ለሠርገችን ያዘጋጀነው ድንቅ ....... ሊታይ የሚገባ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 3,2 тыс.

  • @eyobeltube
    @eyobeltube 2 года назад +1439

    እግዚአብሄር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቪዲዮ በ እኔ ቲዮብ ይጠብቁ

  • @zddd5746
    @zddd5746 2 года назад +73

    እንኳ ለዚህ አደረሳቹ ሙሽሮች
    እኛንም ከስደት መልሶ ለዚህ ያብቃን

  • @ztube2470
    @ztube2470 2 года назад +70

    እኔ ግን ሙሥሊም ነኝ ግን በጣም ነዉ የምወዳችሁ እስኪ ልመርቅ አሚን በሉ በፍቅርላይ ፍቅር በሃብትላይ ሃብት በጤናላይ ጤና በደሥታላይ ደሥታ ያኑራችሁ

  • @vgrasma9292
    @vgrasma9292 2 года назад +55

    ሞሰሌም ነኝ ግን እነዚህ ልጆች ደሰ ይሉኛል ሰነሰረአታችዉ እርጋታችዉ ሁለት አንድ አይነቶች👌👌

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስበሉ

    ዋው ድምፃችሁ በጣም ነው የሚያምረው ቃላት የለኝም እግዚአብሔር የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @መሰረትቢቂላ
      @መሰረትቢቂላ 2 года назад

      ዋዉዉዉዉዉ በጣም ድሰ ይላል ልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏

    • @hannaa8213
      @hannaa8213 2 года назад

      ዉዴኮ ቤተሰብ ዉኝልኝ

  • @ReEw-su8wv
    @ReEw-su8wv 26 дней назад +1

    በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን 🙏 ቀጣይ በጉጉት እንጠብቃለን ❤❤❤ ቅዱስ ሚካኤል ከነቤተሰቦቻችሁ ሰላም ይብዛላችሁ እኛንም ከስደት በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን ሐገራችንን ሰላም ያርግልን ❤❤ ግን ተመልካቾች የእኔንኮሜንት ላይክእማታረጉ እኔ እህታችሁ እማድለሁ እያንዳድሽ አተር ብይና 😳😳😳😳😳

  • @merimari3901
    @merimari3901 2 года назад +41

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአስትርዬ ማርያም አደረሳቹ እንዴት እንደምታስቀኑ ፍቅራቹ ያስቀናል መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ

    እንኳን አደርሳችሁ ለአስተርዮ ማርያም በጣም ደስ ለሚል መዝሙር ነው መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ አዲስ ቃል በማያልቀው በክርስቶስ ፍቅር ፍቅራችሁ ያማር የደመቀ ይሁን

  • @hanichotube
    @hanichotube 2 года назад

    በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው ጋብቻችሁ በእግዚያቤር የተባረከ ይሁን

  • @ኢየሱስጌታነው-ከ8የ
    @ኢየሱስጌታነው-ከ8የ 2 года назад +53

    ❤"የቃልዬ ድምፅ ፀጋው ተሰቷታል ቀጣይ ዝማሬ እጠብቃለሁ በቤቱ እያገለገልሽ በምስጋና እንድትኖሪ❤እግዚአብሔር❤ይርዳሽ❤❤

  • @aamm6955
    @aamm6955 2 года назад +122

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም እወዳችሃለሁ ውዶቼ መልካም ጋብቻ ♥💐👈
    ለኛም አላህ ይወፍቀን ላላገባችሁ😩

  • @tesfayegizaw1130
    @tesfayegizaw1130 2 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ልብ የሚነካ ዝማሬ ነው እግዚያብሄር ይባርካቹ

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    ተወዳጆች መጣችሁ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለአስተርዮ ማርያም አደረሳችሁ። ተወዳጆች እንጠብቃችዋለን ቃል ለምን መዝሙር አታወጪም ትችያለሽ😍 ዋው ድንቅ ዝማሬ ነው። እንጠበሰቃለን ሙሉውን

