Lualawi ሉዓላዊ- ቤተክርስቲያን እና የፖለቲካ ሥልጣን " 4 ኪሎን ሳንቆጣጠር ፣ 5 ኪሎን ማስተካከል አንችልም"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • ሊንኮች
    Telegram
    t.me/+tfZYjOsL...
    TikTok
    / lualawi2016
    RUclips
    / @lualawi-2016
    Instagram
    / lualawi2016
    Telegram/Whatsapp/viber
    571-531-5892
    Email lualawi2016@gmail.com
    “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Комментарии • 251

  • @halimayassin7230
    @halimayassin7230 3 месяца назад +68

    እውነተኛና ትክክለኛ ፕሮፌሽናል ጀግናው ጋዜጠኛ ሲሳይ በርታልን

  • @yonasbacha5564
    @yonasbacha5564 3 месяца назад +33

    ሰልጣን ፍለጋ ነው በአማኙ ላይ ተረማምደው ፍላጎታቸውን ሐማሳካት ነው ነገርግን ቅዠት ነው ያውም የቁም ቅዠት ኢትዮጵያንና ሕዝቡን አለማወቅ ነው

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 3 месяца назад +25

    ከዚህ ቤሃላ የ4 ኪሎ ምኞት ይናፍቅሃል መቃዠት መብትህ ነው ምድረ ቆሞ ቀር ኢትዮጵያ ከዚህ ቦሃላ ሁሉም እምነቶች እኩል የሚኖሩባት ነች 4። ነጥብ!!!!

  • @abishubirru7182
    @abishubirru7182 3 месяца назад +42

    በ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚኖሩ የ18ኛው ክፍለ ዘመን ድውያን አሜሪካ ተቀምጠው ቤተክርስቲያናችንን እንዲያውኩ ፈፅሞ ልፈቀድላቸው አይገባም፡፡

    • @daadhigd893
      @daadhigd893 3 месяца назад +1

      በ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚኖሩ የ18ኛው ክፍለዘመን ድውያን! ... እውነትም ድውያን! ትክክለኛ አገላለጽ ነው። የነኚህ ሰዎች ድድብና ግን አንዳንዴ ያስገርመኛል። እንዴት ሰው በማኅበረሰብ ደረጃ ይደድባል??? ከመሃላቸው አንድ አንኳ የሚያስብ አንጎል ያለው ይጥፋ??? አበስኩ ገበርኩ!

  • @SamA-yj5yp
    @SamA-yj5yp 3 месяца назад +21

    የሚገርም እኮ ነዉ ይህ ሁሉ የፅፈነኛ ሚዲያ በልባቸዉ ያለዉን ነዉ እየሰማን ያለነዉ ተባረክ ሲሳይ እናት ወለደች

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv 3 месяца назад +17

    መቼም እትገቡም የኢትዮዽያ ሕዝብን እሥከዛሬ ሐይማኖተኛ በመምሠል በዕምነት ቤት ውሥጥ ሆናችሁ በብሔርና በሀይማኖት ስያዋጉን ኖረው ዛሬ ለምንገኝበትና ድህነት ዳረጋችሁን ምኞታችሁና ፍላጎታቸው ሥልጣን ነውና እናንተ ውጭ ሆናችሁ ህዝብን ከምታዋጉ ውደ ኢትዮዽያ ገብታችሁ ተዋጉ እንዲህ ዓይነት ውዝግብ የምትፈጥሩት በህወሀት ዘመን ለህወሀት ሥታገለግሉ የነበራችሁ እንድትታገሉ ህወሀት ውደ ውጭ የላካችሁ ጀሌዎቹ ናችሁ

  • @sahlezewdinhe5360
    @sahlezewdinhe5360 3 месяца назад +20

    እንደ ኢራን " አያቶላዎች " የመንግሥትን ሥልጣን ለመቆጣጠር የሚቃዡ ፣አክራሪ የሆኑ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነትን እንከተላለን የሚሉ ስብስቦች።

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px 3 месяца назад +19

    አገርና ሕዝብን ለማፍረስ ብዙ ዳከሩ አልሳካ አለ ሌላ ዙር ሙከራ መሆኑ ነው ። ትዕቢት ውድቀትን ትቀድማለች ። ከዚህ በኋላ በኢትዮጵያ ምድር ላይ የማይሳካ ሀሳብ ነው ሌላውም ቤት እሳት አለ ።

