Yes, yes yes you are 👍 right. These wild humanbeings are possessed by the welcomed demons that string the whole country Ethiopia !? May those who are worshipping the demon be washed into the Seoul,Gehanem? And will, no escaping!. You take care, and your prayer be always active, and we are! Amen 🙏.
መምህር ይልማ ሞጣ እንደ ጉማሬ በአፉ የሚፀዳዳ የሰው ጉማሬ ነው ሰው ብልህ ስለዚህ ርካሽ ሰው አንደበትህና መድረክህን አታበላሽ ስልሱ ማውራት በራሱ ኪሳራ ነው ። እናት ክብርህን ብዛልን።
👍👍👍👍👍
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
Yes, yes yes you are 👍 right. These wild humanbeings are possessed by the welcomed demons that string the whole country Ethiopia !? May those who are worshipping the demon be washed into the Seoul,Gehanem? And will, no escaping!. You take care, and your prayer be always active, and we are! Amen 🙏.
This person is evil genocider supporting the evil devil servant of Satan!? Thanks to your comment.
Ewnet new gn asyaschilm eko 😢
ጌታ ሆይ ፍረድ።
በትክክል አብይ ፈጣሪ ልቦና ይስጠው እግዚኦ
ፍትህ ለሔቨን ✊✊✊✊✊
ኢትዮጵያውያን ንስሐ ከልብ ካልገባን እንደ አመጻችን መሬት ተሰንጥቃ ብትውጥ የክፋታችን ልክ በታች ቅጣታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እየታገሰ ነው አሁንም ለንስሐ ጊዜ ሰጥቶናል
ሁሉም እንደ ስራው እግዚአብሔር ይክፈለው ፤ እግዚአብሔር ምህረት 😢😢😢 አድርግልን ።
የአዳምና ሄዋን ልጆች ነን ሰው ዘር የለውም የአለም ህዝብ ሁሉ የእግዚሐብሄር ፍጡር ነው
ያማል
እግዚሐብሄር ናልን ተጨንቀናል ናልን ናልን ናልን
🇪🇹ወገኔ ወንድሜ አብይ ይልማ ለወገንህ እና ለዓለም የሰው ልጅ በሙሉ ሰላምን በመመኘት ባለህ መልካም ስነምግባርህ አላህ( ፈጣሪ) እረጅም እድሜና ጤና እንዲሰጥህ እመኝልሀለሁ 🇪🇹
ይበቃል፡የትግራይ፡ህዝቦች፡ልባችን፡ትልቅ፡ነው፡አማራን፡አንጠላም፡ወንድማማቾች፡ኦቶዶክሶች፡ነን፡ዲያቢሎስ፡ተቃጠል፡ነቃሁብህ፡እድሜ፡ለመምሕር፡ግርማ❤❤❤❤
አቢዬ አንተ ሁሉ ነገር ያስጨንቃል በእውነት አንተና አንተን የመሰሉ ለሀገራችን ኑሩልን
እውነት መናገር ለእ/ር ምሳ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ ምክንያቱ ይቺ ህፃን ምን ታቃለች? ትግሬ ብትሆንስ እንዲህ ይገባል? በጣም ነው የሚገርመው
ጌታ እግዚአብሔር ይገስጽህ
ጋዜጠኝነትን እጅግ በጣም እምወደው ሙያ ነው ተመኝቼም አልተሳካልኝም
ለሙያውም ለጋዜጠኞችም ትልቅ ክብር አለኝ በተለይ መምህር አብይ ይልማንበጣም ነው እምወደው እማከብረው ❤ፕሮግራሞቹን በጉጉት ነው እምጠብቀን ሺ አመት ኑርልን አብያችን❤❤!!!ደግሜ ይሄንን ፕሮግራም ሳየው በፍፁም የአንተን ፕሮግራም