  • @dn.tilahunmulu4011
    @dn.tilahunmulu4011 2 года назад +43

    ግሩም ድምጽ ሁሉን አሟልቶ ሰጧችኋል አምላክ እንኳን አደረሳችሁ!!!እንደዚሁ እንደጅምራችሁ በፍቅር ያኑራችሁ።

  • @UserUser-ji4zs
    @UserUser-ji4zs 2 года назад

    ኡፍፍፍ ደስ ስትሉ በእውነት በፀሎት አስቡን ለኛም እንደናንተ ያለ ክብር እንድንቀበል አዴ እና ቃሌ

  • @lolman7109
    @lolman7109 2 года назад +22

    እንኳን ደስ አላችሁ የእውነት በጣም በጣም ደስ የሚል ድንቅ መዝሙር በርቱ በእውነት ከናት ብዙ ነገር እንጠብቃለን አዲስ ቃልዬ በርቱ ሼር ሼር ሼር እያደርግን እናበረታታቸው እንህን ምርጥ ጥንዶችን
    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል አስትርዮ ማርያም ዓመታዊ ክብር በአለ በሠላም አደረሳችሁ የተዋህጆ ልጆች

  • @tizitazeberga4090
    @tizitazeberga4090 2 года назад +39

    ሙሽሮቻችን እንኳን በደህና መጣችሁልኝ ማርያምን ዛሬ በመዳም ኩሽና ቁጭ ብዬ የናተ ሰርግ ሳስብ ነበር እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ ቅዱስ ኡራኤል መጨረሻችሁ ያሳምርላችሁ የኔ ልእልቶች ሺ አመት ኑሩልኝ

    • @weynitube3466
      @weynitube3466 2 года назад

      ደምሪኝ ማሬ በማርያም

  • @EamanMohammed
    @EamanMohammed Год назад +5

    ከሙስሊሞች እኔብቻ የምከታተላቸው ይመስለኝ ነበር በስደት ፈታ የሚያደርጉኝ ልጆች ስወዳቸው ❤❤❤❤ ሙዝሙራቸው አይቀረኝም ስሰማ ብቻ ቃላትየለኝም ይመቻቹ መልካምፍቅርተመኘሁላችሁ አይለያችሁ

  • @halimahalima5297
    @halimahalima5297 2 года назад +76

    ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ነዉ የምከታተላችሁ መዙሙረ ሳይቀር ስወዳችሁ እኮ ❤❤❤

    • @ethiosister2332
      @ethiosister2332 2 года назад +2

      ተባረኪ

    • @imanhassan9617
      @imanhassan9617 2 года назад +10

      እኔም እወዳቸዎ አለሁ መዝሙሩን አልሰማም ምክኒያቱም ሊወሰውሰን ይችላል ስንወዳቸው ከሀይማኖታችን ድምበር ሳናልፍ ይሁን❤

    • @shebrestotaw8648
      @shebrestotaw8648 2 года назад +1

      እፍቅር ናችሑ

    • @liyuyetalemiyelij8670
      @liyuyetalemiyelij8670 2 года назад +1

      ፈጣሪ ያክብርልን

    • @عكراممحمدة
      @عكراممحمدة 2 года назад

      @@imanhassan9617 😏😏😏😏

  • @የማርያምልጅነኝ-በ3ረ
    @የማርያምልጅነኝ-በ3ረ 2 года назад +30

    እንኳን ደስ አላችሁ ዉዶች በጣም ደሥ የሚል መዝሙር ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤
    በተስፋ እንጠብቃለን

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +2

    አሜን 🙏🏽 ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ነው የምወዳችሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽🙌🏽❤️

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 года назад +45

    አላህ ሁሉንም ነገር ያሳምርላችሁ።🙏

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስበሉ

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሙሽሮቻችን 😘😘😘 ሰርጋችሁን በጉጉት እየጠበቅን ነው ስለመዝሙሩ አዳምጬ እኮምታለሁ 🥰🥰🥰

    • @3sgroup460
      @3sgroup460 2 года назад +1

      ዋው ድንቅ ዝማሬነው በጣም ደስይላል 🌷🌷🌷

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      የኔውዴበቅንነትደምሪኝበአላህ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@3sgroup460 የኔውዴበአላህደምሪኝበቅንነት

  • @የፍቅርእናት-ኸ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ኸ9ጘ 2 года назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የቃል ድምጽ በጣም ልዩ ነው ወድጄዋለው በሌላ ዝማሬ እንደምትመጪ ተስፋ አደርጋለሁ እጠብቃለሁ እመቤቴ ትርዳሽ