  • @hassenahmed9978
    @hassenahmed9978 3 месяца назад +27

    በርታልን ጋሽ ሲሳይ የእውነት ሰው ነህ

  • @Abichabichud2121
    @Abichabichud2121 3 месяца назад +9

    አሁንም ሲሳይ ኢትዮጵያ አለ እንጂ የምንም ብሔር ሲደግፍ አይተን አናቅም ፋኖን ያልደገፈ ብልጽግና ነው ። ከሆነም እሰይ

  • @hassennehwi1696
    @hassennehwi1696 3 месяца назад +25

    ጀግናችን በርታ ከ አንተው ጋር ነን

  • @fantaneshabate3653
    @fantaneshabate3653 3 месяца назад +14

    Thank you sisay for your excellent contribution and excellent massage for our country Ethiopia 🇪🇹. God bless and long life for you your family and Ethiopia 🇪🇹 ❤️ 🙏.

  • @tigistkebedegulma7942
    @tigistkebedegulma7942 3 месяца назад +7

    አራት ኪሎን ካልያዝን እያለ የሚፎክረውን ሰው መንግሥት በዲፕሎማሲ ህግ መሠረት የመንግሥት ፍንቀላን በአደባባይ አያወጀ በቂ ለመሆኑ ማስረጃ ስላለው የሚኖርበት መንግሥት መጠየቅ ይቻላል አትጠራጠሩ እንዲህ የሚፈነጨው አርሱና ቤተሰቡን አንደላቆ በሠላም እያኖረና ያገኘውን ዜግነት ተማምኖ ለመሆኑ አልጠራጠርም ህጋዊ የሆነችው ቤተክርስቲያንና በህዝብ የተመረጠው መንግሥት በትብብር አደብ ሊያሲዟቸው ይገባል ይህ ድርጊት ወንጀል ነው የሃይማኖት ጦርንት ቅስቀሳ ነው

  • @kebedebeka9131
    @kebedebeka9131 3 месяца назад +18

    አሁን ፍላጎታቸዉን በግልጽ እየነገሩን ነዉ፡፡እዉነትና ንጋት እየደር ይጠራል የሚሉት አባባል ይህ ነዉ፡፡
    የኢትዮጵያን መንግስት ዉጪ ሀገር ሊያቋቁሙልን ነዉ፡፡

  • @0000-t9t
    @0000-t9t 3 месяца назад +15

    Dr. Abby has told us about 5 years ago that the enemy will come through religion!!

  • @tesfayedula852
    @tesfayedula852 3 месяца назад +9

    በውነቱ ድሮ ልጅ ሆነን በቄስ ትቤት
    በየኔታ ጉሮሮ ጠጅ ይንቆርቆር እንል ነበር
    እኔ በሲሳይ ባንተ ቀየርኩት ምክንያቱም አንደበትህን ስለምወደው
    ማመስገን የምችለው በዚህ ነው

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 месяца назад +5

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው ሰላምህ ይብዛልህ ከነቤተሰቦችህ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @urael225
    @urael225 3 месяца назад +10

    4 kilo now is in a good hand we were suffering eth calender 80th 90th and half 20th where were you that time regent's patriot? NOW OUR COUNTRY FLOURISHING OBVIOUSELY WITH OUR BRILLIANT LEADER DR ABIYE LEAVE HIM DON'T DISTURB OUR LEADER .GIVE A SPACE TO FINISH HIS DREAM FOR OUR COUNTRY .LONG LIVE OUR BRILLIANT LEADER WITH YOUR FAMILY AND CABINETS

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 3 месяца назад +4

    ሥልጣን ፡ በሥመ ፡ ሀይማኖት የድንቁርና ፡ ጥግ ፡ የአባቴን ፡ ቤት ፡ መነገጃ ፡ አታድርጉ ፡ አለ ፡ ጌታችን ፡ እየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ አንተ ፡ የ4ኪሎ ፡ አላሚ ፡ ዶክተር ፡ ተብየዉ ፡ የሰዉ ፡ ዶከተር ፡ ነህ ፡ ወይ ፡ የአራዊት? የኦርቶዶክስን ፡ ሃይማኖት ፡ ዝቅ ፡ የመታደርጉ ፡ ዶክተር ፡ ነኝ ፡ ነዉ ፡ ተብየው አመኑኤል ፡ ነጻ ፡ ነውና ፡ መጥተህ ፡ ታከም ፡ ጎበዝ ፡ ዶክተተሮች ፡ አሉን።

  • @muktaromer5055
    @muktaromer5055 3 месяца назад +4

    ሰላም ሲስ እንዳንተ አንድም የሚዲያ ሰዋች ተስህተት አቅርበው አያውቁም አንተ ትለያለህ ስንል በመረጃ ስለምታቀርቡልን ነው
    በርታ ፈጣሪ ይጠቡቅልን
    ለአገራችን ስለምታስፈልጋት።

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 месяца назад +10

    በአገራችን፡ መሰረት፡ ይዞ፡ ትውልድ፡ ያጠፋው፡የባሕል፡ ክርስትና፡ እግዚአብሔርን፡ ደፍሯል!

