Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

ሰበር ዜና-|ጀ/ል ተፈራ ፋነን ተቀላቀሉ-ጀነራሉ ከጫካ ጉድ አሰሙ-ከባድ መልዕክት ላኩ-|ዶ/ር ደሳለኝ ሚንስትሩን አፋጠጡ-|ከባህርዳር ከመሸ ሰበር ዜና ተሰማ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 июн 2024
  • ADDIS NEWS Media provides fast and truthful information about the current situation of our country, Ethiopia!
    ፈጣንና እውነተኛ መረጃ!
    Ethiopian News Provider. Get the latest news from Addis News Media. Poletics, Entertainment, Sport... You can get it all here!
    Ethiopia, Ethiopian News, Ethiopian News Today, Addis Mereja, Zehabesha, Abel Birhanu, Abel Entertainment, Feta Daily, Feta Daily New, Dere News, EBC, Fana, Abiy Ahimed, Jawar Mohammed, Eskinder Nega, Debretsion Gebremichael, Getachew Reda, TPLF, Amhara, Oromia, Tigray, Afar...
    News Theme 2 by Audionautix is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...
    Artist: audionautix.com/

Комментарии • 75

  • @Trs23-w8k
    @Trs23-w8k Месяц назад +10

    ጅግናን በምንም ልታስረው ትችላለህ ልቡን መቼም ማስር አትችልም❤❤❤❤

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Месяц назад +38

    ጀነራል ተፈራ ማሞ የፋኖን ትግል መቀላቀል በአማራ ትግል ከፍተኛ እምርታ የሚፈጥር ሲሆን፤ በአገዛዙ ጎን ለተሰለፉት የአማራ ተወላጆች ደግሞ የጀነራሉን ፈለግ እንዲከተሉ ያበረታታል።

    • @FgCf-hq9sq
      @FgCf-hq9sq Месяц назад +1

      ትክክል ወርቅ ንግግር❤❤❤

  • @aeraer8
    @aeraer8 Месяц назад

    ድል ለፋኖ

  • @user-oh5ex2zw9o
    @user-oh5ex2zw9o Месяц назад

    ድል፡ለፋኖ

  • @geremewtadesseyifru5316
    @geremewtadesseyifru5316 Месяц назад +6

    ጀነራሉ በጣም የተነገረለት ጀግናነው ድል ለተፈራ ማሞ ድል ለፋኖ እንኳንም ተወገኖችህ ጋራ ተቀላቀልክ

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x Месяц назад +7

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saadasaid1559
    @saadasaid1559 Месяц назад +6

    ድልልልል ለፈኖኖ❤❤❤❤❤

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 Месяц назад +5

    አባቴ ኑርልኝ የኛ አለኝታ አትሙትብን ሃስብ ለልጆችህ ስጣቸው ለልጆችህ

    • @saidFeleke
      @saidFeleke Месяц назад +2

      አይዞህ ጀግና አይሞትም ሀገር የሚቆመው በህይወታቸው ላይ በቆረጡ ጀግኖች ነው !!!

  • @user-ud8fc3wx4g
    @user-ud8fc3wx4g Месяц назад +3

    ጀግና ዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅ ህ

  • @user-np1sg4ik3i
    @user-np1sg4ik3i Месяц назад

    ትክክል ነው ጦርነት ይብቃን ለሠላም እንመካከር

  • @SiAs-rl4yf
    @SiAs-rl4yf Месяц назад +1

    ድል ለሠፊው ህዝብ

  • @landolenodido948
    @landolenodido948 Месяц назад

    ጀነራል አላህይጠብቀው

  • @አሊያ
    @አሊያ Месяц назад

    ጄነራል ጄግናው አላህይጠብቀው

  • @MesayTazeze
    @MesayTazeze Месяц назад

    ጄንራል ተፈራ እድሜ ይስጥልን

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 Месяц назад

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 Месяц назад

    ጀነራል ተፈራ እስካሁንም መቆየት አልነበረባቸዉም :: አሁንም አረፈደም እድሜና ጤና ይስጥልን !!