  • @lidiyazeleke4158
    @lidiyazeleke4158 2 года назад +20

    በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምረው ውዶች ትዳራችሁን እንደ አብረሐምና እንደሣራ እንደዘካርያስና እንደኤልሳቤጥ እንድኢያቄምና ሐና ያድርግላችሁ 💐💐💐

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 года назад

      እረ አሜንንንንንን ለነሱ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 2 года назад +23

    ቃልዬ ታድልሽ ስትመረቂም ለሰርግሽም ቆንጆ መዝሙር አዘጋጀልሽ ጎበዝ አዲስዬ መልካም ጋብቻ ብያለሁ 🙏🙏🙏

  • @solilove4219
    @solilove4219 2 года назад +1

    wow betam nw des milew ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mykng.ethiopiageliss8808
    @mykng.ethiopiageliss8808 2 года назад +56

    ያአላህ እናተ እኮ ተገናኘታቹሀል ትዳራችሁ ይመር አላህ በልጆች ያስዴስታችሁ

  • @getuakranga9573
    @getuakranga9573 2 года назад +41

    የተዋህዶ ቤተሰቦች እንኳን ለአስተርዮ አመታዊ በአል እንካን አደረሳቹ ፍቅር የሆናቹ ጥዶች ቤተሰቦች ስወዳቸው ገደብ የለውም አምላክ ወዶና ፈቅዶ እንኳን ለዝች ክብር በሰላም አደረሳቹ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው የሁለታቹም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃልዬ ትለያለሽ በይ እጠብቃለን መልካሙን ሁሉ ተመኘሁ

  • @Birtuk-me8je
    @Birtuk-me8je 3 месяца назад +1

    ለዘመረ አደበት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @birtukanabafira4576
    @birtukanabafira4576 2 года назад +73

    የምር በጣም ነው ደስ የምትሉት አላህ ይጠብቃቹ እኔ ግን ሙስልም ነኝ እናነቴን ከመውደዴ የተነሳ መዝሙራቹንም አደመጥኩኝ ቀሊዬ አድስዬ አላህ ይበሪካቹ ትዳራቹን የሀዋ ና አደም ወይም የሰራና አብራህም ያደርግላቹ የኔ ጠፈጮች

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 2 года назад +108

    ሰርጋቹን በመንፈሳዊነው አይደል ደስ ሲል እመቤቴ ትዳራችሁን ትባርክላችሁ 🥰🥰መልካም ጋብቻ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 2 года назад +2

      ዋዉዝምር፡ማልአክት፡ያሣማልን🙏🙏❤❤

    • @dansiethiopia8990
      @dansiethiopia8990 2 года назад

      እኳን ደስአላቹሁ መልካም ጋብቻ እኛምደሴብሎናል

    • @kalkidansenako1199
      @kalkidansenako1199 2 года назад

      ሀኒዬ ቤተሰብ ሁኝኝ😘

    • @kalkidansenako1199
      @kalkidansenako1199 2 года назад

      @@dansiethiopia8990 ዉዴ ቤተሰብ ሁኝኝ

  • @zewdealem4905
    @zewdealem4905 2 года назад

    በጣም ድቅቅቅ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ

  • @bazonshkk4095
    @bazonshkk4095 2 года назад +107

    እኳን አደረሳችሁ ለአስተሮ ማርያም ክብረበአል አደረሳችሁ ለአመቷ ክብረ በአሏ የተዋህዶ ልጆች ስወዳችሁ ውዶቼ እኳን በሰላም መጣችሁ እኳን ለዚችቀን አደረሳችሁ በጉጉት እጠብቃለን መዝሙሩን መልካም ጋብቻ

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 года назад

      በአሜሪካ ሐበሾችን ሚሊየነር እያደረጉ ያሉ 4 የሥራ ዘርፎች
      👇👇
      ruclips.net/video/BI8F0PXm0eg/видео.html

    • @workeyeferede7375
      @workeyeferede7375 2 года назад

      I wish you happy marriage.