አይመጥንም የሞጣ አሉባልታ ሞጣ ያላዋረደው ያልሰደበው ሰው የለም ከሀይማኖት አባቶች ጀምሮ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ እሚያዋርድ ንግግሩ ርካሽ የሆነ
ሰው ነው የአንተን ሚዲያ አይመጥንም አብያችን በሚናገረው ነገር ስንስቅለት የፈመሰ እየመሰለው መንገድ እየሳተ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጠው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቨን 😢😢😢‼️‼️‼️
እየሱስ ቶሎ ናናናናናና❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen
አቤቱ አምላኬዮ ማረን ይቅር በለን
እኔ ለቤተሰቦቹ አዘንኩይ በተጨማሪ ደግሞ እሱ ሲሳደብ የሚስቁ እና ቀጥታ ዉይይት ከሱ ጋር የሚወያዩ ሰዎች እራሳቸዉ ጤነኛ አይደሉም በጣም ነዉ የማዝነዉ:: መምኅር እድሜና ጤና ይስጥህ እራስክን እየጠበቅህ::
እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦ...እግዚአብሔር አምላክ ይቅር በለን ምህረትህን ላክልን በቃችሁ በለን መምህር የዚህ እንሰሳ ሰውዬ ዓምሮ የጎደለው እንሰሳ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠው ሌላ ምን ይባላል የመጨረሻው ዘመን ምልክቶች የሚያሳይ ነው ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አቤቱ አድነን ደግ ሰዉ አልቋልና ።ቀኖቹ ክፉወች ናቸዉና ዘመኑን ዋጁ። ሰዉ ወርዶ ወርዶ ከእንስሳዊ ባህሪ አነሰ ሰዉ አእምሮ እንደለለዉ እንስሳ ሆነ።
የሰው ልጅ እድሜ ሲጨምር እየበሰለና ነገሮችን እያገናዘበ ይሄዳል ሞጣ ግን ጋጥ ወጥ እየሆነ ነው በስተርጅና ይሄ ኢትዮጵያዊን አይወክልም እኛ በዚህ ስርአት አላደግንም ፍቅርን አንድነትን ኢትዮጵያዊነት ነው እየሰበኩ ያሳደጉን !!!!
እሱ እየበስለ ሳይሆን እየበስበስ ነው የሄደው ወዳጄ እግዚአብሔር ወደ አንድነታችን ወደ ፍቅራችን ይመልስን አገራችንን ስላም ፍቅር አንድ ያድርገን እና ጠላታችንን ይደምስስልን❤❤ ❤
@@merongetachew4475 አሜን
እኛ አማሮች ሞጣ ቀራንዮ አይወክለንም። በፍኖ ስም አይነገድም ኡፍፍፍ 😢
My role model teacher abiy yelima❤❤❤ God bless you 🙏🙏🙏
ሲጀመር ጥሩ ቃል መቼ ከአፋ ወቶ ያውቃል የሽማግሌ ቅሌታም ከሱ ፔጅ ሁሉም መውጣት አለበት ቲክቶኩን ማዘጋት በቀደም በቅድስት አርሴማ ሲያላግጥ ነበር
ጌታ ሆይ ማረን😢😢😢
እግዚአብሔር ይፍረድበት
ስለልጁ እንጅ ስለብሄር ባትጨምር ጥሩነበር ልጁግን ባፉ የሚፀዳዳ ሰው ነው
ከሱ ጋ ያለችው ሴት የተናገረችው የባሰ መርዝ ነው በጣም አዝነናል ጌታ ሆይ ይብቃን እባክህ መንግስትህ ትምጣ ያስብላል😭😭😭😭
ከማንም ብሔር መሆናችንን ሳናውቅ ያሳደገኒን ወዶውና ፈቅዶ የፈጠርኒን ሕያው እግ/ርን ባናሳዝን ፈቃዱንም ባንተላለፋ መልካም ነው አለማወቃችንን የሚታውቅ አምላክ ሆይ ይቅር በለን
ኦ!አምላክ ሆይ ምነው ዘገየህ በዚህ በቃቹ በለን ምህረትህን አውርድ !
ንፁህ ሆነህ እየጠበክ ነው ግን??
አሜን ይቅርይበለን ኢትዮጵያውያንን ጌታ
እናንተንም ጌታ ይጠብቅልን
ጌታ ሆይ ቶሎና
Anete Awure jili
ጌታ ሆይ የኔ ጌታ ኢየሱስ ናይልን።
ህፃን እደዚ ይባላል ለዚህ ሰው መልሰ በምድር ላይ አይገኝም እግዚኦ እግዚኦ እምለውን አጣሁ
ወይጉድ ፈጣሪ ሆይ ማራናታ ቶሎ ና 🙏 የሚያደርጉትን አያቁም እና ይቅር በላቸው
Maranatha !!!!!!
