Sheger Sport "ዶክተር አሸብር እንደሚሉት ለኢትዮጰያ ህዝብ ክብር ካላቸው ኃላፊነታቸውን ያስረክቡ"አትሌት ኃይሌ ገ/ስላሴ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 134

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 2 месяца назад +4

    ኃይሌ ሁሌም ጀግና ነህ ቅንነትህ ደሥ ይላል ምቀኛ እንደፈለገ ያውራ አንተ ጀግናችን ነህ።

  • @eyayukebe2010
    @eyayukebe2010 2 месяца назад +2

    ❤❤❤ጀግናው ሐይሌ ገብረሥላሴ እጅግ በጣም ክብርና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን
    ሌላው ኢትዮጵያ 7 -9በሬ የሚዘሉ ፣በጦር የሚአድን ማሕረሰብ ያለበት ሐገር በነኝህ ከስፖርት ብንወዳደር ውጤት ማምጣት እንችላለን ብዬ አስባለሁ

  • @AbdulnasirJemal-x2u
    @AbdulnasirJemal-x2u 2 месяца назад +17

    አውነት ነው በዚህ ኦሎምፒክ አውነትለመናገር ሁለተኛው ወርቃችን ጀግናው ሐይሌ ነው🙏🙏🙏🙏 እርጂም እድሜ ከጤናጋር

  • @AncientEthiopia1279
    @AncientEthiopia1279 2 месяца назад +7

    ሐይሌ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Fele-o9z
    @Fele-o9z 2 месяца назад +11

    ሃይሌ ኩራታችን ❤❤❤

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 2 месяца назад +58

    በክብር ተመርጠህ ፣ በክብር ተጠርተህ ፣ በክብር አስጀምረህ ፣ ፍፃሜውም ሲያምር (ሀገርህ ስታሸንፍ ) እንዴት ያለ መታደል ነዉ ፤ ኢትዮጵያ ሁልጊዜ እንድታሸንፍ ኃይሌን ያኑርልን ።

    • @EbrahimQumer-sw7bc
      @EbrahimQumer-sw7bc 2 месяца назад +1

      እዉነትህን ነዉ እግረ እርጥብ ነዉ ኋይልሻ

    • @eyobdemoz7832
      @eyobdemoz7832 2 месяца назад +1

      ጨሬ ለዘላለም እንዲኖር ጸልይለት ።

    • @Tariku-id8il
      @Tariku-id8il 2 месяца назад

  • @Fele-o9z
    @Fele-o9z 2 месяца назад +9

    ሃይሌ ኩራታችን

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 2 месяца назад +4

    ሀይሌ 100/100

  • @birarasitotaw6459
    @birarasitotaw6459 2 месяца назад +15

    የሀገር ኩራት ኃይሌ!!! እንዳንተ ሀገሩን የሚወድ መንፈሳዊ ቅናት የሚያንቀለቅለው፣ በዚያው ልክ ለኢትዮዽያ የሰራ ማን አለ?
    ሁሌም ክበርልን!!!

  • @bayesisay1468
    @bayesisay1468 2 месяца назад +2

    ክበርልኝ

  • @dichagena3726
    @dichagena3726 2 месяца назад +1

    ውጭ ሀገር ላለን ኢትዮጵያውያን ሀይሌ መጠሪያችን ነው።ዘላለማዊ ጀግና።

  • @የኢትዮጵያብልጥግናእሩቅአ

    እሥከመቼ ነው በባእድ መደነቅን አቁመን የሐገራችንን ማድነቅ የምንጀምረው።

  • @Ethiopia278
    @Ethiopia278 2 месяца назад +11

    ሀይሌ ጀግናዉ አትሌታችን❤️

  • @SS-wt9ur
    @SS-wt9ur 2 месяца назад +28

    የኢትዮጵያን ሕዝብ ጥርስ ያለማደንዘዣ አወለቁ ይበቃቸዎል

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂እውነት ነው ወይስ ተረት ።

    • @dinsiriiwaqwoyya
      @dinsiriiwaqwoyya 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂😂

  • @sisayabayneh8442
    @sisayabayneh8442 2 месяца назад +9

    ጀግና እና ምርጥ ተምሳሌት የሚሰጠው ሐሳብ ያንፃል፡፡

  • @paulosbirhane8472
    @paulosbirhane8472 2 месяца назад +5

    Haile: an icon, a legend

  • @ejigueguale9709
    @ejigueguale9709 2 месяца назад +1

    Haile genre Sillassie, may God bless you! We are proud of you guys! Just take care of yourself and our athletes