    • @birtumariyamente238
      @birtumariyamente238 2 года назад

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @modo6888
    @modo6888 2 года назад +68

    እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ጋብቻችሁን የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ የተዋህዶ እንቁዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም እኖዳችኋለን ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 👏👏🌹🌹

    • @saracool9697
      @saracool9697 2 года назад +1

      እንኳን ለዚቀን እግዚአብሔር አድርሰችሁ አሜን አሜን አማን ❤️❤️❤️❤️🤲☝️👉🌹🌹🌹🌹🌷🌹🌼🌹🌷💍💍👰👨‍✈️

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari 2 года назад +1

    በጣም ነው የሚካምረው ዝማሬ መልእክት ያሰማልን መልካም ጋብቻ

  • @bezaeuale1611
    @bezaeuale1611 2 года назад +26

    እንኳን ደህና መጣቹ የኔ ውዶች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው የአብርሃምና የሳራ ያድርግላቹ መልካም ጋብቻ 🙏🙏

  • @konjitethiopiawittube7128
    @konjitethiopiawittube7128 2 года назад +23

    የእናቴ ልጆች ድምፃችሁ ዋው ብቻ አይገልፅም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ♥♥♥

    • @weynitube3466
      @weynitube3466 2 года назад

      ደምሪኝ ማሬ በማርያም

  • @ቅምሞችነንየመዳም
    @ቅምሞችነንየመዳም 2 года назад +54

    አላህ ሁሉነገር ያሳምርላችሁ!! ደሰ የምትሉ ዪቲዬብር ነችሁ በጨዋ የተላብሳችሁ!!"ሰነ ሰርአት የተላብሳችሁ አላህ መልካም ትዳር ያደረገላችሁ!!!
    መጨረሻውን ያሰምርላችሁ!! መብሩክ

    • @asdfaxdf7290
      @asdfaxdf7290 2 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን የኔ መለካም

  • @smera1438
    @smera1438 2 года назад +20

    ወይኔ መዳር አማረኝ የመዳም ቅመሞች እኛስመቸ ይሆን አይ መልካም የትዳር ዘመን እድሆንላችሁ ምኞቴ ነው ውድድድድ መዝሙሩ ሲያምር ቃልየ የዚህን ያህል ትችያለሽ ወዮኔ

  • @semubutajira8648
    @semubutajira8648 2 года назад +54

    እዳዉ ስትመቹኝ ወላሂ አላህ ፍቅራቹ ያብዛ ሰርጋቹ መቼ ነዉ እዳትረሱ ሆ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 года назад +2

    ድምፀሽ አንደኛ ነሽ እህቴ በቃ ወድፌት ጥሩ አገልጋይ መሆን አለብሽ ይህን ድምፅ ይዘሽ መደበቅ የለበሽ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ 👌🙏

  • @ahmadalmhifer7599
    @ahmadalmhifer7599 2 года назад +16

    እንኳን አደረሳችሁ ለአስተርዮ ማርያም መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ በጣም ነዉ የምታምሩት ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን

  • @elenitube3599
    @elenitube3599 2 года назад +50

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሠላማችሁ ይብዛ እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውቦች እንኳን ለዚህ አብቃችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ለዘላለም ያደርግልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘማሬ መላእክትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እጠብቃል💚💛❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад +1

      የኔውዴበፈጣርደምሪኝበአላህ

    • @እየሩስ-ፐ1የ
      @እየሩስ-ፐ1የ 2 года назад

      አሜን እመብረሐን ትዳራችሑንችሁን ትባርክላችሑ

  • @linayemaryamlij9092
    @linayemaryamlij9092 2 года назад +1

    ውይ በማምላክ እንዲት እንደምታምሩ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ

  • @ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ሰ7ጸ

    አስተርዕዮ ማርያም እንኳን አደረሳችሁ ትውልድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ምልጃዋ አይለየን

  • @saraaman4733
    @saraaman4733 2 года назад +72

    በደስታ እያለቀስኩ ነው ደጋግሜ የሰማሁት ውዶቼ መልካም ጋብቻ ይሁንላችው መዝሙሩ እስኪለቀቅ በጉጉት ነው ምጠብቃችሁ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን

    • @ሳምሪነኝያጣዬዋ
      @ሳምሪነኝያጣዬዋ 2 года назад +1

      ዋዉ በጣምድምፃችሁ ያምራል ትዳራችሁ ይባረክ የአብረሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ደስ ሰትሉ

    • @weynitube3466
      @weynitube3466 2 года назад +1

      ደምሪኝ ማሬ በማርያም

  • @banchitumebo6878
    @banchitumebo6878 2 года назад

    በስመአብ በጣም የሚደንቅ ድምፅ ነው እግዚአብሔር አምናክ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹ ቃላት የለኝም በጣም ደስ ትላላቹ

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 2 года назад +25

    በስላሴ ገራሚ መዝሙር ነው የኔ ውዶች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ሀሳባችሁ በሰላም ይልቅ እመ ምላክ ከናንተጋር ትሁን እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን አደረሳችሁ😍😘😘😘

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      ጉዞ ወደ ቻናሌ ... የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን እ?

