ርዕስ የለውም || በፋይሰል አሚን የከውኑ ሞገስ 3 || ምርኩዝ 17 MinberTV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • #Copyright @MinberTV
    t.me/joinchat/...
    #ርዕስ_የለውም || #በፋይሰል_አሚን #የከውኑ_ሞገስ_3 || #ምርኩዝ_17 #ሚንበር_ቲቪ #MinberTV
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 63

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 2 года назад +8

    አይ አንተ ልጅ በግድም ቢሆን ፈገግ አሰደረከኝ ፈገግታህ ይብዛልን ወንድሜ ፈይሱ አላህ ሁላችንንም የጀነት እጩዎች ያድርገን ያረብ ሀገራችንን ኡማችንን ሰላም አድርግልን ያሷመዱ

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 2 года назад

      ማም እኔን ብቻ ነው ሰብስክራይብ የማታደርጊኝ

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 3 месяца назад

    አልሀምዱሊላሂ እረቢል አለሚን

  • @darularqemhabeshamuslim9301
    @darularqemhabeshamuslim9301 2 года назад +1

    መሻ አላህ እምታቀርባቸው ቀልዶች ቁም ነገር አዘል ስለሆኑ እወዳቸዋለሁ በርታ

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 2 года назад +1

    ጀዛኩሙ አላህ ኸይር ያ አኺ ቅኔው ገብቶኛል ወርቁንም አግኝቸዋለሁ
    በዚህ ንግግርህ እኮ የጀሀነም ነህ የሚል ደነዝም አይጠፋ ቻለው ግን ጠንክር በርታ

  • @semirahassen8150
    @semirahassen8150 2 года назад

    Allah yabertah jegnaye

  • @darularqemhabeshamuslim9301
    @darularqemhabeshamuslim9301 2 года назад +2

    ከሜምር ቲቪ እምወደወወ ፕሮግራም #የእኔ መንገድ

  • @jjl7448
    @jjl7448 2 года назад +6

    ማን ጀነት እደሚገባ ስለማታውቅ ሰው ወጀለኛ አድርገህ አትፈርጅ ዝምብለህ የራስህን ስራ ስራ በጣም ወድጄዋለሁ አሁን የተያዘው ይሄ ሆኗል የጀነት መሆናችንን ያረጋገጥን ይመስል ሌሎችን ስንዘልፍ እንታያለን

    • @kingoloco1373
      @kingoloco1373 2 года назад

      Ma.fereje weyooo er esti bdnb smi

  • @marifatube2
    @marifatube2 2 года назад +7

    ከናተ በላጩ ሰዉ ብሎ ማለት ቁርአን አዉቆ ያሳወቀ ነዉ ብለዋል ረሱል ሱለላህ ወአሌይሂ ወሰለም እህት ወንድሞቸ የረበና ሰላም በናተ ላይ ይሁን ፕሮፋይሌን በመንካት ሰብስክራይብ በማድረግ ተቀላቀሉ

  • @መክያሸህየሱፍ
    @መክያሸህየሱፍ 2 года назад +1

    መሻለህ

  • @ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ

    አህለን ሚንበሮች ጀዛ ከላህ ወንድም 💞💞

  • @አዩሽቱዩብ
    @አዩሽቱዩብ 2 года назад +4

    እውነት መፈራረጅ ይቅር መቼም አላህ ሂዲያውን ይስጠን ከባድነው

  • @حسبوناللهونعملوكيل
    @حسبوناللهونعملوكيل 2 года назад +4

    በትክክል ዘርህ ይርባ የአሒ ከመተቻቼት እንቆጠብ የጄነት ቢጣቃ የተሰጠን ይመስል ሀታ ኡስታዞቻችን እነሱ በነሱ ሲናቼፉ ይገርመኛን

  • @AjaybaAwol
    @AjaybaAwol Год назад

    Sewedke

  • @danaalhammadi2692
    @danaalhammadi2692 Год назад

    ማሻአላህ

  • @zainebshamsu9828
    @zainebshamsu9828 2 года назад

    Mashallah minberoch

  • @semiraali7870
    @semiraali7870 2 года назад

    What a great program. Keep it up

  • @hayathussen1221
    @hayathussen1221 2 года назад +1

    Wliy tekkel jzakla

  • @wormkonjo6654
    @wormkonjo6654 2 года назад

    ወሊኩምሰላምወርህመቱላሂወበርካቱ።አህለን

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 2 года назад

    ማሻ አላህ

  • @nuramohamed3900
    @nuramohamed3900 2 года назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Год назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 2 года назад +1

    እስላማዊ ጥያቄ መልስ እዳያመልጣቹ
    ምርጥ ነብይ
    ምርጥ አባት
    ምርጥ መሪ
    ምርጥ አፍቃሪ
    ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወስለም
    የነብያችን ውዳጁች የታላቹ ከእኔጋ
    እስላማዊ ጥያቄ መልስ አለ እዳያመልጣቹ ማሩች ሞታችን በሸሀዳ አላህ ያረገልን ሀገራችን ስላም ያረገልን ነስሩን አላህ በቅርብ ያሳይን
    ፍልፍይሩን በመጫን ግቢ እንማማርው

  • @hassenendris8775
    @hassenendris8775 2 года назад +1

    some are left unsaid. It is obviously better to focus on self.

    • @hassenendris8775
      @hassenendris8775 2 года назад

      but (Brother) take care of some words you have used. Frankly speaking it was so funny, but.....take care!