  • @michaelseyoum9095
    @michaelseyoum9095 2 месяца назад +1

    አሸብር ማለት በእናት ኢትዮጵያችን ምድር የበቀለ ክፉ አረም ነው እናም የውድ አገራችን ክብር ይመለስ ዘንድ ይሄንን የእናታችንን ቋሚ ጠላት የሆነ አረም በቶሎ ነቅሎ ማስወገድ ይገባል። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @kelilkedir3587
    @kelilkedir3587 2 месяца назад +4

    thank you HAILE
    DOWN DOWN federation
    we need justice

  • @etsubdink4017
    @etsubdink4017 2 месяца назад +2

    ኢትዮጵያዊነትን በደምብ የማየው በሀይሌና በቴዲ አፍሮ ውስጥ ነው

  • @uniqueseifu6913
    @uniqueseifu6913 2 месяца назад +2

    እውነት ነው ጀግና ነች

  • @berhanumolla1072
    @berhanumolla1072 2 месяца назад +7

    ደራርቱም ጭምር ስልጣኖዋን መልቀቅ አለባት ።።።

  • @BezaGirma-cz5mc
    @BezaGirma-cz5mc 2 месяца назад +2

    ያሳፍራል ሜዳልያ ብርቅ ይሁንብን😢

  • @Fele-o9z
    @Fele-o9z 2 месяца назад +3

    ሀይሌ ኩራታችን ነህ በፌደሬሽኑ በጣም አዝኛለሁ አቤ ስለ ፌቨን ትንሽ ፕሮግራም ብሰራ አመሰግናለሁ ሳምሪን ሰላም በልልኝ በጣም ነው ማደቃት

  • @mimia7202
    @mimia7202 2 месяца назад +3

    በትክክል ሀይሌ ሁሉም ቀጥ ብለው ውልቅ ማለት አለባቸው😡

  • @davidzewdie
    @davidzewdie 2 месяца назад +5

    ጠያቂ እባክህን ሐይሌ እስከ ሚጨርሽ ጠብቅ አንተ ጠያቂ መላሽም ከሆንክ ልምን አቀረብከው አዳምጥ አዳምጥ ወንድሜ

  • @yakobyishak6262
    @yakobyishak6262 2 месяца назад +17

    Both asheber and derartu should go

  • @ethio7792
    @ethio7792 2 месяца назад +3

    የእውነት አቤ እንዴት እንደ ምወድህ ከዚያ በላ ደግሞ ለዚህች ሀገር ምልክት የሆነውን ሀይሌን ስታደንቅ ደግሞ ይበልጥ እነደ ውደህ አደረከኝ…. ክብር ይገባሃል🙏🙏

  • @eyerusalemhunt1096
    @eyerusalemhunt1096 2 месяца назад +8

    ሌላው አለም ቢሆን ጥሩ ውጤት በተከታታይ ማምጣት ካልተቻለ አሰልጣኝም ሆነ ኮሚቴው በሀፍረት መልቀቅ አለባቸው።

  • @tamratagana3589
    @tamratagana3589 2 месяца назад +4

    መንግሥት ለምንድን ነው ዝም ብሎ የሚመለከተው አቶ አሸብርን

  • @rahmiiim7036
    @rahmiiim7036 2 месяца назад +1

    Mr.gemedo 👏👏👏👏

  • @davidbelay7423
    @davidbelay7423 2 месяца назад +3

    ጅል እና አቡቹ የኢትዮጵያን የሚያሳድግ ነገር በፓርላማ አንስቶ እንዲወያይልህ ትጠብቃለሕ?
    ይልቅ ሃይሌ በርታልኝ

  • @EskalehuTefera
    @EskalehuTefera 2 месяца назад +3

    በእውነት ከሜልቦርን ጀምሮ ሙሽራ የሆነች ኢትዮጵያ የአበበ የማሞ የምሩፅ መንፈስ ይታዘበናል ! ስለዚህ አልቻልኩም ብሎ መልቀቅ ቢያንስ ትክክል ነወ

  • @yohanadi4469
    @yohanadi4469 2 месяца назад +1

    Dr Asheber, your leadership quality and approach are huge concerns. It appears that there may be a disconnect between the values of accountability and effective governance.
    I find it troubling to listen and see leadership that resembles more of a dictatorial approach rather than one that fosters collaboration and understanding, especially when discussing matters that have a profound impact on the entire country during a global stage.
    Your approach raises important questions regarding the depth of your knowledge and expertise that is being integrated into the discussions.
    As a leader, it is crucial to not only showcase intelligence but also to demonstrate a genuine commitment to the well-being of the community you serve. In light of this, I encourage you to consider stepping down with dignity, as this could pave the way for new leadership that fosters collaboration and inspires others. True leaders cultivate more leaders, rather than followers.

