ያ ሙስጦፋ || አዲስ መንዙማ በሷሊህ ሙሐመድ በመዛሚር መድረክ የቀረበ || Sualih Muhammed New menzuma
HTML-код
- Опубликовано: 10 ноя 2024
- ☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆ Like እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ የRUclips ቻናላችንን Subscribe በማድረግ በየጊዜው የሚለቀቁ Videoዎችን ይመልከቱ || / alfaruqtube የፌስቡክ ገፅ || / ... ቴሌግራም || t.me/alfaruqtube
አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ሙሐመድ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም 💙
አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም ወባሪክ አላ ሰይድና ሙሀመድ ወአላ አሊ ሙሀመድ❤❤❤❤
ማሻኣላህ ታባራካል ራህም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Aree wendmoche allahn enfra zema kemusiqa atwsedu habibin mawedes eko kbr alew atarksut
Woow baay'ee garraamiidha maashallah broo❤❤❤
ማሽአሏህ ኡስታዝ ሰኢድ አህመድ አሏህ ረጂም ሀያት ከጤናጋ ይስጥህ 🌟📚🖌️🌟
አሚን ❤❤❤
አላሁመሠሊ ወሠሊማላ ሠይድና መሀመድ
ማሻአሏህ አሏህ አክበር የኛዎቹ ግን የሙዚቃ መሣሪያ ባትጠቀሙ ባይ ነኝ
ያሰላምምምምምምም ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ye sewo zema eyserkachu Habibi atbelu ke music nshida yeshalal beln nber gin yawo nw be alha raslen be music atetrute
ማሻ አላህ ሱለላሁ አለሂወሰለም😢
ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም
ياسلام ياسلام ياسلام ياسلام
عليهم الصلاة والسلام
የኛዎች ኣሏሁ አክበር❤❤❤❤❤❤❤
አቤት ሀያት ምርጥዬ
Aslamualyikum mashallah betam desyilale betleyi be debe👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 Solelah alyi weselem❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እነወዳሀለን ማሸአሏ ሀቢቢ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ሶለሏሁአለሂወሰለም ሶለሏሁአለሂወሰለም❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏
አሏህ አሏህ ማሻአሏህ ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለ ም
S. A. W. Ye habibi yen nebi masallah leyu new
selallhu alahiy waselam masha allha merte sera ❤❤🥰😍🥰😘😘😘
ማሻ አላ😍💕🤓
بسم الله ما شاء الله حفظكم الله ❤️
الصلاة والسلام عليك يا سيدي وحبيبي وقرة عيني يا رسول الله صلى الله عليه وسلم❤️
ማሻ አላህ ወንድሜ ምርጥ ስራ
ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ياحبيبي يارسول الله صلى الله عليه وسلم ❤
❤❤❤❤❤❤❤ Masha allah
ራመደን ሙባረክ brother and sister
እኔ የtv ፕሮግራም ልሠራ ተገኝቼ ነበር ግን የስልጤ ሠርግ ነዉ የመሠለኝ ።
ኢስላማዊ ገፅታ ለማምጣት በጣም ነዉ የተቸገርኩት, አጋጣሚ ካሜራ ማኔ ጴንጤ ነበር እና ከጨረስን ቡሀላ ( እየሱስ አላሉም እንጂ ቸርች ያለዉ ነዉ የመሠለኝ አለኝ) በዚ ደረጃ አስቡት እንግዲ እና ነሺዳዎቻችን በጣም አለማዊ ገፅታን እየተላበሱ ነዉ
በጥልቀት ይታሠብ 💔
የሀቢቢ❤❤❤🎉
mashallah .. mashallah ,, munishide saleh mohamed ,, we wish ,, holy remdan month for all muslim all over the world ,,