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Месяц назад

    ድል ለጀግኖቹ❤❤😊😊

  • @user-xh9pi2ht6o
    @user-xh9pi2ht6o Месяц назад

    ድል ለንጹህ ኢትዮጵያዊ ሁሉ!💪💪💪 ፋኖ❤❤❤

  • @desalegnfente47
    @desalegnfente47 Месяц назад

    Fano is king

  • @user-vx4iw5ir9d
    @user-vx4iw5ir9d Месяц назад

    ጀነራል ተፈራማሞ እድሜይስጥልን ድልለተገፋው ህዝብ

  • @user-sl5ck7nb7m
    @user-sl5ck7nb7m Месяц назад +1

    ውድወይስማማልድልለጀግኖች

  • @hassetassefa242
    @hassetassefa242 Месяц назад

    ፋኖዎቸ አንድ ካልሆናችህ የአማራውን መከራ ታራዝማላቼህ!!!
    እባካችህ አንድ ሁኑ!!!
    ብ/ጀ ተፈራ እባክህ የፋኖ አመራሮችን ወደ አንድ እዝ አምጣቸው!!!
    ዝንተዓለም አማራ ❤
    የማይሰበረው አአማራ 💪
    ፋኖነትና ነፍጠኝነት ይለምልም 💪

  • @walelignmuludagnaw
    @walelignmuludagnaw Месяц назад

    ጀግናው የአማራ ልጅ ደስየ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @husenMuhammad-si3vi
    @husenMuhammad-si3vi Месяц назад +1

    እናት የወለደችው ጀግና

  • @MerkinehGenjula
    @MerkinehGenjula Месяц назад +1

    The best and lovely journalist. You have such a lovely accent.

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 Месяц назад +6

    ጀረናል ተፈራማሞ ወደ ፋኖ መቀላቀሉ
    ለፋኖ ትግል ከፍተኛ ደረጃ ከፍያደረገዋል
    ሸመቂው ኮማዶ የብዙ አመት ልምድ በለው ጀረናል ሲመራ ፋኖ የአብይ አህመድን ሰራዊት ያርበደነደወዋል
    ፋኖን ወደ አንድት እንድመጣ ትልቅ ሚና
    ይጫወታል

  • @user-sn4uy5kt7c
    @user-sn4uy5kt7c Месяц назад +1

    አሁንሥደከመንአላህካንተፈረጄህንእንፈልጋለን

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 Месяц назад +1

    ዲልለፋኖ 💚💛❤️👍👍👍👍👍

  • @user-kl9of5mn2p
    @user-kl9of5mn2p Месяц назад +1

    እልልልሌል

  • @user-kl9of5mn2p
    @user-kl9of5mn2p Месяц назад +1

    ድሉለፉኖ

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 Месяц назад +2

    The poll. Many are asking, The questions of responsibility and accountability, the ethiopian people have had them !!!

  • @FerewMesgan
    @FerewMesgan Месяц назад

    ፋኖ ገና ታሪክ ይሰራል

  • @bizuayehudelelegn8011
    @bizuayehudelelegn8011 Месяц назад

    ማንኛውም የወታደር አባ
    በአዛዡ ላይ እርምጃ ይውሰድ
    ከዚያ ሰላም ይመጣል

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k Месяц назад +2

    ጀግና ነው የአብይን ወታደር ረፍርፎ መግባት እንደዚ ነው

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu Месяц назад +3

    መስማትቢችሉ

  • @walelignmuludagnaw
    @walelignmuludagnaw Месяц назад

    ጀግናው የአማራ ልጅ ጀ /ል ተፈራ ማሞ እውነት ነው ፋኖ ተቀላቀሉ

  • @yanetayele8358
    @yanetayele8358 Месяц назад

    2

  • @MesayTazeze
    @MesayTazeze Месяц назад

    ጀንራል ተፈራ እድሜ ይስጥልን

  • @SheferawTsegaye
    @SheferawTsegaye Месяц назад

    ፋኖ ያሸንፋል

  • @user-js1yb6hn5q
    @user-js1yb6hn5q Месяц назад

    አማራየ❤❤❤😍😍😍😍😍😍

  • @user-iz9kh5rq4n
    @user-iz9kh5rq4n Месяц назад

    ❤❤❤

  • @eteneshseyoum4186
    @eteneshseyoum4186 Месяц назад

    የማዝናግያ ወሬነው ድርድር ስባልጣርነትአቁሞነው ሰላምየምፈልግሰው አብይግ ለማዘነገተነው ማንኛው የአማራ ህዝብ አይቀበልሞ።ከልተወገደ እረፍት አይነርምድልለጀግኖች❤❤❤❤❤

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 Месяц назад +2

    The poll. People ask, "abalkallett, wayes Bakkawee" !!! Many advise the generals to do "lennemm amttaha., Anttemm Tettaha ", then the game will be over sooner, sooner is better!!! Unity the source of Strengths!!!. The late decisions , the cause of destructions . The just cause., the reason to win !!! You cannot teach competency , all the result of incompetency !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow. Tomorrow !!!