  • @abebakebede6314
    @abebakebede6314 3 месяца назад +3

    በተአምር አትቆጣጠርም የህልም እንጀራ ሳትበላ ትቀራለህ ይሄ doctor አይኑን አፍጥቶ መጣ ሀገር ለመበታተን 🇪🇹መንቃት አለብን

  • @TemesgenNuri-i4z
    @TemesgenNuri-i4z 3 месяца назад +5

    ከሳልሳዊ ቴድሮስ የሚጠብቁትን እድገት አብይ ይሰራዋል!!የሚጠብቁት ደጉ ንጉስ አ ብ ይ መኦኑን ግን አላወቁም ።ነብይ በገዛ አገሩ አሉ!

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov 3 месяца назад +7

    በነዚህ ደናቁርት ለይ ጊዜህን አታጥፋ በሰለጠነው አለም ላይ
    ኃይማኖት ሙዚየም እየገባ መሆኑን እንኳን ምንም አይነት ፍንጭ የላቸውም

  • @ketemaejeta7763
    @ketemaejeta7763 3 месяца назад +5

    ሲስ በርታ።አሳፋሪዉ ነገር እኮ ከእነዚህ ሰዎች ስም በፊት ዶ/ር የሚል ተቀፅላ መኖሩ ነዉ።መማር እንደእነዚህ ለመደንቆር ከሆነ ቢቀር ይሻላል።የኢትዮጵያ ሕዝብ ምንም የማያውቅ ይመስላቸዋል መሠለኝ።አሁን አሁን ሀሁ ከቆጠረ ሰዉ ሌላዉ(ያልተማረ) የተሻለ የሚመስል ወቅት ላይ ደርሰናል።የችግሮቻችን ምንጭ ሁሉ ተማርን(አወቅን)ከሚሉ የሚመነጭ ነዉ።ለመሆኑ ዶላር ለማጋበስ ኢትዮጵያዊያንን ለጭዳ በማቅረብ ነዉን?

  • @abdurahimababilo6125
    @abdurahimababilo6125 3 месяца назад +4

    ትክክል ሲሳይ የተፈለገው ይኽውነው ከዚህ በፍትም ዳር ዳር ትል ነበር ዛሬ ፈጣር ግልፁን አወጣ መታወቅ ያለበት ውነት ይህ ነው ሰዎቹ ያበዱ ናቸው ከዚህ በኃላ በኢ/ያ ውስጥ አይታሰቢም ...

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov 3 месяца назад +7

    አዎ መቃዠት ይችላሉ ነገር ግን ሀገር እንዳያምሱ መቆንጠጥ አለባቸው

    • @AbdullahiYusuf-jv1ov
      @AbdullahiYusuf-jv1ov 3 месяца назад

      @@Snako-cb1zn ሲትቆነጠጥ ያኔ ማንነቱን በሚገባ ትማራለህ ልክ እንደነ ናሁሰናይ ጸጥአርጌ

    • @AbdullahiYusuf-jv1ov
      @AbdullahiYusuf-jv1ov 3 месяца назад

      @@Snako-cb1zn የድንቁርናን ሪከርድ ሰባብራችኋል እኮ

  • @AsuyHddgd
    @AsuyHddgd 3 месяца назад +4

    ለእውነት የምትኖር ጀግና ጋዚጠኛ ሲስይ በርታልኝ

  • @azmerawt6556
    @azmerawt6556 3 месяца назад +3

    በስደት ሰዉ ያበሰለዉን ዳቦ እየበላ ቢጮህ ምን ይፈይዳል:: 4ኪሎን መቆጣጠር😂 ቅዠት!

