//ልጆች ምን ይላሉ?// የእነቶሎ ቶሎ ቤት ቅርብ ነው😂🤣.. /እሁድን በኢቢኤስ/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 июн 2024
  • ወላጆች እና ድንቅ ልጆቻቸው ከአቅራቢዎቹ ጋር ቆንጆ ጨዋታ ተጫውተዋል።
    Parents and their delightful children participated in an engaging game with the presenters.
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 54

  • @abc12452
    @abc12452 Месяц назад +7

    ኤጭ ኢሄ ፕሮግራም ከወላጆች ጋር የሚመጡት ነዉ ደስ የሚለዉ ኢሄኛዉ ያስጠላል😊😊

  • @peace-si4uc
    @peace-si4uc Месяц назад +5

    ልጆች ግን ዘፈን ባይዘፍኑ ከዕድሜያቸው ጋር አይመጣጠንም።

  • @user-ks4hi5bh1o
    @user-ks4hi5bh1o Месяц назад +3

    ዋው
    እግዚአብሔር መስገን✝️❤❤❤❤❤❤

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 Месяц назад +4

    አንደኛ ሮቤል ልጀን ይመሳሰላሉ

  • @EndaleBerta
    @EndaleBerta Месяц назад +3

    የኔ ፍቅሮች ጀግኖች እድግ በሉልኝ❤❤❤❤

  • @EndaleBerta
    @EndaleBerta Месяц назад +3

    የኔ ፍቅሮች እድግ በሉልኝ

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s Месяц назад

    በጉኡጉት የምጠብቀሁ ፕሮግራም እኮን ደኸና መጣቹ ዳጊ ሸሚዝ ዋኡ 👍👍👍 መቅዲ ውብ ኦነሻል 🥰🥰🥰🌹🌹🌹

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 12 дней назад

    ብሩኬ እሸቱ ላይ ይቅረብልን😊❤

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl Месяц назад +1

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ጣፋጮች አላህ ያሳድጋችሁ❤❤❤

  • @mareyam.21
    @mareyam.21 Месяц назад +1

    እባካችሁ የዳግማዊ መራ አድራሻ ላኩልኝ

  • @dani-ik2sw
    @dani-ik2sw Месяц назад +1

    ብሩኬ ትልቅ ሰው ውጦ ነው የመጣው😂😂😂 9:01

  • @frehiwothailu2329
    @frehiwothailu2329 Месяц назад +2

    እናንተ ፕሮግሙን የምታዘጋጁ እባካቹህ ለልጆች የሚመጥን ጥያቄ ብታዘጋጁ ታዉቃላቹህ በዉጭ ሀገር ልጆች ከእድሜ የማይመጥን ጨዋታ እንኳን ብታቀርቡ እና ብታጫዉቱ ከሚመጥናቸዉ በላይ ተብሎ ያስጠይቃችሁዋል ስለዚህ ልጆቹን አታሸማቁዋቸዉ ልጆች ብዙ ተስፋ የሚጣልባቸዉ ናቸዉ ብታስቡበት ተገቢ ነዉ

  • @Hiwot-uf5zp
    @Hiwot-uf5zp Месяц назад +2

    ዋው

  • @user-bm9iq8do2h
    @user-bm9iq8do2h Месяц назад +2

    ይህ ፕሮግራም ለምን ተቀየር 😏 ያን ኛው ነበር ደስ የሚለው

    • @azeb4321
      @azeb4321 Месяц назад

      ደምሪኝ ውዴ

  • @ethioasni6631
    @ethioasni6631 Месяц назад

    ይሄ ፕሮግራም የበፊቱ ይሻላል የልጆቹን ችሎታቸውን ማወቅ። የምትጠይቆቸው ጥያቄዎች ተዘጋጅታችሁ አይደለም የምትጠይቋቸው እዛው የመጣላችሁን ነው። ጥያቄው ደግሞ ለልጆቹ የማይመጥን ነው።

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Месяц назад +1

    ልጆችዬ

  • @MacdasM-ho7nc
    @MacdasM-ho7nc Месяц назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KidistSefeleg
    @KidistSefeleg Месяц назад

    ማህተብ ደስ ሲልሽ የሚታሰር ደስ ሲልሽ የሚወልቅ አርቴፍሻል ጊጥ አይደለም ካልገባሽ ጠይቂ ግን አድናቂሽ ነኝ በእምነቴ ግን ቀልድ አላቅም መቅድዬ እሺ የኔ ውድ።

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 Месяц назад

      Eni melew keru eko be orto maltem belilaw alme yelemen ETHIOPIA WEST BECHA NEW WEYENES LE ETHIOPIANOCHE BECHA LILA KEDUSE METEHAFE ALE ?