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ፣እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ዘመነ ያድነን ይህም ሰው አይባልም ይህማ አጋንንት ነው በሰውየው ላይ የአውሬው መንፈስ ያደረበት ነው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ያድነን የቅዱሳን አምላክ በምህረቱ በቸርነቱ አገራችን ኢትዮጵያ ይማረት
God, have mercy on us 🙏
🙏
በስማም ምን አይነት ጉድ ነው ሀብሻ እየሆንን ያለነው የሞጣ የሚባል ጥፍራም RUclips መዘጋት አለበት የምትሉ አባካችሁን እንደዝህ እይነት ሰወችን ከ RUclipsላይ አስወግድልን በቃፍትህ ልሄቨን 😭😭😭
ጌታ ሆይ ፈጣሪ ሆይ ጉዱን ወደ (good) ቀ ይርልን 🙏
Amen Amen Amen 😢😢😢
አቤት አቤት አቤት🙏ጌታ ሆይ ናልን ወየ ኢትዮጵያየ ከሃይማኖት አገር ወደ አጋንንት አገር ቀየሩሽ ዉይ ዉይ ወይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ትክክል አለም ወደየትም የማይሸሽበት ጊዜ እየመጣ ነው፣ ሀገር እንግባ እንዳይባል፣ ሀገራችንም ወደዛው እየገባች ነው፣ እግዚአብሔር ብቻ ይሁነን
ይህ እኮ የመዝቀጥ ውጤት ነው መድኃኔዓለም የሚፀፀት ልብ ይስጥህ ቤተሰቦቼ በዘረኝነት ስላላሳደጉኝ ከልቤ በልቤ አመሠግናቸዋለሁ ሞጣ ግን ቀንህን ጠብቅ 😢😢😢
ይሄ ሰውዬ እኮ ሲበዛ መረን ነው እንዳመጣለት የሚተፋ ጤነኛም አይመስልም እኔ የሱን ንግግር በስህተት ካልሆነ አልሰማም የሚሰማ ቃልም የለውም በጣም የሚዘገንን ሰው ልቦና ይስጠው
MOTA
Egziabher lisanihin yizgaw!!!!!!
Fetari yemarin yekir yeblin 🙏🙏🙏
ጌታ ይገስፆህ መንፈስህ ነው የዘራሀውን ታጭዳለህ
ሰላም ሰላም ውድ መምህራችን ❤ ሞጦ የሰው ክብር የሌለው ቢያንስ ትልቅ ሰው ልጅ ያለውም አይመስል ሲናገር ቆሻሻ ነው 😢😢😢
ማራት ኢትዮጽያን ማራት አገሬን
ዘረኝነት እኮ እንደ ወረርሽኝ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ባሁን ሰአት
አትውረድ ሞጣማለት የዘቀጠ መሀይምነው እዚአታምጣው ይሄን ስታቀርብ እሱ እበትነው
ሞጣ የሚባል ሰው የአእምሮው ጤናው ማስመርመር ቢቻል የቅርብ ሰው ብያስብበት 😨😨😨🤔የጎፋ ሰዎች እሰይይይይይይይይይ ሲል ነበር 😨😨😨::--ሕፃንዋ ምን ብሔር ታውቃለች ??? ደግሞ እናትዋ ጎንደሬ አባትዋ ትግሬ እና አማራ ነው ግን ምንም አያገባንም ምንም ትሁን አመፅ የሕፃናት ነው የምንዋጋው ::q💔💔💔💔💔
እግዚኦ የሰማይ አምላክ 🤲😥
ሰላም ወንድሜ አብይ ይልማ እንዴት ነህ?እውነት ነው የዘመኑን ፍፃሜ የሚታወቀው እንደዚህ አይነት ሰው የሚመስል ግን መጠሪያው ብቻ ሰው የሆነ፡አራዊትና የሰው ልጅ በተግባቡበት ጊዜ ይሄ ሰው የሚመስል ኋላቀር በዘር የሚያስብ ምን ይባላል መምህር የሚገርመው ይሄን ሰው የሚሰሙ ሰዎች ናቸው፡እርሱም የሚሰማው ሰው እንዳለ ስለሚያውቅ፡የሚሰማው ሰው ባይኖር እንደዚህ አይሆንም ነበር ግን ስንት ሰው ያለበትንና የሚያደርገውንና የሚያስበውን በትክክል ያውቃል ፡መምህር ሰው እኮ ምስሉ ብቻ ነው ያለው ውስጡ በጨካኝ መናፍስት ተይዟል መያዙን እንኳን የሚያውቅ ጥቂቱ ብቻ ነው፡መምህር ዲያብሎስ አሁን የበቀል ጊዜ ላይ ነው።አንድ ጊዜ ፀበል ቦታ ላይ ዲያብሎስ እንዲህ ብሎ ሲለፈልፍ ሰማው እኔ እረፍት ላይ ነኝ የሰው ልጅ ክፍትን ፣ተንኮልን፣ምቀኝነትን ከእኔ አስበልጦ እየሰራ ነው ብሏል ሳስበው ትክክል ነው፡እውነታውን እያየነው ነው፡ማንም ሳያሳድደን እርስ በርሳችን እየተሳደድ ነው፡በጠላታችን ላይ መንቃት አልቻልንም፡ፈጣሪ ለሁላችንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን።"አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና አድነኝ"በማለት የዳዊትን ፀሎት መፀለይ ይገባናል።ደህና እደር መምህር እናመሰግናለን።