  • @MohamedAli-m2s
    @MohamedAli-m2s 3 месяца назад +4

    ዕብደት በዛ

  • @getahunabdisa3927
    @getahunabdisa3927 3 месяца назад +4

    የት ነበሩ ወያኔ እንዳለው ኦርቶዶክስን አንገቱን አስደፍተነዋል እንድ ሲጋራ ረግጠነዋል አንገቱን እንዲደፋ አድርገው በገዳም ውስጥ ገብቶ ሲፈጅ ሲደፍር አፍኑ ዘግቶ ኖሮ አሁን በነፃነት እራሳችሁን ከፓለቲካ ነፃ ሆናቹ ሃይማኖቱን ብቻ አራምዱ ሲባሉ አራት ኪሎ ገብተን ፈጅተን ስልጣን ይዘን ህዝቡን እንደበፊቱ በሃይማኖት ስም እጁን ቀፍድደን እንደ ድሮ እንደ በሬ እናርሰዋለን እስላም ፕሮቴስታንት ካቶሊክ የሚባል የለም እኛና እኛ ነን ያለነው ብለው ኦርቶዶክስ ሃይማኖትን መከለያ አድርገው በይፋ የግብፅን የኢትዮጵያ ጠላቶች አላማን አንግበው በአደባባይ በግልፅ ተናግረዋል እንግዲ ማየት ነው

  • @YONASGEBREEGZIABHER-r9c
    @YONASGEBREEGZIABHER-r9c 3 месяца назад +2

    ወንድሜ ሲሳይ
    ዶክተር ተብዬው ድብቁን አጀንዳ በአደባባይ መናገሩን ወድጄዋለሁ። የሁሉም አጀንዳ ፖለቲካ ነው። ሀይማኖት ሽፋን ነው ።

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 месяца назад +4

    100%፡ አስረግጫ፡ እነግራችኋለሁ፤ የጥንቷ፡ ኦርቶዶክስን፡ ዲያቢሎስ፡ ሰርስሮ፡ ገብቷል! መንፈስን፡ ሁሉ፡ አትመኑ፡ መርምሩ፡ ተጽፏል!

  • @Penial-bo3kj
    @Penial-bo3kj 3 месяца назад +4

    ሲሳይ የሚደነቅ ጋዜጠኛ ነው

  • @JemalMuhammed-ec7nh
    @JemalMuhammed-ec7nh 3 месяца назад +20

    ፈጣሪ ይድረስልን ድብቁን ሁሉ እድህ በይፋ ካወጡት ትንሽ ይቀላል

  • @danelmamo280
    @danelmamo280 3 месяца назад +11

    ❤ ሲስ በርታ

  • @محمدحبيب-م8غ
    @محمدحبيب-م8غ 3 месяца назад +4

    በተለይ መሳይ መኮነን
    ያጂል ግዜየን ፈጂቼሳዳምጠው
    መኖሬ ያመኛል

    • @semung2513
      @semung2513 3 месяца назад

      MESAY MEKONEN malet ye telacha abaze yasabdee ye EBDET politika propagandist naw

  • @hvgb6263
    @hvgb6263 3 месяца назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉Enwdhalan❤❤❤ Enakabrhalan ❤❤❤❤❤bartaln🎉🎉🎉 Ewnat HulemEwnat Naw

  • @tamealemu-zb2zh
    @tamealemu-zb2zh 3 месяца назад +12

    Sisay thanks.

  • @Amen.564
    @Amen.564 3 месяца назад +21

    ሲስ ወገንተኝነት ያልያዘው የፍትህ ሰው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 месяца назад

      ህወሃት ህወሃት ሲል ከርሞ ለባሱ አፋኞችና ገዳዮች አፍ መሆን ነው ወገንተኛ ያልሆነው ?

  • @derejeabay2355
    @derejeabay2355 3 месяца назад +6

    ወይ ትንግርት?
    ጃዋር ትዝ አለኝ::
    ምን አይነት ዘመን ላይ ነን?

  • @birhanub7108
    @birhanub7108 3 месяца назад +4

    ፅናት አቋም ሚዛን እውነት እውቀት ፈላጊና አድማጭ መሆን ካሰብ የዚህ ሁሉ መስፈርት የሚያሟላው ሉዋላዊ (ሲሳይ አጌና)ብለህ ሰርች ስታደርግ ከፊት ታገኘዋለህ ሲስ በዚሁ ቀጥልበት ከጎንህ ነን፡፡

  • @miliyon938
    @miliyon938 3 месяца назад +7

    ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @danelmamo280
    @danelmamo280 3 месяца назад +39

    ኦርቶዶክስ ሃገር ናት ሚሉን ለዛ ነው መንግስትን ጠምዝዘው በሌላው ሃይማኖት ላይ ስደትና ድብደባ የቀብር ቦታ ቤተክርስቲያን እና መስኪድ እንዳይስራ መከልከል በመንጋ ማስከልከል ከባለስልጣናት ጋር በመሆን ይሄ ሁሉም የሚያቀው ሃቅ ነው ሲስ እናመስግናለን ስለ እውነተኛነትህ❤