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 года назад

      Amen Amen Amen Amen 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @jerrymezemir2310
    @jerrymezemir2310 2 года назад +29

    ደስ የሚል ዝማሬ ነው!!! ቃልዬ እና አዲስ ትዳራችሁን እንደ ብረት ምሰሶ የፀና እንዲያደርግላችሁ ምኞቴ ነው! ዝማሬያችሁ ደሞ ዘመን ተሻጋሪ ነው! ገና በእያንዳንዱ ሰርግ ላይ ሲዘመር እናያለን እንሰማለን!!

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 2 года назад +20

    እንኳን በሰላም መጣቹ ውዶቼ ስወዳቹ እንኳን ለዚ ክብር አብቃቹ በሂወቴ ውስት በጉጉት የምጠብቀው የሰርጌ ቀን ነው በፆሎታችሁ አስቡኝ እንኳን ደሞ አደረሳችሁ ለአመታዊ ክብር በዓል አስተርዮ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በያለንበት ትጠብቀን እመቤቴ የነገርኩሽ አደራ ስደት ያለንን ልጆችስ በሰላም ወደ አገርን መልስን አሜን ፫♥️🍃

    • @Channel-qe9mn
      @Channel-qe9mn 2 года назад

      @Dagem dagemm Asnakch mama አሜን ፫ ለሁላችን ማሬ♥️🙏

  • @መቅደስየማርያልልጅ
    @መቅደስየማርያልልጅ 2 года назад +13

    እንኳን ለእመቤታችን በአል አደረሰቹ አደረሰን መዝሙር በጣም ደስ የምል ነው እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻቹ ያሳምርላቹ አይለያቹ እመቤቴ የልጅ ክፋይ ታድርካቹ በጣም ምታምሩ ናቹ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን!
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 2 года назад +25

    ሰርጋቹ የተባረከ ይሁን ውዶቼ ቃሉየ ሳቅሽ ስወደው በጣም ጎበዝ ነሽ ለዘላለም እየዘምርሽ ያኑርሽ ቀጣይ አመት ደሞ ከልጃቹ ይሁንላቹ♥️

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      ጉዞ ወደ ቻናሌ ... የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን እ?

    • @Channel-qe9mn
      @Channel-qe9mn 2 года назад

      @@christinatube760 ♥️🙏እሺ

  • @እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ
    @እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ 2 года назад +14

    የአብርሃም የሰሀራ ጋብቻ ይሁንልችሁ ደስ ስትሉኝ እኮ

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኘ6ከ

    በጣም በጣም ነዉ ደስ የምትሉት እግዚያብሄር ሀሳባችሁን ያሳካላችሁ!!

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    ማርያምን ነው የምላችሁ መዝሙር ለሁለት አወተው ሰርፖራይዝ ያረጉናል እያልኩ ነበር ለጓደኞቼ እዴት ደስ አዳለኝ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሐዲስ & ቃልዬ ግን የለጠፋችሁት ፎቶ እናተን አይመጥንም ከቻላችሁ አጥፎት ፎቶ ምንም አልወደደኩት እናተ ለሊላም እርዐይ የምትሆኑ ሰለሚገባ ፎቶ ሸፖ በቬሎ ከዛ በቤተክርስትያን በሰው ሳየው በጣም ነው የምናደደው እና እናተ ደግሞ ባትደግሙት ጥሩ ነው ካዱ መሆን ግድ ነው

    • @tesfayfilmon502
      @tesfayfilmon502 2 года назад

      Ewnetsh new des aylm

    • @ለአፌጠባቂአኑር
      @ለአፌጠባቂአኑር 2 года назад

      እውነት ነው ራቁት በዛ ላይ ሜካፕና ሌላም የፎቶ ሾፕ በቁርባን አለኮ

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 2 года назад +8

    ዋውውውውውው አቦ ይመቻችሁ
    የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
    የተዋህዶ ልጆች እንኳንም ለአስተሪዮ ማርያም
    በሰላም አደርሳችሁ።

    • @xaahiituuhabibi8498
      @xaahiituuhabibi8498 2 года назад

      AMENAMEN 😘😘😘😍💐💐👏👏👏👏♥️♥️♥️

  • @ማሕደረትምህርትድምፅ
    @ማሕደረትምህርትድምፅ 2 года назад +1

    በፍፁም እንዲህ አልጠበኳችሁም ነበር! እግዚአብሔር ልቦናና ማስተዋሉን ይስጠን!