  • @bayesisay1468
    @bayesisay1468 2 месяца назад

    the greatest hero

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 2 месяца назад +3

    አቤ ስለ ሲፈን ሀሰን ካነሳህ ደግሞ የአብዱ ኪያርን "በወረቀት የሰዉ በደም ያንቺዉ ናቸው " የሚለውን ዘፈን ለኢትዮጵያ ህዝብ ጋብዝልኝ ።

  • @danielmamuye_10
    @danielmamuye_10 2 месяца назад +1

    የእውነት አቤ እና ሳምሪም በጣም ነው ያከበርኳችሁ ከመነሻው እስከ መጨረሻው የሰጣችሁት ሽፋን በጣም ሊያስመሠግናችሁ ይገባል🙏🙏🙏

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 2 месяца назад +1

    በየቀኑ እየተኳ ኳለ በሚዲያዎች ባታሳዩንና እናንተም በህብረት ንቃችሁ ብትተዉት ጥሩ። የማይገባዉን ክብር የሰጠነዉ መሰለኝ።

  • @mahmudjemal
    @mahmudjemal 2 месяца назад +3

    ሀይሌ ንጉሳችን

  • @teshomesisay6482
    @teshomesisay6482 2 месяца назад +1

    ሀዬልየ ረውየው በቀላሉ የሚርስ መስልህ ነው የአዞ ቆዳ ነው ያለው።።

  • @genanawgezahagn3919
    @genanawgezahagn3919 2 месяца назад +6

    ዶክተር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ እና ኮሚቴዎቻቸው የ2024 ፓሪስ
    ላይ በተዘጋጀው አገራችንን ውጤት እንዳይመጣ ትልቅ አስተዋፅኦ
    ያደረጉ ናቸው የአቶ አሸብር እና የደራርቱ ቤተሰቦች የጫጉላ ሽርሽር
    ነበረ ወራዶች ናቸው ፡፡

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 2 месяца назад +1

    አሸባሪውና አዋራጁ አሸብር እስር ቤት ውስጥ ልናየው እንፈልጋለን። መንግስት ከተኛ ሕዝቡ እርምጃ ይውሰድ። እኛ ሆዳችንን አስረን በምንከፍለው ግብር ሆዳሞች እንደፈለጉ ሊጫወቱበት አይገባም።

  • @tilahunayele8312
    @tilahunayele8312 2 месяца назад +1

    ክብር የማያዉቅ ክብር ፈላጊ? ይቅርታ ሳይሆን ጠበቅ ያለ አስተማሪ እርምጃ መዉሰድ ግድ ነዉ.I recon strict profesional ethics and descipline is a must for all profesions and professionals al all levels !!!

  • @Ethio_Gooner_Army
    @Ethio_Gooner_Army 2 месяца назад +1

    I can't believe this guy! After wreaking havoc on the football federation, he's now in athletics, brazenly criticizing Haile Gebrselassie. Does he have any idea who he's talking to? Haile is a national treasure, not some nobody to be disrespected.

  • @teferaworku8842
    @teferaworku8842 2 месяца назад +1

    ጋዜጠኛ ማን ነው? ተጠያቂ ማን ነው? ግራ የሚያገባ ዘመን !ሁሉ አዋቂ ነኝ ሁሉ ተንታኝ ነኝ ባይ አረ ጋዜጠኞች ፍሬን ያዙ ወይ ሰው አትጋብዙ! ይሄ የብዙሃን መገናኛ (Main stream media)ለዛውም ብዙ አድማጭ ያለው ሸገር ኤፍኤም 102.1 እንጂ የግለሰብ ዮቱብ አደለም!

  • @Mojo1132
    @Mojo1132 2 месяца назад

    Asheber halafinetun yaserekeb Haile yeshom keza ye tigray tewelajochen beneka iju ende jemerew matsedat .