    • @surafelhabte2394
      @surafelhabte2394 3 месяца назад +1

      Awo Ortodox ሀገር ናት ስንል እንደዚአይነት እንቅስቃሴን ግን አይደለም ። ሀገር ናት ስንል ብዙ million ተከታይ ፣ የራሷ ቋንቋ ፣ ስርአት ፣ መሪ ፣ ትውፊት ፣ ለሀገር ግንባታ ትልቅ አስተዋፆ ወዘተ ... ስላላት ነው እንጂ ሰውን ልጫን አላለችም ። አንተም በእምነትህ ሀይማኖቴ ሀገር ነው ማለት ትችላለህ መብትህ ነው Buddy.

    • @PeaceToAll5758
      @PeaceToAll5758 3 месяца назад +1

      You are Shabia or TPlf. So, don't open your mouth on the things you don'tknow. You can just express your ideas without attacking Orthodox. In the last 50 years ( by Derg and TPLF) no one attacked as the Orthodox Church. GOD bless the reform leaders 🙏

    • @danelmamo280
      @danelmamo280 3 месяца назад

      @@PeaceToAll5758 ሻቢያ ምናምን አትበሉ ሻቢያን ወያኔን በጣም ከሚጠሉት አንዱ ነኝ ግን ኦርቶዶክሶች ምናልባት ለዘመናት የዘሩትን ይሄ ትውልድ እያጨደ ቢሆንስ እላለው ከእድር ሲያስባርር ሌላ ሃይማኖት ልጄ ተከተለ ብሎ ቄስ ሲገዝት መቃብር ሲያስከለክል ከህብረተስቡ ሲያስገልል ቤተስብ ልጁን ከቤት እንዲያባርር ሲያደርግ ያለዚያ ነብሳባትነቴን ተዋለው ሲል እረ ብዙ ነገር ስለዚህ የመዝራትና የማጨድ ህግ ይስራል እነዚህ ፖለቲከኞች ደሞ ሌላ ቀውስ በማህበረ እርኩሳን ውስጥ ሆነው ጥቁር አስለብስው በአድማ በህዝብ ማእበል መንግስት ለመገልበጥ ያሴሩት ከሽፎባቸው አሁን አደባባይ ወጡ ሁሉም አወቃቸው

    • @kasahunmelesemenigistu8471
      @kasahunmelesemenigistu8471 3 месяца назад

      ወሬ

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov 3 месяца назад +13

    ሳሊሳዊው ቴድሮስ እኮ አብይ አህመድ ነው አይገባቸውም እንጂ

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 3 месяца назад +2

    ሰላም ወንድማችንን በርታ አባ እናከብሮታለን ከ ተቸገሩ ሰዎች ጋር ተቸግረው አ ብረው ተርበው ለምነው ብዙ ሰርተዋል እናመሰግናለን እነዚህ ሰዎች ኢትዮጵያ ህዝብ መከራ ሲደርስ የት ነበሩ በ21 ዘመን ይቃዧሉ እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ

  • @girmamengistu3636
    @girmamengistu3636 3 месяца назад +2

    ቤተክህነት እራሷን ማስከበር አለባት:: እንዲህ በሷ ስም የሚያቧራጭቀውን እብድ ሁሉ ጥጋችሁን ያዙ ማለት አለባት::

  • @bekelebabo8937
    @bekelebabo8937 3 месяца назад +2

    ቀንቷአቸው እንኳን 4 ኪሎ ብገቡ እንደ ድሮ ነገሮች አልጋ በአልጋ ይሆናል ወይ? ሰው ሁሉ ዝም ያለው ሳይነቃ ቀርቶ አይደለም:: የኦርቶዶክስ መሪወች እየተቃጠሉት እንዴት ፕሮቴስታንት ይመራል ነው:: ደርግ ዘመን ያለእኛ ሃይማኖታዊ መንግሥት ሌላ አይኖርም ብሎ ሌላውን ቤቴክርስትያን ዘግተው አማኞችን አስሮ ስያሰቃዩ ነበሩ ምናልባትም ያንን የሚከፍሉበ ዘመን መጥተው ነው እንዲህ የሚያረጋቸው