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 года назад +6

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል አደረሳችሁ

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 2 года назад +25

    እንኳን ደስ አላችሁ የተዋህዶ ዉቦች ያብርሀምና የሳራን ትዳር ይስጣችሁ አድስየ ቃልየ ዉስጤ ናችሁ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      ጉዞ ወደ ቻናሌ ... የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን እ?

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 года назад

      👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲

  • @ዮርዳኖስጌታነህ
    @ዮርዳኖስጌታነህ 2 года назад +1

    😭😭😭🖤አበላሻቺሁት ምነው ወድሜ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ይህን አላስተማረቺም በዘፈን እና ወዘተ

  • @yordanstube8287
    @yordanstube8287 2 года назад +15

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለናታችን ለቤታችን በሰላም አደረሳቹሁ የኔ ምርጦች ስወዳቹሁ ፈጣሪ ያብረሀም ጋብቻ ይሁንላቹሁ 😍😍💚💛❤️

    • @zeeezeee8686
      @zeeezeee8686 2 года назад +1

      አሜን እንኳ ን አብሮ አደርሰን

  • @ውዳሴTube
    @ውዳሴTube 2 года назад +4

    ዋው ዋው ዋው በጣም ነው ሚያምረው ቆንጆ ዝማሬ ነው ሙሉውን ለመስማት በጣም ጓጉቻለሁ የኔ ምርጦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውድድድ ቶሎ ልቀቁልን ሙሉውን

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 2 года назад

    ይታደሉታልእጂ አይታገሉት እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻችውንያሳምረው አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ngsti8856
    @ngsti8856 2 года назад +8

    እሰዮይይይይይይይ እንኳን ለአስተርኦ ማርያም ኣደረሻቹው
    በአውነት ደስስስስስስስስሶ ስትሉ ማሮች አግዚኣብሔር መልካም ነው እንኳን ለዚ ኣበቃቹው ዝማሪ መልእክት ያሰማልንንን ማሮችችች

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +5

    በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሠማልንየአብርሐም የሣራ ያድርግላችሁ እመብርሃን በልጅ ትባርካችሑ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለአስተሪወማርያም አደረሣችሑ

  • @birukasrat668
    @birukasrat668 2 года назад

    እግዚአብሄር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላቹህ የአብርሃም እና የሣራ ያድርገዉ

  • @ወለተትንሳኤ-ነ9ቨ
    @ወለተትንሳኤ-ነ9ቨ 2 года назад +6

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በጣም ደስ ይላል ታምራላችሁ ውዶችጋብቻችሁን የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ ፍፃማችሁን ያሳምረው መዝሙሩ ሙሉውን እጠብቃለን

    • @hannaa8213
      @hannaa8213 2 года назад

      ቤተሰብ እኒዉን

  • @حياةحياة-ج4ث
    @حياةحياة-ج4ث 2 года назад +4

    በጣም ነው ደስስ የምትሉት በእውነት ፍቅራችኹን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛላችኹ
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 года назад

    እፍፍፍፍፍፍፍ እንደት አባቱ ደስ ትላላችሁ በማርያም እመብርሃን መጨረሻችሁን ታሳምርልን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር

  • @SaraSara-d4n9q
    @SaraSara-d4n9q 2 года назад +4

    ዋውውውውውው
    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
    የቅደሳን አምላክ የአብራሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችኹ. በዘር በፍሬ ይባርካችኹ
    አሜን በሉ ማርያምን ደስስብሎኝ ከልቤነው የመርኳችኹ

  • @علىعلى-ث4ع5ع
    @علىعلى-ث4ع5ع 2 года назад +16

    በጣም ደስ የምትሉ አስተማሪወች ትህትናችሁ ብቻ በቂ ነው እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክ እመ አምላክ በቤታችሁ ትግባ