  • @Ethiopia278
    @Ethiopia278 2 месяца назад +2

    አሁን ቢለቁ ጥሩ ነዉ። ፖሪስ ለመሸራሸር ነዉ የሄዱት☺️☺️

  • @BezaGirma-cz5mc
    @BezaGirma-cz5mc 2 месяца назад

    በቃ አሸብርና የአሸብር ጀሌዎች አያፈልጉም ደራርቱም ጭምር በቃ አለቀ😢

  • @biratugeresu5805
    @biratugeresu5805 2 месяца назад

    Haile is our Hero. D/r Ashebir is self centered

  • @djferinay
    @djferinay 2 месяца назад +1

    ለሀገር መስራት ማለት ትርጉሙ አልገባኝም ማለት ነው?

  • @lemmafeye
    @lemmafeye 2 месяца назад

    አሸባር ነው ለህግ መቅረብ አለቤት ፋና መርመራ ያርግቤት

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB 2 месяца назад +2

    ወይኔ FM. በጣም የሚወደው ጣቢያ ነበር የዛሬ 18 አመት ካልተሳሳትኩኝ ሃኪሞን ያማክሮ የሚል ፕሮግራም ነበር የምከታተለው ነበረ ግን አሁን አለ ? የእሰፓርት ፌዴሬሽን እንደገና ከምንም ነገር በነፃ አቋም በሰላም መዋቀር አለበት ባይ ነኝ ችግሩ ጉድለቱ በጣም ይታያል ሌላ ቀርቶ ቴክኒክና/ታክቲክ እሳቸው ካልቻሉ ሰራቸው ይልቀቁ/ታሜ የምትወዳቸው አቡኤ ገ/መ ቅዱስ በዋዜማቸው አሰደሰተውህ (ተቨናል ) የምታደርግላቸውን አይረሱም በሁሉ ቦታ ይከቱልህ በትንሹ (ንኳን ደሰ አላቹ/ን ሃይላችን ሃይሌ ነህ ለራሰህና ለሂሊናክ ባትጨርሰውም እውነት መናገር መሞከርክ አይከፋም በሙከራ እንዳይቀር አፍራርጠው 👍ሰሙኝ የውጭ ሀገር ዜጎች ቆጭታቸው በሥራ ቦታችን ሯጮቻቹ ምን ሆኑ ብለው ጠየቁን እኛም የተቻለንን ያህል በገሃድ የታየ እና እውነቱን ያልረቀ ነገር አሰረዳናቸው በቅርብ ተነጋግረው መልሰ ይሰጡናል ሰለዚህም አደራ ዝም እንዳትሉ /እነሱ ጠይቀው እናንተ ዝም ብትሉ በጣም ያሳፍራልና ሃይሌ መልሱንም ሆነ ቅን ሃሳባቸውን እንነግርሃለን 👉 ( ዘር ለጎመንዘር አትሌቶቻችን ለአንድነትና ለሀገር ) በቃ F.S.L ሰላም ለሀራችን።

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 2 месяца назад +3

    አሽብር በጭራሽክብር እያገባውም እንደ ኢትዮጵያ ማባረር ሚገባው

  • @nigussietulema4279
    @nigussietulema4279 2 месяца назад

    የአመራር ድክመት ያሳዩትን ማንሳት አንዱ እንዲያውም ዋንኛው የሪፎርም አካል መሆኑን እንወቅ!!!

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 месяца назад

    ኃይሌ ኃይሌ ብሎአል ቴዲ አፍሮ እኮ 💚💛❤️ ባንዲራችንን አውለብልበህልናል ታምራትንም ተክተልንሃል

  • @melakuassefa3261
    @melakuassefa3261 2 месяца назад

    Haile anbesaw yehene sewye kesportu neklh talelen

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c 2 месяца назад

    አሁንም ትግሉ ከባድ ነው:: ግን ውደኃላ አትበሉ :: እረ ኃይልሻ እዚህ አሜሪካ ላይ ኬኒያዎች ፉከራቸውን አልቻልንም::

  • @fikadugetu30
    @fikadugetu30 2 месяца назад

    Ashebir yewah bemehonu tegodtual, miskin new ahun yemereb kuas federation president argulin.

