I am that kind of husband for my wife as you mentioned in your introduction ነገር ግን ባወቀችኝ ቁጥር ትፈላሰፋለህ ምናምን ማለት ጀመረች እና አድቫንቴጅ መያዢያ አደረገችው እና አሁን እፀፀለታለሁ ለምን ባህላዊ ባል ብሆን ጥሩ ነበር እንዴ ??? ማለት ጀምርያለሁ አሁን ከማኩረፍ ውጪ ምንም መናገር አልችልም ምክንያቱም መናገር ከጀመርኩ መጥፎ ይሆናል what do you think about positive toxicity ???? pls say somthing dear
I need more information pls if you are comfortable How long have u been married Does she complain you being quiet on everything Coz ብዙ አዲስ ተጋቢዎች አልያም የቆዩቱ ጤያቄያቸው አያወራም መመካከር አይፈልግም አይወድም ነውና ራሳችንን እንድናይበት ካደረገን እባክህ አግዘን
በትዳር ውስጥ የሴቶች ትልቁ ፈተናቸው ራሳቸውን መጠበቅ አለመቻላቸውም ነው ብዬ አስባለው። ካገቡ በኃላ ራሳቸውን ይጥላሉ ፣ እግር ላይ በሚደረግ ነገር ግንባራቸውን ያስራሉ። ከዛም ለመቅረብም ይከብዳሉ። ተምረው እንደሆነ ትምህርታቸውን ያቋረጡ እና እኔ አልፈለግም የሚል ባህሪን ደግሞ ያመጣሉ።
ልጅን የራስ ብቻ ለማድረግ መፈለግ ሁለተኛው እይታዬ ነው። ልጅ የአባትም ነው ፣ የእናት ብቻ አይደለም። ብዙ አባቶችን ቀርበን ብናነጋግራቸው ከልጆቻቸው እየተለዩ ነው ፣ መናገሩ ተጨቃጫቂ ስለሚያስብላቸው እና የፖሊስ ህግ ለሴቶች ብቻ የሚያደላ ክንፍ ስላለው አፍነው ዝም ይላሉ። ልጆቻቸውን እንዳይመክሩ ፣ አቋም እንዳያስይዙ "ተው እስኪ" እያሉ መንሰፍሰፋቸው የሚጠቅም ይመስላል ግን ለኢትዮጵያ ትውልድ መሞት ቀጥተኛው ተጠያቂ እናቶች ልጆቻቸውን ከልክ ባለፈ በመሰሰታቸው ነው።
በአሁን ሰዓት ላይ ያለ አንድ ጎረቤቴ ከሚስቱ ጋር አልተግባባም ፣ ምግብ እንኳን የሚያገኘው እናቱ ቤት ወርዶ ዝቅ ብሎ ነው። በር ተዘግቶበታል ፣ ከልጆቹ ጋር አይገናኝም። ይህ ስለከበደው ደግሞ ይጠጣል። መጠጥ ደግሞ ሌላ ሰው እያደረገው እንደ መጥፎ እያስቆጠረው ነው። እኔ ስለ ወንድነት ጋር በተያያዘ ቆራጥ እይታ ስላለኝ ለእርሱ ያለኝን አመለካከቴን አልቀየርኩም። አብዛኛው የአከባቢያችን ሴቶች ከእርሷ ጎን ሆነው ፣ ደግሞ ሞላጫ ወንዶች ተጨምረውበት እሱን ክፉ መልክ ሰጥተውታል ፣ ያሳዝነኛል። አይዞህ የሚለው ጠፍቷል ፣ የሚታየው ተስፋ ጨልሞበታል።
ስለዚህ አንድ አለመግባባት ሲፈጠር ቶሎ ባርቆ ልጄ ከእኔ ጋር ብቻ ነው መሆን ያለባት ከማለት ልጆች ሳይሰሙ ፣ ለጎረቤትም ሳይለፈፍ አባቶች ጋር መፍታት ያስፈልጋል። ካልሆነም በግል መነጋገር አለባቸው። ሴቶች ለራሳችሁ ብቻ ሳይሆን ለእኛም አስቡ። ያገባችሁ እንደሆነ እኛንም ፍቅር ስጡ ፣ ሰው ስለሆንን ያስፈልገናል። ቤቱ እንዳያዘምም ፅኑ ረዳት ሁኑ ፣ ደጀን መሆን እወቁበት።
ይገርማል ሁሉም የምታወሪበት ሀሳብ ላይ የራሴን አንድ ባህሪ አገኝበታለሁ
ተባረኪልኝ
ራስሽን የምታዪ መሆንሽ ያኮራል በርቺልኝ🥰
ስሚ ፣ እግዚአብሔር ይርዳሽ።
You are amazing. Intelligent person ❤
በጣም ነው የምወድሽ አስተሳሰብሽ ❤❤ የምትናገሪያቸው ነገሮች ጠቃሜ ነገሮች ናቸው ብዙ ጊዜ አዳምጬ ላይክ አድርጌ ነው የምወጣው ኮመንት አልፅፍም ቀጥይበት ወድጀዋለሁ ❤❤❤
አመሰግናለው
በጣም ጀግና ሴት ነሽ❤❤
ቲጂዬዬዬ❤❤❤❤❤❤
Wyy tgye endet aynet ye besele meker new ymr tebareki❤❤❤
1ኛ እኮ ነሽ።❤
አንቺን ቢያደመጡ ብዙ ሴቶች ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ትዳር ውስጥ ገብተው ከማልቀስ ይድኑ ነበር ምርጫችው የተሳሳት አይሆንም ነበር ቲጂዬ በደንብ ምክሪን
