"Amen."!!🙌💕✅️ Amazing word of God with wonderful revelation.📖💕✅️ I wish more grace for all from the most high God. God bless you and your family abundantly. Doctor Mehret.💕✅️ You are blessed and loved.💕✅️ Praise the Lord.!!✝️💕🧎✅️ All glory to almighty God.🙌🙏
የሚደንቅ መረዳትና አገላለፅ። የሚለውጥ በደንብ የተብራራ ት/ት ነው። ዶ/ር ዘመንህ ይለምልም
geta ybarkh🥰
አሜን እግዚአብሔር እኔንም የሰጠኝንም ዘመን ያድስ!
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
ተባረክ ዶር እግዚአብሔር ይመስገን ስለአንተ !!
መቼም ለእግዚአብሔር በመዘመር ባምንም ይህ video መዝሙር ቢሆን in one day 50k views ይሆን ነበሬ😢😢😢 እኛ fast food ነው እንጂ መርህ አንወድም።እግዚአብሔር ደግሞ የመርህ አምላክ ነው አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ ፈቃድህንና ጊዜህን እንድንረዳ እባክህ በኢየሱስ ስም እርዳን አሜን።ዶክተር አንተ ብሩክ ነህ።❤❤ love and respect
💕✅️
ቦሌ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ለምን ብዙ view እንደሌለው ዶክተር ትምህርቶች ድንቅ ናቸው ጌታ ዘመንህ ይባርክ
በጣም ደስ የሚል ህይወት ለዋጭ ድንቅ ት/ት ነው ዶ/ር ጸጋው ይብዛልህ እንዲህ ዓይነቱን ት/ት አብዝተህ አስተምረን፡፡ ግን እጅግ በጣም አፈርኩኝ ከወጣት እስከ ጎልማሶች ያለማስታወሻ ነጻ እጆች ሆነው ቁጭ ብለዋል shame on you my people በህይወት አለመኖራችሁን ያሳያልና ተግባራችሁን ህጻናት እንዳያዩ መጽሐፍ ቅዱስንና ማስታወሻን ያዙ፡፡
Amen!!! God bless you 🙏
God bless you 🙏 Dr. Mehert and thank you 🙏
"የእግዚአብሔር ጊዜ ነገር ማቅለል ሳይሆን ማስቻል ነው" ❤❤❤ የትምህርቱ ይዘት ብቻ ሳይሆን ፍሰቱም ይገርማል ተባረኩ!
💕✅️
ውድ የእግዚአብሔር ባሪያ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!
💕✅️
"ማቅለል ሳይሆን ማስቻል"
Dr God bless you 🙏❤❤🎉🎉
እንኳን በሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር ዶክተር ምህረትን ይባርክልን
Amen 🙏🏾
May God bless you Dr.
"Amen."!!🙌💕✅️
Amazing word of God
with wonderful revelation.📖💕✅️
I wish more grace for all
from the most high God.
God bless you and
your family abundantly.
Doctor Mehret.💕✅️
You are blessed and loved.💕✅️
Praise the Lord.!!✝️💕🧎✅️
All glory to almighty God.🙌🙏
Mihret the Anointed !
Today is my birthday so the right message for me.
God bless you
ህንዴት ነው የሚገባው ህግዛቤኤር ይስጥልን ህናመሰግናለን
Yabizalihi tebareki
Dr. Medanyalem tsegawun yabizalh. Thank you 🙏
God bless
Dr, bless you for you're God"$ given candle to church
Ameeen ameen man of god
Bless you Doc.
🎉❤
God bless you pastor
GBU more and more
ሰው ግን ቁጭ ብሎ ሲሰማ ምን እየተሰማው ነው። ትምህርቱን በግድ ነው የጨረስኩት። እውነተኛ ትምህርት ቢሆንም ከእግዚአብሔር ካላንደር ጋር ለመፍሰስ አቅም አጣሁ። ሌላው ግን የዛሬዋን የእግዚአብሔርን ካላንደር ማለትም ፈቃድና ሃሳብ በህይወቴ ምን እንደሆነች እንዴት ልወቃት። ሺህ ዓመት በራሴና በዓለም ካላንደር ከምድር አንዲት ቀን በእግዚአብሔር ሃሳብና ፈቃድ ኖሬ ልለፍ የሚል እውነት በውስጤ ይመላለሳል ያቺ ቀን ግን መቼ ናት? እንዴት ናት ?? ምንስ ነው የማደርገው??
ግን አንድ ነገር ደስ አለኝ እግዚአብሔር ለራሱ ካላንደር ሰማይንና ምድርን ይገለባብጣል ነገስታትን ይጥላል ያስነሳል የዘሩባቤልንም የኢያሱንም የህዝቡንም መንፈስ ያነሳሳል። ዝዬ ደክሜ ቢሆንም የእግዚአብሔር መንፈስ አያልፈኝም።" የዳዊት ልጅ ሆይ አትለፈኝ"።
"አሜን::"!!🙌💕✅️
Egiziabiher hoy irdan.!!
@@tamiratwanore1297 Ameen