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 2 месяца назад

    አቢይንም ሙጥኝ ብሎ ማንም አይነካኝም በማለት በትእቢት የሚወጠረዉ ለዚህ ነዉ የሚሉም ብዙ ማህበረሰቦች እንዳሉ እየተረዳን ነዉ።

  • @tamratdekeba6319
    @tamratdekeba6319 2 месяца назад +2

    ኬንያውያን በ 4 ወርቅና በሌሎች ሜዳሊያ ቅር ሲሰኙና ቁጭት ሲያድርባቸው እኛ ቀ 1 ወርቅ ለምን "ተመስገን " ማለት ቻልን?አየህ ለዚህ ነው ከድህነት ጋር ተጣብቀን የምንኖረው።ተቋማቱ ይፈተሹ!

  • @amejafar996
    @amejafar996 2 месяца назад

    ምን ጥያቄ አለው ! አላስረክብም ይሉ ይሆን እንዴ ?😢

  • @hellow564
    @hellow564 2 месяца назад

    ሁሉም ይጠየቃሉ ለምን ዶክተር አሸብር ብቻ ??!!

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 2 месяца назад +1

    Ashber must not allowed to take any leadership or membership position in the country.

  • @solomon035
    @solomon035 2 месяца назад

    ፮ ዓመት ???? ይርጋ የሚባል ነገር የለም ???

  • @fitsumtumsido
    @fitsumtumsido 2 месяца назад

    ትልቅ ሀገር ሆነን እደዚ ትንሽ እንሁን ሞራል የሚሉት ጠፋ እዴ ምናለ በህግና በስርአት ማንመራው ግራ ገባኝ ምድነው ማለት ሚቻለው

  • @one-107
    @one-107 2 месяца назад +1

    አረ ተዉን። እኛ ኢትዮጲያውያን እኮ የለት ተለት ጎርሻችን ላይ ከባድ የሆነ ችግር ተፈጥሮብናል።

  • @sunny3704
    @sunny3704 2 месяца назад +1

    Not Ashebere, Derartu should be held responsible

  • @tilahunayele8312
    @tilahunayele8312 2 месяца назад

    የአትሌቲክስ አሰልጣኞች የቅጥር ዉል ደሞዝ የለም ወይ? 2ሚ ብር አነሰኝ ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ ?? ከየት የመጣ መብት ነዉ? አትሌቲክስ ,,,,ያሳዝናል. professionalizm must prevail!

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 2 месяца назад +3

    Why you forget call Moscow Olympic 5.000 & 10.000 meter double winner hero Miruts Yifter ?

  • @mollallamaru4101
    @mollallamaru4101 2 месяца назад

    እንደ ጋዜጠኛ ለምን 1) የኦሎምፒክ ኮሚቴ የስራ ድርሻ (በአሸብር ሥር) እና የአትሌትክስ ፌደረሽን (በደራርቱ ሥር) ያላቸውን የሥራ ድርሻ እና ሀላፊነት በግልፅ አታብራሩም። 2) ለውጤት መጥፋት የትኛው አካል ምን ሀላፊነት አለው የሚለውን ጥያቄ አታነሱም?
    አሸብር በተነከረበት ቅሌትና ውድቀት ልክ ደራርቱና አትሌቲክስ ፌደረሽንም ተጠያቂ ናቸው። ያው ሌሎቹ ፌደሬሽኖች በኦሎምፒክ ስለማይወዳደሩ እንጂ እነሱም መጠየቅ መፈተሽ ወዘተ አለባቸው።
    ብሔራዊ ቡድን መበተን ሳይሆን በብሄራዊ አንድ ኮቺንግ ቲም ሥር መሰልጠንን ማን አስቀረው ነው ትክክለኛው ጥያቄው። አሱን በርግጠኝነት ማወቅ እና መፈተሽ አለብን።

  • @solomontibebu6653
    @solomontibebu6653 2 месяца назад

    የዶ/ር አሸብር አዲሱ ሴራ ደራርቱን ከሃይሌ ማጋጨት ! በርእዮት ሚዲያ ላይ ጀምሮታል ::
    ከዚያ የሁለቱ አድናቂ ጎራ ለይቶ መተጋተግ ሲይዝ አሼ አድሜዋን ታራዝማለች ::

  • @tarik3153
    @tarik3153 2 месяца назад

    በቃ አያስፈልጉም መወገድ እና መጠየቅ አለባቸው። ደራርቱንም ጨምሮ

  • @ናኒተኪኤ
    @ናኒተኪኤ 2 месяца назад +1

    ምነው ባለፈው ያስጠሩንን ሳትጠቅሳቸው አለፍክ ጋዜጠኛው ? ሃይሌን ለማስደሰት ነው ??? ከአምስት አንድ አላጣም ስላለ ? ዘረኞች 😡😡😡😡😡😡😡