Tebareki tgye... Ymr semonun videoshn eyayew alneberem ena eyenafekeshgn new memetaw
Dating saljemr eyesemahush silehone des alegn....you keep me accountable and I love that you don't sugar coat❤
Glad to hear 🙏🏽
Hi Tg
I really appreciate you. You have a progressive mind. Already subscribed
Tamrat from Virginia
Awesome! Thank you!
Beautiful mind
Thank you
This guy already has a backup plan so immediately switched.
We dont build relationships with switching on and off
❤❤❤
Thanks
Oh thanks a lot
This is my very first gift 😀
አንዳንድ ነገረኛ ባልና ሚስቶችን ምከሪልን
tigiye ye setoji jagnet ❤sewadesh❤❤❤
🙏🏽
እና እንዴት ነው መከባከብ እዳለብን ብትነግሪን ምን እናርግ እሺ ???
Thank you 😊
You're welcome 😊
I am that kind of husband for my wife as you mentioned in your introduction
ነገር ግን ባወቀችኝ ቁጥር ትፈላሰፋለህ ምናምን ማለት ጀመረች እና አድቫንቴጅ መያዢያ አደረገችው እና አሁን እፀፀለታለሁ ለምን ባህላዊ ባል ብሆን ጥሩ ነበር እንዴ ??? ማለት ጀምርያለሁ አሁን ከማኩረፍ ውጪ ምንም መናገር አልችልም ምክንያቱም መናገር ከጀመርኩ መጥፎ ይሆናል
what do you think about positive toxicity ???? pls say somthing dear
I need more information pls if you are comfortable
How long have u been married
Does she complain you being quiet on everything
Coz ብዙ አዲስ ተጋቢዎች አልያም የቆዩቱ ጤያቄያቸው አያወራም መመካከር አይፈልግም አይወድም ነውና ራሳችንን እንድናይበት ካደረገን እባክህ አግዘን
ጥሩ እይታ
🙏🏽
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🇬🇧🇪🇹🇬🇧🇪🇹
ቲጂየ ታላቅ !
አሁን subscribe ኣድርገልሽ ኣለዉ ......ትልቅ ቦታ ላይ ነዉ ያለሺዉ እንዳትረሺዉ ሁሉንም ማቃቸዉ ሰዎች subscribe እንዲያደርጉሽን እንዲከታተሉሽ እናገራለዉ 🎉
በጣም አመሰግናለሁ!
Well come 🎉
🙏🏽
ለምንድነው ስራ ካንቺ የመረጥሽው ??? እዳታልፊው መልሽልኝ
የተፈጥሮ ህግ ነው መፅሀፍ ቅዱስ እንዲያ ነው ያስቀመጠው። provider ከፈለግሽ ካንቺ በፊት provide ሚያደርግበት means መቅደም አለበት
@ አመሰግናለሁ ❤️❤️
Can I be your friend please
Arku tigiye
Lerase sil eko new subscribe yarekush yene wud lanchi biye aydelem demo yihen yalkuh banchiw anegager style new hahahaha
ባል አለሽ ግን ያለሽ አትመስይም
@@batigodisgood8160 😳😂😂😂😂😂😂
እየፈለኩ ነው ካገኘሽልኝ አደራ ንገሪኝ
You look like those angry TikTok commentators
Tgye memeles aytebekbshim midre leza bis
ruclips.net/video/f64UqbwqXUk/видео.htmlsi=a7L0Skc-7jG2YYaI
Help him share his truth and care!
Thank you
Thank you 😊
You're welcome 😊