Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ድንቅ ውይይትና ቁምነገር አዘል ሐሰብ እያቀረበቹ ነው በርቱ ኢትዮጵያ ሰለም ትሁንልን አማሰግነቹሃለሁ ።
ውይይታቹ አበረታታች ለሀገራችን የሚጠቅም ነው ችግሮችን ማሳየት ጥሩን ስራ ማበረታታት ጥሩ እይታ ነው በርቱ
ውይታችሁ በጣም ነው የምወደው
my heroes
አፈ ወርቅ ትክክለኛ ስምህን ይገልጸዋል፣ ውይይታችሁ በጣም ይመቸኛል፣ የእንግሊዝኛ ቃላቶቹም ቀንስሃል ፣ብራቮ!! ዮሚፍም ድንቅ አወያይ ነች ፣በርቱ
❤❤❤❤
Good insight . Compere fuel prices with that of Kenya.
ታጣቂዎች ፋይናንስ የሚደረጉት ውጪ እየኖሩ በውክልና ከሚያስተዳድሩዋቸው በሙስና ከተገኘ ገንዘብ በተፈራ ንብረት ነው ።
አቦ ትለያላቹ በተለይ ነዳጅ በተመለከተ ያነሳቹት ሀሳብ