አል ሲሲ ከእስራኤል ጋር ተፋጧል የሶማሌው ሚንስቴር በግብጽ ጣቢያ
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- አል ሲሲ ከእስራኤል ጋር ተፋጧል
የሶማሌው ሚንስቴር በግብጽ ጣቢያ
Help Ethiopian with medical supplies and equipment
gofund.me/1554...
Please subscribe to the Official RUclips Channel of Kings of Abay by Ustath Jemal Beshir
/ kingsofabay
Thank you #Ustaz #Jemal ጀግናችን | #Kings_of_Abbay
▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
❤❤❤❤
Amen Amen Amen
እግዚአብሔር እድሜ ሰጥቶኝ 44 አመት በዚች ምድር ላይ ኖሬለው ከገጠር ወደ ከተማ ከሀገርም ወደ ስደት ምድር ሄጄ ወደ 20 አመት አከባቢ ኖሬለው በዚህ ሁሉ በምድር ቆይታየ ላይ አንድ ያስተዋልኩትን ነገር ቢኖር እሱም ስልጣን የሚባል ነገር በጣም መጥፎ ነገር እንደ ሆነ አየው ለስልጣን ብሎ ልጅ አባቱን ገሎ ስልጣን ላይ ስወጣ እንደውም ወንድም ወንድም ስያስገድል ስምቻለሁ ወደ ዛሬ ሀሳቤ መለስ ልበልና ሲሲ ስጀምር በአሜሪካን አማካይነት ስልጣን ላይ ስለወጣ በፊፁም ሰለ ፍልስጥኤማውያን መልካም ወይንም ወግኖ ምንም አያወራም ከፍልስጥኤማውያን ይልቅ ስልጣኑን በጣም ይወዳልና ነገር ግን እንደ በላ አይምሮ ሰው ግን አንድ ነገር ላውራ ፍልስጤማውያን ከአገራቸው የትም መሄድ የለባቸውም በምድራቸው ላይ መኖር ነው ያለባቸው አውንም ቢሆን ጨቅላ ህፃናት እና ምስክን እናቶች መገደል ይብቃ ይቁም ባይ ነኝ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ፍልስጤማውያንም ልጆች እና የአንተ ህዝብ ናቸውና መልካምነትን አድርግላቸው።!!! አንድ ነገር እንድታወቅልኝ የሚፈልገው ነገር ቢኖር ከሃይማኖት ጨማ ውጪ ሆኜ ነው የሰጠሁት ሰላም ለኢትዮጵያውያን እና ለአለማችን ይሁን።!!!!
Kedada selhonk enji Islam emiflgew tarikawi botan wedew lematfat new
asww❤❤❤ustaaz ?የኢትዮጵያ ጀግና
ለኢንፎርሜነ በጣም አመሰግናለሁ ትልቅ ዕውቀት እያገኘሁ ነው ስለብፅ ፡በርታ።
ጀግናው ጀማል በሽር❤❤❤
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Egypt number 1 tererst for that region.
Where where comes all kinds of weapons.
They was the right hands for mama's.
❤❤❤❤
💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪
❤❤❤❤😍😍❤️🙏🙏🙏
አሜሪካ ለውጭ አግ
ር ለማኛውም ጉዳይ
የድጋፍ ገንዘብ እንደ
ማትስጥ ተናግራለች
ስለዚህ ሱማሊያ ለስ
ላም አስከባሪ ገንዘብ
የምትስጥ እይመስ
ልም ለግብጽም የም
ትስጠውን ድጋፍ አቁ
ማልች አሜሪካ ከዚህ
ብሗላ ለማንም ምን
ድጋፍ የለም ተስፋቸ
ውን ይቁረጡ
አይኢትዩጵያየይመችሽአምላክያሰብሽዉንሁሉያከናዉንልሽ🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️
❤
አይ ግብፅ አሁን ደግሞ ሌላ የቤት ሥራ ተፈጠረላት ...
አልሲሲ እውነትም ደንግጧል ፊቱ ያስታውቃል።
የግብፅ ና የኢሰራኤል ድጋፍ አልተቋረጠም
እሲራኤልን ልያጠፉመጡ ነገሩን እግዝአቢሔር ገለበጠ አለቀ እንጂ እሲራኤል አልጨፈጨፈችም የእግዝአቢሔር ቃልሲናገር በሰፍ አትትጣ በሰፍ ትጠፋለ ይላል ፊልሲጠም በገፍ እሲራኤልን አርዳለች ለምን ቢሰምላ እያሉ ያርዳሉ አሳፋርነዉ ሲለፍልሲጠም ተጠያቅ እራናት
Exactly ❤
Alsisi mebarer faligo now tegetoch mitala?
የተወሰኑ ሰዎች ስትል ገለው ጨረሷቸው እንዴ ከ 2 ሚሊየን ህዝብ በላይ አይደል እንዴ ጋዛ ያለው። የአለም በላ እስራኤል ላይ ይውረድ!!!
مصر تكسب فلوس م سيناء م تفرض في
❤❤❤❤❤❤
🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
❤❤❤❤❤