Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዉድ ሜላት ስለጠቃሚ ምክርሽ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ለህጻናት የሚሆን ሻምፖችና ሌሎች ምክሮችን ብትሰሪ
በጣም እናመሰግናለን መልካም ሰው ነሺ
Thanks dear I love ur hair
HI Melat. Your videos are very informative and useful. Can you please share curl activating products that you use?
7day ginger germinal seru esence oil የሚባል ቅባት ኦን ላይን ላይ አይቼ ነበር ለግንባር ጸጉር የሚሆን ጸጉሬ በጣም ወደ ውስጥ የገባ ስለሆነ እና ኢንፎርሜሽን ካለሽ እባክሽ
Gobez Meluye! Great information. Berchi 😘❤️
Thank you so much , I love your page
እናመሰግናለን እህቴ እኔ ያስቸገረኝ የግባሬ ፀጉር በጣም ተመለጠ መላ ካለሽ
እናመሰግናለን
ሜሊ የምታቀርቢው ነገሮች ጠቃሚዎች ናቸው በርቺ
yene konjo betam enamsegnalen
እንቁላል ለደረቅ ጸጉር መጠቆም የለብንም አላልሽም እዴ
የኔ ፀጉር ሉጫ ነው የሚገዛ ቅባት እባክሽ ንገሪኝ
በጣም እናመሰግናለን
Beyekenu ferz kehone ayigodam wude selam new yedele yene astewayi
ሰላም እህቴ እናመሰግናለን
Thank u I love it
Melat amesegenalew letemertocheshYehewelesh yene tsegur low perocity nw yeneqaqelal beza lay kebat ayqebelem mn teyegnalesh
እናማሳግናለን
ሜሉየ ኣፕል ሳይደር በኣረብኛ ካል ነው የሚባለው ወይስ ሌላ ነው
Selam Love በአረብኛ እኔም አላውቅም ምን እንደሆነ
ተጥበከከታጠብን በሆላ የምንቀባው ክሬም ቅባት ንገሪን በጣም ደረቅ ለሆነፀጉር የሚሆን
Does veneger has harmful effect to our hair?
በርችማማየ
Mamaye enamesgnalen bxm new yewededkush
አሪፍ ነው
ዋዉ ደረሰ ይላል ወዛም ፀጉረ ሆንል ብረቼ
betam amsegenalehu .gen ketateben behala yemenkebaw keat men teru new ? Tebreki
Samrawit Tamiru Maui Shea butter እና Cantu butter ጥሩ ቅባቶች ናቸው
@@melatdemessie808 እግሊዘኝለሚጥፉትነው መልስየምሰጭው
ማዳት አስቸገርኝ ንገሪኚ
ፀጉሬ ለስላሳ ነው ግን እደት ላድራገው የነቃቀላል ምን ብጠቀም ደህነው መነቀሉን እሚያቆም እያበረክት
ሰላም ሜላት እንዴት ነሽ ምንነው ጠፍሽ ስለ ሎ ፕሮሲቲ ብትነግሪን ጥሩ የሆኑ ሻንፓ ኢትዮጵያ ልናገኝ የምችለው እና ስለ sodium laureth sulfate ያላቸው ሻንፓ ብቻ ነው ያሉት የሌለው ሻንፓ ማግኘት አልቻልኩም
hawi getachew አዎ ! ኢትዮጵያ ውስጥ ጥሩ የ ኮስሞቲክስ ምርት ምርት ማግኘት አስቸጋሪ ነው ሰልፌት እና ሲልከን የሌላቸው ምርቶች1 . Aveeno ( oat milk blend). ሻምፑ2. L’Oréal ( ever pure) ሻምፑ3. Suave ( Shea butter & coconut oil) ሻምፑ
Argan shampoo arif new sulfate free
ሻምፖ ለፀጉር ጥሩ አደልም አልትባለም ወይ?!