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 3 месяца назад +7

    ሲስዬ እናመሰግናለን🎉

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 3 месяца назад +3

    የኢትዮጵያን ብርሃን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ።

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 3 месяца назад +1

    ሥልጣን ፡ በሥመ ፡ ሀይማኖት የድንቁርና ፡ ጥግ ፡ የአባቴን ፡ ቤት ፡ መነገጃ ፡ አታድርጉ ፡ አለ ፡ ጌታችን ፡ እየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ አንተ ፡ የ4ኪሎ ፡ አላሚ ፡ ዶክተር ፡ ተብየዉ ፡ የሰዉ ፡ ዶከተር ፡ ነህ ፡ ወይ ፡ የአራዊት? የኦርቶዶክስን ፡ ሃይማኖት ፡ ዝቅ ፡ የመታደርጉ ፡ ዶክተር ፡ ነኝ ፡ ነዉ ፡ ተብየው አመኑኤል ፡ ነጻ ፡ ነውና ፡ መጥተህ ፡ ታከም ፡ ጎበዝ ፡ ዶክተተሮች ፡ አሉን።

  • @GrAzeb
    @GrAzeb 3 месяца назад +1

    Sesayi weddu Ethiopyawe enameseginaleni.

  • @alemayhufekadu4834
    @alemayhufekadu4834 3 месяца назад +9

    ምኞትና ሕልም አይከለክልም !እውነታን መቀበል ሲያቅት መቃዠት የእብደት ምልክት ነው!🤣🤣🤣

  • @emenamohammed6554
    @emenamohammed6554 3 месяца назад +4

    ምርጥ ሚዲያያ

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 3 месяца назад +3

    የአለቱ መሰንጠቅ ጉዳይ ነው
    ከላይ ነው... ንስሃ ይግቡ

  • @BekaAman605
    @BekaAman605 3 месяца назад +7

    ሲሳይ ❤

  • @robairess4147
    @robairess4147 3 месяца назад +8

    My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 3 месяца назад +2

    Thank you brother Sisay 🙏. They are the evil TPLF agents. They are not representing 1 person from our Orthodox church❤.
    GOD BLESS ETHIOPIA AND THE PEOPLE 0❤

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 3 месяца назад +1

    ከየት የመጣጠንባራ ነው ደሞ ይሄ አራት ኪሎ አምስት ኪሎ ሚለው? ጦሌ ትገባታለህ

  • @AsterSuga-xn8oq
    @AsterSuga-xn8oq 3 месяца назад +7

    በርታ ሲሶ

  • @bettygabriel6083
    @bettygabriel6083 3 месяца назад +8

    Thank you Sisay for letting us know the truth ❤

  • @eliasalemseged3553
    @eliasalemseged3553 3 месяца назад +1

    ሳልሳዊ ቴዎድሮስ ተዋበችን ነው ወይስ ጥሩወርቅን ይዞ የሚመጣው ? ዘመነ ካሤ፣እስክንድር ነጋ ወይንም መሰሎቻቸው እያለሙ'ኮ ይሆናል።መጠርጠር አይከፋም ! ሲሳይ ዕድሜና ጤና ከቤተሰብህ ጭምር መድኃኔዓለም አንዲሰጥህ እመኛለሁ።ሲሳይ ... በገንዘብ ዘረፋ የከበሩ ኃጥኣንና ምድረ ዘረኛን ስለምታጋልጥልን ታሪክ ይዘክርሃል።

  • @eyobshibabw3173
    @eyobshibabw3173 3 месяца назад +2

    አራት ጎማ ይሂድባችሁ የድንቁርና ጥግ ማፈሪያ ናቸው !!!

  • @danielseffefe1308
    @danielseffefe1308 3 месяца назад +2

    ሲስ እውነቱ እየፈጠጠ መጣ

  • @teshomeshene908
    @teshomeshene908 3 месяца назад +4

    Sisaye,all credit to you. Blood tursty diaspora Davils would never make it to Aratkillo.

  • @GjHalima
    @GjHalima 3 месяца назад +3

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹

  • @ermidem9418
    @ermidem9418 3 месяца назад +6

    👋👋👋👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @mamushetwalelegn6637
    @mamushetwalelegn6637 3 месяца назад +7

    Q🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Desalegn-v2e
    @Desalegn-v2e 3 месяца назад +3

    ሲስ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤

  • @abinetdebancho435
    @abinetdebancho435 3 месяца назад +3

    ወገኖች ኧረ በቅዠት አለቅን 😂😂😂😂😂

  • @Abichabichud2121
    @Abichabichud2121 3 месяца назад +8

    እኛም ካድሬ ነን አግኝተን ነው እንኳን ኢትዮጵያ ለሚል መንግስት ይቅርና እናንተም አላችሁ አይደለም የአማራ ደጋፊ መስላችሁ አማራን የምታሰቃዩት

