ ሀገር ርዕሰቤሄር ባሉበት እንድሂ አይነት ንግግርና የተሰጠውን ሽልማት በመወርወሩምናልባት ጥቅሙና ኪሱን ተማምኖ ሊሆን ይችላል ጥቅሙ በዚች ደሀ ሀገርላይ ከሀገርና ከባድራ ማስቀደሙ ቤትም አለም ላይ ታይቶ አይታወቅም

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 21 день назад

    አገሪቱ እውቀት በለላቸው እኮነው የምትመራው!!

  • @lindaraymond4536
    @lindaraymond4536 26 дней назад +1

    💚💛❤