  • @የኮሜትዘበኛ
    @የኮሜትዘበኛ 2 года назад

    ጎበዝ ማሻአላህ

  • @t...7446
    @t...7446 Год назад

    አረ በሳቅ!አላህ ይጠብቅህ

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg 2 года назад +1

    ክክክክክክ ልክ ብለሃል

  • @famitube6801
    @famitube6801 2 года назад +2

    ነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሠለም አን ሀድሥ ብታቁ አሥተላልፉ ብለዋል ኑ እንማማር ፈታ እያላችሁፈትዋ 👈ጥያቄና መልሦቹ 👇አድሥ የተለቀቀ ሠላም ለሀገራችን😭 ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ቤተሠብ ሁኑ ኢሥላማዊ ጥያቀረና መልሥ ቁረአን ታገኛላችሁ 💐👆🙏ሙሥሊሞች አይታችሁ እዳታልፉ☝😭 ፍትህ ለወሎ

  • @kamarnasser5262
    @kamarnasser5262 2 года назад +1

    💯💯💯💯💯👍👍👍👍🏆🏆🏆

  • @ibnuiksir8689
    @ibnuiksir8689 2 года назад +1

    Yemajamrya sew nang be eyeta 😌

  • @nasirmohammed1270
    @nasirmohammed1270 2 года назад +1

    በዘመኑ አወራር በሚጥም መንገድ ዘና አርገህ ሰላሰተማከን ምርጥ ነዉ 😂😂😂

  • @esmerv9672
    @esmerv9672 2 года назад +1

    Allah bejenet ysebsben
    😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @ghyghu3231
    @ghyghu3231 2 года назад +3

    ሴቶቹን ለምን በካሜራ ያሳያሉ

  • @esmaelgashu9818
    @esmaelgashu9818 2 года назад +1

    መግቢያ የትነው የምናገኝ

  • @rehanna1398
    @rehanna1398 Год назад

    እባካችሁ ላይቭ እንዴት ነው ማግኘት ሚቻለው

  • @ዜዲየከላላዋልጆቿንናፋቂ

    ፈትህህህህህ ለወሎየ እናተየ አዲስአበባ ሊመጡ ነው በሩሰብረዉታል ተሰብስባ ጨወታአይገኚምና ዱአአርጉልን ፈትህህህህህበሎልንንንን

  • @kedhabshawet2749
    @kedhabshawet2749 2 года назад +2

    አላህ ያህድኩም

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 2 года назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂እረ ኡኡኡኡኡኡ

  • @hermanos7255
    @hermanos7255 Год назад

    ተው ሰለጀነት ዘበኛዎች ምናምን እያሉ መቀለድ እንኮን ተው መልእክተኛው ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ልቀልድ ብሎ ቁጭ ያለ መቀመጫው ጀሀነብ ነው ያሉትንም አስታውስ!!!

  • @ያባጃሌውባልቻ
    @ያባጃሌውባልቻ 2 года назад +1

    የከውኑ ሞገስ ሙባረክ!!! የድንቁርና ጥግ ። ካሜራ ማኑ አመሰገንኩክ። የሰኢድ ኪያርን ፊት አያችሁልኝ?
    አንዳንዴ አማረብን ብለው በእስልምናችን ሚቀልዱ ሰዎችን ባታሳዩን ምናለበት።

    • @ሆንያለውሊሆን-የ9ወ
      @ሆንያለውሊሆን-የ9ወ 2 года назад

      ምን ማለት ነው

    • @ያባጃሌውባልቻ
      @ያባጃሌውባልቻ 2 года назад

      @@ሆንያለውሊሆን-የ9ወ አማርኛ ነው ቪድዮውን እይና ተረዳው። ምን እንዳልኩ ይገባካል።

    • @kingoloco1373
      @kingoloco1373 2 года назад

      Er esti bdenb semaw mn lemat ende flgh ygbah seid dmo.mn argeh kemesmat ylk madamt ykdm

  • @seadyamekiimekii9576
    @seadyamekiimekii9576 2 года назад +2

    ይሄ ቅኔ የገባው ማነው

  • @umdode7879
    @umdode7879 2 года назад +7

    መሀመድ ፈረጅ ከሁረል አይኖች ጋር ሞቅ ያለ ጨዋታ አስቃኛለች ያርግለት😃😂😂😂🙏

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 2 года назад

      ማም እኔን ብቻ ነው ሰብስክራይብ የማታደርጊኝ

  • @ae4784
    @ae4784 2 года назад

    This is real funny

  • @zinetjibril3556
    @zinetjibril3556 2 года назад +1

    Yetadamiw dmst bigeba smetu ygababn nber....

  • @SsSs-fw3ig
    @SsSs-fw3ig 2 года назад +1

    የሳቄ ምንጪ

  • @kiya4217
    @kiya4217 2 года назад +1

    Kkkkkkkkkk

  • @kiya4217
    @kiya4217 2 года назад +1

    Kkkkkkkk yaa Rabbi

  • @MuradAbdela-b5j
    @MuradAbdela-b5j Год назад

    ትከከል

  • @MeryemMiiimy
    @MeryemMiiimy 20 дней назад

    kkk😂😂😂😂

  • @መዲነኝየጎጃሟ
    @መዲነኝየጎጃሟ Год назад

    😂😂

  • @weyzer4642
    @weyzer4642 2 года назад

    ስታስቅ 😁😁🤣🤣

  • @weyzer4642
    @weyzer4642 2 года назад

    🤣🤣🤣😁😁😁😁😁🤣

  • @ድቡልቃነኝ
    @ድቡልቃነኝ 2 года назад +1

    አስቀህ ሙተሀል ምኑም አያስቅ

  • @medinanassir1158
    @medinanassir1158 2 года назад +2

    ማሻአላህ