Jesus is coming soon ❤❤❤❤❤❤
አዎ ወንድማችን በፀሎት መጨከን መታነፅ መገንባት አለብን
EREYEDEBRAL BRO 😮😮😮
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
በእንተ ሚካኤል መሐረነ ክርስቶስ
በእንተ ገብርኤል መሐረነ ክርስቶስ
በእንተ መሐረነ ሩፋኤል መሐረነ ክርስቶስ
በእንተ ጊዮርጊስ መሐረነ ክርስቶስ
የዚች ህጻን ደም እኮ ስንቱን አሳየን እንደትል የሚበላ ስንት ዓይነት አዉሬ አለ ከነዚህ ሰዉ ጋ ነዉ የምኖር😢😢😢 ዉሰደን የምንልበት ዘመን ኡኡኡኡ ወይኔ የሐጥያቴ ብዛት ስንቱን አሰማኝ😢😢😢😢😢😢😢
😭ጌታየዎዬ 🙏🏾ማራናታ 😭 ቶሎና ይብቃ 😭 ሶቆቃዉ ከአገረ ከ ኢትዮጵያ 😭😭በ ቁ ሞተናል 🙏🏾💔💔❣️❣️💔💔🙆🏾♀️🙆🏾♀️🙆🏾♀️🙆🏾♀️
የዚህ ሞጣ ከሚባል ሰው ጋር አብረው በማህበራዊ ሚዲያ ላይ አብረው ተጎልተው ፕሮግራም የሚሰሩ ሁሉ የሚሰማቸውን ማህበረሰብ በተለይ ወጣት አና ህፃናትን አያበላሹብን በመሆኑ ከድርጊታቸው ይስጠን እላለሁ። አብይ እንደዚህ አይነት ሰዎችን ማጋለጥህን ቀጥልበት በርታልን።
ተከፋይ ናቸዉ ህሊና ሽጠዉ አደር ስራ የሌላቸዉ ለማኞች ናቸዉ ሆን ብለዉ ነዉ ህዝብ ሆይ ንቃ እኔ አማራ ነኝ ነገር ግን ሞጣ የተባለ አዉሬ በብሔሬ አልወከልኩትም አርፎ ይቀመጥ የኔ ብሔር የ እሱ መወሸቂያ የ እሱ መሸቀያ አይደለም ይሄ ፍፁም ደሀ ሰርቶ አይበላም ባይበላስ ቢቀር የደም ብር ያድርግበት የዚች ህፃን ደም በልጆቹ ይለፍ
ሞጣ ከ7 አመት ህፃን ያነሰ አስተሳሰብ ያለዉ ልጅቷ ሙታ እንኳን ትበልጠዋለች ይሄ የቁም ሬሳ
በጣም ያሳዝናል አንደበቱን ይመልስልን እንዴት አይነት ጭካኔ ነው። እግዚአብሄር ይጠብቀን ።
ሞጣ ግን ልጅ አለው ላይፍጋ መጥታ አይቻታለው ትንሽ ልቡ አይራራም ከሁሉ በላይ የፈጠረን ጌታ ስላለ ልካቸውን ያስገባቸዋል
ሦስት ሴት አንድ ወንድ አሉት
❤❤❤አብይ ይልማ ጀግናችን❤❤❤
ኦ እግዚአብሔር ሁላችንም ከመንገድህ ወጥተናልና ይቅርበለን። እውነተኛ ፍርድህንም አድርግ።
የሚገርመው እሄን ክፍትአፍ የሚከተለው ብዛት ምንአደንዝዞት እንደሆነ አላውቅም እግዚአብሔር ይገስጽህ በልጆችህ አግኜው
Amne Amne Amne
Abiy Yilima Berta bizu entebkalen
እግዚአብሔር ይቀጣል ሁሌ አፍ መክፈት የለም ፅዋ ይሞላል ሲሞላ ደግሞ ይፈሳል እግዚያብሔር የዘራኸውን ይከፍልሀል ቆጥሮ ጠብቀው አይዞህ እያንዳንዱ እንደሰራው መጠን ይከፈለዋል
መምህር ምጣ እኮ የቀበጠው ሰዎች በምኑም በምኑም ስለሳቁለት ነው ፣ በበኩሌ የማዝነወረ ለሚስቱ እና ለልጆቹ ነው ፣ በበኩሌ ጎረቤቶቹ የሚያውቁት ሁሉ ሊያገሉት ይገባል እሱን የሚከተሉ ሰዎች ሊያፍሩ ይገባል ፣ የትልቅ ቀላል ነው እሱ ባለጌ ሰዉ ነው ።😊
ወይኔኔኔኔ ላብድ ነው ..ላብድላቹ ነው ..ጆሮሽ ነው በሉኝ 🥹🥹.. ሰው ግን ምን ማለት ነው? ..አይይ ጀመረኝ መሰለኝ ኡኡኡኡኡኡ 🥹🥹🥹
ሰላም ዘመኑያሰፈራልያለቀለትያመሰለኘል
ወንዲበአደባያሲሳደቤሀገሬሰዉፀሎትአርጉ😊
አቢይ የኛ ጀግና ክፉ መንፈስ ነዉ ያደረበት ዋጋዉን በሰማይ ያገኛል ሰዉም ፊት ሰጠዉ ዝም እንበለዉ ይብላን ለቤተሰቦቹ
0p
ምን ?