  • @tilahuntekale4802
    @tilahuntekale4802 3 месяца назад +1

    ዓለሙ ደብተር ነህ ዶክተር የሞትክ

  • @user-op7yt
    @user-op7yt 3 месяца назад +1

    በጣም ሲበዛ ኋላቀር ናቸው።

  • @GezuKorecha
    @GezuKorecha 3 месяца назад +1

    እንደዚህ አይነት ዶክተር ከመሆን አለመማሩ ይመረጣል ። የተማሩት ዘረኝነትንና ጦርነትን ሲጎስሙ ያልተማሩት ለአገር ስላምና አንድነት ተግተው ይስራሉ ፣አራት ኪሎ ሲያምርህ ይቅር።

  • @seidSeid-ng1vs
    @seidSeid-ng1vs 3 месяца назад

    ሲሳይ ቤተሰቦችህ አይደለም እኛ ኢትይኦጵያውን እንኮራብሀለን የጥሩ የጋዜጠኝነት ምሳሌ ሲሳይ አጌና❤

  • @ayimennejad8900
    @ayimennejad8900 3 месяца назад

    የኦርቶዶክስን አስተሳሰብ አራት ኪሎ ማስገባት አሉ ጉድ ነው!!!
    ለማንኛውም መቃዠት መብታቸው ነው

  • @tadelemengistu3735
    @tadelemengistu3735 3 месяца назад +2

    Obsolete views of the diasporas. They couldn't understand Ethiopian people and current political situations in this country.

  • @tesfayemekonen5015
    @tesfayemekonen5015 3 месяца назад +6

    ሲሳይ፣አንበሳ።

  • @አሟራው
    @አሟራው 3 месяца назад

    መስጊድን እማ ማን እንዳፈርስሁ አንተም ታውቃለህ ኢትዮጵያ የውርርውን ከፈት እናስቁማለን

  • @girmabeyenesahle132
    @girmabeyenesahle132 3 месяца назад

    ቤተክርስቲያኒቱ ለምን የውስጥ ችግር በራሷ መፍታት ሲገባት የመንግሠትን ጣልቃ ገብነት መጋበዟ ተገቢ አይደለም::

  • @munaomar7917
    @munaomar7917 3 месяца назад +3

    Sis thank you so much for exposing those haters

  • @emebetshibeshi3564
    @emebetshibeshi3564 3 месяца назад +4

    ❤🎉🎉🎉

  • @BazaBaza_E
    @BazaBaza_E 3 месяца назад +1

    ሰላም

  • @canaanabate9354
    @canaanabate9354 3 месяца назад +5

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @getanehbuli7265
    @getanehbuli7265 3 месяца назад +16

    አእምሮ ብሩህ ከወገንተኝነት የፀዳ ሀቀኛ ኢትዮጵያዊ

  • @tamefast1
    @tamefast1 3 месяца назад

    እንዳንተ በእውቀትና በሚዛናዊነት ለእዉነት የቆመ ሰው ያብዛልን

  • @TESFAYEDe
    @TESFAYEDe 3 месяца назад

    በሀማኖት ስም የሚነግድ ጽፈኛ የማስታረቅ ሥራን የተዛናጋ ነው።

  • @wosenmaru
    @wosenmaru 3 месяца назад

    ገዳይ አስገዳይ ቤተክርስቲያን የሚያቃጥሉ እንድያቃጥሉ ያደራጁ እነዚህ በሃይማኖት ስም እዛ ውስጥ ተሰግስገው ከድሃው የሃይማኖቱ ተከታዮችና በቤተክርስቲያን ስም መሬቶችን እየወረሩ ስቸበችቡ የነበሩ ሌቦች ናቸው።

  • @tamefast1
    @tamefast1 3 месяца назад

    እንዳንተ በእውቀትና ሚዛናዊነት ለእዉነት የቆመ ሰው ያብዛልን

  • @bekelebabo8937
    @bekelebabo8937 3 месяца назад +1

    የኢትዮጵያን ባንዲራ ከኤንባስዎችና ከኢትዮጵያ ኮሚንቲ አውርዶ የራሳቸውን የሚሰቅሉት የእነሱ ሴራ መሆኑን በደንብ ታውቋል::

  • @biratuolika574
    @biratuolika574 3 месяца назад +1

    Bravo Sisay

  • @yesufaberra5408
    @yesufaberra5408 3 месяца назад +5

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Asma-kedir
    @Asma-kedir 3 месяца назад

