Комментарии •

  • @mhl4367
    @mhl4367 3 месяца назад

    ብፁዕ አባታችን አባታችን ቡራኬዎ ትድረሰኝ።
    EOTC እንዲህ እያደረጋችሁ የአባቶችን ዜና ሕይወት አሰሙን ለሚመጣዉ ትዉልድም ዜናቸዉን አቆዩት።
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @natnael2562
    @natnael2562 3 месяца назад

    እንዴት ደስ እንደሚል ❤❤

  • @EphremBelay-qb9gg
    @EphremBelay-qb9gg Месяц назад

    እባካችሁ የሊቁ መእላከ ሰላም ሳሙኤል ተረፈ የህይወት ታሪክ አቅርቡልን በእግዚአብሔር ስም ።

  • @seyoume21
    @seyoume21 3 месяца назад

    39 አመት በጵጵስና
    ቡራኬዎ ይድርሰን

  • @rasdejen4948
    @rasdejen4948 3 месяца назад

    ግን ጳዉልስሰ‍እን እንዴት ብፁዕ ይሏቸዋል፤ ወያኔ እና ቤትክርስቲያኗን ለማፍርስ የተቀመጠ።አልነበረምን? ምናልባትም የcia ቅጥር?

  • @AlimetGizaw
    @AlimetGizaw 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 3 месяца назад

      ያባታችን በረከት ይደርብን