ጀማዬ ነይ ነይ !!! ሻምፖ የግድ ነው
እህት አለም እቤት ለመሥራት አይመቸኝም ብቻ ክሡቅ ሀሪፍ ቅባት የምትያቸውን ወላሂ ጸጉሬ በጣም ይነቃቀላል ይሠባበራል በጣም ክቁመናው ሙልቅቅ ነው የሚለው እረ መላ በይኝ እና እዲሥሥ አልፈልግም ብረካቴ እዲጨምረ ነው የምፈልገው እቤት ውሥጥ ለመሥራት ካሜራ አለው ቤቱ ሣትዬይቱ ብዙ አይዴለቺም እና ክሡቅ የማመጣቸውን ቅባቴቺ ንገሪኝ
ታዳጊ አገር ስገባነዉ እይ እማዳም ቤት ሆኞ መች ይመቸኛል ኮርስልዉሠዲ ይጠቅመኛል😁😁😁🌷🌷
Esti endene melatin ymitwodu subscribe argugn
👍
ሜሊ ነጩ ፓርት ያደርቃል ሲሉ ነበር
Rahmet Asefa ቬኔገር ( አቸቶ ) ስላለው ፀጉር እንዳይደርቅ በጣም ይረዳል በተጨማሪ የወይራ ዘይቱም ድርቀት ይከላከላል እኔ ብዙውን ግዜ የምቀባው እንደዛ ነው ነገር ግን አስኳል መጨመር የሚፈልግ ሰው ካለ ማድረግ ይችላል ይጠቅማል እንጂ የሚጎዳ ነገር አይኖረውም
@@melatdemessie808 አመሠግናለው ስለመለሽልኝ ሜሊ
❤👍
ኢዳ አሁንስ ደሜ ፈላ የዛሬን አያድርገዉና ዘፋላ ነበርኩ አሁን እድሜ ለይቱብ ሞሎየ ወጣ እሰይይ አጀታችሁ ይራስ።
mar Esti Firizi Edet Edemitadergi Tegurshin Asayin Kyikirtagar Firizi Madregi Efelgalhugin Ayihonlgim
ኣንድ ኣንድ ሰዎች ነጩ ያደርቃል ያላሉ ብጫውን ኣስካል ነው ቆንጆ ያልሉኣንዳንዴ ደሞ ብጫው ኣስካሉን ያደርቃል ይላሉ ምንኑ ንጠቀም
ረዛን ጋል ዛላኣንበሳ ንፍቅሪ የ ዝነብር እንቁላል በጣም በፕሮቲን የበለፅገ ስለሆነ ፕሮቲን የማይስማማው ፀጉር ወይንም ሎ ፕሮሲቲ ለምንለው የፀጉር አይነት እንቁላል ላይስማማ ይችላል ስለዚህ ከእንቁላሉ ጋር የወይራ ዘይት ቀላቅሎ መጠቀም ይቻላል የበለጠ ግልፀ እንዲሆንሽ ይፀጉራችንን ፕሮሲቲ እንወቅ የሚለው ቪዲዮ ላይ በስፋት አውርቼበታለሁ
@@melatdemessie808 የኔ ናሀይ ፕሮስቲይ ነውእኔ ባነና ና የንቁላሉ ኣስካል እየተጠቀምኩ ነው ትንሽ ለውጥ ኣይችያለው ኮኮንት ይጠቀማለው ግን ያልገባን ነገር የንቁላሉ ነጩ ኣስካሉ ነው ቆንጆ
ረዛን ጋል ዛላኣንበሳ ንፍቅሪ የ ዝነብር ፀጉርሽ ሀይ ፕሮሲቲ መሆኑን ካረጋገጥሽ የእንቁላል አስኳሉንም ቀላቅለሽ ተጠቀሚ ምክንያቱም ሀይ ፕሮሲቲ ፀጉር ለፕሮቲን ሴንስቲቭ ስላልሆነ እንቁላል ይስማማዋል
እኔንም ንውግራ የገባኝ አንዳንዶቹ ቢጫው አንዲንዶቹ ንጩንየቱ ይሆን
American garden ymilew 138 birr new ethio supermarket adiss abeba ale
hi
እህቴ ለቤትሽ አድስ ነኝ እኔ ፀጉሬ ሉጫ ነው ግን ተቀጣጥሶ አለቀ ተነቃቅሎ አለቀብኝ መላ በይኝ
Ff 66m በሙቅ ውሀ ፀጉርሽን የምታጠቢ ከሆነ እሱን ተይ በትሪትመንት ለመንከባከብ ሞክሪ
እኔ ከመታጠቤ በፊት ነው እዲ ማረገው አቺ ከመታጠብሽ በፊት ምንም አታረጊም አዴ
Meron Dejene ግዜ ካለኝ ከመታጠቤ በፊት ኮኮናት ዘይት ( ኮኮስ) እቀባለሁ ነገር ግን በቤት የማዘጋጃቸውን ትሪትመንቶች ስቀባ መጀመሪያ 1 ግዜ ቆዳዬን እያሸሁ እታጠባለሁ ምክንያቱም የቆዳችን ቀዳዳ ክፍት ካልሆነ የምንቀባው ትሪትመንት ዋጋ አይኖረውም
❤😘😍
No no no way this mask 😡
ዉድ ሜላት ስለጠቃሚ ምክርሽ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ለህጻናት የሚሆን ሻምፖችና ሌሎች ምክሮችን ብትሰሪ
በጣም እናመሰግናለን መልካም ሰው ነሺ
Thanks dear I love ur hair
HI Melat. Your videos are very informative and useful. Can you please share curl activating products that you use?