  • @እናቴኪዳነምሕረት
    @እናቴኪዳነምሕረት 2 года назад

    በእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን። ቃልዬ በጣም ድምፅሺ ያምራል

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 2 года назад +16

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የኔ ውቦች የአብርሀም እና የሣራን ቤት የባረከ የናተንም ቤት ይባርክላችሁ ሂወታችሁ በመፈሳዊ የተሞላ ነውና ትዳራችሁን ባርኮ ቤታችሁን በበረከት ይሙላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ 😘😘😘😘😘

    • @hannaa8213
      @hannaa8213 2 года назад

      ዉዴ ባቅኒናት ቤተሰብ እኒዉን

    • @lijfasikatube1322
      @lijfasikatube1322 2 года назад

      @@hannaa8213 እሽ የኔ ውድ አችም ደምሪኝ

  • @uae7780
    @uae7780 2 года назад +4

    ወይኔ ማሪያምን እደት ደስ ይላል በእግዚአብሔር የአብረሀም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ በጉጉት እንጠብቃለን መዝሙሩን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @tegesttegest7695
    @tegesttegest7695 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ክብር ላበቃችሁ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ

  • @dugsusgf5220
    @dugsusgf5220 2 года назад +5

    ቃልና ኣድስ በእዉነት እግዝኣብሄር ኣምላክ ጋብቻቹሁ የኣራሀምና የሳራ ያድርጋቹሁ በፍቅር ያኑራቹሁ ለመዝሙሩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኛንም ጥሩ ትዳር ይስጠን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 года назад +11

    ደሰሰሰሰ የሚል ነው ውዶቼ አዲሰዬ አንድ አሰትያየት ልናገር ቴምፕሊት ላይ ያረጋችሁትን አዲሰዬ አትልበሰ ኋልዋ ባዶ ነው ቃልዬ ሰወድሸ አትልበሺ እሺ መዝሙር ከሆነ ቪሎ አይመችም ካጠፈሁ ይቅርታ

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu5679 2 года назад

    እግዚአብሔርን በጣምነወ ድምፅችሁ ደሰ የሚለው እግዚአብሔር በቤቱ ሁሉ ያኑራችሁ

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 2 года назад +6

    እልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በጣም ደስ የሚል🙏የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም የእረፍት በዓሏ አደረሳችሁ 🙏

  • @freloveefi1280
    @freloveefi1280 2 года назад +15

    የኔ ማሮች መልካም የስርግ ቀን ይሁንላቹ ተባረኩ ፍቅራቹ ለዘላለም ይኑር🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞ቃልዩ ድምፅሺን በጣም ያምራል ቀጢልበት የኔ ማር የኣዲስ ደም እንደዛ በጣም ነዉ እምወዳቹ በርቱልኝ🙏🙏🙏

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      ጉዞ ወደ ቻናሌ ... የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን እ?

  • @ሀብታምሀብታም-ቸ4ኘ
    @ሀብታምሀብታም-ቸ4ኘ 2 года назад

    በስማም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ማሮች በርቱ በጣም ሀሪፍ ነዉ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 2 года назад +4

    የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ፈለጋችሁን ይከተሉ ዘንድ አምላክ ይርዳቸው ደስ የምትሉ ጥንዶች መልካም ጋብቻ💚💛❤

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 2 года назад +6

    ሐዲስዬ ድንቅ ዝማሬ ነው:: ከዚህ በኃላ ለሌሎች ሰርግ ማድመቂያ ይሆናል::

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu5679 2 года назад

    ዋውውውው በጣም ደሰ ይላል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን መልካሙን ሁሉ ተመኝሁ

  • @ህሊናዘ-ተዋሕዶ
    @ህሊናዘ-ተዋሕዶ 2 года назад +6

    ወይኔ እንዴት ደስ እደሚል እፍፍፍ ምን ልበል
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የኔውዶች🌺🌺🌺❤❤❤

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      ጉዞ ወደ ቻናሌ ... የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን እ?

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃልዬ አዲስ የኔ ውዶች😘
    ተባርከ የሰርግ ቀን ይሁንላችሁ የናተ ደስታ ለኛም ደስታችን ነው እኳን ደስ አላችሁ 😘😘 መዝሙሩ በጣም ደስ የሚል ነው ጫፍ ጫፉም ቢሆን ዋው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏🌿😘😘

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      ጉዞ ወደ ቻናሌ ... የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን እ?