አሱናህንም አበርታቱ😢😢😢😢
Mashalaa tabarakalaa taqabalii Alaha minakii barakalaa fikumii taqabali Alaha minakumii ❤️❤️❤️🕋🕋🕋👍🌹🌹
Masha Alllah❤
ما شاء الله
wow😍🥰🥰andegna mash alah
ما شاء الله ❤❤❤❤
masha Allah lyu new🥰🥰 🥰🥰 🥰🥰 🥰🥰 🥰🥰
Selu alenebi❤
Wow 🎉🎉🎉🎉
Mashaa Allah
MASHALAH
በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ነሺዳ ነው ማሻላህ 😍😍😍
ነሺዳ ነሺዳ 🤨🤨🙄🙄🤔🤔
Are ds ayelm endziii menzuma asemeslut enjiii fear adlem ayeblam
Tiru muzica new
Enen yegeremegn ye al faruk endezi ayinet zefen melkeku new
Muziqanna ehe yet yiganagall
Hulum yesirawun yagengal gin ye nabiyyu SAW fiqir be cifera ayidellem yemmigeletsew
السلام عليكم مانزوما حلو جدا ❤❤❤❤
E rih ihe negr hefera msel🙏
Ere beallah menzumawochachen wedet eyehedu new ende
ያሀቢቢ s,a,w
😍😍😍😍😍😍😍😍😍
subhana allah
Ere Allahn fru beAllah😢
Enferalen
Ebakachu balelaw menixalawun wadenya atamexute hulum adabe balew maliku biyone xeru nw 😢😢
ماشاء الله تبارك الله
Masha allah sualih gn le habesha yetesetew ende aslochu new yehe le sudanoch hasiya new
Aynefam kuch zefen
Atnefum teneyam
Mashaallah ❤❤❤
Mashallah😘😘😘😘
Mejemeriyaw.lay zefen mesele.enji lelaw true new
ማሻ አላህ ሷሊሄ ግን እዚጋ መስተካከል ያለበት ነገር አለ ዱቤዉ ወደሙዚቃ ሄደ እና የሴቶቹ አለባበስ እረ አደብ ይኑረን ሀባይብ ሂጃባችሁን በደብ ልበሱ
እዉነት ብለሀል
ewnet new are bealh😢
ድቤው ምንም አልሆነም እባካቹህ ካሜራ አማኖች ማስተካከል ያለባቸው ሴቶች አትቅርጡ አላህን ፍሩ
Set men asayeh
❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ATREBISHU ENDEEEEEEEEEEEEE
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እኔምላቹበስደትየላቹሁ። ላቤእየመመኝነው ምላርግተሙክሮየላቹሁነገገሩኝበአላህ
Allah hidaya hisxachu
ሷሊሁ🥰🥰
❤S❤A❤W
❤S❤A❤W
❤S❤A❤W
እንደኔ ወንዱም ሴቱም እየዘለለ ደስ አይልም በሌላ ሀይማኖት የምንጠላውን በኛ አታንጸባርቁት አፍወን
Sadat kemal 😂😂😂😅
ماشاءالله عليكم بس ماافهم شو تقول غير حبيبي يا رسول الله
dance lamin asfallage bro bataley setoch allaahan firaa
💚💚💚💚💚💚💚
😍😍😍
ኪኪኪኪኪኪኪኪ ወላሂ የጥበቡ ወርቅዬ ዘፈን ነው ጉድ እኮ ነው የማይሰማ የለ ኧረ ምን ጉድ ናችሁ ግን ምንም አታፍሩም በረሱላችን ስም ትዘፍናላችሁ ኧረ በዛ አሁንስ
Kalwekachu teyku yehe halal new❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
🌹🌹😘😘😘😍😍😍
Konjo tizita nw
Shem
ሷሊህ ሙሀመድ ድምፅክ ለመንዙማ አይሆንም ይጋጫል መስክ ቀይር
እና ዘፈን ይዝፈን??
ሳዳት ከማል አላያችሁ😅😅ቆጆ ሙዚቃ😢
Asayew
Mashallha Mashallha Mashallha 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💘💘💘💘💘💘💘💘👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💘💘💘💘💘💘💘💘💚💚💚💚💚💚💚💚
Medira sheremuta hula
Astegfirullah🤔🥺
masha'allah masha'allah 🎉🎉🎉🫀🫀🫀
አረ ወንድሞቼ እኔ ግራ ገባኝ እኔ እሄን መንዙማ በቀን ከ10 ግዜ በለይ ሰምቻለሁ 125 ኮመንት አይቻለሁ እሺ ትክክለኛው የትኛው ነው ???