7day ginger germinal seru esence oil የሚባል ቅባት ኦን ላይን ላይ አይቼ ነበር ለግንባር ጸጉር የሚሆን ጸጉሬ በጣም ወደ ውስጥ የገባ ስለሆነ እና ኢንፎርሜሽን ካለሽ እባክሽ
Gobez Meluye! Great information. Berchi 😘❤️
Thank you so much , I love your page
እናመሰግናለን እህቴ እኔ ያስቸገረኝ የግባሬ ፀጉር በጣም ተመለጠ መላ ካለሽ
እናመሰግናለን
ሜሊ የምታቀርቢው ነገሮች ጠቃሚዎች ናቸው በርቺ
yene konjo betam enamsegnalen
እንቁላል ለደረቅ ጸጉር መጠቆም የለብንም አላልሽም እዴ
የኔ ፀጉር ሉጫ ነው የሚገዛ ቅባት እባክሽ ንገሪኝ
በጣም እናመሰግናለን
Beyekenu ferz kehone ayigodam wude selam new yedele yene astewayi
ሰላም እህቴ እናመሰግናለን
Thank u I love it
Melat amesegenalew letemertochesh
Yehewelesh yene tsegur low perocity nw yeneqaqelal beza lay kebat ayqebelem mn teyegnalesh
እናማሳግናለን
ሜሉየ ኣፕል ሳይደር በኣረብኛ ካል ነው የሚባለው ወይስ ሌላ ነው
Selam Love
በአረብኛ እኔም አላውቅም ምን እንደሆነ
ተጥበከከታጠብን በሆላ የምንቀባው ክሬም ቅባት ንገሪን በጣም ደረቅ ለሆነፀጉር የሚሆን
Does veneger has harmful effect to our hair?
በርችማማየ
Mamaye enamesgnalen bxm new yewededkush
አሪፍ ነው
ዋዉ ደረሰ ይላል ወዛም ፀጉረ ሆንል ብረቼ
betam amsegenalehu .gen ketateben behala yemenkebaw keat men teru new ? Tebreki
Samrawit Tamiru
Maui Shea butter እና Cantu butter ጥሩ ቅባቶች ናቸው
@@melatdemessie808 እግሊዘኝለሚጥፉትነው መልስየምሰጭው
ማዳት አስቸገርኝ ንገሪኚ
ፀጉሬ ለስላሳ ነው ግን እደት ላድራገው የነቃቀላል ምን ብጠቀም ደህነው መነቀሉን እሚያቆም እያበረክት
ሰላም ሜላት እንዴት ነሽ ምንነው ጠፍሽ ስለ ሎ ፕሮሲቲ ብትነግሪን ጥሩ የሆኑ ሻንፓ ኢትዮጵያ ልናገኝ የምችለው እና ስለ sodium laureth sulfate ያላቸው ሻንፓ ብቻ ነው ያሉት የሌለው ሻንፓ ማግኘት አልቻልኩም
hawi getachew
አዎ ! ኢትዮጵያ ውስጥ ጥሩ የ ኮስሞቲክስ ምርት ምርት ማግኘት አስቸጋሪ ነው ሰልፌት እና ሲልከን የሌላቸው ምርቶች
1 . Aveeno ( oat milk blend). ሻምፑ
2. L’Oréal ( ever pure) ሻምፑ
3. Suave ( Shea butter & coconut oil) ሻምፑ
Argan shampoo arif new sulfate free
ሻምፖ ለፀጉር ጥሩ አደልም አልትባለም ወይ?!
ጀማዬ ነይ ነይ !!!