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 2 месяца назад

    ኢትዮጵያ እስፓርትፕሬዝዳንአሽብር የተባለስው ከስልጣመውረድ ምንም አያለት ያቅርታ ከስህተእናርማለን ቢልም እንዳታምኑ ኢትዮጵያ ያዋርደ ስው ያቅርታ አያገባውም

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 2 месяца назад

    በክብር ሊሸኙ ይገባል አዋረዱን

  • @AbebaTekele-gk4zr
    @AbebaTekele-gk4zr 2 месяца назад

    Doc. Ebakwo. Kethe. Belay bekawot. ....Asafary. neww...

  • @onethiopia5609
    @onethiopia5609 2 месяца назад

    ለምን ያሰረክባል ከአሸብር ጋር የሚገናኝ ችግር የለም ሩጫው ላይ ስሩ

  • @fitsumwelday8229
    @fitsumwelday8229 2 месяца назад

    የዘር ልክፍት ውጤት ነው

  • @Amen-vh8pt
    @Amen-vh8pt 2 месяца назад +1

    ሓይሌ አትገረም ስፖርትቱን ትተህ ፖለቲካ ማቡካት ላይ ተሰማራህ ውጤቱ ይህ ነው !!!!

  • @SolomonKebede-y1o
    @SolomonKebede-y1o 2 месяца назад

    ደራርቱ እራሱ ትልቅ

  • @mohammedreshid2472
    @mohammedreshid2472 2 месяца назад

    Awko nawi lamanchawimi wududiri kidemeya bya amatu maseferti kaltjameta yeha chigiri yikatelali

  • @elisatessema6159
    @elisatessema6159 2 месяца назад +1

    Asheber Ayelekem tesefa KURETU.

  • @KalabNaol
    @KalabNaol 2 месяца назад

    በዚህ ጉዳይ መንግስት አቋሙን ለህዝብ ግልጽ ማድረግ አ ለበት ።

  • @PeaceForall-u7d
    @PeaceForall-u7d 2 месяца назад

    ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአትሌትክሱ ዉስጥ እየሆነ የለዉ ነገር በጠም አሳፋሪ ነዉ።በቅርቡ የኦሎምፒኩ ፔሬዝደንት በሚዲያ ሲጠያቅና ምለሽ ሲሳጥ የነባራዉ ሁኔታም ከዝህ ቦኋላ የተሻለ ነገር እንደማይኖር የሚያሳይ ነዉ። ስለዝህ ለቀጣይ ጠንካራ አትሌቶችን ለመፍራት አንዱ መፍትሔ የሚመስለኝ ጀግኖቹና የሀገር ኩራቶቹ እና ሀይሌ ወጪዉን ከመንግሥት ጋር ለማታሳሳብ የራሳቸዉን ክለብ በመመሥራት በራሳቸዉ ወጭ ከመለ ኢትዮጵያ አካባቢ ብቃት የለቸዉን ልጆች እየመለመሉ ቢያሳለጥኑ ጥሩ ነዉ።

  • @AcliluTelahun-j3e
    @AcliluTelahun-j3e 2 месяца назад

    Why y’all said dr asheber why you blame only him what about derartu and others.
    all comity should be accountable

  • @user-lw9iw7dg5r
    @user-lw9iw7dg5r 2 месяца назад

    Why we only compare ourselves to Kenya? If we work hard and see what other countries work ethics, we can do way better than Kenya.

  • @ahmedabarago1236
    @ahmedabarago1236 2 месяца назад

    Don't compare Ethio with Keniya
    Poloticaly,economicaly and in all aspects we are fare away from each other
    In keniya nation is the source of state power
    In keniya goverment is accounted for every single event where as in ethio civil war engulfied from corner to corner

  • @alpaomega3065
    @alpaomega3065 2 месяца назад

    Abey ena asheber 1 nachew yemitayew ewnet nw mikeduhi

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 2 месяца назад

    ይሄ የጥርስ ሀኪም ምንም የማይፀ ፅተዉ ሰዉ ስለሆነ ህግም በሀገራችን ስለማይሰራ በሀይል አዉርዶ አዋርዶ ካስፈለገም ሀይልን ተጠቅሞ ጉድ መስራት ነዉ። ክብር የሚወድለት አልመሰለንም!