O
ያሙስጠፋ የኛተራ ነው መካ ነው ፣ ከዛ ምንድን ነው ሚለው🙃
አሰላም አለይኩም ወንድሞቼ ነሺዳችን ወዴት እየሄደ ነዉ ድቤው ይሻላል መጀመሪያ ላይ ዘፈን አስመሰላችሁት ሙዚቃውን ብትተውትስ ይህ የኔ አስተያየት ነዉ ካጠፍው ይቅርታ አፍ በሉኝ
Yasmamaghal
@@Hassan_Sufiyan yemegbeaw bizum des aylem a temesasele/zefen/ eko endeza bayhon arif new
@@Hassan_Sufiyan muaz አንተና አበዱሰላም መች ነው የምትሰሩት 😍😍
@@Hassan_Sufiyan
Muazachinn የ መሻኢኮቻችን ,, የ ሣዳቶችን flavor ያለህ ሠዉ ነህ:: ወላሂ የመሻኢኮች ልጆች ከ 60 አመት በፊት የነበረዉን የሀገራችንን ሀድራ አስታወሰን ብለዉ ሲያለቅሡ አይቻለዉ.
አደራህን እደዚህ አይነት ሀደረኛ የ ሠርግ ዘፈን ሚመሰል እዳሠራብን::
ከሠራህ እንኳን like የሀሻዉ ቅየ, መዲና ቆንጆ ስራ ናቸዉ. አንተን ባገኝ እና ግንባርህን ብስመው ወላሂ.😊
Also i respect thise guy madih sualih.
We love that you work togher last year. Jemalil qaaalem.❤
የምን ይቅርታ ውወ ልክ ልካቸውን ንገራቸው እንጂ
Setwechin atasayachew
በቁርጡ አቢዮዎት አደባባይ ላይ ወታችሁ ለምን አጨፍሩም
Are wedat eyhadn new sat ena wend tklaklo mecferw are dinachenen atasdbu
በስልምና ስም የሚዘፈን ሙዚቃ ይቁምልን
Typically music😊
ኧረ ወዴት ወዴት ስልጥኛ ዘፈን መሰለ እኮ
🥁🥁🥁🥁🥁🥁👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚🎁🎁💚❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹💚🌹❤️❤️💚💚💚💚💚🎁🎁🎁🎁🎁💖💖💖💖💖💖💖
የማን ኮንሰርት ነው
Wnet blehal😊😊😊😊😊😅😅😅😅😮😮
አብዛኛው ሴቶች የድሀ ልጆች ና በታክሲ ተሳፍረው ወደ አዳራሹ የመጡ መሆናቸው ያስታውቃለየ።ቆንጆ ና የሀብታም ልጆች መስለዋችሁ እንዳትሸወዱ
ይሄ ደግሞ ምን የሚሉት ነው ምን እያልክ ነው?
@@EthioNet-wx4kt የሀብታም ልጅ መስላክ ካገባሀት በሇላ እንዳትናደድ
@@rihan2320 ወሏሂ አሁንም ምን እያልክ እንደሆነ አልገባኝም
ደስ የሚል ጭፈራ ነው፣የነጭ ለባሿ ጡት ግን ትልቅ ነው
እረ አላህን ፍሩ አቢቢ እያሉ ዘፈን ሼም ነው
ሰምተህ/ሽ ከጨርስክ/ሽ በኋላ ዘፈን ትላለህ/ሽ
Ant new yalkew
ዋናው የያዘውን የግጥሙን ፍሬ ይዘት ከመሥመር ማያወጣ ከሆነ ዝም በልኸ አዳምጥ ወዳጀዋ ዘፈን ምትለውን ተዎው
Yegna fetwa sechi 😂 ante erasu zm bel
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ውድ የሙስሊም ወንድሜ ይህ ድምፅህ አላህ ባዘዘው በቁርአን እና በሀዲሥ ነው የሚያምረው እጂ ጨፍሮ ማሰጨፈረ አልታዘዝን????
👍👍👍👍👍