ሻምፖ የግድ ነው
እህት አለም እቤት ለመሥራት አይመቸኝም ብቻ ክሡቅ ሀሪፍ ቅባት የምትያቸውን ወላሂ ጸጉሬ በጣም ይነቃቀላል ይሠባበራል በጣም ክቁመናው ሙልቅቅ ነው የሚለው እረ መላ በይኝ እና እዲሥሥ አልፈልግም ብረካቴ እዲጨምረ ነው የምፈልገው እቤት ውሥጥ ለመሥራት ካሜራ አለው ቤቱ ሣትዬይቱ ብዙ አይዴለቺም እና ክሡቅ የማመጣቸውን ቅባቴቺ ንገሪኝ
ታዳጊ አገር ስገባነዉ እይ እማዳም ቤት ሆኞ መች ይመቸኛል
ኮርስልዉሠዲ ይጠቅመኛል😁😁😁🌷🌷
Esti endene melatin ymitwodu subscribe argugn
👍
ሜሊ ነጩ ፓርት ያደርቃል ሲሉ ነበር
Rahmet Asefa
ቬኔገር ( አቸቶ ) ስላለው ፀጉር እንዳይደርቅ በጣም ይረዳል በተጨማሪ የወይራ ዘይቱም ድርቀት ይከላከላል እኔ ብዙውን ግዜ የምቀባው እንደዛ ነው ነገር ግን አስኳል መጨመር የሚፈልግ ሰው ካለ ማድረግ ይችላል ይጠቅማል እንጂ የሚጎዳ ነገር አይኖረውም
@@melatdemessie808 አመሠግናለው ስለመለሽልኝ ሜሊ
❤👍
ኢዳ አሁንስ ደሜ ፈላ የዛሬን አያድርገዉና ዘፋላ ነበርኩ አሁን እድሜ ለይቱብ ሞሎየ ወጣ እሰይይ አጀታችሁ ይራስ።
mar Esti Firizi Edet Edemitadergi Tegurshin Asayin Kyikirtagar Firizi Madregi Efelgalhugin Ayihonlgim
ኣንድ ኣንድ ሰዎች ነጩ ያደርቃል ያላሉ ብጫውን ኣስካል ነው ቆንጆ ያልሉ
ኣንዳንዴ ደሞ ብጫው ኣስካሉን ያደርቃል ይላሉ ምንኑ ንጠቀም
ረዛን ጋል ዛላኣንበሳ ንፍቅሪ የ ዝነብር
እንቁላል በጣም በፕሮቲን የበለፅገ ስለሆነ ፕሮቲን የማይስማማው ፀጉር ወይንም ሎ ፕሮሲቲ ለምንለው የፀጉር አይነት እንቁላል ላይስማማ ይችላል ስለዚህ ከእንቁላሉ ጋር የወይራ ዘይት ቀላቅሎ መጠቀም ይቻላል
የበለጠ ግልፀ እንዲሆንሽ ይፀጉራችንን ፕሮሲቲ እንወቅ የሚለው ቪዲዮ ላይ በስፋት አውርቼበታለሁ
@@melatdemessie808 የኔ ናሀይ ፕሮስቲይ ነው
እኔ ባነና ና የንቁላሉ ኣስካል እየተጠቀምኩ ነው ትንሽ ለውጥ ኣይችያለው
ኮኮንት ይጠቀማለው
ግን ያልገባን ነገር የንቁላሉ ነጩ ኣስካሉ ነው ቆንጆ
ረዛን ጋል ዛላኣንበሳ ንፍቅሪ የ ዝነብር
ፀጉርሽ ሀይ ፕሮሲቲ መሆኑን ካረጋገጥሽ የእንቁላል አስኳሉንም ቀላቅለሽ ተጠቀሚ ምክንያቱም ሀይ ፕሮሲቲ ፀጉር ለፕሮቲን ሴንስቲቭ ስላልሆነ እንቁላል ይስማማዋል
እኔንም ንውግራ የገባኝ አንዳንዶቹ ቢጫው አንዲንዶቹ ንጩንየቱ ይሆን
American garden ymilew 138 birr new ethio supermarket adiss abeba ale
hi
እህቴ ለቤትሽ አድስ ነኝ እኔ ፀጉሬ ሉጫ ነው ግን ተቀጣጥሶ አለቀ ተነቃቅሎ አለቀብኝ መላ በይኝ
Ff 66m
በሙቅ ውሀ ፀጉርሽን የምታጠቢ ከሆነ እሱን ተይ
በትሪትመንት ለመንከባከብ ሞክሪ
እኔ ከመታጠቤ በፊት ነው እዲ ማረገው አቺ ከመታጠብሽ በፊት ምንም አታረጊም አዴ
Meron Dejene
ግዜ ካለኝ ከመታጠቤ በፊት ኮኮናት ዘይት ( ኮኮስ) እቀባለሁ ነገር ግን በቤት የማዘጋጃቸውን ትሪትመንቶች ስቀባ መጀመሪያ 1 ግዜ ቆዳዬን እያሸሁ እታጠባለሁ ምክንያቱም የቆዳችን ቀዳዳ ክፍት ካልሆነ የምንቀባው ትሪትመንት ዋጋ አይኖረውም
❤😘😍
No no no way this mask 😡
👍