አመሰግናለሁ Thank you

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 май 2024

Комментарии • 76

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 2 месяца назад +5

    ይሄ ጄኔሬሽንና ከነሱ የቀደሙት እጅግ ውብ ሃገራዊ ማንነትያላቸው ፈሪሃ እግዚአብሔር ያላቸው ቅን ሃገርወዳድ ናቸው። ❤❤❤❤ በደርግና በንጉሡየኖሩው ውብ ልብ አላቸው።

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 месяца назад +7

    ከቤቢ ሻወሩም ከዌዲግ ሻወሩም የበለጠውን ክብርና ፍቅር ክስዎች ስላገኘሽ ደስ ይበለሽ መልካም ሴት ነሽ ሀሳብሽ ሁሉ ይሳካልሽ እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽንም ሙሉ ጤናውን ይስጠው🙏🏾❤️

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 2 месяца назад +10

    ወላጆችሽ , ...የተገነባሽባት የዛኔዋ ኢትዮጵያ የተባረኩ ናቸው፡፡

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 2 месяца назад +6

    አይዳዬ; ሰው እንዴት በመልክ፣በቁመና፣ በተክለሰውነት፣ በንንግግር መጣፈጥና በቀና አሳቢነት እንዲህ ማር ሆኖ ይፈጠራል?....ሳቅሽ ራሱ ይለያል እኮ! እድሜ ከጤና ይስጥሽ አቦ!.🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ውድድድድድድድድድድ!!!!!!

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 2 месяца назад +7

    ፀባየ ሰናይ❤❤

  • @sosenasenbetu2292
    @sosenasenbetu2292 2 месяца назад +1

    መልካም እንደሆንሽ ታስታውቃለች ሁሉንም አሞልቶ የሰጠሽ ተባረኪ

  • @hs8hhh113
    @hs8hhh113 2 месяца назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ጤና ከእድሜ ጋር ይጨምርልሽ አይዳ ታላቅ እህቴ ቶማስ ነኚ

  • @FifViduf-lk8sg
    @FifViduf-lk8sg 2 месяца назад +7

    ነዋይ ካንቺ ተለይቶ መኖር እዴት ለመደ

  • @jimmytube260
    @jimmytube260 2 месяца назад +1

    የማዳም ቅመሞች ሰብስክራይብ አድርጓት
    ቁምነገረኛ መልካም የተረጋጋች ቅን ልብ ያላት እናት ነች
    ከሷ ብዙ ነገር ትማራላቹ
    የማንንም ከላም ፋዲ ሰው ከመከተል በወጣትነታቹ አይዳየን ተከተሏት ብዙ ነገር ትማራላቹ

  • @dont3222
    @dont3222 Месяц назад

    አይዳ እህታችን: ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ::

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 2 месяца назад +1

    ቃላት የለኝም እሷ የሚገርም ሰው ብርሃን ልብ እግዚአብሔር ይባርክህ ውዴ በጣም እወድሃለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sintayehubelew-pb4rz
    @Sintayehubelew-pb4rz 2 месяца назад +3

    ይገባሻል መልካም ሰው ነሽሽሽሽሽሽሽሽሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @OmAyaan
    @OmAyaan 2 месяца назад +3

    Gn dear sister islmnashnm atrshi successful means le huletum alem hiwotachn mesrat new Allah ywefqen🤲🤲

  • @NuredinMola20
    @NuredinMola20 2 месяца назад +2

    ግልጽ ጀግና ሴት ይገባሻል ሙገሳ

  • @user-yu2yy4vr7e
    @user-yu2yy4vr7e 2 месяца назад +1

    You deserve!
    You are super mom, AND
    Very Beautiful!

  • @tenayetadesse83
    @tenayetadesse83 2 месяца назад +1

    ጀግና እናት ነሽ ለኢትዬጵያ እናቶች ሁሉ ይኮሩብሻል ያሰብሽውን እግዚያብሔር ያሳካልሽ ታኮርያለሽ ❤❤❤

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 2 месяца назад +2

    Allah yasakalish beman Allah yirdash yene konjo. Hulum keri new Allah bicha zelalemawi new.