  • @abenetiteku9632
    @abenetiteku9632 Месяц назад

    Esaie jagena ia jagena lege

  • @MadinaEmar-ut8bo
    @MadinaEmar-ut8bo Месяц назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-cj2fm8sj3x
    @user-cj2fm8sj3x Месяц назад

    የሰላም ጥሪው የፋኖን ሀይል ለማዳከም ነው እንጂ እውነትን የያዘ አይደለም

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Месяц назад +1

    Beautiful❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Azahel1219
    @Azahel1219 Месяц назад

    ፍየል ወዲያ-------

  • @belinamerdasa3633
    @belinamerdasa3633 Месяц назад

    Fasam

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra Месяц назад

    ጄኔራሉ የሉት ደቡብ ሱዳን እናተ ጫካ ገቡ

  • @AwwalAwwal-cs6qb
    @AwwalAwwal-cs6qb Месяц назад +1

    Hushaw washeee

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 Месяц назад

    መንግስት ሠላም ከፈለገ መከላከያ አማራ ክልል ገብቶ ጭፍጨፋዉን ማቆም አለበት !

  • @Azahel1219
    @Azahel1219 Месяц назад +1

    ውሸት ብቻ የታለ የመሬቱ? ወገኔ😢 1ዳቦ መግዛት አቅቶት ጠኔ እየጣለው ነው። የሚቀራችሁ የእድሜ 20-30 ቢሆን ነው
    ታዲያ ለምን ------?

  • @teregnenetyewdem1179
    @teregnenetyewdem1179 Месяц назад

    Weshetam

  • @coachkefe
    @coachkefe Месяц назад +2

    አማራ ጨፍጭፈህ ሲበቃ ጦርነት በቃን

  • @DerbewKassa-bn2kq
    @DerbewKassa-bn2kq Месяц назад

    ተፈራ ማሞ ያረጀ የጃጀ የፈጀ የሰፈር ውሻ ናቸው

  • @TerefeTifeale
    @TerefeTifeale Месяц назад

    87

  • @sifaneticha7297
    @sifaneticha7297 Месяц назад

    ??????

  • @user-tc3oc3ts1k
    @user-tc3oc3ts1k Месяц назад

    በቅርቡ ረሳውን ትቀበላላችሁ

  • @yonasMekonn
    @yonasMekonn Месяц назад

    ማደግ እንችል ነበር ትላለክ እንዴ ደደብ💚💛❤️

  • @tglovefire3659
    @tglovefire3659 Месяц назад

    ገና እነብርሀኑ ገላ ፋኖ ይሆናሉ እነ አብይ ምድረ ሽታም ትሸናላችሁ ገና ኦሮም ቲቲ ንቃ ከተኛህበት ሰላም ይሻለናል 😂😂😂

  • @ketibedada
    @ketibedada Месяц назад

    😜😜😜😜😜😜🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤣🤣🤣🤣🤣🤣enkuan

  • @user-qn3jr9zd4u
    @user-qn3jr9zd4u Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሻቢያ፡ሚስቱም፡አብራናት

  • @user-dk5vd3js2b
    @user-dk5vd3js2b Месяц назад +1

    "ፋኖን በሁለት ሳምንት ትጥቁን ቀርቶ ቀበቶውን እናስፈታለን" ይህ የትዕቢት አነጋገር አደብ እስክይዝ ድርድር የለም በሉት።

  • @hadenukun8936
    @hadenukun8936 Месяц назад

    የጀነራሉ ወደ ጫካ መኮብለል ጭንቀት የወለደው እርምጃ ነው። ጥይት ሰውነቴ ውስጥ ኣለ፡ የስኳር በሽታ ኣስቸግሮኛል የሚሉት ምሬቶች ጠፉ ማለት ነው? የዘገየ እርምጃ።

  • @sifaneticha7297
    @sifaneticha7297 Месяц назад

    Abet tultula

  • @FerewMesgan
    @FerewMesgan Месяц назад

    ፋኖ ገና ታሪክ ይሰራል

  • @MesayTazeze
    @MesayTazeze Месяц назад

    ጄንራል ተፈራ እድሜ ይስጥልን