    እነዚህ ወናፎች እኩል እንሁ ሲባሉ አይይ እኛ የበላይ እንደሆንን እየጨቆንን እየረገጥን የሚል ህመም ውስጥ ናቸው መቼም ቢሆን ያጊዜ ላይመለስ ተቀብሯል

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 3 месяца назад

    አይ ዶክተር ተብዬ ይሄ ጀዝባ ምን ያውቃል እውቀት ቢኖረው ይህን እንዴት በኢትዮጵያ ዛሬ ይከሰታል ብሎ ያስብ ነበር

  • @BazaBaza_E
    @BazaBaza_E 3 месяца назад +4

    ሰላም

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 3 месяца назад +2

    ❤❤🙏💪🏻🇪🇹

  • @djdengem1896
    @djdengem1896 3 месяца назад

    ሲስ እሔ ሰው በመልክም በአባቱም ስም የመንጌ ወንድም ይመስላልና ጠርጥር፡፡

  • @asefaali
    @asefaali 3 месяца назад

    በቃ የአማራ ፖለቲካ ይኸዉ ነዉ እንደነዚህ አይነት ደነዞች ናቸዉ አማራዉን እየመሩ ያሉት ። ከየት እንደሆነ መነሻቸዉ የማይታወቁ አማራዉን ከሌላዉ ጋር ለማጋጨትና በተለይ ከሙስሊሙና ከፕሮቴስታንቱ ጋር ለማጋጨት ነዉ ይኸ ሁሉ እንቅስቃሴ መቸም ይሁን መች የአማራ ፖለቲካ ዞሮ ዞሮ ማንም ይምራዉ ማን መወሸቂያዉ ኦርቶክስ ክርስና ነዉ።

  • @ayimennejad8900
    @ayimennejad8900 3 месяца назад

    አይ ወንድሜ ሲሳይ አንተ ገና ገና አሁን ነው ነገሩ የገባህ እኔ ግን ቀድሜ በሚገባ ነገሬህ ነበር!!!
    ገና ሲጀመር የፋኖ ምናምን ትግል አላማው ለአማራ ህዝብ ለኢትዮጵያ ህዝቦች ተብሎ አይደለም!! አላማው ለምን እኩል እሆናለሁ ለምን የበላይ ሆኘ እንደለመድኩት ሌላ እምነት ተከታዮችን በተለይም ሙስሊምን አክራሪ አሸባሪ እስላማዊ መንግስት ሊመሰርቱ ነው በማለት የውሸት ታርጋ በመለጠፍ እያሸማቀኩ ለምን አልቀጥልም ነው ትግሉ በአጭሩ!!! በነገራችን ላይ 17ቱን የሙስሊም የመፍትሔ አፈላላጊወችን በህወሀት ተገን ሲያሳስሩ ሲያስባርር እና ሲያስገደል የነበረው ይሄው አራት ኪሎን የሚናፍቀው ፅንፈኛ ቡድን ነበር !!!! እኛ በደልን በደንብ እናውቀዋለን የማንም እምነት እንድጨቆን አንፈልግም !!!አሁን ቤተክርስቲያን እና ክርስቲያኖች የእውነት በደል ቢደርስባቸው እኛም ጭምር እንታገላለን ነገር ግን ጉዳዩ ያ አይደለም ጉዳዩ የበላይነት እኔ ብቻ ነው!!! ኢትዮጵያችን እኮ ለሁሉም የምትበቃ ሀገር ናት በአንድነት በሰላም በመከባበር መቀጠሉ ለሁሉም የተሻለው ይመስለኛል!!!! ለማንኛውም ለወደፊቱ እንድታውቀው
    1. የትግሬው ፅንፈኛ ትግሉ ለስልጣን/ለጥቅም ነው!!!
    2. የአማራው ፅንፈኛ ትግሉ ሀይማኖት/ኦርቶዶክስ ነው!!!!
    3. የኦሮሞው ፅንፈኛ ትግሉ ብሔር /ኦሮሞነት ነው!!!!
    ሁሉም ግን ለኢትዮጵያ የማይበጁ ካንሰር ናቸው!!!
    ድል ብልፅግና ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ !!!!

  • @BekeleBeri
    @BekeleBeri 3 месяца назад

    እነዚህ የሃይማኖት አለቃ ነን ባይ ህልመኞች ምን ቢሆን ምን እንደገና አ ያ ገ ኟ ት !! አደንጔሬ አደንቋሪ ይባላል😅😅