  • @yonatanshiferaw643
    @yonatanshiferaw643 2 месяца назад

    Ditayee Yonii Negn Camra Manesh Nurilgn Wedeshalew🥳🥳🥳🥳❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 2 месяца назад +1

    በሁሉም ነገር የተዋብሽ ምርጥ ነሽ ።
    ትሕትናሽስ ! እመቤቴ ትጠብቅሽ በእውነት ። ውበትና እውቀት ብቻውን ምን ያደርጋል ትሕትናን የመሰለ ምንም ነገር የለም ።
    የኔ ምርጥ ። ምርጥ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አይዳየ Love you❤

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ያሳካልሽ ❤

  • @MeseretFantaye
    @MeseretFantaye 2 месяца назад

    አሜን አየዳዬ ይህ መልካም ለበዙ ኢትዮጵያዊ በዚህ ህመም ለመሰቀዩ አንቺን ፈጣሪ አሰሰበሽ መጣሽ ሁሉም አቅም ቢኖረኝ ከጎንሽ ቢሆን ደስ ይለኛል ግን ሁሌም በፀሎት አበረሽ ነኝ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 2 месяца назад +3

    You're amazing God bless you ❤❤❤

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 2 месяца назад +1

    የኔ ቆንጆ ስታምር ❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @user-Hareg
    @user-Hareg Месяц назад

    Konjo sew, konjo lib❤

  • @messiye6573
    @messiye6573 2 месяца назад +3

    በጣም ውብ በሁሉም ነገር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FifViduf-lk8sg
    @FifViduf-lk8sg 2 месяца назад +1

    ውይ ስታምሪ ውበት ትትና ሁሉ ነገርሽ የተሟላ ሴት ነሽ

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 2 месяца назад +2

    አሏህ እድሜና ጤና ይስጥሺ አይዳየ አድናቂሺ ነኝ

  • @HY-kz6vd
    @HY-kz6vd 2 месяца назад +2

    Ayda God Bless you!!!❤❤❤❤

  • @fua1221
    @fua1221 2 месяца назад +2

    mashallaah mashaaallaah you are so amazing MAY ALLAH BE WITH YOU

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 месяца назад +1

    የኔ ቆንጆ የኔ ጀግና❤

  • @user-bh2xf9vu7h
    @user-bh2xf9vu7h 2 месяца назад

    አይዳዬ የኔ ዘመን ወጣት የነበርሽ የዚያ ትውልድ ተምሳሌት ስወድሽ የኔ መልካም ደርባባ ነፍ አመት ኑሪልኝ በሰላም በጤና!!

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 2 месяца назад +1

    ዲታይዬ❤❤❤❤❤❤

  • @hanichogmar6343
    @hanichogmar6343 2 месяца назад

    ይሄን ኮመንት ላታነቢው ትችያለሽ ልጄ 18 አመቱ ነው ፕሮግራምሽን አያየን ማናት አለኝ እና ነገርኩት የሚገርም ነገር ነው የተናገረው ግን ዋና ይችን የመሰለች ሴት ነዋይ መተው ከሰራት አልኝ እናም በጣም ገረመኝ እና በጣም ይወድሻል ልጄ 🫶🏽

  • @misterHb
    @misterHb 2 месяца назад

    ይሳካል አይዞሽ❤❤❤

  • @markenhenok7286
    @markenhenok7286 2 месяца назад

    አመሰግናለሁ 🙏 አይዲዬ 🥰👏👏👏

  • @user-jk2ri8zv3l
    @user-jk2ri8zv3l 2 месяца назад

    ትለያለሺ❤❤❤

  • @rahelalemayehu6229
    @rahelalemayehu6229 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤. You are unique person

  • @user-sl8gs9kz8j
    @user-sl8gs9kz8j 2 месяца назад +1

    Became Ewedeshalwe Tafache Neshe Lebame Sete

  • @YirgalamYitatek
    @YirgalamYitatek 2 месяца назад +2

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @jemilaali9690
    @jemilaali9690 2 месяца назад +1

