Mesfin Abebe መስፍን አበበ ለካሰ ልንለያይ best Ethiopian old music

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 29

  • @demalomedia
    @demalomedia 3 года назад +4

    ያኔ በልጅነት ግዜ ይስማው የነበርኩት በሰባዎቹ መጨረሻ መስፍን አበበ፣ ዘኒት ሙሀባ ፣ አበበች ደራራ፣ስዩም ጥላሁን ፣ ጋሸው አዳል ሌሎች

  • @zekariyasgeberi6967
    @zekariyasgeberi6967 Год назад +4

    Wedie Mesfen Abebe Nefesehen yemarewe
    Ke enne Abatachen Aberehame enna ke Enatachen
    Sarra Ategebe EGZIABEHAIR LEZELALEM YASAREFEWE AMEN !

  • @AyalewAdane-q6j
    @AyalewAdane-q6j 4 месяца назад +1

    የልጅነቴ ዘመን ማስታወሻ ነው በጣም እወደዋለሁ!!

  • @tirunashwosene3535
    @tirunashwosene3535 3 года назад +4

    መስፍን አበበ ነብስህን በፀደ ገነት ያንርልኝ በሰለክላካው ድምፄህ ትዝታየን ትቅሰቅስዋለህ አድናቂህ ነኝ!!!!

    • @houstonbrysen7755
      @houstonbrysen7755 3 года назад

      A tip: you can watch movies on Flixzone. Me and my gf have been using them for watching loads of movies lately.

    • @jaysonares2557
      @jaysonares2557 3 года назад

      @Houston Brysen Yup, I've been using Flixzone for months myself =)

    • @bakeralec2377
      @bakeralec2377 3 года назад

      @Houston Brysen definitely, have been watching on Flixzone for since december myself =)

    • @GirmaBaraki
      @GirmaBaraki 4 месяца назад

      You are welcome

    • @nurikemal-fj8zo
      @nurikemal-fj8zo 4 месяца назад

      እውነት ነው እኔ ሀይ ስኩል ሲማር በትምህርት ቤታችን ሚኒሚዲያ የሱ ዘፈን ብቻ የሚከፈተው እሱም መምህር ነበር ያኔ

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 3 года назад +3

    ምርጥ የሙዚቃ መምህርና አርቲስት ነበር።ሥራው ምስክር ነው።ነፍስ ይማር።

    • @GirmaBaraki
      @GirmaBaraki 4 месяца назад

      Yes dear...was...but his sound lyric is unforgettable

  • @Hበረካ
    @Hበረካ 3 года назад +1

    ቆየት ያሉ ሙዚቃወች ዉሥጤ ናቸዉ መሥፍን አበበ በጣም የምወደዉ ብዙ ነገር ነዉ የሚያሥታዉሠኝ የትቤት ትዝታየን

  • @UnitedEthiopia-m3n
    @UnitedEthiopia-m3n 16 дней назад

    ህይዎቴን ሃሴት ይሰጣታል!
    ስሰማው አነባለሁ፣ያኔ ልጅ ነኝ፣በደሜ ውስጥ ቆይቶ በኋላ ግን ሳፈቅርም አብሬ ዘፍኛለሁ፤
    ላፈቀርኳትም ጋብዣታለሁ፡፡
    መስፍን አበበ ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት፡፡

  • @BurhanTy-k7z
    @BurhanTy-k7z Год назад

    😢😢😢😢😢😢ነብስይማር የምንወደው መስፍኔተወዳጂአንርሳህም

  • @Mesi16
    @Mesi16 3 года назад +3

    touching songs! RIP the father of emotions.

  • @ለፍቅሬሥል
    @ለፍቅሬሥል 3 года назад

    ማንን ነዉ የማምነዉ እህህህህ ያማል

  • @hellow9494
    @hellow9494 4 года назад +7

    ት ዝታ ያማል

  • @zenaambatube7478
    @zenaambatube7478 4 года назад +3

    በቅንነት እንደማመር

  • @abuabdo1174
    @abuabdo1174 3 года назад +1

    መስፉን

  • @BeshaRobe
    @BeshaRobe 6 дней назад

    🎉❤🎉❤🎉❤

  • @DesuBanjaw
    @DesuBanjaw 7 месяцев назад

    ደሱ ባጃው

  • @אילהואנקהונה
    @אילהואנקהונה 4 месяца назад

  • @BurhanTy-k7z
    @BurhanTy-k7z 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢

  • @אילהואנקהונה
    @אילהואנקהונה 4 месяца назад +1

    ❤🇮🇱

  • @getanehfikadu3157
    @getanehfikadu3157 2 года назад

  • @dagnezelalem7564
    @dagnezelalem7564 3 года назад +3

    ቆየት ያሉ ሙዚቃወች ዉሥጤ ናቸዉ መሥፍን አበበ በጣም የምወደዉ ብዙ ነገር ነዉ የሚያሥታዉሠኝ የትቤት ትዝታየን

  • @dagnezelalem7564
    @dagnezelalem7564 3 года назад

    መስፍን አበበ ነብስህን በፀደ ገነት ያንርልኝ በሰለክላካው ድምፄህ ትዝታየን ትቅሰቅስዋለህ አድናቂህ ነኝ!!!!

  • @dagnezelalem7564
    @dagnezelalem7564 2 года назад

    ምርጥ የሙዚቃ መምህርና አርቲስት ነበር።ሥራው ምስክር ነው።ነፍስ ይማር።