ቤዜዬ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንሺ ኢትዬዽያችን ሰላም ትሆናለች ተሰፍ እንዳትቆርጡ በርቱ ❤❤❤
ይሄሰው በራሱ አእምሮና አንደበት አይደለም አጋንንት የሰረረው ነው ማፈሪያ የአባቱ የአጋንንትልጅ ነው
❤
እግዝኦ ማረን ክርስቶስ
ድሮም ከደንቆሮ ምን ልትሠማ ትችላለህ። እግዚአብሔር በሡ ልጆች ይክፈለዉ ማለት አልፈልግም ግን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠዉ። መሓይም ድሮም መሓይም ነዉ።
ሰላም መምህ አብይ ይልማ እና ቤዚ በርቱልን ጌታ ይርዳችሁ
Dr abiy yilma Egziabher yitebkih betam betam enwedhalen ❤❤
Tseliyu be'entselam kidist Ahati BeteChristian. Meaning ourselves because we are Church #1. Thank You!!!
"አቤቱ ጌታ ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው" መንግስት እንዴት ዝም ይላል፤ ሞጣም ከገዳይ እኩል ለፍርድ መቅረብ አለበት፡፡ ከዚህ በላይ ምን ይምጣ ወገን፡፡😭😭😭
እግዚአብሄር ሆይ ምን አይነት ዘመን ነው የደረስነው አለም ለመኖር ያስጠላል አምላክ ይቅር በለን
ሞጣ እኮ የስድብ መንፈስ የሰፈረበት ሰው ነው ከሱ ጥሩ ነገር መጠበቅ ከዝንብ ማር መጠበቅ ማለት ነው
በልጁ ይድረስ ሞጣ ሰገጤው! ፍትህ ግን ለሄቨን
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢 ማረን አምለኬ ስለእነትህ ስለ እማምለክ ብለህ
ማርያምን ያማል ማርን እግዞ ማርን
Yeah sewya lefrde yekrebe
አብይዬ አንተ አንድ አይነት ጨዋ ሰዉ ነህ ተባረክ
Mota hulem sidibe mahabi balage new. Abrtu fatari ho maran
ይህ ክፍታፍ በአፉ ነው የሚያራው! ይድፋውና!
አብዬ እኛ እብድ ነው የምንለው ፍቅርሲዝም እንኳን ሞጣን በአስተሳሰብ 1 ሺ ፐርሰንት ይበልጠዋል።
Oh My GOD what a territyinggg !!!!!!! We need GOD'S mercy !!!!!!! Let's pray,kneel down and cry infront of GOD !!!!!!!!
እሱ ሳይሆን እሱጋ ገብተው የሚያበረታቱት ሰዎች ናቸው ባለጌዎች
መጀመሪያ ለልጅቷ እግዚአብሔር አምላክ ነብሷን ይማር ለእናትየው መጽናናትን ይስጣት ግን ሲቀጥል ስንት እና ስንት ህጻናት ሲታረዱ ሲቆስሉ እንኳን ማንም ሰው የጮሆ የለም ሞጣ ደግሞ መጀመሪያ አላወቀም ነበረ ነገሩን ካስረዱት በኋላ ይቅርታ ብሏል ግን ይቅርታ ያለበትን ነገር ማንም ሰው አላወጣም
እነዚህ እኮ እብዶች ናቸው የሚያወሩትን አያውቁም
እግዚ ኦዉ መርናክርሰቶሰ እግዚአብሔር ይገጸሰሕ