  • @KIDANEMARIAMGard
    @KIDANEMARIAMGard 2 месяца назад +1

    ሀይሌ ስፖርቱ የተገደለው
    1-ኦሎምፒክ ኮሚቴው 5 ሚልዮን ብር ተጋሩ ለማጥፋት ስታዋጡ
    2-ሀይሌ ራስህ የጦር አበጋዝ ሁነህ ከ 4 ጥይት 1 አላጣም እያልክ የሀገር ስፖርት ገደልከው

    • @aymana1552
      @aymana1552 2 месяца назад

      كككككك وين ليب

  • @hezkielreba1296
    @hezkielreba1296 2 месяца назад

    እንደው ምን የስፖርት ልምድ ስላለው ነው አቶ ረባሹ አንዴ እግር ኳስ አንዴ ኦሎምፒክ የሚቀላውጠው
    ቆማጣን ቆማጣ ካላሉት የሚባለው ለዚህ አይነቱ ነው
    ምን ስለሆነ ነው ይህ የአገር ጉዳይ ነው

  • @teslan2009
    @teslan2009 2 месяца назад +1

    Abebe giday : You tried to point out bad decisions and mistakes of our Olympic committee.... I was expecting you to mention "Dudaf Tsegay and Her couch , How she destroyed other athletes opportunity.."" And Hagos mistake You intentionally skipped this issue, even when Haile mentioned it...?

    • @gerji202
      @gerji202 2 месяца назад

      Yebiher guday hono newa😂

  • @ፀሐይበጭለማ
    @ፀሐይበጭለማ 2 месяца назад

    ዶ/ር አሸብር እኮ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን ትራምፕ (Trump) እኩያ ነው::

  • @yeroosanfiroomsa6321
    @yeroosanfiroomsa6321 2 месяца назад

    አንተ ሆዳም ላራሴ ብዬ ይላል እንዴ 😄😄😄 ጃዝባ

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 2 месяца назад

    ውረድ አሸብር
    አታምስ ሀገር
    የለህ ቁምነገር
    ነገር ስታሴር
    በቃህ አሸብር።
    ልቀቅ ወንበሩን
    ሥበር ቀንበሩን
    አታቃጥል ህዝቡን
    ሥምህ አሸብር
    ሁሌ ግርግር
    በስፖርት ስትፈጥር
    ስታምስ ሀገር
    አትፈራ ነውር
    አሸብር ደፋር
    ልቀቅ ወንበር
    አትግደል ሀገር።
    በቃሽ ደራርቱ
    አትሁኝ ከንቱ
    ነበርሽ ብርቱ
    የት ጠፋ ጀግንነቱ
    የትላንት ማንነቱ
    ልቀቂ ወንበር
    በቃሽ ግርግር
    የትኛው ክብር
    አይ ያንቺ ነገር
    ለምንስ ነውር
    የሀገር ክብር
    በእናንተ ይቅር።

  • @peace4all584
    @peace4all584 2 месяца назад

    ይሄ አሸቡር የሚባል ሰዉዬ ምንድነው ከስፖርት ኮሚቴ ጋር ያለው ? ከዚህ በፊት በእግር ኮስ ጨዋታ ኮሚቴ ዉስጥ ገቡቶ በጠበጣቸዉ አሁን ደሞ በሩጫ ለምን መንግስት ነቅሎ አይወጣዉም ለዘላለም

  • @WorkeyeKidanmariam
    @WorkeyeKidanmariam 2 месяца назад

    Haile, I heard you are the one who missed up he National Atlehtics Team player's and coach.

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe 2 месяца назад

    ሻለቃ ባሻ ሀይሌ አትመኑት. ፈሪና አቃጣሪ. ሆኖል ከውሸቱ. የተነሳ ታምራት. ሲሮጥ. ለኔ የሮጠ ነው. የመሰለኝ አሰመሳይ አድርባይ

  • @ddyy5110
    @ddyy5110 2 месяца назад

    እና ዶማ ራስ ሃይሌ ይሾም፧?

  • @belemedia-6237
    @belemedia-6237 2 месяца назад

    ማራማዊት ከንፈሯን አሰራች፣ ዳናዊት ለቀቀች
    ruclips.net/video/oeSJUHFGjC0/видео.html