    Ditye, you deserve more than this❤❤❤

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f 2 месяца назад

    ፈጣሪ. ሁሉን. የቸረሽ. በደግጆቹ. የፈጠረሽ. ፈጣሪ. እድሜጤና. ይስጥሽ. ቃላትየለኝም. አንችንለመግለፅ. ተባረኪልኝ. እቅድሽ ሁሉ ይስመር

  • @mekdistube
    @mekdistube 2 месяца назад

    ስወዳት ፀባየ ሰናይ❤

  • @user-hx2rk8xg2z
    @user-hx2rk8xg2z 2 месяца назад

    ከሺህ አንድ ሲገኝ እንዴት ብርቅ ነው? አይ ንዋይ? ያላወቅነውን ማንነትሽን ከዘፈነልሽ በላይ ነሽ! ከሺህ አንድ!

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q 2 месяца назад +1

    ❤❤🎉🎉❤❤

  • @user-xu4td7vg8e
    @user-xu4td7vg8e 2 месяца назад

    አመሰግናለሁ ጀግና እህቴ🇬🇳🇬🇳 ኢትዮጵያዊ🍓🍓🍓🍓

  • @user-fn6fd4km8w
    @user-fn6fd4km8w 2 месяца назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @tesfaneshkifle7115
    @tesfaneshkifle7115 Месяц назад

    እድሜ ይስጥሽ

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 2 месяца назад

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @bereketbelay2685
    @bereketbelay2685 2 месяца назад

    አይዳ አንቺ በዙ የሚናገር መልከም ስራ አለሽ::

  • @natantkue6388
    @natantkue6388 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ml5yg9zy7v
    @user-ml5yg9zy7v 2 месяца назад

    Here ❤

  • @user-mw1mc5vo5l
    @user-mw1mc5vo5l 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 2 месяца назад

    ❤❤❤😘😘😘👍👍

  • @BetelTekl
    @BetelTekl 2 месяца назад

    She is really cute and have good heart❤

  • @user-xs3mj5yu7t
    @user-xs3mj5yu7t 2 месяца назад

    Wow❤❤❤❤

  • @orotiktokshow7872
    @orotiktokshow7872 2 месяца назад

    The queen 👸🏾 is back ❤

  • @makdesabebe3230
    @makdesabebe3230 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbiAndarge-cf2lw
    @AbiAndarge-cf2lw 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @UserUser-ru7ub
    @UserUser-ru7ub 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @yonatanshiferaw643
    @yonatanshiferaw643 2 месяца назад

    Ditayeeeeee ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kv4ik6xh4g
    @user-kv4ik6xh4g 2 месяца назад

    ወይ አምላክ ቁርጥ ባሏን እኮ ንው የምትመስለው!!

  • @halehale7257
    @halehale7257 2 месяца назад +1

    ውይ ቀደማችሁኝ እመቤት ነሽ

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s 2 месяца назад

    ውብ ❤

  • @MehatebeWolde
    @MehatebeWolde 2 месяца назад +2

    Please ayeda awergne please

  • @TUBE-rv9zs
    @TUBE-rv9zs 2 месяца назад

    👌👌👌👌👌😍😍😍😍😍

  • @hs8hhh113
    @hs8hhh113 2 месяца назад

    0:24 0:28 0:29 0:31 ❤😂😂😂❤ 0:42

  • @MIMASENI9777
    @MIMASENI9777 2 месяца назад

    4:07 dialysis Center kekefetech beka tsedekech

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 2 месяца назад

    ያልገባእ እነ ፌሩዝ ሚና እኔ ያ ሁሉ ቤተሰብሳ እነ ሁለቱም አንዋሮች ..... የታሉ

  • @user-bh2xf9vu7h
    @user-bh2xf9vu7h 2 месяца назад

    በአማርኛ ብታደርገው ንግግርህን!!

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 2 месяца назад

    ልያሾን ፍለጋ አይኔ ሲቀላውጥ ሳላያት ቪዲዬው አለቀ

  • @firehiwotyohannes4157
    @firehiwotyohannes4157 2 месяца назад

    Wow No words to say about you The amazing ayda!!!! If it is possible I want to contact you please????

  • @user-ob8ro4iw9u
    @user-ob8ro4iw9u 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qi6sg6ze9f
    @user-qi6sg6ze9f 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegahewa547
    @tsegahewa547 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