    • @mitmitmi
      @mitmitmi 2 года назад

      @@christinatube760 እሽ ውድ❤

  • @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
    @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 года назад

    ዋውው በጣም የሚያምር ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ድምፃችሁ የሁላታችሁም አይጠገብም

  • @mesemese3004
    @mesemese3004 2 года назад +11

    የኔ ውዶች እንኳን በሰላም መጣችሁልን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    የመዳም ቅመሞች እናተና እኔም ምርጥ የሂይወት አጋሪ ይስጠን አሜን፫

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 2 года назад

      አሜን ውዴ ይሁንልን ይደረግልን

    • @weynitube3466
      @weynitube3466 2 года назад

      ደምሪኝ ማሬ በማርያም

    • @mesemese3004
      @mesemese3004 2 года назад

      @@weynitube3466 ምድነው የምታስተላልፊው

    • @weynitube3466
      @weynitube3466 2 года назад +1

      @@mesemese3004 በኮልታፋው አንደበቴ እዘምራለው እግዚአብሔርን አመሰህናለው

    • @mesemese3004
      @mesemese3004 2 года назад

      @@weynitube3466 እሽ አደርግሻለሁ እህት

  • @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ

    መልካም ጋብቻ ያርግላችሑ ውድቼ እንኳን ለእመቤታችን አመታዊ ክብር በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @አለምየተዋህዶልጅ
    @አለምየተዋህዶልጅ 2 года назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት ፀጋው ይብዛላችሁ ቃለዬ በርቺ ወደፍት በቻሸን መዝሙር ዘመረ

  • @marthanegash6656
    @marthanegash6656 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ከነቤተሰቦቻችሁ ይባርካችሁ ይጠብቅልን እድሜና ጤናን ይሰጥልን። ጋብቻችሁንም የአብራህምና የሣራ ያድርግላችሁ።

    • @weynitube3466
      @weynitube3466 2 года назад

      ደምሪኝ በማርያም እህቴ

  • @እማፍቅር-ዸ1ሠ
    @እማፍቅር-ዸ1ሠ 2 года назад +7

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሙሽሮቻችን በጣም ደስስስስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ❤❤😍😍እንኳን ላስተሪዎ ማርያም አደረሳችሁ 😍😍❤

    • @weynitube3466
      @weynitube3466 2 года назад

      ደምሪኝ ማሬ በማርያም

  • @talalumm9818
    @talalumm9818 2 года назад

    Amen Amen Amen zemare melaket yasemalen kal beta des yemil dem alesh bezih keteybet

  • @Emabetdibaba
    @Emabetdibaba 2 года назад +10

    እንኳን ለእመቤታችን ንጽሕት ድንግል ወላዲተ አምላክ ማርያም ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ 💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌿🌹🌹🌹🌹 እግዚአብሔር ለዛ ቀን ያድርሳችሁ ቃል ድምፅሽ ያምራል መዝሙር ዘምሪ ለወደፍት

  • @ዜድtube1921
    @ዜድtube1921 2 года назад +6

    እንኳን ለእናታችን ለአስተሪዮ ማርያም በሰላም አደረሰን ከዚች ስአት እና አመት እንድንደርስ ላደረገን ለድንግል ማርያም ልጅ ክብረ ምስጋና ለዘላለሙ አሜን 💚💛❤️🙏ዋውውው በጉጉት ስጠብቀው የነበር ፖሩግራም ነው ደስ ይላል የተቀደሰ የተባርከ መልካም ፍሬ የምታፍሩበት ጋብቻ ይሁን እላችሁ🥰

    • @weynitube3466
      @weynitube3466 2 года назад

      ደምሪኝ በማርያም እህቴ

  • @amarchgbera8566
    @amarchgbera8566 2 года назад

    ዋው ምርጥ መዝሙር ነው እግዚአብሔር የበለጠ እድትሰሩ ይርዳቹ

  • @ብሂልይቱብ
    @ብሂልይቱብ 2 года назад +12

    የኔ ማሮች የፍቅር ኣምላክ ፍቅራቹ ይጨምርላቹ በእዉነት ዝማሬ መለእክት ያሰማልን መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ ያኣብራሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @ከስደትመልሽኝእመብረሐን

    ቅድስ አግዚአብሔር ትዳራችሁን ያብረሐም የሳራ ያርግላችሁ ለኛም አደዚህ አይነት የህወት አጋር ይስጠን✝️✝️✝️

    • @mekdetube
      @mekdetube 2 года назад

      ደምሪኝ ውዴ በቅንነት