  • @erkenengineering8795
    @erkenengineering8795 Месяц назад +2

    Robi ena Hemu 🎉🎉🎉
    Tamralachu

    • @EndaleBerta
      @EndaleBerta Месяц назад +1

      እናመሰግናለን

  • @samisamri498
    @samisamri498 Месяц назад +4

    ፕሮግራሙ ወደበፊቱ ብትመልሱት ይሔ ምንም አይስብም አየር ሰዓት መሸፈኛ ነው ያረጋችሁት ልጆች ከወላጆች ጋር የሚቀርቡበት ነው የሚመስጠው

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Месяц назад +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @meselubekele
    @meselubekele Месяц назад +1

    ልጆች ምን ይላሉ ፕሮግራም በጣም በጣም ያስጠላል እንደበፊቱ መልሱት

  • @samira7639
    @samira7639 Месяц назад +1

    👌👍❤

  • @belayneshalbejo2430
    @belayneshalbejo2430 Месяц назад +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉

  • @AhlanAhlan-os4xd
    @AhlanAhlan-os4xd Месяц назад

    ሄመን ሮቢ የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @erkenengineering8795
    @erkenengineering8795 Месяц назад

    😂 መቅደስ አስፋው መሸሻ 😂😂😂😂

  • @hallkmah
    @hallkmah Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @kiyakahaile4992
    @kiyakahaile4992 Месяц назад

    Tamralachu edig belulign yene wudoch

  • @elsaa1582
    @elsaa1582 Месяц назад +3

    Yee derow kee welagoche gare yememetute new dese yemelew mekedes alamarebateme 🤷🏾‍♀️🤷🏾‍♀️🤷🏾‍♀️🤷🏾‍♀️🤷🏾‍♀️🤷🏾‍♀️🤷🏾‍♀️🤷🏾‍♀️🤷🏾‍♀️🤷🏾‍♀️🤷🏾‍♀️😏😏😏😏😏

  • @Enbabafiori
    @Enbabafiori Месяц назад

    ❤️❤️❤️

  • @AkaluAbate-bd7qv
    @AkaluAbate-bd7qv Месяц назад +1

    Setua gin erigatawa dasi sil
    Fatar yasidigachu

  • @Ethiopipian
    @Ethiopipian Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌

  • @user-nc8vx5xz1m
    @user-nc8vx5xz1m Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @HirutAsghedom
    @HirutAsghedom Месяц назад

    😂😢

  • @user-ix7si4ju3m
    @user-ix7si4ju3m Месяц назад +20

    መቅደስ ምነው ወጥ ረገጥሽ መሀተብ እንደፈለግሽ እያወለቅሽ ጥለሽ በፈለገሽ ጊዚ የምታስሪው አይደለም ስለመሀተብ ምንነት ስላልገባሽ ነው መጀመሪያ ጠይቂ እሺ ካንዱ ወንድ ወደ ሌላው እንደ መሄድ አቅለሽ አየሽው ቀላል

    • @tshayeashagrea2691
      @tshayeashagrea2691 Месяц назад +1

      ክርስቶስን ስትፈልጊ የምትለብሺው ሳትፈልጊ የምታወልቂው አይደለም ምክር መቀበል አለብሽ ወይዘሮ መቅደስ

    • @najaattube
      @najaattube Месяц назад +6

      እኔ ምለው ሃይማኖታቹን የምታሳውቁት በቃ በእንጨቱን መልበስ ነው እንዴ

    • @MeseretGONDER
      @MeseretGONDER Месяц назад +4

      ድንጋይሽን አምልኪ ምን አገባሽ ዝም አትይም ገልቱ​@@najaattube

    • @erhiopis9565
      @erhiopis9565 Месяц назад

      ምን አገባሽ ምን ቤት ነህ 😂😂😂እንዴ

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 Месяц назад

      ምን ዓይነት ኮሜንት አሁን እናንተ ኦርቶዶክስ ናችሁ ምድረ ባለጌ እናንተ አሰዳቢ ናችሁ ድንቄም ወይንስ ስድብ ተሳድባችሁ ላይክ ለማግኘት ነው

  • @Berara2
    @Berara2 Месяц назад +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-un7vj7ys7u
    @user-un7vj7ys7u Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